የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የቅጣት ውሳኔ መመሪያ መሰረት በማድረግ በማረም የሚጠው ውሳኔ ከተጠየቀ ዲኝነት ውጭ ተሰጥቷል የሚያስብል ስላለመሆኑየቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2002 አንቀፅ 21(1) (ሀ) ፣ ወ/ሕ/ቁ 184(!0 (ለ) እና 194 (1) (ለ) 117877 አቶ ማሰረሻ ገሰሱ እና የፋ/ዓ/ሕግ 22/11/ 2008ዓ.ም 363 77. በሙከራ ደረጃ ለተፈፀመ ወንጀል ቅጣት እንደሚቀንስ በግልፅ በመመሪያ ቁ.2/2006 ላይ ባይደነገገም ነገር ግን በወንጀል ህጉ ቅጣትን በመሰለው እንዱያቀል ለፍ/ቤቱ በተፈቀደበት ሁኔታ መሰረት ቅጣትን አቅል ሉወሰን የሚችል ሰለመሆኑ ፤ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006 አንቀፅ 24 ፣ የወ/ሕ/ቁ 31 እና 180 119500 ወ/ሮ ፀሀይ ውብዬ እና ፋ/ዓ/ሕግ 22/11/ 2008ዓ.ም 367 XXIX 78. ለሽብር ተግባር የሚያገለግል ንብረት ይዞ መገኘት ወንጀል ተፈፅሟል የሚባልበት አግባብ፤ በልዩ ሁኔታ በህግ የማስረዲት ሸክም ወደ ተከሳሽ ከዞረባቸው ወንጀልች ውጭ ፤ ዓ/ህግ የሚያቀርበውን ክስ የወንጀል ደንጋጌውን የሚያቋቁሙት የህጋዊ ፣ግዙፊዊ እና ሞራላዊ ፍሬ ነገሮችን የማሰረዲት ሸክም የመወጣት ግዳታ ያለበት ሰለመሆኑ፤ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 141 ፣ የወ/ሕ/ቁ 23(2) ፤ የፀረ ሽብር አዋጅ ቁጥ 652 102982 ት/ብ/ክ/መ/ዓ/ሕግ እና አቶ ቡሽራ ያህያ 26/11/ 2009ዓ.ም 371 79. የጉምሩክ ወንጀል ጋር በተያያዘ ፤ተከሳሽ በወንጀለ ጥፊተኛ ባይባልም ንብረቱ የሚወረሰው ሰለድርጊቱ አፈፃፀም ሁኔታ የሚያሰረዲ አጥጋቢ ማስረጃ መቅረቡን ፍ/ቤቱ አሳማኝ ሆኖ ሲያገኘው ስለመሆኑ ፤ አዋጅ ቁጥር 622/2001 አንቀፅ 104 እና አዋጅ ቁጥር 859/2006 XXX የወንጀል ተሳትፍ ተመጣጣኝና ተመሳሳይ ቅጣት ሉወሰን የሚገባ ስለመሆኑ የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ስርዓት ቁጥር 196(1) ለሰበር ስርዓትም ተፈፃሚነት ያለውና ከተከሳሾች አንደኛው ያቀረበው የሰበር አቤቱታ ውድቅ የሆነበትና አያስቀርብም የተባለን ተከሳሽ ጭምር ሉያካትት የሚገባ ስለመሆኑ፡የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 25፣22 የወንጀል ሕግ አንቀጽ ፣4፣6 የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ 2/2006 አንቀፅ.3(2) ፀረ ሙስና ኮምሽን
No summary available.
ህዲር 02 ቀን 2009 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓሉ መሐመድ ተኽሉት ይመስል ቀነዓ ቂጣታ ሰናይት አድነው ጳውልስ አርሺሶ አመልካች፡- መክብብ ሞገስ የቀረበ የለም ተጠሪ፡- የፋዳራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የቀረበ የለም መዝገቡን መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል ።
በዚህ መዝገብ አከራካሪ የሆነውን መሰረታዊ ጭብጥ አመልካች በልዩ ወንጀል ተካፊይነት በግብረአበርነት ጥፊተኛ ተብል ቅጣት ከተወሰነ በኋላ ከሱ ጋር በግብረአበርነት ተከሰው ጥፊተኛ የተባለ ተከሳሾች ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የተጣለባቸው ቅጣት ከተሻሻለ እና በግብረአበርነት ጥፊተኛ የተባለው አመልካች ያቀረበው የሰበር አቤቱታ ግን በአጣሪ ችልት አያስቀርብም ተብል በመዘጋቱ ምክንያት ለግብረአበሮቹ የተደረገው የቅጣት ማሻሻያ አመልካችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆን ያለመሆኑን ከወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.196፣አግባብነት ካላችው ድንጋጌዎች እና አስገዲጅ የሰበር ውሳኔዎች አንፃር አጣርቶ ለመወሰን የቀረበ አቤቱታ ነው።
ጉዲዩ የወንጀል ክስ የሚመለከት ሲሆን የተጀመረው በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሁኑ ተጠሪ አመልካችን ጨምሮ በሰባት ግልሰቦች ያቀረበው ክስ ነው ። አመልካች በሥር ፍርድ ቤት ባቀረበው ክስ 6ኛ ተከሳሽ ሲሆን በፈፀመው የወንጀል ድርጊትም በወንጀል ሕግ አንቀጽ 32(1)(ሀ) እና(ለ) ፣33 እና 407(1)(ሐ) (2) ሥር በአንድ ክስ በልዩ ወንጀል መፈፀሙን ተካፊይነት በግብረአበርነት ሥልጣንን ያለአግባብ መገልገል የሙስና ወንጀል መፈፀሙ ተረጋግጦ ከ2ኛ ፣3ኛ እና 4ኛ ተከሳሾች ጋር ጥፊተኛ ነው ተብሎል። የሥር ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ቅጣት ለመወሰን ተፈፃሚነት ያለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 መሆኑን ግንዛቤ በመውሰድ ቅጣት ያሰላ ሲሆን አመልካች በአንድ የወንጀል ድርጊት (ክስ) ጥፊተኛ የተባለ በመሆኑ መነሻ ቅጣቱ 8 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራትና ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ) በመያዝ የእስራት መነሻ ቅጣቱ በእርከን 27 መቀጮ ደግሞ በእርከን 9 ፍቅድ ሥልጣን የሚወድቅ ነው በማለት በአመልካች በኩል ከቀረቡ የቅጣት ማቅለያዎች አራቱ ተቀባይነት ያገኙ ስለመሆኑ ፤በዚህም በእያንዲንደ የቅጣት ማቅለያ አንድ እርከን ዝቅ የሚል በመሆኑ በእርከን 23 የሚወድቅ መሆኑን በመግለጽ በፍቅድ ሥልጣኑ ከተቀመጠው 6 ዓመት እስከ 7 ዓመት ከ2 ወር ፣መቀጮውም የወ/ሕ/ቁ.90(2) መሰረት በማድረግ በስድስት ዓመት ጽኑ እስራት እና በብር 25,000 የገንዘብ መቀጮ እንዱቀጣ ተወስኗል።
አመልካች በሥር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ ቅር በመሰኘት ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በወ/መ/ቁ.97541 ያቀረበው ይግባኝ ቅሬታ ተቀባይነት የለውም ተብል ውድቅ የተደረገ ሲሆን በመቀጠል ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በ
ያቀረበው የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የለበትም ተብል ሰኔ 27 ቀን 2006 ዓ.ም መዝገቡ ለሰበር ችልት አይቀርብም በማለት ትዕዛዝ ተሰጥቶበታል ። አመልካች ሰኔ 15 ቀን 2007 ዓ.ም ለዚህ ችልት ባቀረበው አቤቱታ ከሱ ጋር በግብረ አበርነት ጥፊተኛ የተባለ ግለሰቦች ጉዲያቸው በሰበር ሰሚ ችልት ከታየ በኃላ በ
፣102826 በተሰጠው ውሳኔ ቅጣቱ መሰላት ያለበት በአዱሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ሳይሆን በቀድሞው መመሪያ ቁጥር 1/2002 ነው ተብል ቅጣት ተሻሽልላቸው የተወሰነ በመሆኑ እሱም በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.196(1) መሰረት ተጠቃሚ እንዱሆን አመልካች ያቀረበው የሰበር አቤቱታ የተዘጋው በራሱ ስሕተት ሳይሆን ከእርሱ ውጭ በሆነ ጉዲይ በመሆኑ በድጋሚ እንዱታይለት ጠይቋል ። ይህ ችልትም የአመልካችን አቤቱታ ከመረመረ በኃላ ጉዲዩን ለአጣሪ ችልት ከሚያቀርብ በስተቀር በችልቱ እንደማይስተናገድ ሰኔ 24 ቀን 2007 ዓ.ም ትዕዛዝ ተሰጥቷል።
አመልካች አቤቱታውን ለአጣሪ ችልት በድጋሚ በማቅረቡ ሐምል 09 ቀን 2007ዓ.ም ትዕዛዝ ተሰጥቷል አጣሪ ችልትም አመልካች ከላልች ግብረአበሮቹ ጋር ተከሶ እንደነበር በመግለጽ ‛በአመልካችና በወንጀል ግብረ አበሮች ላይ የቀረበባቸው ክስ የተጠቀሰባቸው የሕግ አንቀጽና የተላለፈባቸው የጥፊተኛነትና የቅጣት ውሳኔ በሥር ፍርድ ቤቶች በተመሳሳይ ሲጓዝ ቆይቶ በሰበር ደረጃ የግብረ አበሮቹ ጉዲይ ለሰበር ሰሚ ችልት ቀርቦ ተመርምሮ ቅጣቱ መሰላት የነበረበት ወንጀለ በተፈጸመበትና ክስ በቀረበበት ወቅት ሥራ ላይ በነበረው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ እንጂ በአዱሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ መሆን አልነበረበትም ተብል ቅጣት ሲቀነስላቸው የአመልካች አቤቱታ ወደ ሰበር ችልት እንዱቀርብ ባለመደረጉ በስር ፍርድ ቤቶች የተወሰነበትን ቅጣት እንዱፈጽም እየተደረገ ያለበት ሁኔታ አመልካቹ በሕገ መንግስቱ የተቀመጠው በሕግ ፉት እኩል የመታየት መብቴ ተጥሷል በማለት ከጠቀሰው የሕገ መንግስቱ አንቀጽ 25 እና የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.196 አንፃር ላታይ ስለሚገባው እና በተመሳሳይ መንገድ በሰበር መ/ ቀርቦ በመመርመር ላይ ካለው ጉዲይ ጋር እና ከዚህ ቀደም ቀርበው ተመርምረው በሰበር መዝገብ ላይ የተሰጠው ውሳኔ አመልካችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆን አለመሆኑን ‛ተጠሪን ያስቀርባል ተብሎል። ተጠሪም ጥሪ ተደርጎለት ቀርቦ በ 05/12/2007 ዓ.ም መልስ ያቀረበ ሲሆን ዋናው ይዘቱ ፡- የአመልካች አቤቱታ አስቀድሞ በሰበር አጣሪ ችልት ውድቅ እንደተደረገ ፣የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ.ቁ.156 ለአመልካች ይጠቅማል የተባለው ውሳኔ ይግባኝ ያልጠየቀ ከሆነ እንጂ ይግባኝ የጠየቀ ከሆነ ተጠቃሚ እንደማይሆን ፣ውሳኔው ከእኩልነት መርህ ጋር እንደማይያያዝ ፣አጣሪ ችልቱ የራሱን ብይን መልሶ መሻር እንደማይችል በ
ላይ የተሰጡ ውሳኔዎች ለአመልካች ተፈፃሚ የሚሆንበት የሕግ አግባብ እንደላለ በመግለጽ አቤቱታው ውድቅ እንዱደረግ አመልክቷል።
አመልካች አቤቱታውን የሚያጠናክር የመልስ መልስ መስከረም 21 ቀን 2008 ዓ.ም አቅርበዋል።
ይህ ሰበር ሰሚ ችልትም
እና
በማስቀረብ የተመለከተ ሲሆን ፤በመጀመሪያው መዝገብ ከአመልካች ጋር ግብረአበር ሆኖ የተከሰሰው አቶ ገዛኻኝ አድገህ(የሥር 5ኛ ተከሳሽ ) ፤በሁለተኛው መዝገብ አቶ ያረጋል አይሸሹም (የሥር 1ኛ ተከሳሽ) ያቀረቡዋቸው የሰበር መዝገቦች ሲሆኑ ጉዲዩን የመረመረው ይህ ችልትም ሁለቱም ተከሳሾች ያቀረቡት ጥፊተኛ አይደለንም የሚለውን ክርክር ውድቅ በማድረግ በቅጣት ረገድ ግን ተፈፃሚነት ያለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ወንጀለ ሲፈጸም ወይም ክስ ሲቀርብ ሥራ ላይ የነበረው የቅጣት መመሪያ ቁጥር 1/2002 ስለመሆኑ፣የኢፋዱሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 22 እና የወንጀል ሕግ አንቀጽ 6 እንዱሁም ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በ
በሰጠው አስገዲጅ ውሳኔ መሰረት በማድረግ የቅጣት ማቅለያ ዋጋ አሰጣጥ ላይ ተመርኩዞ አቶ ገዛኸኝ አድገህ የስድስት አመት ጽኑ እስራት በማሻሻል በሦስት ዓመት ጽኑ እስራት ፣አቶ ያረጋል አይሸሹም የሰባት ዓመት ጽኑ እስራት በማሻሻል በሦስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዱቀጡ የበታች ፍርድ ቤቶች የሰጡት የገንዘብ መቀጮ ግን ሳይነካ ማጽናቱን የውሳኔ ግልባጮቹ ያሳያለ።
ከሥር የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለጸው ሲሆን ይህ ችልትም ግራቀኙ በጽሐፍ ያደረጉት ክርክር ለሰበር አቤቱታ መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብነት ካላቸው ድንጋጌዎች በማገናዘብ እንዱሁም ጉዲዩ ለዚህ ችልት ሲቀርብ ከተያዘው ጭብጥ እንደሚከተለው መርምሮታል።
እንደመረመረውም አመልካች በሥር ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነበረው ክርክር እና ፍርድ ቤቱ በሰጠው ውሳኔ አመልካች እና ግብረአበሮቹ ጥፊተኛ ተብለው ለጉዲዩ ቅጣት ሲወሰን ተፈፃሚነት የነበረው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 አግባብነት እንዲለው ተጠቅሶ ቅጣት የተወሰነባቸው ስለመሆኑ የሚያከራክር ሆኖ አልተገኘም ። የከፍተኛ ፍርድ ቤት በአመልካች እና ላልች ግብረአበሮቹ ተገቢነው ያለውን ቅጣት ከወሰነ በኃላ በተናጠል ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ይግባኝ ቅሬታ አቅርበው ተቀባይነት ባለማግኘቱ ቀጥል በተናጠል ለሰበር ሰሚ ችልት የሰበር አቤቱታ አቅርበው በሥር ፍርድ ቤት 1ኛ እና 5ኛ ተከሳሾች የነበሩት ለሰበር ችልት የቀረበላቸው ሲሆን የአመልካች የሰበር አቤቱታ ግን አያስቀርብም ተብል መዘጋቱ በመዝገቡ የተያያዘው ትዕዛዝ አረጋጋጭ ነው። የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልትም በ
የቀረቡለትን የሰበር አቤቱታዎች ከመረመረ በኃላ የጥፊተኝነት ውሳኔውን በማፅናት በቅጣት ረገድ ግን ለተያዘው ጉዲይ ተፈፃሚነት ያለው የቀደሞ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 1/2002 ነው በማለት ቅጣቱን አሻሽል ወስኗል። የአመልካች አቤቱታ በሰበር አጣሪ ችልቱ ውድቅ በመደረጉ ምክንያት ግብረአበሮቹ ያገኙትን የቅጣት ማሻሻያ ማግኘትና መጠቀም አለመቻለን መዝገቡ ያሳያል።
በመሰረቱ ቅጣት ሲወሰን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 1፣4፣41፣88 እና የቅጣት አወሳሰን መመሪያ መሰረታዊ ድጋጌዎች ይዘትና መንፈስ የተከተለ ላሆን ይገባል። በአንድ የወንጀል ድርጊት በዋና ወንጀል አድራጊነት ወይም ግብረ አበርነት የተሳትፍ ተከሳሾች በግል ሁኔታዎች ማለትም የቅጣት ማክበጃና ማቅለያ ካለ ሉኖር የሚችለው ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ለተመሳሳይ የወንጀል አፈፃፀምና የወንጀል ተሳትፍ ተመጣጣኝና ተመሳሳይ ቅጣት ሉወሰን እንደሚገባ ከኢፋዱሬ ህገ መንግስት አንቀጽ 25 የኢፋዱሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 4 እና የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ 2/2006 አንቀፅ.3.2 ሥር ድንጋጌዎች መሰረታዊ ይዘትና መንፈስ የምንረዲው ነው ። በተያዘው ጉዲይ አመልካች እና ላልች ግብረ አበሮቹ የተጠየቁበት የወንጀለ ሕግ አንቀጽ ልዩነት የላለው ሲሆን ይህ ሰበር ሰሚ ችልትም ከአመልካች ጋር በጋራ ተከሰው ጉዲያቸው በዚህ ችልት ከታየ በኃላ በ
በተሰጠው ውሳኔ ተፈፃሚነት ያለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ የቀድሞ መሆኑን በመለየት ቅጣት አሻሽሎል ። በአመልካች እና በላልች ግብረ አበሮቹ የተፈጠረ ልዩነት በወንጀል አፈፃፀም የተፈጠረ ሳይሆን በቅጣት ማቅለያዎች ብዛትና ዋጋ ብቻ ነው ። የአመልካች አቤቱታ በሰበር አጣሪ ችልት ውድቅ በመደረጉ በነባሩ /የቀድሞ/የቅጣት መመሪያ ተጠቃሚ ላሆን አይችልም ። ይህ ሰበር ሰሚ ችልት ነባሩ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ለተከሳሹ የሚጠቅም ከሆነ የቀደም የቅጣት መመሪያ ሥራ ላይ በነበረበት ጊዜ የተፈፀመ ወንጀል ወይም የቀረበ ክስ ከሆነ ቅጣቱ የሚወሰነው አዱሱ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ተፈፃሚ በሆነበት ጊዜ ቢሆንም የቀድሞ የቅጣት መመሪያ ለተከሳሹ በሚጠቅም አግባብ መተርጏም እንዲለበት የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 22 የወንጀል ሕግ አንቀጽ 6 ደንጋጌዎችን በመጥቀስ በ
አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል። ይህ ገዥ ውሳኔ በየትኛውም እርከን ባለ ፍርድ ቤቶች ተፈፃሚነት እንዲለው በአዋጅ ቁጥር 454/97 አንቀጽ 2(1) ሥር ተደንግጓል ።
አመልካች አራት ማቅለያዎች ያለት በመሆኑ ቅጣቱ በነባሩ የቅጣት መመሪያ ቢሰላ ትርጉም ያለው የቅጣት ለውጥ እንደሚያመጣ መገንዘብ ይቻላል። ይሁን እንጂ የአመልካች የሰበር አቤቱታ በአጣሪ ችልቱ አያስቀርብም የተባለ በመሆኑ አመልካች በነባሩ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቅጣቱ ቢሰላ ሉያገኝ የሚችለው የእስራት ማሻሻያ ማግኘት አልቻለም።
የወንጀለኛ መቅጫ ሥነሥርዓት ሕግ በ 1954 የታወጀ ከመሆኑ አንፃር ጉዲዮች በይግባኝ ከታዩ በኃላ ለሰበር ቀርበው የሚታዩበት ሥርዓት ያልተዘረጋ ቢሆንም የሥነ ሥርዓት ሕጉ በኢ.ፋ.ዱ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ(80(3)(ሀ) የተመለከተው የሰበር ሥርዓት መሰረታዊ ዓላማና ግብ በሚያሳካ መንገድ ሉተረጎም የሚገባው ነው። ከተያዘው ጉዲይ ተመሳሳይነት ያለው ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በ
ሐምል 30ቀን 2007ዓ/ም በሰጠው ገዥ ውሳኔ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.196 ድንጋጌ አሁን ላለው የሰበር ሥርዓት ለመጠቀም ካለው የሰበር ችልት አደረጃጀትና አሰራር ጋር በሚጣጣምና የሰበርን መሰረታዊ ዓላማ ሉያሳካ በሚችል መንገድ መተርጎምና ስራ ላይ ማዋል እንደሚጠይቅ ገልጽ አድርጓል። የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ196 ድንጋጌ መሰረታዊ ይዘት የተፈረደባቸው ብዙ ሰዎች ሆነው አንደ ብቻ ይግባኝ ጠይቆ ቅጣቱ ቢሻሻልና የተሻሻለው ቅጣት ይግባኝ ላልጠየቁ ጥፊተኞችም የሚጠቅም ከሆነ ይግባኝ ላልጠየቁ ጥፊተኞችም ተፈፃሚነት እንዲለው የሚያመለክት ነው። በተያዘው ጉዲይ አመልካች በነባሩ የቅጣት መመሪያ መሰረት ቅጣት ሉቀነስለት እንደሚችል ግልጽ ነው። ምክንያቱም ከአመልካች ጋር በግብረአበርነት የተከሰሱ ግለሰቦች ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አግኝቶ ቅጣት ተቀንሶላቸዋል።
በመሆኑም አመልካች ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በ
በሰጠው አስገዲጅ የሕግ ትርጉም መሰረት ጉዲዩ በድጋሚ ታይቶ ቅጣቱን በቀደም የቅጣት መመሪያ ተሰልቶ ተጠቃሚ ላሆን እንደሚገባ ተረድተናል።
አመልካች በሥር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥፊተኛ ከተባለ በኃላ መነሻ ቅጣቱ 8 ዓመት ከ 6 ወር ጽኑ እስራት ሁኖ ተይዟል ። ይህ መነሻ ቅጣት በእርከን 27 የሚወድቅ ነው ። በአዱሱ የቅጣት መመሪያ እያንዲንደ ማቅለያ 1 እርከን ብቻ እንደሚቀንስ በመመሪያ ቁጥር 2/2006 አንቀጽ 23/1 እና 4 ስር ተመልክቷል።ቅጣቱ በቀድሞ መመሪያ ቁጥር 1/2002 ቢሰላ በእያንዲንደ ማቅለያ 3 እርከን እንደሚቀነስ ከዚህ መመሪያ አንቀጽ 16(7) የምንገነዘበው ነው። አመልካች በሥር ፍርድ ቤት ካቀረባቸው ማቅለያዎች አራቱ ተቀባይነት አገኘቷል። ቅጣቱ አመልካች ካቀረባቸው እና በሥር ፍርድ ቤት ተቀባይነት ካገኙ ማቅለያዎች አንፃር ቅጣቱ ሲሰላ ከእርከን 27 ወደ እርከን 15 ዝቅ የሚል ሲሆን በዚህ እርከን ያለው የፍርድ ቤት ፍቅድ ሥልጣን ከ 2 ዓመት ከ 9 ወር እስከ 3 ዓመት ከ3 ወር ነው። ይህ ችልትም አመልካችን ሉያርምና ሉያስተምር ይችላል ብል ያመነበት በዚህ ፍቃድ ስልጣን ከተቀመጠዉ ቅጣት በሶስት አመት ጽኑ እስራት ሉቀጣ ይገባል ብለናል መቀጫ በተመለከተ የስር ፍ/ቤት የግራቀኙን አስተያየት መሰረት አድርጎ ተገቢ ነው ያለውን መወሰኑን ስለተገነዘብን የሚነቀፍ ሆኖ አላገኘነውም። በእነዚህ ሁለ ምክንያቶች አመልካች ከእሱ ጋር ተከሰው ጥፊተኛ ተብለው በዚህ ሰበር ሰሚ ችልት ቅጣት እንደ ተሻሻለላቸው ተከሳሾች ተጠቃሚ እንዱሆን ማድረግ የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 22፣25፣የወንጀል ሕጉ አንቀጽ 4 እና 6 እንዱሁም የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ይዘትና መንፈስ በአግባቡ ተፈፃሚ የሚያደርግ መሆኑን ስለ ተገነዘብን በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 196(1) መሰረት በአመልካች ላይ የተሰጠውን የቅጣት ውሳኔ አሻሽለን ተከታዩን ወስነናል።
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ በቀን 02/05/2006 ዓ.ም የሰጠው የቅጣት ውሳኔና የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ይግባኝ ችልት በወ/መ/ቁ.97541 በቀን 8/7/2006 የሰጠው ውሳኔ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 196 ንኡስ አንቀጽ 1 መሰረት ተሻሽሎል ።
የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር አጣሪ ችልት ሰኔ 27 ቀን 2006 ዓ/ም የሰጠው ትዕዛዝ በዚህ ፍርድ ተለውጧል።
አመልካች በዚህ ጉዲይ ተጠርጥሮ እጁ ከተያዘበት ቀን ጀምሮ በሚታሰብ በሦስት አመት ጽኑ እስራት እንዱቀጣ ወስነናል ። ገንዘብ መቀጮ አልተነካም ።
የቅጣት ውሳኔ የተሻሻለ መሆኑን አውቆ ተከታትል እንደያስፈጽም ለክፍለ ማረሚያ ቤትና ለአመልካች ይድረሳቸው ብለናል። ይፃፍ ። መዝገቡ ወደ መ/ቤት ይመለስ።
No topics extracted.