በአንድ ሰው ላይ ለደረሰ ጉዲት ኃላፉነትን በሚጥለ የተለያዩ የህግ ድንጋጌዎች ምክንያት ከአንድ በላይ የሆኑ ሰዎች ለጉዲቱ በአንድነትና በነጠላ ኃላፉ በሚሆኑበት ጊዜ ኃላፉ ከሆኑት ሰዎች አንደ ብቻ ጥፊት የሰራ እንደሆነ በመጨረሻ የተወሰነውን ዕዲ እርሱ እራሱ ብቻ የመቻል ኃላፉነት ያለበት ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2157 XIX
No summary available.
ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ዓሉ መሀመድ ተኽሉት ይመሰል እንዲሻው አዲነ ቀነዓ ቂጣታ አመልካች፡- የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ነገረ ፈጅ ኦስኒ በከር ቀረቡ ተጠሪዎች፡- አቶ አዱሱ ገዛኽኝ በላለበት ታይቷል መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዲዩ የቀረበው አመልካች በተጠሪ ላይ ባቀረበው የዲርጎት ክስ ተጠሪ ኃላፉ የሚሆነው ለግማሹ ብቻ ነው? በማለት የበታች ፍርድ ቤቶች የሰጡት ውሳኔ አግባብነት ያላቸውን የህግ ድንጋጌዎች መሰረት ያደረገ ነው ወይስ አይደለም? የሚለውን ጭብጥ በሰበር አይቶ ለመወሰን ነው። የክርክሩ መነሻ አመልካች በተጠሪ ላይ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ያቀረበው ክስ ነው። የክርክሩ ፍሬ ጉዲይ ተጠሪ የአመልካች ሰራተኛ ሆኖ ንብረትነቱ የአመልካች የሆነውንና የመለያ ቁጥር 4-01647 ኢት የሆነ መኪና እያሽከረከረ እያለ አቶ ሚልኬሣ ደበላ የተባለ ሰው ገጭቶ የሞት አደጋ በማድረሱ የአቶ ሚልኬሣ ደበላ ወራሾች በአመልካች ላይ የጉዲት ካሳ ክስ አቅርበው አመልካች ለክሱ ኃላፉ መሆኑ በፍርድ ተረጋግጧል።
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከወሰነው የካሣ ክፍያ ውስጥ ብር 38,704 (ሰላሣ ስምንት ሺህ ሰባት መቶ አራት ብር) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለአቶ ሚልኬሣ ደበላ ቤተሰቦች የከፈለ ሲሆን አመልካች በበኩለ ወጭና ኪሳራን ጨምሮ /አስራ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሰላሣ አራት ብር) ለሟች ወራሾች በፍርድ አፈፃፀም ተገድ ከፍሎል። አመልካች ሟች ላይ የደረሰው አደጋ በሹፋሩ (በተጠሪ) ጥፊት በሆነ ቸልተኝነት መሆኑ ተረጋግጦ ተጠሪ በወንጀል መዝገብ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥፊተኛ ተብል የተቀጣ መሆኑን ገልፆ አመልካች የመኪናው ባለ ሀብት በመሆኑ ምክንያት ለሟች ቤተሰቦች የከፈለውን /አስራ አንድ ሺ ሁለት መቶ ሰላሳ አራት ብር) ሙለ በሙለ የመክፈል ኃላፉነት ያለበት ተከሳሽ (ተጠሪ) በመሆኑ ገንዘቡን እንዱከፍል ውሳኔ ይሰጥልኝ በማለት አመልካች ለስር ፍርድ ቤት ክስ አቅርቧል። ተጠሪ ባለመቅረቡ ጉዲዩ በላለበት ከታየ በኃላ ተከሳሽ መክፈል ያለበት የራሱን ድርሻ ብር 5617 /አምስት ሺህ ስድስት መቶ አስራ ሰባት ብር) ብቻ ነው በማለት የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጥቷል።
አመልካች በዚህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርቧል።
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአመልካችን ይግባኝ በፍ/ስ/ስ/ህግ ቁጥር 337 መሰረት ሰርዞታል። አመልካች አደጋው የደረሰው በተጠሪ ጥፊት መሆኑ ተረጋግጦ ፤ ተጠሪ በወንጀል የተቀጣ በመሆኑ ጉዲዩን ሙለ በሙለ የመካስ ኃላፉነት ያለበት ተጠሪ ነው። ሆኖም የበታች ፍርድ ቤቶች አግባብነት የላለውን የህግ ድንጋጌ በመጥቀስ ተጠሪ አመልካች የከፈለውን ቀሪ ገንዘብ ግማሹን ብቻ ነው የሚሸፍነው በማለት የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ እንዱታረምልኝ በማለት አመልካቷል። ተጠሪ ታህሳስ 22 ቀን 2008 ዓ/ም ታትሞ በወጣው አዱስ ዘመን ጋዜጣ ተጠርቶ ያልቀረበ በመሆኑ መልስ የመስጠት መብቱ እንዱታለፍ ይህ ሰበር ችልት ጥር 18 ቀን 2008 ዓ/ም በዋለው ችልት ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ከስር የክርክሩ አመጣጥና አመልካች ያቀረበው የሰበር አቤቱታ ከላይ የተገለፀው ሲሆን እኛም መዝገቡን መርምረናል። መዝገቡን እንደመረመርነው ተጠሪ ንብረትነቱ የአመልካች የሆነውን ባለሞተር ተሸከርካሪ ሲያሽከረክር አቶ ሚልኬሣ ደበላን ገጭቶ የሞት አደጋ ያደረሰበት መሆኑ በፍታብሓር መዝገብ ህዲር 9 ቀን 2006 ዓ/ም በተሰጠው ውሳኔ ተረጋግጧል። አመልካች በሟች ላይ የሞት አደጋ ያደረሰው ተሸከርካሪ ባለሀብት የተጠሪ አሰሪ በመሆኑ በሟች ላይ ለደረሰው ጉዲት በእሱ በኩል የተፈፀመ ድርጊት ወይም ጥፊት ባይኖርም በፍተብሓር ህግ ቁጥር 2081 (1) እና በፍተብሓር ህግ ቁጥር 2130 መሰረት በኃላፉነት ተጠያቂ ሆኗል። በልላ በኩል ተጠሪ የአመልካችን መኪና ሲያሽከረክር በፈፀመው ጥፊት የሆነ ቸልተኝነት በሟች ላይ የሞት አደጋ በማድረሱ ለጉዲቱ በፍተብሓር ህግ ቁጥር 2029 (1) እና በፍተብሓር ህግ ቁጥር 2035 መሰረት ኃላፉነት አለበት። በአጠቃላይ ሲታይ አመልካችና ተጠሪ ለጉዲቱ በአንድነትና በነጠላ በኃላፉነት የሚጠየቁ መሆኑን ከፍተብሓር ህግ ቁጥር 2155 ድንጋጌዎች ይዘት ለመረዲት ይቻላል።
በአንድ ሰው ላይ ለደረሰ ጉዲት ኃላፉነትን በሚጥለ የተለያዩ የህግ ድንጋጌዎች ምክንያት ከአንድ በላይ የሆኑ ሰዎች ለጉዲቱ በአንድነትና በነጠላ ኃላፉ በሚሆኑበት ጊዜ ኃላፉ ከሆኑት ሰዎች አንደ ብቻ ጥፊት የሰራ እንደሆነ በመጨረሻ የተወሰነውን ዕዲ ዕርሱ እራሱ ብቻ የመቻል ኃላፉነት ያለበት መሆኑን የፍተብሓር ህግ ቁጥር 2157 በግልጽ ይደነግጋል።
በያዝነው ጉዲይ በሟች ላይ ለደረሰው የሞት አደጋ አይነተኛው ምክንያት የተጠሪ ቸልተኝነት መሆኑ ተረጋግጦ ተጠሪ በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በወንጀል መዝገብ ህዲር 11 ቀን 2005 ዓ/ም በሰጠው የወንጀል ፍርድ ተረጋግጧል። ይህም አመልካች የባለሞተር ተሽከርካሪ ባለቤትና የተጠሪ አሰሪ በመሆኑ በሟች ሚልኬሣ ደበላ ላይ ለደረሰው የሞት አደጋ ከተጠሪ ጋር በአንድነትና በነጠላ ኃላፉ ነው ተብል በፍተብሓር የተወሰነበት ቢሆንም አደጋው የደረሰው በተጠሪ ጥፊት የሆነ ቸልተኛነት ምክንያት መሆኑ የተረጋገጠ በመሆኑ በጉዲት ምክንያት አመልካች የከፈለውን ወጭ ሙለ በሙለ የመሸፈን ህጋዊ ግዳታ ያለበት ተጠሪ መሆኑን ከፍትሐብሕር ህግ ቁጥር 2157 ድንጋጌ ይዘት መሰረታዊ ዓላማ ለመረዲት ይቻላል።
የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመዝገብ ጥር 29 ቀን 2007 ዓ/ም የሰጠው ውሳኔና የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ሀምላ 9 ቀን 2007 ዓ/ም የሰጠው ትዕዛዝ ተሻሽሎል።
ተጠሪ አመልካች ለሟች ሚልኬሳ ደበላ ቤተሰቦች የከፈለውን /አስራ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሰላሣ አራት ብር ) ሙለ በሙለ ለአመልካች የመክፈልና የመተካት ኃላፉነት አለበት በማለት በፍተብሓር ህግ ቁጥር 2157 እና በፍተብሓር ህግ ቁጥር 2161 ድጋጌዎች መሰረት ወስነናል።
አመልካች በዚህ ፍርድ ቤት የወጣውን ወጭ ለራሱ ይቻል መዝገቡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.