No summary available.
ሐምል 14 ቀን2007ዓ.ም ዳኞች:- አልማው ወላ ዓሉ መሐመድ ተኽሉት ይመሰል እንደሻው አዲነ ቀነዓ ቂጣታ አመልካች- 1.አቶ ዱንሳፊ ያዕቆብ - ከጠበቃ ታረቀኝ ተፈራ ጋር - ቀረቡ 2. ወ/ሮ መሰለች አባመላ - ቀረቡ 3. የአራዲ ክፍለ ከተማ ወረዲ 04 ዱዛይንና ግንባታ አስተዲደር ልማት ጽ/ቤት ነ/ፈጅ ሽመልስ ኃ/ጊዮርጊስ - ቀረቡ ተጠሪ:- ወ/ሮ አየለች በቀለ - ከጠበቃ ግርማ ዘመድኩን ጋር - ቀረቡ በዚህ መዝገብ እና በሆኑት መዛግብት የቀረቡት ክርክሮች በበታች ፍርድ ቤቶች አንድ ላይ የታዩና የሚያስነሱት የሕግ ጥያቄም ተመሳሳይ በመሆኑ ተጣምረው ተመርምረው የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
በዚህ መዝገብ የተያዘው ክርክር የተጀመረው የአሁኗ ተጠሪ በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በአሁኖቹ አመልካቾች ላይ ባቀረቡት ክስ ሲሆን የክሱም ይዘት ባጭሩ ከ3ኛ ተከሳሽ የንግድ ቤት ከ1967 ዓ/ም ጀምረው ተከራይተው እየሰሩበት ያለትን የንግድ ድርጅት ከመስከረም ወር 2000 ዓ/ም ጀምሮ ለአቶ ዱንሰፊ ያእቆብ በወር ብር 3500.00፣ለአሁኗ 2ኛ አመልካችም በወር በብር 800.00 ያከራዩ መሆኑን፣የአሁኑ 3ኛ አመልካች ደግሞ ከተጠሪ ጋር የነበረውን የኪራይ ውል አቋርጦ ለ1ኛ አመልካች ኪራዩን ማስተላለፈን፣ተጠሪ ለ1ኛ አመልካች ያከራዩት የንግድ ድርጅት እንደሆነና ይህም በሕጉ የተፈቀደ ከመሆኑም ንግድ ቤቱን ያከራዩት ባለባቸው የጤና ችግር ተንቀሳቅሰው ሉሰሩ ባለመቻለና በዚህ ንግድ ቤት በሚገኝ ብቻ የሚተዲደሩ መሆኑን ጠቅሰው 3ኛ አመልካች የፈጠረው ሁከት ተወግድ በቤቱ ላይ የተከራይነት መብት ተጠብቆላቸው መጠቀም እንዱቀጥለ ይወሰንላቸው ዘንድ ዲኝነት ጠይቀዋል። የአሁኑ 1ኛ አመልካች ለክሱ በሰጡት መልስም ተጠሪ በቤቱ ላይ የነበራቸው የኪራይ ውል የተቋረጠ በመሆኑ ክስ ለመመስረት የሚያስችላቸው መብትና ጥቅም የላላቸው መሆኑን በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያነት ከአስቀደሙ በኋላ በፍሬ ነገሩ ደግሞ ከተጠሪ የተከራዩትን ቤት ለሁለት ከፍለው በማከራየታቸው በመመሪያ ቁጥር 4/2004 ተግባራዊ ሲደረግም በቤቱ እየተጠቀሙ የነበረ በመሆኑ ተከራይነታቸው የተረጋገጠላቸው መሆኑን፣የአሁኗ 2ኛ አመልካች ሲሰሩበት የነበረው ክፍል ደግሞ ለተጠሪ እንዱሆን የተደረገ መሆኑንና ይህን ደብቀው ምንም ገቢ የለኝም በማለት የሚያቀርቡት ክርክር ተገቢነት የላለው መሆኑንና 3ኛ አመልካችም ያስተላለፈላቸው በመመሪያው አግባብ መሆኑን ጠቅሰው ክሱ ውድቅ ላሆን ይገባል ሲለ ተከራክረዋል፤፤ 2ኛ አመልካች በበኩላቸው ተጠሪ የቤት ቁጥር 073 የሆነውን በከፉል አከራይተዋቸው ከ1999 ዓ/ም ጀምሮ እየተገለገለበት ያለ መሆኑን፣3ኛ አመልካችም በወረደው ዱዛይንና ግንባታ ፅ/ቤት በኩል ቤቱን ለተጠሪ፣ለ1ኛ እና 2ኛ አመልካቾች ሉተላለፍ ይገባል በማለት የሰጠውን ውሳኔ ወደ ጎን በመተው ለ1ኛ አመልካች እንዱተላለፍ መወሰኑ ተገቢነት የላለው መሆኑን ጠቅሰው ተከራክረዋል፤፤
የአሁኑ 3ኛ አመልካች ለክሱ በሰጠው መልስም ተጠሪ ከአመልካች ጋር ውል የላላቸው በመሆኑ ክስ ለመመስረት መብትና ጥቅም የላላቸው መሆኑን፣ተጠሪ ሁከት እንዱወገድላቸው ያቀረቡት ሱቅ በክሱ ጊዜ በይዞታቸው ስር ያልነበረ በመሆኑ ሁከት ይወገድልኝ የሚል ክስ ማቅረብ እንደማይችለ፣ተጠሪ ቁጥሩ 073 የሆነው ቤትን ሸንሽነው ለሶስተኛ ወገን ያስተላለፈ በመሆኑ አንደኛውን የተሸነሸነውነ ተጠሪ እንዱሰሩበትና በልላው ላይ የአሁኑ 1ኛ አመልካች እንዱሰሩበት የተደረገው መመሪያውን መሰረት በአደረገ መልኩ መሆኑን፣ተጠሪ በመመሪያው በልዩ ሁኔታ ተጠቃሚ ሉሆኑ የሚችለ ስለመሆኑ ማስረጃ ያለማቅረባቸውንና አቅመ ደካማ ቢሆኑ እንኳን በመመሪያው መሰረት ራሳቸው የሚሰሩበትን ክፍል ብቻ እንዱፀድቅላቸው የሚያደርግ ስለመሆኑና በዚህም መሰረት አመልካች ተጠሪ አንድ ሽንሻኖ ላይ እንዱሰሩበት ተወስኖ የኪራይ ውል እንዱዋዋለ ያደረገ መሆኑን ጠቅሶ ተከራክሯል።
የስር ፍርድ ቤትም በ1ኛ እና 3ኛ አመልካቾች የቀረቡትን መቃወሚያዎችን ውድቅ በማድረግ የግራ ቀኙን ክርክርና የተጠሪን ምስክሮችን ከሰማ በኋላ ጉዲዩን መርምሮ ከሳሽ ለ1ኛ እና 2ኛ አመልካቾች ያከራዩት የንግድ መደብር ስለመሆኑ አልተረጋገጠም በማለት ያለፈው ሲሆን የኪራይ ውል ተጠቃሚነትን በተመለከተ ግን ተጠሪ አቅመ ደካማ፣የቤተሰብ አስተዲዲሪና ላላ ገቢ የላላቸው መሆኑ ተረጋግጦአል በሚል ድምዲሜ እና የ3ኛ አመልካች ተግባርም በመመሪያ ቁጥር 4/2004 አንቀፅ 6(2) ስር በልዩ ሁኔታ የተቀመጠውን የተጠሪን ተጠቃሚነት የሚፃረርና የሁከት ተግባር ነው በማለት ተጠሪ ቁጥሩ 073 የሆነውንና በአራዲ ክፍለ ከተማ ወረዲ 04 ክልል ውስጥ የሚገኘውን ቤት ተጠሪ በመለም ሆነ በከፉል እንዱለቁ የተደረገው ተግባር እንዱቆምና ለተጠሪ እንዱመለስላቸው በማለት ወስኗል። በዚህ ውሳኔ የአሁኑ 1ኛ እና 3ኛ አመልካቾች ቅር በመሰኘት ይግባኛቸውን ለየብቻቸው ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረቡ ሲሆን የአሁኗ 2ኛ አመልካች ግን መስቀለኛ ይግባኝ አቅርበው ፍርድ ቤቱም የራ ቀኙን ከአከራከረ በኋላ መዝገቦቹን በተናጠል መርምሮ የስር ፍርድ ቤትን ውሳኔ ሙለ በሙለ አጽንቶአል። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው፤፤ የ1ኛ እና 2ኛ አመልካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዘት ሲታይም ተጠሪ ከ3ኛ አመልካች የተከራዩትን የንግድ ቤት ሸንሽነው አከራይተው በመገኘታቸው በመመሪያ ቁጥር 4/2004 መሰረት አንድ ሽንሻኖ ክፍል እንዱቀርላቸው ተደርጎ በመስራት ላይ የሚገኙ ሁኖ እያለ የበታች ፍርድ ቤቶች ቁጥሩ 073 የሆነው ቤት ሙለ በሙለ ለተጠሪ እንዱመለስላቸው ተብል መወሰኑ ያላግባብ ነው የሚል ሲሆን 2ኛ አመልካች ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ደግሞ በመመሪያው መሰረት ተጠቃሚ መሆን ሲገባቸው ይኼው ታልፍ የተከራይነት መብቱ ለ1ኛ አመልካች ብቻ ተጠብቆ በልላኛው ክፍል ተጠሪ እንዱሰሩበት በአስተዲደሩ መወሰኑ ተገቢነት የላለው ነው የሚል ነው።
የጉዲዩ አመጣጥና የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን እኛም ጉዲዩ ሲቀርብ ከተያዙት ጭብጦች አንጻር ጉዲዩን እንደሚከተለው መርምረናል። ጉዲዩ ሲቀርብ የተያዙት ጭብጦች፡-
የመጀመሪያውን ጭብጥ በተመለከተ፡- ተጠሪ በአመልካቾች ላይ ክስ የመሰረቱት ከ1ኛ እና 2ኛ አመልካቾች ጋር ያለኝ ግንኙነት የንግድ መደብር ኪራይ ውል ከመሆኑም በላይ በመመሪያ ቁጥር 4/2004 ተጠቃሚነቴ ሉጠበቅልኝ ይገባል በማለት ነው።1ኛ እና 3ኛ አመልካች ደግሞ ተጠሪ ከ1ኛ እና 2ኛ አመልካቾች ጋር በቤት ቁጥር 073 ያላቸው ግንኙነት የንግድ መደብር ኪራይ ውል አለመሆኑንና በመመሪያው መሰረትም ልዩ ተጠቃሚነታቸው የተረጋገጠላቸው መሆኑን ገልፀው ተከራከረዋል።
ከዚህም መረዲት የሚቻለው የተጠሪ የዲኝነት ጥያቄ በቀጥታ ከመመሪያ ቁጥር 4/2004 አፈጻጻም ጋር የተያያዘ ቢሆንም 1ኛ እና 3ኛ አመልካቾች በመካከላቸውን ያለውን ግንኙነት የንግድ መደብር አይደለም በማለት የሚከራከሩ መሆኑን ነው። ተጠሪ ግንኙነቱ የንግድ መደብር ኪራይን መሰረት ያደረገ ነው የሚል ክርክር አቅርበው ይሄው ጭብጥ ተይዞ የተጠሪ የመመሪያ ቁጥር 4/2004 ተጠቃሚ መሆን ያለመሆን ጭምር እልባት ያገኘ መሆኑን የክርክሩ ይዘት ያስገነዝባል።
መመሪያውን መሰረት አድርጎ የሚነሳ የንግድ ቤት የተከራይነት መብት ጥያቄ ከከተማው አስተዲደር አስፈጻሚ አካላት የመቆጣጠር ስልጣን እና ተግባር ጋር እንዱሁም የከተማው አስተዲደር ከሚያስተዲድራቸው የመንግስት ቤቶች ጋር የተያያዘ እስከሆነ እና የከተማው አስተዲደር አካልም በተከሳሽነት የተሰየመ እስከሆነ ድረስ ደግሞ የዚህ ዓይነት ጉዲዮችን ተቀብል የማስተናገድ የስረ ነገር ስልጣን የከተማው ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ በአዋጅ ቁጥር 361/1995 በተሻሻለው የአዱስ አበባ ከተማ ቻርተር በአንቀጽ 41(1) (ለ) እና (ረ) ስር በግልጽ የተመለከተ ነው።
የተጠሪ የዲኝነት ጥያቄ በቀጥታ ከመመሪያ ቁጥር 4/2004 አፈጻጻም ጋር የተያያዘ ነው።
የፋዳራለ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተጠሪን የመመሪያ ቁጥር 4/2004 ተጠቃሚት ጥያቄን ከንግድ መደብር የዲኝነት ጥያቄ ጭምር በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መታየት እንደሚገባው ተገንዝቦ ጉዲዩን መመልከቱ ተገቢነት ያለው ነው። ስለሆነም የክሱ ዝርዝር ይዘት በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1140 እና 1149 ድንጋጌዎች አግባብ የሚታይ የሁከት ጉዲይ ሳይሆን ከመመሪያ ቁጥር 4/2004 አፈፃጸም ጋር የተያያዘና በዋንኝነትም የንግድ መደብር ኪራይ መኖር ያለመኖሩን ሁለ የሚያካትት ክርክር በመሆኑ በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጉዲዩ መታየቱ ከውጤት አንጻር ሲታይ የሚነቀፍ ሁኖ አልተገኘም።
ሁለተኛውን ጭብጥ በተመለከተ፡-ተጠሪ ከ3ኛ አመልካች የተከራዩትን የንግድ ቤት ከአከራዩ ፈቃድና እውቅና ውጪ ለ1ኛ አመልካች አከራይተው መገኘታቸው ተረጋግጦአል። አመልካች ለ1ኛ አመልካች አከራየሁ የሚለት የንግድ መደብሩን ነው ይበለ እንጂ ይህ ስለመሆኑ ማስረዲት አለመቻላቸውን የስር ፍርድ ቤት የውሳኔ ግልባጭ ያስረዲል። 2ኛ አመልካች የተጠሪ ልጅና ቤቱ ተሸንሽኖ ከተገኘው አንደ ክፍል በተጠሪ ንግድ ፈቃድ የሚሰሩና የተጠሪ ልጅ መሆናቸው ከስር ፍርድ ቤት ጀምሮ የተደረገው ክርክር፣በሰበር ሰሚ ችልት ግራ ቀኙ ያደረጉት ክርክር የሚያስረዲ ሲሆን 2ኛ አመልካች የተጠሪ ልጅ ያለመሆናቸውንና ይሰሩበት የነበረው የንግድ ፈቃድም የተጠሪ ያለመሆኑን በሚመለከት የቀረበ ክርክርና ማስረጃ የለም። እንዱሁም 2ኛ አመልካች በፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነበረው ክርክር መልስ ሰጪ የሆኑት የአሁኑ 1ኛ አመልካች ባስከፈቱት የይግባኝ መዝገብ ሲሆን በዚህ መዝገብ በሰጡት መልስም 1ኛ አመልካች በመልስ ሰጪነት ያስጠሩት በማይመለከታቸው ጉዲይ ስለመሆኑ ጠቅሰው ይግባኙ ውድቅ ላሆን ይገባል በማለት መልስ ከመስጠታቸው በተጨማሪ በመስቀለኛ ይግባኝ ደግሞ ቤቱ ለሶስት ተከፍል ራሳቸው የያዙት ክፍል ግን በራሳቸው ይዞታ እንዱቀር ይወሰንላቸው ዘንድ ዲኝነት መጠየቃቸውን የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ ከተሰጠው ውሳኔ ይዘት ተመልክተናል። በመሆኑም 2ኛ አመልካች የተጠሪ ልጅ ከመሆናቸውን በላይ በተጠሪ የንግድ ፈቃድ የሚሰሩ መሆናቸውንና እንዱሁም ከተጠሪ ጋር ያላቸው የተከራይነት ግንኙነት ስላለመሆኑ በግልጽ ያልተካደ ጉዲይ መሆኑን ከክርክር አቀራረብ ሂደት ተገንዝበናል።በልላ በኩል 1ኛ አመልካች ከተጠሪ ጋር ያላቸው ግንኙነት የተከራይ ተከራይነት መሆኑና የሚሰሩትም በራሳቸው የንግድ ፈቃድ መሆኑ አከራካሪ የሆነ አይደለም።3ኛ አመልካችም ተገቢው ግብረሃይል ተቋቁሞ ጉዲዩን አጣርቶ ባቀረበትና በመመሪያው መሰረት በተዘረጋው ስርዓት አግባብ በጸደቀው የአስተዲደር ውሳኔ መሰረት 1ኛ አመልካች የያዙት ክፍል በመመሪያው መሰረት ተላልፍላቸው ቀሪውን ክፍል በተመለከተ ግን ተጠሪ እንዱጠቀሙ ያደረገ መሆኑን ጠቅሶ ተከራክሯል። ተጠሪ በመመሪያው በተዘረጋው ስርዓት መስረት የተሰጠውን አስተዲደራዊ ውሳኔ በአስተዲደር አካለ አልተወሰነም ወይም በበላይ አካል የተሻረ ነው በማለት ክርክር ሳያቀርቡ አጥብቀው የሚከራከሩት አቅመ ደካማና ገቢ የላለኝ በመሆኑ 1ኛ አመልካች የያዙት ክፍል ጭምር ሉወሰድብኝ አይገባም በማለት ነው። በእርግጥ ተጠሪ አቅመ ደካማና ከአስተዲደሩ በተከራዩት ቤት አከራይተውና ሰርተው ከሚያገኙት ገቢ ላላ ገቢ የላላቸው መሆኑን ፍሬ ነገሩን የማጣራትና ማሰረጃን የመመዘን ስልጣን ያላቸው የበታች ፍርድ ቤቶች ያረጋገጡት ጉዲይ ሲሆን ይህ ችልት በኢ.ፋ.ዱ.ሪፐብላክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 80(3) እና አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀፅ 10 ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ እንዲለ የሚቀበለው ነጥብ ነው። በመሆኑም ተጠሪ አቅመ ደካማና ገቢ የላላቸው መሆኑ በሚገባ የተረጋገጠ በመሆኑ የምንቀበለው ሲሆን ይህ ነጥብ ተይዞ በሕግ ጥያቄነት ላታይ የሚገባው ግን አከረካሪው ቤት ለተጠሪ ሉመለስላቸው የሚገባው ሙለ በሙለ ነው ወይስ በከፉል ነው የሚለው ሁኖ አግኝተናል።
ተጠሪ አድራጎታቸው በመመሪያው አግባብ በልዩ ሁኔታ ተጠቃሚ ሉያደርገኝ ይገባል በማለት የሚያቀርቡት ክርክር ምንም ገቢ የላለኝ ስለመሆኑ ተረጋግጧል የሚል ምክንያት ነው።ይሁን እንጂ በተጠቃሹ የመመሪያው ድንጋጌ ከተመለከተው ዝርዝር የልዩ ሁኔታ ተጠቃሚ ከሚያደርጉ ምክንያቶች አንደ የሆነው ምንም ገቢ የላለው መሆን ብቻውን ተቀባይነት የለውም፣ምንም ገቢ የላለው መሆን ብቻ ሳይሆን ላልች ሁኔታዎችም ተሟልተው መገኘት አለባቸው።በዚሁ ድንጋጌ አቅመ ደካማ፣አዛውንት፣ወይም ወላጅ ያጡ ሕጻናት፣የኤች አይ፣ቪ ህመምተኞችና የአልጋ ቁራኞች የሚለት ሁኔታዎች ተዘርዝረው ላልች የገቢ ምንጮች እንደላላቸው ከሚመለከተው ሕጋዊ ተቋም ማስረጃ ካቀረቡ" ከሚለው ዓረፍተ ነገር ጋር “ከሆኑና” በሚለው ቃል ጭምር መያያዛቸው ገቢ ያለመኖር ብቻውን የልዩ ተጠቃሚነት መብትን የማያስገኝ መሆኑን የሚያሳይ ሁኖ አግኝተናል።በመሆኑም ምንም ገቢ ካለመኖር በተጨማሪ አቅመ ደካማ፣አዛውንት፣ወይም ወላጅ ያጡ ሕጻናት፣የኤች አይ፣ቪ ህመምተኞችና የአልጋ ቁራኞች ከሚለት ሁኔታዎች አንደ ተሟልቶ መገኘት አለበት።ስለሆነም ምንም ገቢ ያለመኖር ከላልች ሁኔታዎች ጋር ድርብ ማሟያ ምክንያት እንጂ ብቻውን መገኘቱ በቂ ያለመሆኑን የድንጋጌው ይዘት የሚያሳይ ሁኖ አግኝተናል።ምንም ገቢ ያለመኖር ብቻውን በቂ ነው ተብል እንዱወሰድ ማድረግም መመሪያው የወጣላትን መሰረታዊ አላማ ያሳካል ተብል የማይታሰብ መሆኑን ተገንዝበናል።የመመሪያው መሰረታዊ አላማ በመንግሰት ቤቶች ላይ በተከራዮች የተፈጠረውን ችግር መቅረፍና የመላውን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ መሆኑን የመመሪያው መግቢያ ያስረዲል። ገቢ የላለውና ከላይ የተመለከቱትን የመመሪያውን መስፈርቶችን የሚያሟላ ተከራይ የመንግስትን ቤት ሸንሽኖ ማከራየቱ ከተረጋገጠ ደግሞ አፈጻጸሙ ከኑሮው መተዲደሪያ ላሆን የሚችል ክፍል ቀርቶ ላላው የተሸነሸነ ክፍል ከተከራዩ ለተከራዩት ሰዎች ላሆን እንደሚገባ የመመሪያው አንቀፅ 6(1) እና (2) ድንጋጌዎች ያሳያለ። ስለሆነም ተጠሪ ገቢ የለኝም በማለታቸው ራሳቸው ያሰሩበት የነበረው ክፍል እንዱቀርላቸው ተደርጎ ላላው ክፍል ለ1ኛ አመልካች እንዱተላለፍ መደረጉ የመመሪያውን ትክክለኛ አፈፃጸም የሚያስገነዝብ እንጂ ሕገ ወጥ ተግባር አይደለም። ስለሆነም የበታች ፍርድ ቤቶች ጉዲዩን ከዚህ አንጻር መመልከት ሲገባቸው ከተጠሪ ገቢ ያለመኖር ብቻ በመመልከት የሰጡት ውሳኔ የመመሪያውን ይዘትና መንፈስ እንዱሁም መሰረታዊ አላማ ያላገናዘበ ነው።በእነዚህ ሁለ ምክንያቶች በጉዲዩ ላይ የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ስላልተገኘ የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቶአል።
በፋዳራለ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ.ቁ. 196499 በ23/11/05 ዓ/ም ተሰጥቶ በፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ በ24/10/2006፣በመ/ በ24/10/2006 ዓ/ም የጸናው ውሳኔ በፍ.ስ.ስ.ሕ.ቁ.348(1) መሰረት ተሻሽሎል።
1ኛ አመልካች አቶ ዱንሰፊ ያዕቆብ ከተጠሪ የተከራዩትን ክፍል ሉለቁ አይገባም ብለናል።
2ኛ አመልካች ወ/ሮ መሰለች አባመላ የያዙት ክፍል ለተጠሪ እንዱሆን የተወሰነ በመሆኑ ተጠሪ በዚሁ ክፍል ተጠቃሚነታቸው ሉቀጥል ይገባል ብለናል።
4.. የሰበር ክርክሩ ያስከተለውን ወጪና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ።
No topics extracted.