አንድ የመሰረታዊ ማህበር አባል ሲሞት ዔጣው ወይም ጥቅሙ በማህበሩ መዝገብ ውስጥ በወራሽነት ለሰየመው ወይም ሟቹ ወራሽ ያልሰየመ ከሆነ በሕግ ለመውረስ ለሚችል ወራሹ የሚተላለፍ ሲሆን ይህም የሚሆነው እነ ወ/ሮ እላኒ ወ/አማኑኤል እና እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ ግንቦት28 ቀን 2010 ዓ.ም 483www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. LII የማህበሩ አባል ከሆነ ወይም ለመሆን ፈቃደኝነቱን ሲገልፅ ሲሆን ወራሹ የማህበሩ አባል ካልሆነ ወይም አባል ለመሆን የማይፈልግ ወይም የማይፈቀድለት ከሆነ የሟቹ የዔጣው ዋጋ እና ጥቅም የሚከፈለው ስለመሆኑ የኅብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁ.147/1991 አንቀጽ 19፣ 32 ብዙነህ 83. የሰውን ምስል ያለባለቤቱ ፈቃድ ለማስታወቂያ ሥራ በቴላቭዥን በማስተዋወቅ ጥቅም ላይ ያዋለ አካል ምስለን ከባለቤቱ ፍቃድ ውጪ በመጠቀም ለሰራው ማስታወቂያ ተገቢውን ካሳ የመክፈል ኃላፉነት ያለበት ስለመሆኑ የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 14፣የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 27፣28፣ 29
No summary available.
ህዲር 14 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ፈይሳ ወርቁ ጳውልስ ኦርሺሶ አመልካች፡- ዲሽን ባንክ- ነ/ፈጅ ዐሥራት አድማሱ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- ድሪና አቫኪያን-የቀረበ የለም።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዲይ የግለሰብን ፍቶ በቴላቭዥን ከማሳየት ጋር ተያይዞ የተነሳውን የጉዲት ካሳን የሚመለከት ነው። ተጠሪ በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ አመልካች የከሳሽን እውቅናና ፈቃድ ሳያገኝ የተጠሪን ፍቶ በ2006 ዓ/ም ከሚያዚያ ወር ጀምሮ በሰኔ እና በሐምል ወራት በነበረው የብራዚለ ዓለም ዋንጫ የእግር ኳስ ጨዋታዎች የሚተላለፍበት ጊዜ ተጠሪ ከእነባለቤታቸው የአመልካችን ባንክ አገልግልት ሲጠቀሙና ተጠቅመው ሲወጡ የሚያሳይ ማስታወቂያ በማሰራት በቀን ከሁለት እስከ ሶስት ጊዜ በኢትዮጵያ ቴላቭዥን እንዱተላለፍ ማድረጉን ገልፀውና ተመጣጣኝ ካሳ ሉከፈላቸው የሚገባው መሆኑን ጠቅሰው ብር 400,000.00(አራት መቶ ሺህ) እንዱከፈላቸው ይወሰን ዘንድ ዲኝነት ጠይቀዋል። የአሁኑ አመልካች ለክሱ በሰጠው መልስም አድራጎቱ ሕግን የጣሰ ያለመሆኑን፣ አመልካች በማስታወቂያው የተጠቀመው የተጠሪን ፍቶ ወይም ምስል ሳይሆን አጠቃላይ የባንኩን የሥራ እንቅስቃሴ መሆኑን፣ በማስታወቂያው ላይ የነበረው ቪዱዮም ከአንድ ደቀቂ የበለጠ እርዝማኔ የላለውና ለአንድ ሰንከድ ብቻ የሚታይ መሆኑን፣ አመልካች ሆን ብልና አላማ አድርጎ የተጠሪን ምስል ያለመቅረፁንና የኢትዮጵያ ቴላቭዥንም የግለሰቦችን ነፃነት የሚዲፈሩ ድርጊቶችን የማያስተላልፍ መሆኑን፣ የተጠሪ ምስል በመታየቱም አመልካች ያገኘው ጥቅም ያለመኖሩንና ተጠሪም ይህንኑ የማስረዲት ግዳታ ያለባቸው መሆኑን፣ ተጠሪ ለአመልካች በሰጡት ማስጠንቀቂያ ከገለፁት ገንዘብ ውጪ በክሳቸው ላይ መጠየቃቸውም ክሳቸው ታዓማኒነት የላለው መሆኑን የሚያሳይ መሆኑን፣ በህጉ ያላቸው መፍትሄም ድርጊቱን ማስቆም እንጂ ካሳ መጠየቅ ያለመሆኑን ዘርዝሮ ክሱ ውድቅ ላሆን ይገባል ሲል ተከራክሯል። የስር ፍርድ ቤትም የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ ከሰማ በኋላ ጉዲዩን መርምሮ አመልካች ቀረፃው የባንኩን እንቅስቃሴwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
እንጂ ተጠሪን ትኩረት ያላደረገ መሆኑን ና ቪዱዮውም የታየው ለአጭር ደቂቃ ብቻ ስለመሆኑ በማስረጃዎቹ አስረድቷል በሚል ድምዲሜ የተጠሪን ክስ ውድቅ ያደረገው ሲሆን በዚህ ውሳኔ የአሁኗ ተጠሪ ቅር በመሰኘት ይግባኛቸውን ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርበው ግን ፍርድ ቤቱ ግራ ቀኙን ከአከራከረ በኋላ ጉዲዩን መርምሮ ተጠሪ የውጭ አገር ዜጋ መሆናቸውን አመልካች በመጠቀም የውጭ ሀገር ባንኮች የክፍያ ካርድችን ሀገር ውስጥ ላለ ወይም ለሚመጡ ደንቦች ካርድችን በመጠቀም ምቾትን የጠበቀ አገልግልት እየሰጠ መሆኑን በመግለጽ ተጠሪን ከእነባለቤታቸው ተጠቅሞ ማስታወቂያ እያስነገረ መሆኑ ማስታወቂያው ተጠሪን ዑላማ ያደረገ ልባል የሚችል አይደለም ወደሚለው ድምዲሜ ደርሶ አመልካች የተጠሪን ምስል ከፍቃዲቸው ውጪ በመጠቀም ለሰራው ማስታወቂያ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 29(2) ድንጋጌ አግባብ ካሳ የመክፈል ኃላፉነት አለበት በማለት የካሳ መጠኑንም ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) ላሆን ይገባል ሲል ወስኗል።
በዚህ ውሳኔ የአሁኑ አመልካች ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለፋዳራለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ቢያቀርብም ይግባኙ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 337 መሰረት ተሰርዞበታል። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው። የአመልካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዘትም ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት በጉዲዩ ላይ ከቀረበው ክርክር ይዘትና በማስረጃ ከተረጋገጠው ፍሬ ነገር ውጪ በመሄድ አመልካችን ለክሱ ኃላፉ ማድረጉ የክርክር አመራርና የማስረጃ ምዘና ስርዓትን ያልተከተለና የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 29(1)(2) ድንጋጌዎችን ይዘት ያላገናዘበ ነው በማለት መከራከሩን የሚያሳይ ነው። የሰበር አቤቱታው ተመርምሮም ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የተሰጠው የካሳ ጉዲይ ውሳኔ አግባብነት ስለጉዲዩ አግባብነት ካለው ከፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 29(1)(2) ድንጋጌዎች ትክክለኛ አፈፃጸም አንጸር ለማየት ይቻል ዘንድ በሚል ጉዲዩ ለዚህ ችልት የቀረበ ሲሆን ተጠሪ በመቅረባቸውም ግራ ቀኙ በፅሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።
የክርክሩ አመጣጥ አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለፀ ሲሆን ይህ ችልትም የግራ ቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብት ካላቸው ድንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት መሆን ያለመሆኑን እንደሚከተለው መርምሯል።
ከፍ ሲል እንደተመለከትነው ተጠሪ የተጠሪን ምስል ለማስታወቂያ ስራ የተጠቀመበት ስለመሆኑና ይህንንም ሲያደርግ ከተጠሪ ተገቢውን ፈቃድ ያላገኘ መሆኑwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
እንዱሁም ተጠሪ የውጭ አገር ዜጋ መሆናቸውን አመልካች በመጠቀም የውጭ ሀገር ባንኮች የክፍያ ካርድችን ሀገር ውስጥ ላለ ወይም ለሚመጡ ደንቦች ካርድችን በመጠቀም ምቾትን የጠበቀ አገልግልት እየሰጠ መሆኑን በመግለጽ ተጠሪን ከእነባለቤታቸው ተጠቅሞ ማስታወቂያ እያስነገረ መሆኑ ማስታወቂያው ተጠሪን ዑላማ ያደረገ ልባል የሚችል ስላለመሆኑ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት በጉዲዩ ላይ ከቀረቡት ማስረጃዎች መገንዘቡን ጠቅሶ የስር ፍርድ ቤት በዚህ ረገድ የደረሰውን ድምዲሜ የሻረው መሆኑን፣ ጉዲዩን በይግባኝ የተመለከተው ፍርድ ቤት በዚህ ረገድ የደረሰበትን ድምዲሜም ፍሬ ነገርን የማጣራትና የመመዘን ስልጣን ያለው የፋዳራለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚው ችልትም ሙለ በሙለ የተቀበለው መሆኑን ከክርክሩ ሂደት ተገንዝበናል። በመሆኑም ይህ ችልት በኢ.ፋ.ዱ.ሪፐብላክ ሕገ መንግስት አንቀፅ 80(3(ሀ)) እና አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 10 ድንጋጌዎች አግባብ ፍሬ ነገርን የማጣራትና ማስረጃን የመመዘን ስልጣን የላለው በመሆኑ ሁለቱም ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች ፍሬ ነገሩን በማጣራትና ማስረጃን በመመዘን የደረሱበትን ድምዲሜ የማይቀበልበትን አግባብ ስላላገኘ አመልካች ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች የደረሱበት ድምዲሜ በጉዲዩ ላይ የቀረቡትን ማስረጃዎችን መሰረት ያላደረገ ነው በማለት ያቀረበውን ቅሬታ አልፈነዋል።
ወደ ህጉ ስንመጣ የፍትሃ ብሓር ሕጉ የሰው መብቶች በሚል ከአንቀፅ 8 እስከ 10 ድረስ ባለት ድንጋጌዎች ጠቅላላ መርሆዎችን ያስቀመጠ ሲሆን እነዚህ መርሆዎች ደግሞ ተጠቃሹ ሕግ ከቁጥር 11 እስከ 30 ድረስ በደነገጋቸው ድንጋጌዎች ተፈፃሚ የሚሆኑ ናቸው፡፤ ከአንቀፅ 11 እስከ 30 ድረስ ባለት ድንጋጌዎች ስር ከተካተቱት የሰው መብቶች መካከል ደግሞ ከሰው አካል ደህንነት እና ከሰው ነፃነት ጋር የተያያዙ ተጠቃሽ መሆናቸውን ድንጋጌዎቹ ያሳያለ። በዚህም መሰረት በፍ/ሕ/ቁጥር 11፣ 13፣ ከ27 እስከ 30 ድረስ ያለት ድንጋጌዎች ከሰው ነፃነት ጋር የተያያዙ መብቶችን የሚጠብቁ ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ የሰው ስእል/ምስል/ በተመለከተ ጥበቃ የሚያደርገው ቁጥር 27 ተጠቃሽ ነው። ይህ ድንጋጌ ባለፍቶግራፈ/ባለምስለ/ ካልፈቀደ በቀር የማንም ሰው ፍቶግራፍ/ምስል/ በሕዝብ አደባባይ ሉለጠፍም ሆነ ሉባዛ ወይም ሉሸጥ እንደማይችል ይደነግጋል። የሰው ምስል/ፍቶ/ ከማባዛት ጋር ተያይዞ በልዩ ሁኔታ የተቀመጡት ነጥቦች በቁጥር 28 ስር የተዘረዘሩት ሲሆኑ እነዚህም የባለስእለ/ምስለ ሰው ታዋቂነት፣ ህዝባዊ ስራ ጋር መያያዝ፣ በፍርድ ወይም በፖሉስ መስሪያ ቤቶች ጋር የተያያዙ ምክንያቶች ጉዲዩን አስፈላጊ ማድረጋቸው፣www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ወይም ለኪነ ጥበብ፣ ለስልጣኔ አስተዲደግ ወይም ለትምህርት መስጫ ጥቅም ወይም በሕዝብ ስብሰባ ላይ ከተፈፀመ ስርዓት ጋር ግንኙነት ባለው ምክንያት መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው። በዚህ ድንጋጌ በተጠቀሱት ሁኔታዎች የሰው ፍቶ/ምስል/ ማባዛት የተፈቀደ ሲሆን በህዝብ አደባባይ መለጠፍ ወይም ማሳየት ወይም መሸጥ ግን ያለ ባለቤቱ ፍቃድና እውቅና የማይቻል መሆኑን በሕጉ በግልጽ ተመልክቷል። የፍ/ሕ/ቁጥር 29 ደግሞ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 28 ስር ከተመለከቱት ልዩ ሁኔታዎች ውጪ ከባለፍቶው ወይም ምስለ ፍቃድ ውጪ ምስለን/ፍቶውን ማሳየት/exihibition/ ወይም መሸጥ ክልክል መሆኑንና ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑን በሚያስገነዝብ መልኩ ደንግጓል። በዚህ ድንጋጌ ስር መብቱ የተጣሰበት ሰው የሚኖረው መፍትሄም ተቀምጧል። በዚህም መሰረት መብቱ የተጣሰበት ሰው ምስለ /ፍቶው በአደባባይ እንዲይለጠፍ ወይም እንዲይታይ ወይም እንዲይሸጥ የሚያደርግ ዲኝነት እንዱሰጥለት መጠየቅ ወይም ካሳ መጠየቅ የሚችል መሆኑን በንዐስ ቁጥር ሁለት እና ንኡስ ቁጥር ሶስት ስር በግልጽ አስቀምጦ ይታያል። በአጠቃላይ በፍትሃብሓር ሕጉ በዚህ ረገድ የተቀመጡ ድንጋጌዎች በኢ.ፋ.ዱ.ሪፐብላክ ሕገ መንግስት አንቀፅ 14 እንዱሁም አገሪቱ በተቀበለቻቸው አለም አቀፍ ስምምነቶች ጥበቃ የተደረገውን የሰዎች የአካል ደህንነትና የነጻነት መብቶችን የሚደግፈ በመሆኑ ተግባራዊ ሲደረጉም የድንጋጌዎችን ይዘትና መንፈስ፣ ሉያሳኩ ያሰቡትን መሰረታዊ ዓላማ ግምት ውስጥ ማስገባት ተገቢነት ይኖረዋል።
ይህንኑ ይዘን ወደ ተያዘው ጉዲይ ስንመጣም አመልካች የተጠሪን ምስል በቴላቭዥን ለማስተዋወቅ ያለተጠሪ ፈቃድ መጠቀሙ የተረጋገጠ ጉዲይ ነው። እንዱህ ከሆነ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 27 ድንጋጌ ስር ባለፍቶግራፈ ወይም ባለስዔለ ካልፈቀደ በቀር የማንም ሰው ፍቶግራፍ ወይም ስዔል በሕዝብ አደባባይ ሉለጠፍም ሆነ ሉባዛ ወይም ሉሸጥ እንደማይቻል የተመለከተ በመሆኑና በፍ/ሕ/ቁጥር 28 ስር የተመለከተው ልዩ ሁኔታ ስለመኖሩም አመልካች ጠቅሶ ያቀረበው ክርክርና ማስረጃ የላለ በመሆኑ የተጠሪ ምስል ጥቅም ላይ ለዋለበት የማስታወቂያ ስራ አመልካች ካሳ የማይከፍልበት ህጋዊ ምክንያት የለም።
ላላው በዚህ ሰበር አከራካሪ የሆነው ጉዲይ የከሳ መጠኑ ሲሆን ካሳው የሚከፈልበትን አግባብ በተመለከተም ለጉዲዩ ቀጥተኛ ተፈፃሚነት ያለው የሕጉ ክፍል በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 29 (2) ድንጋጌ ስር አስፍሯል። በዚህ ድንጋጌ መሰረት በርትዔ አስፈላጊ ሁኖ ሲታይ ስዔለንwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በአደባባይ በመለጠፍ፤ በማሳየትና በመሸጥ የተጠቀመው ሰው በዚሁ ምክንያት ያገኘው ሀብት ተመዛዛኝ በሚሆንበት መጠን ዳኞች ካሳ እንዱከፍል ሉወስኑበት እንደሚችለ ተደንግጓል። ከዚህ አንጻር ጉዲዩን ስንመለከተው ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት አመልካች የካሳውን መጠን ተገቢነት የለውም በማለት በመከራከሩና ተጠሪዎችም በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2141 በተመለከተው አግባብ ትክክለኛውን የካሳ መጠን በማስረጃ ያለማስረዲታቸውን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 29(2) በተሰጠው ስልጣን መሰረት የካሳውን መጠን ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) እንዱሆን የወሰነ ሲሆን ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የካሳ መጠኑን የተጠሪ ምስል በማስታወቂያው ከተገለጸው ከአመልካች ተግባር ጋር የሚኖረውና ሉያስገኝ ከሚችለው ጥቅም አንፃር፤ከነባራዊው ሁኔታ በመነሳት በመመርመር በተጠሪ የተጠየቀውን የካሳ መጠን የበዛ ሁኖ ማግኘቱን ጠቅሶ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) የካሳ መጠን ላሆን እንደሚገባ ወስኗል። ይህ የበታች ፍርድ ቤቶች የካሳ ውሳኔ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 29(2) ስር የተመለከተውን ድንጋጌ ይዘትና መንፈስ መሰረት ያደረገ ነው ከሚባል በስተቀር የሚነቀፍበት አግባብ የለም። ሲጠቃለልም ካሳን አስመልክቶ በጉዲዩ ላይ የተሰጠው ውሳኔ ለጉዲዩ ቀጥተኛ ተፈፃሚነት ያላቸውን የጉዲት ካሳ ድንጋጌዎችን ያላገናዘበና መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ነው ለማለት ስላልተቻለ ተከታዩን ወስነናል።
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ በ16/04/2010 ዓ.ም ተሰጥቶ በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 153194 በ28/06/2010 በትዕዛዝ የጸናው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348(1) መሰረት ፀንቷል።
አመልካች ለክሱ ኃላፉ ተብል በርትዔ ብር 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) ለተጠሪ እንዱከፍል በተሰጠው ውሳኔ የተፈፀመ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የለም ብለናል።
በዚህ ችልት ለተደረገው ክርክር ወጪና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
No topics extracted.