በአንድ የወንጀል ክስ ማመልከቻ ላይ ተጠቅሶ የቀረበ ድንጋጌና የክሱ ፍሬነገር ዝርዝር ላይ በስህተት የተጠቀሰ ወይም ሳይጠቀስ የታለፈ መሰረታዊ ነገር መኖሩ ሳይረጋገጥ ከወዱሁ አንቀጽ ካልተለወጠ በሚል ምክንያት ክስ እንዱሻሻል ትእዛዝ መስጠትና ይህ ካልተፈጸመ በሚል የክሱን መዝገብ መዝጋቱ ክስ እንዱሻሻል የሚደረግብትን ህጋዊ የፋዳራል ጠ/አቃቤ ህግ እና **ተጠሪ፡-** ነቢላ አህመድ www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XLIX ያላገናዘበ ስለመሆኑ አንድ ተከሳሽ ላይ የቀረበ ክስ ሁለት ሆኖ 1ኛዉ ክስ ቀደም ሲል ፍርድ ቤት በሰጠው ትእዛዝ መሰረት ተሻሽል ባለመቅረቡ የሚዘጋ ቢሆን ሁለተኛዉ ክስ ላይ ያለምንም ህጋዊ ምክንያት ዉሳኔ ሳይሰጥ ማለፍ ሥነ-ሥርዓታዊ ስላለመሆኑ በወ/መ/ስ/ስ/ህግ ቁ/112፣113/2/፣119
No summary available.
የሰ.መ.
ሕዲር 28 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነዉ በዔዉቀት በላይ እንዲሻዉ አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች:- የፋዳራል ጠቅላይ ዓቃቤሕግ ተጠሪ፡- ምንተስኖት ድሩ **
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
ጉዲዩ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት ለፖሉስ የተሰጠን የእምነት ቃል የሚመለከት ነው። የአሁን አመልካች ተጠሪ የወንጀል ሕጉን አንቀጽ 665/1 ድንጋጌን በመተላለፍ የስርቆት ወንጀል ፈጽሟል በማለት ያቀረበውን ክስ የተመለከተው የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተጠሪ ድርጊቱን አልፈጸምኩም ብል ክድ በመከራከሩ የዓቃቤሕግን ማስረጃዎች ከሰማ በኋላ በዓቃቤሕግ በኩል የቀረቡት ምስክሮች የግል ተበዲይ እና የደረጃ ምስክሮች ሲሆኑ የግል ተበዲይ ተከሳሽን አላውቀውም ድርጊቱን ሲፈጽም አላየሁም ያለ ሲሆን ላልቹ ሁለት ምስክሮች የፖሉስ ጣቢያው ባልደረቦች ሆነው ተከሳሽ ለፖሉስ በነጻ ፈቃደ ቃለን ሰጥቷል በማለት የመሰከሩ ቢሆንም ምስክሮቹ የሰጡት ቃል በልላ ገለልተኛ አካል የተሰጠ ቃል ስላልሆነ እና በልላ ማስረጃ ያልተደገፈ በመሆኑ ፍ/ቤቱ ምስክርነታቸውን አልተቀበለውም በማለት በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 141 መሰረት ተጠሪን በነጻ በማሰናበት ብይን ስጥቷል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
አመልካች በዚህ ብይን ቅር በመሰኘት ለፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የይግባኝ አቤቱታ አቅርቧል። ይግባኙ የቀረበለት ፍ/ቤት ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ ዓቃቤሕግ ክሱን ለማስረዲት ያቀረበው 1ኛ ምስክር ተጠሪ ድርጊቱን ሲፈጽም አላየሁም በማለት የመሰከረ ሲሆን ላልቹ ምስክሮች ተጠሪ ለፖሉስ የሰጠውን ቃል ይዘት ለማስረዲት ከመቅረባቸው በቀር ድርጊቱ ሲፈጸም ቀጥተኛ ወይም ቀጥተኛ ባልሆነ መልኩ ያዩ አይደለም፤ምስክሮቹ ድርጊቱን መፈጸሙን አምኖ ለፖሉስ ቃል ሲሰጥ መግለጻቸው ብቻ ለፖሉስ የተሰጠው ቃል በልላ አግባብነት ባለው ማስረጀ ተደግፎል ማለት አይቻልም፤ለፖሉስ የተሰጠ የተከሳሽነት ቃል ብቻውን በልላ አግባብ በሆነ ማስረጃ ባልተደገፈበት ሁኔታ የወንጀል ድርጊት መፈጸሙን ለማሳየት በቂ አይደለም በማለት የስር ፍ/ቤት የሰጠውን ብይን በማጽናት ወስኗል። የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህን ውሳኔ በመቃወም ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዘትም፡- ተጠሪ ድርጊቱን አልፈጸምኩም ብል ክድ የተከራከረ በመሆኑ አመልካች ምስክሮችን እና ተጠሪው በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት የተሰጠውን ቃል አቅርቦ አሰምቷል፤የአመልካች ምስክሮች ተጠሪው በነጻ ፈቃደ ወንጀለን እንደፈጸመ በዝርዝር ቃለን የሰጠ እና ወንጀለ የተፈጸመበትን ቦታ መርቶ ያሳየ መሆኑን በመግለጽ በመሰከሩበት ሁኔታ የስር ፍ/ቤት ተጠሪ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት የሰጠውን ቃል የሚደግፍ ማስረጃ ዓቃቤ ሕግ አላቀረበም በማለት ተጠሪን በነጻ በማሰናበት የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ሥሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ዓቃቤ ሕግ ባቀረባቸወ ምስክሮች ተጠሪ ወንጀለን መፈጸሙን ለመርማሪ ፖሉስ ቃለን በፈቃደ ሲሰጥ በደረጃ ማስረጃነት የነበሩ ፖሉሶች ቀርበው ከማስረዲታቸውም በላይ ወንጀለን እንዳት እንደፈጸመ መርቶ ሲያሳይ የነበሩ መሆናቸውንም ጭምር አስረድተው ባለበት ሁኔታ ዓቃቤ ሕግ ገለልተኛ በሆነ ሁኔታ አላስረዲም ተብል በነጻ የመሰናበቱን አግባብነት ከመሰረታዊ የማስረጃ ምዘና መርሆ አንጻር ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ በዚህ ችልት እንዱታይ ተደርጓል። ለተጠሪ ጥሪ ተደርጎም ግራቀኙ በጽሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የተጠሪ መልስ ይዘት በአጭሩ፡- የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች የፖሉስ ባልደረቦች ሲሆኑ ድብደባ የፈጸሙብኝ በመሆኑ በድብዲባ ለፖሉስ የሰጠሁት ቃል ማስረጃ ላሆንብኝ አይገባም፤ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት ቃል ከመስጠቴ በፉት መብት እና ግዳታዬ የተነገረኝ ስለመሆኑ ከፖሉሶች በስተቀር በልላ ደጋፉ ማስረጃ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ አመልካች ክሱን አስረድቷል ልባል ስለማይችል የስር ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሳኔ ሉጸና ይገባል የሚል ነው።
አመልካች በሰጠው የመልስ መልስ ተጠሪ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት ቃለን ለፖሉስ ከመስጠቱ በፉት የሚሰጠው ቃል በፍ/ቤት በማስረጃነት እንደሚቀርብበት የተገለጸለት እና ይህንኑ ተገንዝቦ ቃለን የሰጠ ለመሆኑ በፊርማው አረጋግጧል፤ተጠሪ ለፖሉስ የሰጠሁት ቃል በተጽእኖ የተገኘ ነው በማለት የሚከራከር ቢሆንም በተጽእኖ ቃለን የሰጠ ለመሆኑ የሚያስረደለት ምስክሮች አስቀርቦ ባላሰማበት ሁኔታ በደፈናው በፖሉሶች የደረጃ ምስክርነት የተሰጠ ነው ልባል አይችልም፤ምስክር የሆኑት የፖሉስ አባላትም በጣቢያው በተለያየ የስራ መደብ ተመድበው የሚሰሩ እንጂ መርማሪ ፖሉሶች ባልሆኑበት ሁኔታ ገለልተኛ አይደለም የሚል ግምት መወሰደ ተገቢ አይደለም በማለት የመልስ መልስ ሰጥቷል።
የጉዲዩ አመጣጥ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው። እኛም በሰበር አጣሪው ችልት ሉጣራ ይገባል ተብል የተያዘውን ነጥብ ከግራቀኙ ክርክር፤ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዘብ እንደሚከተለው መርምረነዋል።
በመሰረቱ መርማሪ ፖሉስ የተሰራውን ወንጀል በሚያውቅበት ወይም በጥርጣሬ በሚረዲበት ጊዜ ሁለ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕጉ ላይ ስለፖሉስ ምርመራ በተደነገጉት ድንጋጌዎች አግባብ የምርመራ ተግባሩን እንደሚፈጽም ከወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 22 እና 23 ድንጋጌዎች ይዘት መገንዘብ ይቻላል። ወንጀል ፈጽሟል ተብል ተጠርጥሮ የተያዘ ሰው ማንነቱ እና አድራሻው ከተረጋገጠ በኋላ የተጠረጠረበትን ወንጀል በሚመለከት ቃል ለመስጠት ነጻ እንደሆነ እና ፈቅድ የሚሰጠው ማንኛውም ቃል በማስረጃነት የሚቀርብ መሆኑ ጠያቂው ፖሉስ ለተጠያቂው ሉነግረው እንደሚገባ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 ይደነግጋል። መርማሪው ፖሉስ በዚሁ ድንጋጌ መሰረት ከተጠሪጣሪው የሚቀበለውwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ቃልም ወንጀል ፈጽሟል ተብል የተጠረጠረውን ሰው ለመመርመር ዓላማ የሚውል መሆኑን ከድንጋጌው ይዘት መገንዘብ ይቻላል።
ወንጀል መፈጸሙን በማወቅ ወይም በመጠርጠር ምርመራ የተጀመረ እንደሆነ ምርመራው ተጠርጣሪው በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት የሚሰጠውን ቃል መሰረት በማድረግ ብቻ የሚጠናቀቅ ሳይሆን እንደ አስፈላጊነቱም ስለተጠርጣሪው ማንኛውንም ተገቢነት ያለውን ማስረጃ መስጠት የሚችል ምስክር በመመርመር፤የተጠርጣሪውን ቤት በመበርበር ወይም ዔቃ በመያዝ ወይም ተጠርጣሪው ቃለን ለፍ/ቤት እንዱሰጥ በማድረግ ምርመራው የሚከናወን መሆኑን የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 30፤32 እና 35 ድንጋጌዎች የሚያስገነዝቡ ሲሆን በነዚህ ድንጋጌዎች አግባብ የሚደረገው ምርመራ ዓላማም ወንጀል ፈጽሟል ተብል የተጠረጠረውን ሰው መመርመር እና ምርመራውን በተገቢው ሁኔታ አከናውኖ ክስ ለማቅረብ ስልጣን ለተሰጠው ዓቃቤ ሕግ ራፖር መላክ እንደሆነ የፖሉስ ምርመራን አስመልክቶ ከተደነገጉት የሥነ-ሥርዓት ሕጉ ድንጋጌዎች መገንዘብ ይቻላል።
ዓቃቤ ሕግ በተጠርጣሪው ላይ ክስ ለማቅረብ የሚያስችል በቂ ምክንያት መኖሩን ተረድቶ ክሱን ያቀረበ እንደሆነ በምርመራ ጊዜ የተገኙ ማስረጃዎች ክሱ በቀረበለት ፍ/ቤት ተመርምረው እና ተመዝነው የቀረበውን ክስ ለማስረዲት የሚችለ ተቀባይነት ያላቸው ማስረጃዎች መሆን አለመሆናቸው ውሳኔ የሚሰጥባቸው ናቸው።
በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት ተከሳሹ የሚሰጠው የእምነት ቃልም ለምርመራ ዓላማ ሲባል በምርመራ ጊዜ የተገኘ ማስረጃ በመሆኑ የቀረበውን ክስ ለማስረዲት የሚችል ተቀባይነት ያለው ማስረጃ መሆን አለመሆኑ በፍ/ቤቱ ሉመረመር እና ሉመዘን የሚገባው እንጂ ከወዱሁ ተቀባይነት አለው ተብል ድምዲሜ የሚወሰድበት አይደለም።
በያዝነው ጉዲይ ከሳሽ የሆነው ዓቃቤ ሕግ ክሱን ለማስረዲት ያቀረባቸው ማስረጃዎች የግል ተበዲይ እና የደረጃ ምስክር የተባለ ላልች ሁለት ምስክሮች ሲሆኑ የግል ተበዲይ የመኪናው ስፖኪዮ የተሰረቀበት መሆኑን በመግለጽ ከመመስከሩ በቀር ተጠሪ ድርጊቱን ሲፈጽም አይቻለሁ በማለት የሰጠው የምስክርነት ቃል የለም፤ላልች ሁለት ምስክሮችም ተጠሪው በነጻ ፍቃደ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት ቃለን ሲሰጥ አይተናል በማለት የምስክርነት ቃላቸውን የሰጡ ቢሆንም ምስክሮቹ ያስረደት ተጠሪ ሰጥቶታልwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የተባለውን ያንኑ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት የተሰጠውን ቃል ነው። ምስክሮቹ ወንጀለ ተፈጽሞበታል በተባለው አካባቢ ያልነበሩ እና ተጠሪ ወንጀለን ሲፈጽም ያላዩ ከመሆናቸውም ባሻገር ተጠሪ ለፖሉስ ሰጥቶታል ከተባለው ቃል ውጪ ተጠሪ ወንጀለን እንደፈጸመ የሚያውቁ መሆናቸውን በመግለጽ የሰጡት የምስክርነት ቃል እስከላለ ድረስ ምስክሮቹ ተጠሪ ወንጀለን እንደፈጸመ አስረድተዋል ልባል አይችልም።
በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት ለፖሉስ የሚሰጠው ቃልም እንደማንኛውም ማስረጃ ተመርምሮ እና ተመዝኖ የቀረበውን ክስ ለማስረዲት የሚችል ተቀባይነት ያለው ማስረጃ መሆን አለመሆኑ በፍ/ቤቱ ውሳኔ የሚሰጥበት ነው። ተጠሪ ክሱ ተነቦለት እንዱረዲው ከተደረገ በኋላ ድርጊቱን አልፈጸምኩም ብል ክድ በመከራከሩ ጉዲዩ የቀረበለት ፍ/ቤት አመልካች ክሱን ያስረዲልኛል በማለት ያቀረበውን ተጠሪ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 ድንጋጌ መሰረት ለፖሉስ ሰጥቶታል የተባለውን ቃል መርምሮ እና መዝኖ ክሱን ለማስረዲት በቂ አይደለም በማለት ውድቅ አድርጎታል። በልላ በኩል ተጠሪ ድርጊቱን የፈጸመ ስለመሆኑ የሚያስረዲ አግባብነት ያለው ላላ ማስረጃ ከሳሽ የሆነው ዓቃቤ ሕግ ያቀረበ ስለመሆኑ መዝገቡ አያመለክትም። በመሆኑም የስር ፍ/ቤቶች ተጠሪ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2 መሰረት ለፖሉስ የሰጠውን ቃል እንደማንኛውም ማስረጃ መርምረው እና መዝነው ማስረጃው ክሱን ለማስረዲት በቂ አይደለም በማለት ተጠሪን በነጻ በማሰናበት በሰጡት ውሳኔ ላይ የተፈጸመ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ሥሕተት አላገኘንበትም። በዚሀም ምክንያት ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ. የካቲት 18 ቀን 2008 ዓ.ም የሰጠው ብይን፤ ይህንኑ ብይን በማጽናት የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.
ጥቅምት 09 ቀን 2010 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 195/2/ለ/2 መሰረት ጸንቷል።
No topics extracted.