የአንድ ቼክ ሕጋዊነት ጥያቄ ባላስነሳበት ፤በዋናነት ደግሞ ቼኩ ተጽፍ እና ተፈርሞ መሰጠቱ ባልተካደበት ሁኔታ እንዱሁም ቼክ እንደቀረበ ክፍያ የሚፈጸምበት ሰነድ ከመሆኑ አንፃር በወንጀል ጉዲይ ያለው ተጠያቂነት ቼክ በወጣበት ወይም ለክፍያ ለቀረበበት ጊዜ በቂ ስንቅ መኖር ያለመኖሩን መሰረት ያደረገ እንጂ ለዋስትና የተሰጠ መሆን ያለመሆን በወንጀል ጉዲይ እንደ ሕጋዊ መከላከያ የፍደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ እና አቶ አፍራኖ ሁላ www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XLVII ስላለመሆኑ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 693(1)
No summary available.
መስከረም 24 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነው በዔውቀት በላይ እንዲሻው አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች፡- የፍደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ተጠሪ፡- አቶ አፍራኖ ሁላ መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነው ስለሆነም ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር አቤቱታ ላቀርብ የቻለው አመልካች በኦሮሚያ ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ በቀን 26/03/2010 ዓ.ም በዋለው ችልት የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ በማጽናቱ የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለታቸው ነው።
ጉዲዩ የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀልን የሚመለከት ነው። በስር ፍ/ቤት አመልካች በተጠሪ ላይ ሁለት የተለያዩ መዝገቦች ክስ አቅርቧል። በመዝገብ የቀረበው ክስ ይዘቱም፡- አመልካች የወንጀል ህግ አንቀጽ 692/1/ የተመለከተውን በመተላለፍ የሂሳብ ቁጥሩ ዝግ ሆኖ 1,000,000 የሆነ በቼክ ቁጥር BA.712880 የሆነ ብር 1,189,875 የቼክ ቁጥር AB.712880 ሰጥቶ የማታለል ወንጀል ስለፈፀመ ተከሷል የሚል ነው።በመዝገብ የቀረበው ክስ ደግሞ ይዘቱም፡አመልካች የወንጀል ህግ አንቀጽ 693/1/ የተመለከተውን በመተላለፍ የሚያዝበት በቂwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ገንዘብ ሳይኖረው የብር 535,000 የሆነ ቁጥሩ BA.0776503 ቼክ ፈርሞ ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አራዲ ቅርንጫፍ እንዱመነዘር ሰጥቶ ቼኩ ለክፍያ ባንክ ሲቀርብ በተከሳሽ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ የተዘጋ መሆኑ የተረገጠ ስለሆነ የሚያዝበት ገንዘብ አለመኖሩን እያወቀ ቼክ ማውጣት ወንጀል ተከሷል የሚል ነው።
አመልካች በሥር ፍ/ቤት ቀርቦ ክሱ ደርሶት ተቃውሞ አቅርቦ ፍርድ ቤቱ የተጠሪ ተቃውሞ በብይን ውድቅ ካደረገ በኋላ ተጠሪ በሰጠው የእምነት ክህደት ቃል ደርጊቱን አልፈጸምኩም በማለት ክድ ተከራክሯል። ፍ/ቤቱ የተጠሪ ምስክሮች እንዱሰሙ ባዘዘው መሰረት የአመልካች ምስክር ቀርበው የግል ተበዲይ እና 2ኛ የዓ/ህግ ምስክር ብር 500,000 በተከሳሽ ሂሳብ ገቢ ያደረጉ መሆናቸው ብር 35,000 በእጁ ከሰጡት በኋላ ቼኩን ፈርሞ የሰጣቸው መሆኑ ተበዲይ ቼኩን በመያዝ ባንክ ሲሄድ ገንዘብ የለውም ስለተባለ ቼኩን ያስመቱ መሆናቸው ፣ ተጠሪ ሰጥቷል የተባለው ቼክም ባንኩ ከሰጠው ማረጋገጫ ጋር በሰነድ ማስረጃነት ቀርበው ፍ/ቤቱ እንዱከላከል በሰጠው ብይን አመልካች የመከላከያ ምስክሮች አቅርቦ ቀን ያልተፃፈበት ቼክ ለብድር ዋስትና የሰጠ ስለመሆኑ መስክርዋል።
ፍርድ ቤቱም አመልካች ባንክ በቂ ገንዘብ ሳይኖረው ቼክ የሰጠ መሆኑ በማስረጃ ስለተረጋገጠ እና በመከላከያ ማስረጃው ስላልተከላከለ ቼኩ ላይ ቀን ያልተጻፈበት መሆኑ ከወንጀለ ነፃ አያደርገውም በማለት በቀረበበት ክስ ጥፊተኛ ነው በማለት ቅጣቱ በመዝገብ ጋር በማጣመር አስልቷል። በዚህ መሰረት በመዝገብ ተጠሪ የተከሰሰበት የወንጀል ህግ አንቀጽ 692/1/ ጥፊተኛ በማለት በአራት ዓመት ከአምስት ወር እስራት እና በብር ሰባት ሺህ የገንዘብ መቀጮ መነሻ ይዟል።
በመዝገብ ጥፊተኛ ለተባለበት የህግ ድንጋጌ የስምንት ዓመት ከአምስት ወር እስራት እና በብር አስራ አምስት ሺህ የገንዘብ መቀጮ መነሻ ቅጣት ይዟል።በተጠሪ በኩል የቀረበ 3 የቅጣት ማቅለያ በመቀበል ተከሳሽ በስድስት አመት ፅኑ እስራት እና በብር 2,000 የገንዘብ መቀጮ እንዱቀጣ ውሳኔ ሰጥቷል።
የአሁኑ ተጠሪ በዚህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ያቀረበ ሲሆን ፍ/ቤቱ የቀረበዉን ይግባኝ መሰረት በማድረግ ግራ ቀኙን አስቀርቦ ያከራከረ ሲሆን ተጠሪን በተመለከተ በመዝገብ የስርwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ ቅጣቱን በማሻሻል ተከሳሽ በአንድ አመት ፅኑ እስራት እና በብር 2,000 የገንዘብ መቀጮ እንዱቀጣ ውሳኔ ሰጥቷል። በልላ በኩል በመዝገብ የተሰጠው የጥፊተኝነት እና የቅጣት ውሳኔ በመሻር ተከሳሽ በቀረበበት የወንጀል ህግ አንቀጽ 693/1/ የተመለከተውን በመተላለፍ የሚያዝበት ገንዘብ አለመኖሩን እያወቀ ቼክ ማውጣት ወንጀል በነፃ እንዱሰናበት ውሳኔ ሰጥቷል።አመልካች የስር ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ ቅር በመሰኘት አቤቱታውን ለክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ቢያቀርብም የአመልካች አቤቱታ ዉድቅ በማድረግ የሥር ዉሳኔ በማጽናት ወስኗል። የአሁን የሰበር አቤቱታ የቀረበዉ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነዉ።
የአሁን አመልካች በ17/05/2010 ዓ.ም በተጻፈ ሶስት ገጽ አቤቱታ አቅርቧል።
የአቤቱታው ይዘት ባጭሩ፡- ተጠሪ በ1ኛ ክስ በመዝገብ ላይ የማታለል ወንጀል ክስ ዓንቀፅ 692(1) የስር ፍርድ ቤቶች የጥፊተኝነት ውሳኔውን ያፀኑ ቢሆንም ቅጣቱ በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 መሰረት እርከን የወጣለት ስለሆነ ደረጃ 8 እርከን 20 ስር የሚወድቅ ሆኖ እያለ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ እና 4 ማቅለያ መጠቀሙ ስህተት ነው ሉታረም ይገባል ።
2ኛ ክስ በተመለከተ ተጠሪ በቂ ስንቅ ሳይኖረው የግል ተበዲይ ኑረዱን አብደል ሰመድ የተበደረውን ገንዘብ በቀን 28/08/2008 ዓ/ም ለክፍያ የሚቀርብ ቼክ በቀን 12/02/2008 ፅፍ እንደሰጠ ተረጋግጦ እያለ ይግባኝ ሰሚው ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2ኛ የዓ/ህግ ምስክር ቼኩ የሰጠው ለዋስትና ነው በማለት ምስክርነት ቃል ሰጥቷል በማለት ተከሳሽን በነፃ ማሰናበቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው የሚል አቅርበዋል።የአመልካች አቤቱታ ተመርምሮ ለሰበር ችልት እንዱቀርብ በመወሰኑ ተጠሪ ቀርቦ በፅሁፍ ተከራክረዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከላይ የተመለከተዉ ሲሆን ይህ ችልት የግራ ቀኛቸዉን ክርክር ለሰበር አቤቱታ መነሻ ከሆነዉ ዉሳኔ እና አግባብነት ካላቸዉ የህግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ መርምረናል ።በአጣሪው ችልት የተያዘው ጭብጥ ተጠሪ ለግል ተበዲይ የሰጠው ቼክ ለክፍያ ባንክ ሲቀርብ የተከሳሽ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ የተዘጋ እና በቂ ሂሳብ የላለው መሆኑ በምስክሮች በተረጋገጠበት ሁኔታ የክልለ ጠቅላይ ፍርድቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ቼኩ የተሰጠው ለመተማመኛ ነው በማለት በነፃ ያሰናበተበት አግባብ ከወንጀል ህግ ዓንቀፅ 693(1) አንፃር ለመመርመር ነው ። እኛም ጉዲዩ እንዱጣራ ከተያዘው ጭብጥ ብቻwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
መሰረት በማድረግ መርምረናል ።እንደመረመርነው የስር ፍርድ ቤት በመዝገብ የነበረው ክርክር ሲታይ አመልካች የወንጀል ህግ አንቀጽ 693/1/ የተመለከተውን በመተላለፍ የሚያዝበት በቂ ገንዘብ ሳይኖረው የብር 535,000 የሆነ ቁጥሩ BA.0776503 ቼክ ፈርሞ ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ አራዲ ቅርንጫፍ እንዱመነዘር ሰጥቶ ቼኩ ለክፍያ ባንክ ሲቀርብ በተከሳሽ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ የተዘጋ መሆኑ የተረገጠ ስለሆነ የሚያዝበት ገንዘብ አለመኖሩን እያወቀ ቼክ ማውጣት ወንጀል ተከሷል የሚል ነው። ይህን ክስ ለማስረዲት የቀረቡት የከሳሽ ዓ/ህግ ምስክሮች በበኩላቸው ተጠሪ በቂ ስንቅ ሳይኖረው የግል ተበዲይ ኑረዱን አብደል ሰመድ እና 2ኛ የዓ/ህግ ማስረጃ ብር 500,000 በተከሳሽ ሂሳብ ገቢ ያደረጉ መሆናቸው ብር 35,000 በእጁ ከሰጡት በኋላ በቀን 28/08/2008 ዓ/ም ለክፍያ የሚቀርብ ቼክ በቀን 12/02/2008 ፅፍ እና ፈርሞ የሰጣቸው መሆኑ ተበዲይ ቼኩን በመያዝ ባንክ ሲሄድ ገንዘብ የለውም ስለተባለ ቼኩን ያስመቱ መሆናቸው ፣ ተጠሪ ሰጥቷል የተባለው ቼክም ባንኩ ከሰጠው ማረጋገጫ ጋር በሰነድ ማስረጃነት ቀርበው ፍ/ቤቱ እንዱከላከል በሰጠው ብይን አመልካች የመከላከል ምስክሮች አቅርቦ ቀን ያልተፃፈበት ቼክ ለብድር ዋስትና የሰጠ ስለመሆኑ መመስከራቸው መሰረት በማድረግ የአዲማ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥፊተኛ በማለት የቅጣት ውሳኔ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ግን ተጠሪ ቼኩን ለግል ተበዲይ የሰጠው ለመተማመኛ መሆኑ በዓ/ህግ 2ኛ ምስክር የተገለፀ በመሆኑ ተከሳሽ ጥፊተኛ ልባል አይገባም በማለት በነፃ ያሰናበተው ስለመሆኑ ከመዝገቡ ለመረዲት ችለናል።
ተጠሪ ለግል ተበዲይ ቼክ ፈርሞ መስጠቱ ሳይክድ ነገር ግን ቼኩ የተሰጠው ለዋስትና ዓላማ ነው በማለት ተከራክረዋል ። በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር ፍ/ቤት ማስረጃ በመመዘንና ፍሬነገር በማጣራት ሥልጣኑ በደረሰበት ደምዲሜ ተጠሪ ቼክ ፈርሞ መስጠቱ ለዋስትና የሰጠሁት ነው የሚለው ክርክርም ተቀባይነት እንደላለው ቼኩ ፈርሞ መስጠቱ የተረጋገጠ እና በቼኩ ለክፍያ ባንክ ሲቀርብ በቂ ስንቅ የላለው መሆኑ እሰከተረጋገጠ ድረስ ተጠሪ ጥፊተኛ ነው በማለት ውሳኔ ሰጥቷል። ጉዲዩ በይግባኝ የተመለከተው የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአንፃሩ ቼኩ ለዋስትና የተሰጠ መሆኑ የዓ/ህግ 2ኛ ምስክር ተገልፀዋል በማለት ተከሳሽ በተጠቀሰበት የህግ ዓንቀፅ ጥፊተኛwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ልባል አይገባም ከሚል ድምዲሜ ላይ በመድረሱ ምክንያት ተጠሪ በነፃ እንዱሰናበት ወስኗል።
በመሰረቱ የኢ.ፋ.ዱ.ሪ .የወንጀል ሕጉ አንቀጽ 693(1) ሥር የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀል ለማቋቋም እንደመስፈርት የተወሰደት አንደኛው ቼኩ በሚወጣበት ጊዜ በሰጪ በቼክ አውጭው ሂሣብ ቁጥር በቂ ስንቅ አለመኖሩ ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ ቼኩ ለባንክ በሚቀርብበት ጊዜ በቼኩ የተጠቀሰውን መጠን ገንዘብ ለመክፈል የሚያስችል የሚያዝበት በቂ ገንዘብ አለመኖሩ ነው።በተያዘው ጉዲይ ተጠሪ ቼኩ ማውጣቱ አልተካደም ቼኩ በወጣበት ጊዜ ይሁን በግል ተበዲይ በከፍያ በቀረበበት ጊዜ የሚያሲዝበት በቂ ገንዘብ ስለመኖሩ ያቀረበው ክርክር የለም ። ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በ
በሰጠው ገዥ (አሳሪ) የሕግ ትርጉም ቼክ በወንጀል ጉዲይ እንደዋስትና ተሰጥተዋል በማለት እንደመከላከያ ላቀርብ እንደማይችል ፍርድ ሰጥተዋል ። በቼክ አውጪው እና ተቀባዩ የሚኖረው ግላዊ ግንኙነት /personal relation/ በፍትሐብሄር ጉዲይ የተሰጠው የሕግ ትርጉም በወንጀል ጉዲዮች ተፈፃሚነት እንደላለው ከላይ በተመለከተው የሰበር ውሳኔ ተገልጸዋል ። በመሆኑም አንድ በቼክ በወንጀል ጉዲይ የተከሰሰው ግለሰብ ከወንጀል ተጠያቂነት ነፃ የሚሆነው ከላይ የተመለከቱት የወንጀለ ማቋቋያ ፍሬ ነገሮች እንደላለ በልላ አገላለጽ ቼኩ ሉወጣ ወይም ለክፍያ ሲቀርብ በቂ ስንቅ ያለው ስለመሆኑ በማስረዲት ብቻ ሲሆን ከዚህ ላላ ፍርድ ቤቱ የሚቀበለው ላላ ሕጋዊ ምክንያት ከላላ በስተቀር ከተጠያቂነት ነፃ የሚያደረግ አይደለም። ምክንያቱም ቼክ እንደቀረበ ክፍያ የሚፈጸመበት ሕጋዊ ሰነድ ነው።
ይህ በመሆኑም ሕግ አውጭው በቼክ ላይ የሚፈፅመው ወንጀልች ሕጋዊ ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑ በግልፅ ከመደንገጉ በተጨማሪ ቼክ እንዲቀረበ ክፍያ የሚፈፅምበት ምንም ቅድመሁኔታ የማይቀመጥበት ሰነድ ነው ። ከሥር ፍርድ ቤት ክርክር ሂደት እንደተገነዘብነው ተጠሪ ቼክ ለግል ተበዲይ መስጠቱ አልካደም ።ተሰጠ በተባለው ቼክም ለማን እንደሚከፈል ከየትኛው ባንክ እንደሚከፈል እንዱሁም የገንዘብ መጠኑ በግልጽ የሰፈረ ስለመሆኑ አላከራከረም ። የሥር ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተጠሪ በነፃ ለማሰናበት እንደ መሰረታዊ ነጥብ የወሰደው ቼኩ ለዋስትና መያዣነት ለግል ተበዲይ የተሰጠ ስለሆነ የወንጀል ተጠያቂነት አያስከትልም በሚል ነው።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ከሥር የክርክር ሂደት መረዲት እንደተቻለው ተጠሪ የእምነት ክህደት ቃለ ሲሰጥ ለክርክሩ መነሻ የሆነው ቼክ ፈርሞ መስጠቱ አልካደም ። ተጠሪ የቼኩ ሕጋዊነት ሳይቃወም ቼኩ የተሰጠበት ዓላማ መሰረት በማድረግ መከራከሩን ተገንዝበናል ከላይ እንደተመለከተው ቼክ እንደቀረበ ክፍያ የሚፈጸምበት ሰነድ ከመሆኑ አንፃር በወንጀል ጉዲይ ያለው ተጠያቂነት ቼክ በወጣበት ወይም ለክፍያ ለቀረበበት ጊዜ በቂ ስንቅ መኖር ያለመኖሩን መሰረት ያደረገ እንጂ ለዋስትና የተሰጠ መሆን ያለመሆን በወንጀል ጉዲይ እንደ ሕጋዊ መከላከያ የሚወሰድ አይደለም ። የሥር የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ለክርክሩ መሰረት የሆነው ቼክ በተጠሪ ተጽፍ ተፈርሞ መሰጠቱ እያረጋገጠ ቼክ ለዋስና መስጠት የወንጀል ተጠያቂነት አያስከትልም ከሚል ድምዲሜ የደረሰው አጠቃላይ የክርክሩ ባሕሪ ያላገናዘበ ነው። ምክንያቱም ተጠሪ ቼክ ማውጣቱ አልካደም ።
ቼክ የተሰጣት የግል ተበዲይም በስማቸው የታዘዘ ክፍያ መሆኑን አረጋግጠዋል ። በልላ በኩል የሚከፈለው የገንዘብ መጠንና ከፊይ ባንክ በግልጽ ተመልክቷል ። ተጠሪ የቼኩ ሕጋዊነት ጥያቄ ባላነሳበት ፤በዋናነት ደግሞ ቼኩ ጽፍ እና ፈርሞ መስጠቱ ባልካደበት ሁኔታ የሥር ፍርድ ቤት የሕግ ትርጉም እና ድምዲሜ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 693(1) ሥር የተመለከተው መሰረታዊ የወንጀለ መቋቋያ ፍሬነገሮች ያላገናዘበ ፤በተጠሪ የተሰጠው ቼክ ሕጋዊነት ባላከራከረበት ተጠሪም ቼኩን መስጠቱ ባልካደበት ጥፊተኛ አይደለም በማለት በነፃ እንዱሰናበት መወሱኑ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው ብለናል። ስለሆነም ተጠሪ በዓቃቤ ሕግ ጠቅሶ ባቀረበው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 693(1) ሥር በወ.መ.ሥ.ሥ.ሕ.ቁ 195(2) (ሀ) መሰረት ጥፊተኛ ነው ብለናል።
በአጠቃላይ ከላይ በተመለከቱት ምክንያቶች የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የሰጠው ውሳኔ በማፅናት የሰጠው ዉሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ተከታዩ ተወስኗል።
የጸናዉ የጥፊተኝነት እና የቅጣት ውሳኔ በወ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ 195(2/ለ/2) መሰረት ተሻሽሎል።
ተጠሪ በመዝገብ በነበረው ክርክር የወንጀል ህግ አንቀጽ 693/1/መሰረት ጥፊተኛ ልባል ይገባል ብለናል።
በኦሮሚያ ብ/ክ/መ/የአዲማ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ የካቲት 15 ቀን 2009 ዓ.ም በዋለው ችልት የሰጠው ውሳኔ በወ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ 195(2/ለ/2) መሰረት ፀንቷል።
በከፍተኛው ፍ/ቤት ውሳኔ መሰረት እንዱያስፈፅም አመልካች ለሚገኝበት ማረሚያ ቤት ይጻፍ።
No topics extracted.