አንድ ምስክር በፖሉስ በወንጀል ምርመራ ወቅት የሚሰጠዉ ቃል እንደመደበኛዉ የዲኝነት አካል ወይም የዲኝነት ነክነትወይም መሰል /quasi-judicial/ ተቋም ቃለ መሃላ ፈጽሞ የሚሰጥ የምስክርነት ቃል ባለመሆኑ ምስክሩ በፖሉስ የምርመራ መዝገብ የሰጠው የምስክርነት ቃል ፍ/ቤት ቀርቦ በመለወጡ ምክንያት የሀሰት ቃል የትኛዉ እንደሆነ በትክክል በልላ ማስረጃ ሳይረጋገጥ የምስክሩ ቃል መለያየት ብቻዉን በቂ ማስረጃ በማድረግ ምስክሩ በሀሰተኛ የምስክርነት ቃል መስጠት ወንጀል የሚጠየቅበት የህግ መሰረት ስላለመኖሩ የወንጀል ህግ አንቀጽ 453/2/
No summary available.
መስከረም 24 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነው በዔውቀት በላይ እንዲሻው አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች፡- የፍደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ተጠሪ፡- አቶ አሰግድ አባ ቦሬ መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነው ስለሆነም ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር አቤቱታ ላቀርብ የቻለው አመልካች የፍደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ በቀን 27/10/2009 ዓ.ም የሰጠውን ፍርድ የፋዳራለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ/ መስከረም 30 ቀን 2010 ዓ.ም በማጽናቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለታቸው ነው።
ጉዲዩ የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀልን የሚመለከት ነው። በስር ፍ/ቤት አመልካች በተጠሪ ላይ ክስ አቅርቧል ይዘቱም፡- አመልካች የወንጀል ህግ አንቀጽ 693/1/ የተመለከተውን በመተላለፍ ተከሳሽ የሚያዝበት በቂ ገንዘብ እንደላለው እያወቀ ግንቦት 23 ቀን 2008 ዓ/ም በግምት ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት አራዲ ክ/ከተማ ወረዲ ክልል ውስጥ ልዩ ቦታው ካቴድራል ት/ቤት ተብል ከሚጠራ አካባቢ ለግል ተበዲይ አቶ ጊቱ ተፈራ 52 የሆነ እና ከኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀዋሳ ቅርንጫፍwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በሂሳብ 000101 በ01/03/2009 ዓ/ም የሚመነዘር የገንዘብ መጠኑ ብር 4,517,117.81 (አራት ሚሉዮን አምስት መቶ አስራ ሰባት ሺህ አንድ መቶ አስራ ሰባት ብር ከሰማንያ አንድ ሳንቲም) ፅፍና ፈርሞ ከሰጠው በኋላ የግል ተበዲይ በ02/03/2009 ዓ/ም ቼኩን ለክፍያ ባንክ ሲቀርብ በተከሳሽ ተንቀሳቃሽ ሂሳብ ውስጥ በቂ ገንዘብ የለውም በመባለ የሚያዝበት ገንዘብ አለመኖሩን እያወቀ ቼክ ማውጣት ወንጀል ተከሷል የሚል ነው።
አመልካች በሥር ፍ/ቤት ቀርቦ ክሱ ደርሶት ተቃውሞ እንደላለው ገልፆ፣ በሰጠው የእምነት ክህደት ቃል ደርጊቱን አልፈጸምኩም በማለት ክድ ተከራክሯል። ፍ/ቤቱ የአመልካች ምስክሮች እንዱሰሙ ባዘዘው መሰረት ምስክር ቀርበው በሰጡት የምስክርነት ቃል ተጠሪ በ23/09/08 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ላይ ካንትሪ ታወር የግል ተበዲይ ቢሮ ውስጥ 5ኛ ፍቅ መጥቶ ከኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀዋሳ ቅርንጫፍ በሂሳብ 000101 በ01/03/2009 ዓ/ም የሚመነዘር የገንዘብ መጠኑ ብር 4,517,117.81 (አራት ሚሉዮን አምስት መቶ አስራ ሰባት ሺህ አንድ መቶ አስራ ሰባት ብር ከሰማንያ አንድ ሳንቲም) ፅፍና ፈርሞ ከሰጠኝ በኋላ ለመመንዘር ባንክ ስሄድ በተከሳሽ ተንቀሳቃሽ ባንክ ሂሳብ ውስጥ በቂ ገንዘብ የላለ መሆኑን የተለገፀላቸው መሆኑን መስክረዋል ፣ አመልካች በፖሉስ ጣቢያ የሰጠው ቃል እና ሰጥቷል የተባለው ቼክም ባንኩ ከሰጠው ማረጋገጫ ጋር በሰነድ ማስረጃነት ቀርበው ፍ/ቤቱ እንዱከላከል በሰጠው ብይን ተጠሪ የመከላከል ምስክሮች አቅርቧል። ምስክሮቹም ተከሳሽ ከግል ተበዲይ ጋር የቤተሰባዊ ግንኙነት ያላቸው መሆኑ እቃ በደቤ የሚመጣና ለመተማመኛ ደግሞ ቼክ ለብድር ዋስትና የሰጠ ስለመሆኑ መስክርዋል።ተከሳሽ እና የግል ተበዲይ የሚያደርጉት የንግድ ግንኙነት በደቤ ሽያጭ መሆኑ ሰነድ በማስረጃነት አቅርቧል።
ፍርድ ቤቱም ተጠሪ ከግል ተበዲይ ጋር የቤተሰባዊ ግንኙነት ያላቸው ስለሆነና ቼኩን የሰጠው በመተማመኛ መልኩ እንጂ የሚመነዘር አለመሆኑ የተረጋገጠ በመሆኑ ቼኩ በቸልተኝነት የተሰጠ ነው በማለት የቀረበበት ክስ ፍርድ ቤቱ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 113 መሰረት በመቀየር ተከሳሽን በወንጀል ህግ ዓንቀፅ 693(2) ስር ጥፊተኛ በማለት የጥፊተኝነት ውሳኔ ሰጥቶ የግራ ቀኙን የቅጣት አስተያየት ከተቀበለ በኋላ ተከሳሽን።
በስድስት ወር ቀላል እስራት እንዱቀጣ ወስኗል። አመልካች በዚህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘትwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ይግባኙን ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ያቀረበ ሲሆን ፍ/ቤቱ የቀረበዉን ይግባኝ ዉድቅ በማድረግ የሥር ፍርድ ቤት ዉሳኔ በማጽናት ወስኗል።
የአሁን የሰበር አቤቱታ የቀረበዉ ይህንን ዉሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነዉ።
የአሁን አመልካች በ29/02/2010 ዓ.ም በተጻፈ ሶስት ገጽ አቤቱታ አቅርቧል።
የአቤቱታው ይዘት ባጭሩ፡- ተጠሪ በወ/ህ/ዓንቀፅ 693(1) መሰረት ጥፊተኛ ልባል ሲገባው በቸልተኝነት የተፈፀመ ሉያስብል በወ/ህ/ዓንቀፅ 59 መሰረት የሚያሳይ ማስረጃ ሳይኖር በወንጀል ህግ ዓንቀፅ 693(2) ስር በመቀየር የስር ፍርድ ቤት ጥፊተኛ በማለት የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ ተሸሮ ተጠሪ በተከሰሰበት የህግ ድንጋጌ የጥፊተኝነት ውሳኔ እና ቅጣት እንዱሰጥበት አመልክቷል ።
ጉዲዩ ተመርምሮ ለሰበር ችልት እንዱቀርብ በመወሰኑ ተጠሪ ቀርቦ በፅሁፍ መልስ እንዱሰጥ በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎለት ቀርቦ መልስ በፅሁፍ አቅርቧል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከላይ የተመለከተዉ ሲሆን ይህ ችልት ለሰበር አቤቱታ መነሻ ከሆነዉ ዉሳኔ እና አግባብነት ካላቸዉ የህግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ እንዱሁም አቤቱታዉ ያስቀርባል ሲባል ከተያዘዉ ጭብጥ አንጻር እንደሚከተለዉ መርምሮታል።
እንደመረመርነው ለዚህ ሰበር ሰሚ ችልት ሲቀርብ የተያዘው ጭብጥ የአሁኑ ተጠሪ ቼኩን ለግል ተበዲይ የሰጡት በነበራቸው ቤተሰባዊ ግንኙነት እንዱሁም የደቤ ሽያጭ ቼክ ይሰጥ የነበረው በመተማመኛ መልኩ እንጂ የሚመነዘር አለመሆኑ ተመስክሯል ተብል በክሱ ላይ የተመለከተውን ወ/ህ/ዓንቀፅ 693(1) ወደ በወ/ህ/ዓንቀፅ 693(2) በመቀየር ወንጀለ በቸልተኝነት የተፈፀመ ነው በማለት የተወሰነበት አግባብነት ለመመርመር ሲሆን ከመዝገቡ ይዘት ለመረዲት እንደተቻለው ተጠሪ ለግል ተበዲይ ከኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ሀዋሳ ቅርንጫፍ የሚመነዘር በሂሳብ 000101 በ01/03/2009 ዓ/ም የገንዘብ መጠኑ ብር 4,517,117.81 (አራት ሚሉዮን አምስት መቶ አስራ ሰባት ሺህ አንድ መቶ አስራ ሰባት ብር ከሰማንያ አንድ ሳንቲም) ፅፍና ፈርሞ የሰጠ መሆኑ የግል ተበዲዩ ለመመንዘር ባንክ ስሄድ በተከሳሽ ተንቀሳቃሽ ባንክ ሂሳብ ውስጥ በቂ ገንዘብ የላለ መሆኑን የተለገፀላቸው መሆኑን ፣ ተጠሪ በፖሉስ ጣቢያ የሰጠው ቃል እና ሰጥቷል የተባለው ቼክም ባንኩ ከሰጠው ማረጋገጫ ጋር በሰነድ ማስረጃነት ቀርበው ፍ/ቤቱ እንዱከላከል ብይን ሰጥቷል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የተጠሪ የመከላከያ ምስክሮች የሰጡት የምስክርነት ቃል ተከሳሽ ከግል ተበዲይ ጋር የቤተሰባዊ ግንኙነት ያለቸው መሆኑ እቃ በደቤ የሚመጣና ለመተማመኛ ደግሞ ቼክ ለብድር ዋስትና የሰጠ ስለመሆኑ መመስከራቸው ነው። ይህንን የተረጋገጠው ፍሬነገር መነሻ በማድረግ መርምረናል። በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር ፍ/ቤት ማስረጃ በመመዘንና ፍሬነገር በማጣራት ሥልጣኑ በደረሰበት ደምዲሜ ተጠሪ ለግል ተበዲይ ቼክ ፈርሞ መስጠቱ ሳይክድ ለዋስትና ነው የሰጠሁት በማለቱ ፍርድቤቱ ይህ የተከሳሽ እና የግል ተበዲይ ጋር ያለው የግል ግንኙነት መነሻ በማድረግ ወንጀለ በቸልተኝነት የተፈፀመ ነው በማለት ተጠሪ የተከሰሰበትን የህግ ዓንቀፅ በመቀየር የጥፊተኛ ውሳኔ ሰጥቷል።የተያዘው ጉዲይ አመልካች ባቀረበው ክስ ተጠሪ በወንጀል ህግ ዓንቀፅ 693(1) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ የሚያዝበት በቂ ገንዘብ እንደላለው እያወቀ ቼክ ማውጣት ወንጀል ተከሷል የሚል ነው። ፍርድቤቱ ተከሳሽ ፈፀመ የተባለው ወንጀል ሆነ ብል ሳይሆን በቸልተኝነት ነው ለማለት እንደምክንያት የወሰደው ከግል ተበዲይ ጋር የቤተሰባዊ ግንኙነት ያለቸው መሆኑ እቃ በደቤ የሚመጣና ለመተማመኛ ደግሞ ቼክ ለብድር ዋስትና የሰጠ መሆኑ ተረጋግጧል በማለት ነው።
ተጠሪ ይህንን የወንጀል ድርጊት የፈጸመዉ በቸልተኝነት ነዉ ለማለት በወ.ሕ.ቁ.59 /1/ መሰረት ቸልተኝነት መኖሩን የሚያሟለ ወይም የሚያቋቁሙ ፍሬ ነገሮች በሥር ፍ/ቤት አግባብነት ባለዉ ማስረጃ የማረጋገጥ ኃላፉነት አለበት።ስለሆነም ተጠሪ የፈፀመው የወንጀል ተግባር በቸልተኝነት የተፈፀመ ነው ወይስ ሆነ ብል የተፈፀመ ነው የሚለውን ጭብጥ መታየት ያለበት ጉዲይ ሆኖ አግኝተነዋል። አመልካች በስር ፍ/ቤት የተከሰሱበት የህግ ድንጋጌ የወ.መ.ህግ ቁጥር 693/1/ን በምንመለከትበት ጊዜ ርዔሱ “የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት“ የሚል ሲሆን በዚሁ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ አንድ ሥር የተደነገገው ማንም ሰው ቼክ በሚያወጣበት ወይም ቼኩ ለባንክ በሚቀርብበት ጊዜ የሚያዝበት በቂ ገንዘብ ያለመኖሩን እያወቀ ቼክ ያወጣ /የሰጠ / እንደሆነ በሚል ተደንግጓል።
በመሰረቱ የኢ.ፋ.ዳ.ሪ. የወንጀል ሕጉ አንቀጽ 693(1) ሥር የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት ወንጀል ለማቋቋም እንደመስፈርት የተወሰደት አንደኛው ቼኩ በሚወጣበት ጊዜ በሰጪ በቼክ አውጭው ሂሣብ ቁጥር በቂ ስንቅ አለመኖሩ ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ ቼኩ ለባንክ በሚቀርብበት ጊዜ በቼኩ የተጠቀሰውን መጠን ገንዘብwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ለመክፈል የሚያስችል የሚያዝበት በቂ ገንዘብ አለመኖሩ ነው።በተያዘው ጉዲይ ተጠሪ ቼኩ ማውጣቱ አልተካደም ቼኩ በወጣበት ጊዜ ይሁን በግል ተበዲይ ለከፍያ በቀረበበት ጊዜ የሚያዝበት በቂ ገንዘብ ስለመኖሩ ያቀረበው ክርክር የለም ። የስር ፍርድ ቤት ተጠሪ የተከሰሰበት የህግ አንቀፅ በመቀየር ወንጀለ በቸልተኝነት የተፈፀመ ነው ለማለት የቻለው ተጠሪ ቼኩ የተሰጠው ለባንክ ቀርቦ እንዱመነዘር ሣይሆን በተከሳሽ እና ተበዲይ መካከል ባለው የብድር ግንኙነት ለዋስትና መያዣ መሰረት ተደርጎ ቼክ በገደብ የተሰጠ ነው በማለት መሆኑ ከመዝገቡ ይዘት ለመረዲት ችለናል።
ይህ የሁለቱም ግንኙነት በፍትሃብሄር ክርክር ላይ ቼክ ለክፍያ ሲቀርብ (ገንዘብ ሲጠየቅ) ሉቀርቡበት ከሚችለት መቃወሚያዎች አንደ ቢሆንም ቼኩ በሚወጣበት ጊዜ በቼክ አውጭው ሂሣብ ቁጥር በቂ ስንቅ አለመኖሩ እያወቀ ቼክ የሰጠ መሆኑ ከተረጋገጠ እና ቼኩ ለባንክ በሚቀርብበት ጊዜ በቼኩ የተጠቀሰውን መጠን ገንዘብ ለመክፈል የሚያስችል የሚያዝበት በቂ ገንዘብ አለመኖሩ እስከተረጋገጠ ድረስ የተፈፀመው ወንጀል ሆነ ብል የተፈፀመ እንጂ በቸልተኝነት የተፈፀመ ነው የሚባል አይደለም ። ስለሆነም በቼክ አውጪው እና ተቀባዩ የሚኖረው ግላዊ ግንኙነት መሰረት በማድረግ ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በ
በሰጠው ገዥ (አሳሪ) የሕግ ትርጉም ቼክ በወንጀል ጉዲይ እንደዋስትና ተሰጥተዋል በማለት እንደመከላከያ ላቀርብ እንደማይችል ፍርድ ሰጥተዋል።
በተያዘው ጉዲይ ተሰጠ በተባለው ቼክ ለማን እንደሚከፈል ከየትኛው ባንክ እንደሚከፈል እንዱሁም ተጠሪ ፈርሞ የገንዘብ መጠኑ ተገልፆ የተሰጠ እና ቼኩ በሚወጣበት ጊዜ በቼክ አውጭው ሂሣብ ቁጥር በቂ ስንቅ አለመኖሩ እያወቀ ቼክ የሰጠ መሆኑ የተረጋገጠ በመሆኑ ተከሳሹ ባላቸው የግል ግንኙነት መሰረት በማድረግ ብቻ ወንጀለ የፈፀመው በቸልተኝነት ነው ለማለት አይቻልም ። ምክንያቱም ቼክ እንደቀረበ ክፍያ የሚፈጸመበት ሕጋዊ ሰነድ ነው። ይህ በመሆኑም ሕግ አውጭው በቼክ ላይ የሚፈፅመው ወንጀልች ሕጋዊ ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑ በግልፅ ከመደንገጉ በተጨማሪ ቼክ እንደቀረበ ክፍያ የሚፈፅምበት ምንም ቅድመ ሁኔታ የማይቀመጥበት ሰነድ መሆኑ ልብ ልባል ይገባል ። ከዚህ አንጻር ሲታይ የአሁን አመልካች የሚያዝበት በቂ ገንዘብ ያለመኖሩን እያወቀ ቼክ ያወጣ /የሰጠ / መሆኑና ቼኩን ለክፍያ ተበዲይ ሲያቀርበውም በቂ ገንዘብwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የለውም ተብል መመለሱን በሚመለከት የሥር ፍ/ቤቶች የአሁን አመልካች ያቀረበዉን የሰዉ ምስክሮች ቃል እና የሰነድ ማስረጃ በመመዘን በበቂ ሁኔታ እንደ ክሱ ያስረደ መሆናቸዉን በማረጋገጥ ፍርድ ቤቱ ተጠሪ እንዱከላከል ትእዛዝ የሰጠ ሲሆን ተጠሪ በአመልካች ማስረጃ የተረጋገጠው ጉዲይ ባላስተባበለበት ሁኔታ የስር ፍርድ ቤት ተጠሪ የተከሰሰበትን የህግ አንቀፅ በመቀየር የወንጀል ሕጉ አንቀጽ 693(2) ጥፊተኛ ማለቱ የወንጀል ሕጉ አንቀጽ 693(1) እንዱሁም የወንጀል ሕጉ አንቀጽ 23፤59 የተመለከተውን የህግ ድንጋጌ ያላገናዘበ ነው። ስለሆነም ተጠሪ በቀረበበት ክስ በወንጀል ህግ ዓንቀፅ 693(1) ጥፊተኛ ነው በማለት የጥፊተኛ ውሳኔ ሰጥተናል።
የስር ፍርድ ቤት በተጠሪ ላይ የሰጠው የጥፊተኛነት ውሳኔ የተቀየረ በመሆኑ በዚሁ አግባብ በተጠሪ ላይ የተሰጠው የቅጣት ውሳኔ ሉስተካከል ይገባል ። ስለሆነም ተጠሪ ጥፊተኛ የተባለው ወንጀል ሕግ አንቀጽ 693(1) በመሆኑ ቅጣቱ ሉሰላ የሚገባው ጥፊተኛ በተባለበት የህግ ድንጋጌ ነው ።ተጠሪ አሁን ጥፊተኛ የተባለበት የህግ ድንጋጌ በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 የወንጀል ደረጃና እርከን የወጣለት ስለሆነ የገንዘብ መጠኑ ብር 4,517,117.81 (አራት ሚሉዮን አምስት መቶ አስራ ሰባት ሺህ አንድ መቶ አስራ ሰባት ብር ከሰማንያ አንድ ሳንቲም) በመሆኑ የእስራት ቅጣት መነሻ እርከኑ 23 የገንዘብ መቀጮ መነሻ እርከኑ 6 ይሆናል።
በከሳሽ (አመልካች) በኩል የቀረበ እና በስር ፍርድ ቤት በማስረጃ የተረጋገጠ ማክበጃ ስለላለ የቅጣት እርከኑ ከተያዘው መነሻ እርከን ከፍ አላለም። በልላ በኩል ተጠሪ የቀድሞ ሪከርድ የላላቸው መሆኑ እና ቤተሰብ አስተዲዲሪ መሆናቸው ሁለት የቅጣት ማቅለያ የተያዘላቸው በመሆኑ የእስራት ቅጣት መነሻ እርከኑ ከእርከን 23 ወደ እርከን 21 እንዱሁም የገንዘብ መቀጮ መነሻ እርከኑ ወደ እርከን 4 ዝቅ ያደርገዋል። ስለሆነም በእርከን 21 ስር ባለው ፍቅድ ስልጣን ከ5 አመት እስከ 6 አመት ስለሆነ ተጠሪ ጥፊተኛ በተባለበት የህግ ድንጋጌ ያስተምረዋል የተባለውን የአምስት አመት ፅኑ እስራት እና የአራት ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ሉቀጣ ይገባል ብለናል።
ሲጠቃለል የስር ፍርድ ቤቶች ተጠሪ ላይ የሰጡት የጥፊተኝነት እና የቅጣት ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት በመሆኑ የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቷል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ሰኔ 27 ቀን 2009 ዓ.ም. በዋለው ችልት ውሳኔ ተሰጥቶ በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዝገብ መስከረም 30 ቀን 2010 ዓ.ም. የፀናው የጥፊተኝነት እና የቅጣት ውሳኔ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 195(2)(ለ)(2) መሰረት ተሻሽሎል።
ተጠሪ ክስ በቀረበበት የህግ ድንጋጌ ጥፊተኛ የተባለ በመሆኑ የስር ፍርድ ቤቶች የሰጡት የቅጣት ውሳኔ በማሻሻል ተጠሪ በዚህ ጉዲይ የታሰሩበት ጊዜ ሁለ የሚታሰብላቸው ሆኖ በአምስት አመት ፅኑ እስራት እና በአራት ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዱቀጡ ወስነናል።
የፋዳራል ፖሉስ ተጠሪ በሚገኙበት በመያዝ ለሚመለከተው ማርሚያ ቤት እንዱያሰረክብ ፣ ማረሚያ ቤቱም ከፋዳራል ፖሉስ ተረክቦ ተጠሪን በጉዲዩ ላይ ቀድሞ የታሰሩበት ጊዜ ካለ ታሳቢ በማድረግ የተወሰነውን የአምስት ዓመት ጽኑ እስራት ቅጣትን ተከታትል እንዱያስፈጽም ብለናል። የገንዘብ ቅጣቱ የሚመለከተው የፊይናንስ ክፍል ያስፈፅም ብለናል ።ይፃፍ።
No topics extracted.