የአንድ ጉዲይ ተከራካሪ ወገኖች በተለያዩ ክልልች ዉስጥ የሚኖሩ መሆናቸዉ እስከ ተረጋገጠ ድረስ ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ዉል ወይም ንብረት የሚገኘዉ በክልል ዉስጥ መሆኑ አንድን ጉዲይ የማየት የስረ ነገር ስልጣን የፋዳራል ፍርድ ቤቶች መሆኑን የማያስቀር ስለመሆኑ አንድን ጉዲይ የማየት የስረ ነገር ስልጣን የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ሆኖ ነገር ግን የአካባቢ ስልጣኑ በክልልች ስር የሚወድቅ ሲሆን እንደነገሩ ሁኔታ የክልለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዉክልና ጉዲዩን የማየት ስልጣን የሚኖራቸው ስለመሆኑ የኢፋዱሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80(2)፤80(3-ሐ) www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XXXVII እና 80(4)፤ በአዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 5(2)፤የፍ/ሥ/ሥርዓት ህግ አንቀጽ 24 እና 25
No summary available.
ቀን - 30/09/2010 ዳኞች፡- ተኽሉት ይመሰል ተፈሪ ገብሩ (ዶ/ር) ቀነዓ ቂጣታ ተሾመ ሽፈራዉ አብዬ ካሳሁን አመልካቾች፡- 1.አቶ ያሲን ኢብራሂም ቀርበዋል 2.አቶ ጌቱ እሸቱ ቀርበዋል ተጠሪ፡- አቶ ኃይለ ታዬ ቀርበዋል **
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
ጉዲዩ የተጀመረዉ በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት መስተዲደር በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን ተጠሪ ከሳሽ፣ አመልክቾች ደግሞ ተከሳሾች በመሆን ተከራክረዋል።
የተጠሪ ክስ ይዘትም በአጭሩ በጉንድ መስቀል ከተማ ቀበላ 02 ዉስጥ ያለኝን 200 ካ/ሜትር መሬት ተከሳሾች ያላግባብ የያዙብኝ በመሆኑ ይህኑን መሬት እንዱለቁ ይወሰንልኝ የሚል ነዉ። አመልካቾች በበኩላቸዉ ከሳሽ በቦታዉ ላይ የነበራቸዉን መብት በ1995 ዓ.ም ለእህቱ አሰገደች ታዬ መስጠቱን እና አሰገደች ይዞታዉን ለላላ ሰዉ በሽያጭ ዉል ካስተላለፈላቸዉ ሰዉ ገዝተዉ የያዙት እንጂ የከሳሽ አለመሆኑን ገልፀዉ ተከራክረዋል።
ጉዲዩ በዚህ መልኩ የቀረበለት የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤትም በዚህ መልኩ ከግራ ቀኝ የቀረበዉን ክርክር እና ማስረጃ ከሰማ በኋላ፣ አመልካቾች ለክርክሩ ምክንያት የሆነዉንwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ቦታ በህገ ወጥ መንገድ የያዙ መሆኑ መረጋገጡን ጠቅሶ በላዩ ላይ የሰሩትን ቤት አፍርሰዉ ይዞታዉን ለተጠሪ እንዱለቁ ሲል ወስኗል። አመልካቾች ይህን ዉሳኔ ባለመቀበል ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ይግባኝ ተቀባይነት ባለማግኘቱ አቤቱታቸዉን ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ያቀረቡ ሲሆን፣ ሰበር ሰሚዉ ችልት መዝገቡን አስቀርቦ ከመረመረ በኋላ ጉዲዩን የማየት የስረ ነገር ስልጣን የፋዳራል ፍርድ ቤቶች በመሆኑ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ጉዲዩን ለማየት ስልጣን የለዉም በሚል ተጠሪ ያቀረበዉን ክርክር ዉድቅ በማድረግ የፍሬ ነገር ክርክሩን በተመለከተ በክልለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሰጥቶ በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በትዕዛዝ የፀናዉን ዉሳኔ በማጽናት ወስኗል።
ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበዉም በዚህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት ለማስለወጥ ሲሆን፣ አመልካቾች በቀን 04/11/09 ዓ.ም በጠበቃቸዉ አማካይነት ተዘጋጅቶ በቀረበ ሦስት ገጽ የሰበር አቤቱታ በኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የተሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነዉ የሚልባቸዉን ምክንያቶች በመዘርዘር ታርሞ ይወሰንለት ዘንድ ዲኝነት ጠይቀዋል። አቤቱታዉ ተመርምሮ ያስቀርባል በመባለም ተጠሪ በተደረገላቸዉ ጥሪ መሰረት ቀርበዉ ግራ ቀኝ ክርክራቸዉን በጽሐፍ ተለዋዉጠዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለ መልኩ ሲታይ ከፍ ሲል የተመለከተዉ ነዉ። ይህ ችልትም የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ይህን ጉዲይ ተቀብል የማየት ስልጣን ያለዉ መሆን አለመሆኑን በጭብጥነት በመያዝ መዝገቡን እንደሚከተለዉ መርምሮታል። እንደመረመረዉም የፋዳራል ፍርድ ቤቶችን ስልጣን ለመወሰን የወጣዉ አዋጅ ቁጥር 25/88፣ የፋዳራል ፍርድ ቤቶችን የፍትሐብሕር የዲኝት ስልጣን በሚደነግገዉ አንቀጽ 5(2) ስር፣ መደበኛ ነዋሪነታቸዉ በተለያዩ ክልልች ዉስጥ በሆኑ ሰዎች መካከል የሚነሱ ክርክሮችን የማየት ስልጣን የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ ይደነግጋል። በልላ በኩል የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች የሰበር ስልጣን የመጨረሻ ዉሳኔ በተሰጠባቸዉ የክልል ጉዲዮች ላይ እንደሆነ በኢፋዱሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80(3-ሐ) ስር ተመልክቷል። ለተያዘዉ ጉዲይ አግባብነት ያለዉ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶችን ስልጣን ለመወሰን የወጣዉ አዋጅ ቁጥር 141/2000 ሲሆን፣ የዚህ አዋጅwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
አንቀጽ 26(1-ሰ) የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የዲኝነት ስልጣን የክልል ጉዲዮችን በተመለከተ በክልለ ፍርድ ቤቶች የመጨረሻ ዉሳኔ ባገኙ ጉዲዮች ላይ የተገደበ ስለመሆኑ ይደነግጋል። ከዚህ የምንረዲዉ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የክልለ ፍርድ ቤቶች ባላቸዉ የዉክልና ስልጣን መሰረት የፋዳራል ጉዲዮችን አይተዉ የሚሰጧቸዉ የመጨረሻ ዉሳኔዎችን ተቀብል ለማየት ስልጣን የላለዉ መሆኑን ነዉ።
ከዚህ አንፃር የተያዘዉን ጉዲይ ስንመለከት የአመልካቾች አድራሻ በኦሮሚያ ክልል ደራ ወረዲ ጉንድ መስቀል ከተማ ቀበላ 02 ሲሆን፣ የተጠሪ አድራሻ አዱስ አበባ ከተማ አራዲ ክ/ከተማ ወረዲ 06 መሆኑ ተረጋግጧል። ይህም የሚያሳየዉ ተከራካሪ ወገኖች በተለያዩ ክልልች የሚኖሩ መሆኑን ነዉ። የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ጉዲዩን ለማየት ስልጣን አለዉ ለማለት ሁለት ምክንያቶችን የጠቀሰ ሲሆን፣ የመጀመሪያዉ ምክንያት በኢፋዱሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 47 መሰረት አዱስ አበባ ክልል አይደለም የሚል ነዉ። በእኛ በኩል እንደተመለከትንዉ የኢፋዱሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 47 የፋዳሬሽኑ አባላት የሆኑትን ዘጠኙን ክልልች በመዘርዘር በአንቀጽ 50(4) ሁለም ክልልች የራሳቸዉ አስተዲደር እንደሚኖራቸዉ ይደነግጋል። በተመሳሳይ ሁኔታ በአንቀጽ 49 (2) ስር አዱስ አበባ ከተማ ራሱን በእራሱ የማስተዲደር ሙለ ስልጣን እንዲለዉ እና ዝርዝሩ በህግ እንደሚወሰን ይደነግጋል። በዚህም መሰረት የአዱስ አበባ ከተማ መስተዲደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 87/89 እንዱሁም ይህን አዋጅ አሻሽል በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 361/95 መሰረት አዱስ አበባ ከተማ ራሱን በእራሱ በማስተዲደር ላይ ይገኛል። ከዚህም የምንረዲዉ ኦሮሚያ እና አዱስ አበባ የየራሳቸዉ የሆነ የአስተዲደር ስልጣን ክልል ያላቸዉ መሆኑን ነዉ። በአዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 5(2) ስር “በተለያዩ ክልልች” በሚል የተመለከተዉም በተለያዩ የአስተዲደር ክልልች ዉስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ለማለት እንደሆነ መገንዘቡ ተገቢ ነዉ። በመሆኑም የዚህ ድንጋጌ አፈፃፀም በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ስልጣን ክልል ዉስጥ የሚኖሩትን አያጠቃልልም ልባል የሚችልበት ህጋዊ ምክንያት የለም።
የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት የጠቀሰዉ ሁለተኛዉ ምክንያት ለክርክሩ መነሻ የሆነዉ ንብረት የሚገኘዉ በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ እና ዉለም የተደረገዉ በኦሮሚያ ክልልwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ዉስጥ መሆኑን ነዉ። በመሰረቱ ንብረቱ የሚገኝበትን ወይም ድርጊቱ የተፈጸመበትን ቦታ ግምት ዉስጥ በማስገባት የሚወሰነዉ የአካባቢ ስልጣን እንጂ የስረ ነገር ስልጣን አለመሆኑን ከፍ/ሥ/ሥርዓት ህጉ አንቀጽ 24 እና 25 ድንጋጌዎች ይዘት እና መንፈስ መገንዘብ ይቻላል። በመሆኑም ተከራካሪ ወገኖች በተለያዩ ክልልች ዉስጥ የሚኖሩ መሆናቸዉ እስከተረጋገጠ ድረስ፣ ለክርክሩ ምክንያት የሆነዉ ዉል ወይም ንብረቱ የሚገኘዉ በክልለ ዉስጥ መሆኑ ጉዲዩን የማየት የስረ ነገር ስልጣኑ የፋዳራል ፍርድ ቤቶች መሆኑን አያስቀርም። ጉዲዩን ለማየት የስረ ነገር ስልጣን የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ሆኖ ግን የአካባቢ ስልጣኑ በክልልች ስር የሚወድቅ ሲሆን፣ በኢፋዱሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80(2) እና 80(4) መሰረት፣ እንደነገሩ ሁኔታ፣ የክልለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዉክልና ጉዲዩን የማየት ስልጣን ይኖራቸዋል። በዚህም መሰረት ለክርክሩ ምክንያት የሆነዉ ንብረት እንዱሁም ዉለ የተደረገዉ በኦሮሚያ ደራ ወረዲ ጉንድ መስቀል ከተማ 02 ቀበላ መሆኑ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ስልጣንን በዉክልና ለማየት ስልጣን ባለዉ በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዱታይ የማድረግ ዉጤት ሉያስከትል የሚችል ቢሆንም የስረ ነገር ስልጣኑን የፋዳራል ከመሆን አያስቀርም። ስለሆነም የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በዚህ ረገድ የጠቀሰዉ ምክንያት የህግ መሰረት ያለዉ አይደለም።
በአጠቃላይ ተከራካሪ ወገኖች በተለያዩ የአስተዲደር ክልል ዉስጥ የሚኖሩ መሆናቸዉ ተረጋግጦ እያለ እና በዚህም ምክንያት ጉዲዩን የማየት የስረ ነገር ስልጣን የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ሆኖ እያለ፣ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በህግ ተቀባይነት የላላቸዉን ምክንያቶች በመጥቀስ ጉዲዩን ተቀብል በማከራከር የሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ተከታዩ ተወስኗል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ቁ/263017 በቀን 19/10/09 ዓ.ም በዋለዉ ችልት የሰጠዉ ዉሳኔ በፍ/ሥ/ሥርዓት ህግ አንቀጽ 348(1) መሰረት ተሽሯል።
የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ይህን ጉዲይ ተቀብል ለማየት ስልጣን የለዉም ብለናል።
አመልካቾች የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በሰጠዉ ዉሳኔ ላይ ቅሬታ ካላቸዉ በህግ ስልጣን ላለዉ ፍርድ ቤት ለማቅረብ ያላቸዉን መብት ይህ ዉሳኔ አያስቀርም።
ይህ ችልት በቀን 26/01/2010 ዓ.ም በዋለዉ ችልት የሰጠዉ ዔግድ ተነስቷል።
በዚህ ችልት የተደረገዉ ክርክር ያስከተለዉን ወጪ እና ኪሳራ ግራ ቀኝ የየራሳቸዉን ይቻለ።
No topics extracted.