የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት በሸሪዓ ፍርድ ቤቶች በተሰጠ ውሳኔ ላይ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመ መሆን አለመሆኑን መርምሮ የማረም ስልጣን የሚኖረው በክርክር አመራር ረገድ ፍርድ ቤቶቹ የጣሱት ስነ ስርዓታዊ ድንጋጌ መኖሩ ሲረጋገጥ እና ጥሰቱም መሰረታዊ የሕግ ስህተት መመዘኛን የሚያሟላ ሆኖ በተገኘ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ የሐረሪ ክልል ፍርድ ቤቶች እና የዳኞች አስተዲደር ጉባኤን ለማቋቋም የወጣው አዋጅ ቁጥር 3/1988 /እንደተሻሻለ/ አንቀጽ 28
No summary available.
ግንቦት 16 ቀን 2010 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ፈይሳ ወርቁ ጳውልስ ኦርሺሶ አመልካቾች፡-
ጉዲዩ ከልጅነት ጋር ተያይዞ የተነሳ ክርክርን የሚመለከት ጉዲይ ሲሆን አመልካቾቹ የሰበር አቤቱታቸውን ለዚህ ችልት ያቀረቡት በሐረሪ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 72/09 በ19/04/2009 ዓ.ም.የተሰጠውን ውሳኔ በማሻሻል የክልለ ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 17/2009 በ30/08/2009 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት ነው።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የአሁኖቹ ተጠሪዎች ከላልች ሶስት ተወላጆች ጋር በመሆን የሟች ሼክ አብደልጀባር ሼክ ጋቱር ልጆች እና ወራሾች መሆናቸው ተረጋግጦ ማስረጃ እንዱሰጣቸው በሐረሪ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርበው በክርክር ላይ እያለ ተጠሪዎቹ ልጆች መሆናቸውን አናውቅም በማለት የአሁኖቹ አመልካቾች በተቃዋሚነት መቅረባቸውን፣ፍርድ ቤቱ ጉዲዩን በማስረጃ ካጣራ በኃላ የላልቹን ተወላጆች ጥያቄ ተቀብል ውሳኔ ሲሰጥ የአሁኖቹ ተጠሪዎች ግን ልጅነታቸው አልተረጋገጠም በሚል ጥያቄአቸውን ውድቅ ያደረገው መሆኑን፣በተጠሪዎቹ አቅርራቢነት ይግባኙን የተመለከተው የክልለ ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በበኩለ የግራ ቀኙን ክርክር እንዱሁም የሟቹ ወንድሞች ናቸው የተባለትን ሶስት ግለሰቦች አስቀርቦ በማጣሪያ ምስክርነት ከሰማ በኃላ አጠቃላይ ክርክሩን መርምሮ ተጠሪዎቹ ከተለያዩ እናቶች በጋብቻ ውስጥ የተወለደ መሆኑ ተረጋግጧል በሚል ለጉዲዩ አግባብነት አለው ያለውን ሃይማኖታዊ ሕግ እና ድንጋጌ ጠቅሶ ተጠሪዎቹ የሟች ሼክ አብደልጀባር ሼክ ጋቱር ልጆች እና መጀመሪያ ደረጃ ወራሾች ናቸው በማለት ውሳኔ የሰጠ መሆኑን፣ይህንን ውሳኔ በመቃወም አመልካቾቹ ለዚህ ችልት ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ አመልካቾቹ ያቀረቡት የዱ.ኤን.ኤ. ምርመራ ይደረግልን ጥያቄ በስር ሸሪዓ ፍርድ ቤት የመታለፈን አግባብነት ተጠሪዎቹ ባለበት ለማጣራት ይቻል ዘንድ ጉዲዩ ለሰበር ክርክር እንዱቀርብ በመደረጉ ግራ ቀኙ የጽሁፍ ክርክር የተለዋወጡ መሆኑን መዝገቡ ያመለክታል።የጉዲዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን እኛም አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ነው ለማለት የሚቻል መሆን አለመሆኑን ለክርክሩ ከተያዘው ጭብጥ አንጻር መርምረናል።
በዚህም መሰረት ተጠሪዎቹ የሟች ሼክ አብደልጀባር ሼክ ጋቱር ልጆች መሆናቸውን አናውቅም በማለት የአሁኖቹ አመልካቾች ከስር ጀምሮ የሚከራከሩ ቢሆንም ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትን ውሳኔ አሻሽል ተጠሪዎቹ የሟቹ ልጆች እና ወራሾች ናቸው ከሚል ድምዲሜ ላይ የደረሰው የሟቹን ሶስት ወንደሞች በማጣሪያ ምስክርነት ከሰማ በኃላ 1ኛ ተጠሪ በሟች እና ወ/ሮ አሉያ ኑሬ በሚባለ ሴት መካከል በነበረ ጋብቻ ውስጥ የተወለደ መሆኑ እና 2ኛ ተጠሪ ደግሞ በሟች እና ወ/ሮ አሻ አብድ በሚባለ ሴት መካከል በነበረ ጋብቻ ውስጥ የተወለደ መሆኑ መረጋገጡን ገልጾ እና ለጉዲዩ አግባብነት አለው ያለውን ሃይማኖታዊ ሕግ በአስረጂነት በመጥቀስwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ነው።እንደሚታወቀው የክልለ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የዲኝነት ስራቸውን የሚያከናውኑት በሸሪዓ ሕግ እና በሐገሪቱ የፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ መሰረት ስለመሆኑ የክልለን ፍርድ ቤቶች እና የዳኞች አስተዲደር ጉባኤን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 3/1988 /እንደተሸሻለ/ በአንቀጽ 28 ስር ተመልክቷል።ይህ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልትም በሸሪዓ ፍርድ ቤቶች በተሰጠ ውሳኔ ላይ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመ መሆን አለመሆኑን መርምሮ የማረም ስልጣን የሚኖረው በክርክር አመራር ረገድ ፍርድ ቤቶቹ የጣሱት ስነ ስርዓታዊ ድንጋጌ መኖሩ ሲረጋገጥ እና ጥሰቱም መሰረታዊ የሕግ ስህተት መመዘኛን የሚያሟላ ሆኖ በተገኘ ጊዜ ብቻ ነው።
በተያዘው ጉዲይ የክልለ ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ለጉዲዩ አግባብነት አለው ያለውን የማጣሪያ ማስረጃ በመስማት እንዱሁም ለጉዲዩ አወሳሰን የሚረደ የሰነድ ማስረጃዎችን በመመርመር እና የአመልካቾቹን ተጨማሪ የመከላከያ ምስክሮች ጭምር ሰምቶ ሃይማኖታዊ ሕጉን መሰረት በማድረግ የሰጠው ውሳኔ በክርክር አመራር ስነ ስርዓታዊ ጉዲዮች ረገድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ነው ለማለት የሚቻል አይደለም።ሃይማኖታዊ ሕጉን መሰረት በማድረግ የተሰጠውን ውሳኔ አስመልክቶ ደግሞ ይህ ችልት ጉዲዩን ሉመረምር የሚችልበት አግባብ አይኖርም።በአመልካቾቹ የቀረበውን የዱ.ኤን.ኤ. ምርመራ ይደረግልን ጥያቄ በማለፍ ተጠሪዎቹ በጋብቻ የተወለደ መሆናቸውን በማስረጃ አጣርቶ በሃይማኖቱ ሕግ መሰረት የልጅነት እና የወራሽነት ውሳኔ መስጠቱም ፍርድ ቤቱ በክርክር አመራር ረገድ ጥሰት ፈጽሞአል የሚያሰኝ አይደለም።በመሆኑም የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቶአል።
No topics extracted.