የፍቺ ውሳኔን ተከትል በአንደኛው ወገን በቀረበ የንብረት ክፍፍል ጥያቄ ላላኛው ወገን በጋብቻ ጊዜ ካፈሩት ገንዘብና ንብረት ከፉለ ከኢትዮጵያ ውጪ ይገኛል በማለት የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ማቅረቡ ብቻውን ጉዲዩ የግል ዓለም አቀፍ ሕግን ተፈጻሚነት ጉዲይን / conflict of laws/ የሚያስነሳ ነው ከሚል ድምዲሜ ላይ የማያደርስ እና የተከሳሽ ከሳሽነት ክሱን የማየት የሥረ-ነገር ሥልጣን የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከመሆን የማያስቀረው ስለመሆኑ የፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ቁጥር 9፣17 ፤አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11 (2) (ሀ)
No summary available.
ሕዲር 28 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነዉ በዔዉቀት በላይ እንዲሻዉ አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች:- አቶ ኤበሳ አመንቴ ጃለታ - ተጠሪዎች፡-
የዚህ የሰበር አቤቱታ ምክንያት የሆነው በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር የአዱስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት መዝገብ ሰኔ 12 ቀን 2009 ዓ/ም በዋለው ችልት የሰጠው ውሳኔ በመቃወም የቀረበ ነው።
ጉዲዩ በአዱስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የተጀመረ ሲሆን የአሁን አመልካች የሥር ፍርድ ቤት ከሳሽ ተጠሪዎች ደግሞ ተከሳሾች እንደነበሩ መዝገቡ ያመለክታል።
አመልካች በስር ፍርድ ቤት ያቀረበው ክስ ይዘት፡- በአራዲ ክ/ከተማ ወረዲ 5 የቤት ቁጥር 108 ከግለሰብ ላይ በመከራየት ከ2ኛ ተከሳሽ መ/ቤት በተሰጠኝ የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት የንግድ ስራ ፍቃድ የሆቴል ድርጅት በማቋቋም አገልግልት ላይ እያለሁ ከሳሽ ለ2009 ዓ/ም የግብር ዘመን ለገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሉከፈልwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የሚገባውን የመንግስት ግብር በመክፈል እና ለ2009 ዓ/ም የግብር ዘመን የንግድ ስራ ፍቃድ እንዱታደስ የሚፈቅድ ክሉራንስ በመቀበል 2ኛ ተከሳሽ ጥያቄ በቀረበለት በአጭር ጊዜ ውስጥ የከሳሽን ንግድ ስራ ፍቃድ ማደስ ሲገባው አላግባብ ለረጅም ጊዜያት ሲያጉላላኝ ከቆየ በኋላ በቀን 28/04/2009 ዓ/ም በተፃፈ ደብዲቤ የአዱስ ከተማ ክ/ከተማ የአካባቢ ፅ/ቤት የንግድ ስራ ፍቃድህ እንዱታገድ ስላሳወቀኝ የንግድ ስራ ፍቃድህ አናድስም በማለት ክልከላ ከማድረጉ በላይ የንግድ ስራ ፍቃድህ ታግዶል በማለት በቀን 28/04/2009 ዓ/ም የተፃፈ የማሳወቂያ ደብዲቤ ሰጥቶኛል። ስለሆነም የንግድ ስራ ፍቃዳን ያገደኝ እና እንዲይታደስ የከለከለኝ ያለአግባብ ስለሆነ ክልከላው ተነስቶ የንግድ ስራ ፍቃዲቸው እንዱታደስ ይወሰንላቸው ዘንድ ዲኝነት መጠየቋን የሚያሳይ ነው።
የአሁኑ ተጠሪዎች በበኩላቸው በስር ፍርድ ቤት ተከሳሾች በመሆን በሰጡት መልስ በከሳሽ የንግድ ድርጅት ላይ በተደጋጋሚ በተደረገ የድምፅ ልኬት ከሳሽ የሚለቀቀው የድምፅ ማጉያው ድምፅ ከሚፈቀድው ድምፅ ልኬት በላይ በመሆኑ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ የድምፅ ብክለት እያደረሰ ስለመሆኑ በባለሞያ የተረጋገጠ በመሆኑ የተወሰደው አስተዲደራዊ እርምጃ በአግባቡ መሆኑ በመግለፅ የቀረበው ክስ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ የዲኝነት ሥልጣኑ የተመለከተው የአዱስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግራ ቀኙን ክርክር እና ማስረጃ ከመረመረ በኋላ የአመልካች የንግድ ስራ ፍቃድ የታገደውና እንዲይታደስ የተከለከለው ከህግ ውጪ ነው በማለት የስር 2ኛ ተከሳሽ የነበረው አዱስ ከተማ ክ/ከተማ የንግድ ፅ/ቤት ተጠሪን የንግድ ስራ ፍቃድ ያገደውና እንዲይታደስ የከለከለው ከህግ ውጪ ነው ። የአመልካች የንግድ ስራ ፍቃድ ሉታደስ ይገባል ሲል ወስኗል። ተጠሪዎች በዚህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ለአዱስ አበባ ከተማ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ይግባኝ አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም አቤቱታቸው ተቀባይነት አላገኘም። በመቀጠል ተጠሪዎች የሰበር አቤቱታቸው በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር የአዱስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት አቅርበው ፍርድ ቤቱ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ የስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ በመሻር በንግድ ምዝገባ ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓንቀፅ 46 መሰረት አግባብ ባለው አካል አስተዲደራዊ እርምጃዎች የተወሰደበት ማናቸውም ሰው በዚሁ አዋጅ አንቀፅ 47 ንኡስ አንቀፅ 3www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
መሰረት በህግ ጉዲይ ላይ ይግባኝ ቅሬታ ካለው ጉዲዩን ለፍርድ ቤት ማቅረብ ያለበት ለአዱስ አበባ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በይግባኝ እንጂ በቀጥታ ክስ ለአዱስ አበባ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ላቀርብ አይገባም በማለት ውሳኔ ሰጥቷል። አሁን በአመልካች የቀረበው አቤቱታ ይህ ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ሥሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት ነው።
የአመልካች ቅሬታ ይዘት ባጭሩ ፡- የአዱስ አበባ ከተማ ሰበር ሰሚ ችልት በአዋጅ ቁጥር 980/2008 አንቀፅ 46 እና 47 መሰረት በአስተዲደር አካል የተወሰደት ውሳኔዎች ላይ ቅሬታ ያለው ማንኛውም ሰው በህግ ጉዲይ ላይ ስልጣን ላለው ፍርድቤት ይግባኝ ሉያቀርብ ይገባል ሲባል ጉዲዩ መቅረብ ያለበት ለይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት እንጂ ለመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አይደለም በማለት ውሳኔ መስጠቱ በህገ መንግስቱ አንቀፅ 79 መሰረት የተቀመጠውን መብት የጣሰና መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለሆነ ሉሻር ይገባል የሚል ነው። የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ በሰበር ችልት እንዱታይ በመደረጉ 1ኛ ተጠሪ መልስ በፅሁፍ የሰጠ ሲሆን ለ2ኛ ተጠሪ አመልካች መጥሪያ ባለመውሰዲቸው አመልካች በ2ኛ ተጠሪ ላይ ያቀረበው ቅሬታ እንዲልፈለገው ተቆጥሮ የታለፈ ስለመሆኑ መዝገቡ ያመለክታል።
የጉዲዩ አመጣጥ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው። እኛም በሰበር አጣሪው ችልት እንዱጣራ የተያዘውን ነጥብ ከግራ ቀኙ ክርክር፤ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዘብ እንደሚከተለው መርምረነዋል ።
እንደመረመርነው አመልካች በስር ፍርድ ቤት ከሳሽ በመሆን ያቀረበው ክስ ከ2ኛ ተከሳሽ መ/ቤት በተሰጠኝ የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት የንግድ ስራ ፍቃድ የሆቴል ድርጅት በማቋቋም አገልግልት ላይ እያለሁ ከሳሽ ለ2009 ዓ/ም የግብር ዘመን ለገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሉከፈል የሚገባውን የመንግስት ግብር በመክፈል እና ለ2009 ዓ/ም የግብር ዘመን የንግድ ስራ ፍቃድ እንዱታደስ የሚፈቅድ ክሉራንስ መነሻነት 2ኛ ተከሳሽ የከሳሽን ንግድ ስራ ፍቃድ ማደስ ሲገባው የአዱስ ከተማ ክ/ከተማ የአካባቢ ፅ/ቤት የንግድ ስራ ፍቃድህ እንዱታገድ ስላሳወቀን የንግድ ስራ ፍቃድህ አናድስም በማለት ክልከላ ከማድረጉ በላይ የንግድ ስራ ፍቃድህ ታግዶል በማለት በቀን 28/04/2009 ዓ/ም የተፃፈ የማሳወቂያ ደብዲቤ እንደደረሰው በመግለፅ እና የንግድ ስራ ፍቃዲቸውንwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
እንዲይታደስ የከለከለው ያለአግባብ መሆኑ ጠቅሰው የንግድ ስራ ፍቃዲቸው እንዱታደስ እንዱወሰንላቸው ዲኝነት ጠይቀዋል።የአዱስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በበኩለ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ በንግድ ምዝገባ ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓንቀፅ 46 መሰረት አግባብ ባለው አካል አስተዲደራዊ እርምጃዎች የተወሰደበት ማናቸውም ሰው በዚሁ አዋጅ አንቀፅ 47 ንኡስ አንቀፅ 3 መሰረት በህግ ጉዲይ ላይ ይግባኝ ቅሬታ ካለው ጉዲዩን ለፍርድ ቤት ማቅረብ ያለበት ለአዱስ አበባ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በይግባኝ እንጂ በቀጥታ ክስ ለአዱስ አበባ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ላቀርብ አይገባም በማለት ውሳኔ የሰጠ መሆኑ ከመዝገቡ ይዘት ለመረዲት ችለናል።
ከክርክሩ ሂደት ለመረዲ እንደተቻለው ተጠሪዎች የአመልካችን የንግድ ስራ ፍቃድ እንዲይታደስ በመከልከል የወሰደት እስተዲደራዊ እርምጃ በተመለከተ አመልካች በቀጥታ ለአዱስ አበባ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዲኝነት መጠየቃቸው አግባብነት ነው ?ወይስ አይደለም? የሚለው ነጥብ መመርመሩ አስፈለጊ መሆኑ ተገንዝበናል። በንግድ ምዝገባ ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓንቀፅ 46 እንደተመለከተው አዋጅ፣አዋጅን ተከትለው የሚወጡ ደንብና መመሪያዎችን ተላልፍ በሚገኝ ማንኛውም ሰው ላይ አግባብ ያለው አካል በአዋጅና አዋጁን ለማስረፈፀም በሚወጣ ደንብ በተመለከተው መሰረት አስተዲደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሚደነግግ ነው። ይህ በእንዱህ እንዲለ አግባብ ያለው ባለስልጣን የበላይ ሃላፉ የቀረበውን አቤቱታ ሰምቶ በ5 ቀናት ውስጥ ውሳኔውን ለአመልካቹ በፅሁፍ ማሳወቅ እንዲለበት በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ የበላይ ሃላፉው ውሳኔውን ያላሳወቀው እንደሆነ ቅሬታ አቅራቢው ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት አቤቱታውን ማቅረብ እንደሚችል በዚሁ አዋጅ ዓንቀፅ 47(2) የተመለከተ ሲሆን ፤አግባብ ያለው ባለስልጣን በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወይም ምላሽ ያልተሰጠው ማንኛውም ሰው ውሳኔ በተሰጠ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት በህግ ጉዲይ ላይ ይግባኝ ማቅረብ እንደሚችል በዚሁ አዋጅ ዓንቀፅ 47(3) ስር ተደንጓል። ከዚሁ ድንጋጌ ይዘት ለመረዲት የሚቻለው አግባብ ያለው ባለስልጣን ውሳኔ ያገኘ እና በተሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወገን በህግ ጉዲይ ላይ ብቻ ይግባኝ አቤቱታ የማቅረብ መብት እንዲለው ነው።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በተያዘው ጉዲይ በቀን 28/04/2009 ዓ/ም በተፃፈ ደብዲቤ የንግድ ስራ ፍቃድህ አናድስም፤ የንግድ ስራ ፍቃድህ ታግዶል በማለት ተጠሪ በቀን 28/04/2009 ዓ/ም የተፃፈ ደብዲቤ ለአመልካች የደረሰው በመሆኑ አመልከች በዚሁ አስተዲደራዊ እርምጃ ቅር የተሰኘ ከሆነ በንግድ ምዝገባ ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓንቀፅ 47(3) መሰረት ይግባኝ የማቅረብ መብት እንጂ በቀጥታ ለአዱስ አበባ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ክስ ማቅረብ ስለማይችለ የስር ፍርድቤት የሰጠው ውሳኔ በአግባቡ ነው ከሚባል በቀር የተፈጸመ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ሥሕተት አላገኘንበትም። በዚህም ምክንያት ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
1.በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር የአዱስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት መዝገብ ሰኔ 12 ቀን 2009 ዓ/ም የሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥሕ/ቁ 348/1 መሰረት ጸንቷል።
2 . በዚህ ችልት ለተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪ ግራቀኙ የየራሣቸውን ይቻለ።