No summary available.
ግንቦት 30 ቀን 2009 ዓ.ም.
ዳኞች- ተኽሉት ይመስል ተፈሪ ገብሩ (ዶ/ር) ቀነአ ቂጣታ ተሾመ ሽፈራው አብዬ ካሳሁን አመልካች- አቶ ገዛህኝ አየለ - አልቀረቡም ተጠሪዎች- 1ኛ. አቶ ኑረዱን ዓሉ - ቀረቡ 2ኛ. አቶ አይደር ከድር - አልቀረቡም መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፋዳራለ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ድሬዲዋ ምድብ ችልት የአሁን 1ኛ ተጠሪ አላግባብ ተይዞብኛል የሚለት በከተማው ቀበላ 04 አስተዲደር ክልል የሚገኘውን ቁጥሩ 027 የሆነ የቀበላ የንግድ ሱቅ እንዱመለስላቸው ያቀረቡትን ክስ ተመልክቶ የአሁን አመልካች ሱቁን ለከሳሽ (1ኛ ተጠሪ) እንዱያስረክቡ ያሳለፈውን ውሳኔ እና ይግባኙ የቀረበለት የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔው ግድፈት አልተገኘበትም በማለት የቀረበለትን አቤቱታ ባለመቀበል ትዕዛዝ በመስጠቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት ተፈጽሟል በሚል ነው።
አመልካች ሰኔ 29/2009 ዓ.ም ያቀረቡት የሰበር ማመልከቻ ተመርምሮ አከራካሪው ጉዲይ የቀበላ ቤት ሆኖ ዔያለ የስር ፍርድ ቤት የዲኝነት ስልጣኑ የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ነው በማለት ክርክሩን አይቶ የመወሰኑን አግባብነት ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ ለሰበር ችልት እንዱቀርብና ተጠሪዎች መልስ እንዱሰጡበት ተደርጓል። በዚህ መሰረት ግራ ቀኙ ክርክራቸውን በጽሁፍ ተለዋውጠዋል።
በበኩላችን አመልካች በዲኝነት ስልጣን ረገድ ያቀረቡትን ክርክር ቅሬታ ከቀረበበት ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው የህጉ ድንጋጌዎች አንፃር መርምረናል።
እንደመረመርነው ክሱ የቀረበው የድሬደዋ ከተማ ቀበላ 04 አስተዲደር በሚያስተዲድረው በቀበላው ክልል የሚገኘውን ቁጥሩ 027 የሆነ የንግድ ሱቅwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ለማስመለስ ሲሆን ከክሱ ይዘት መረዲት እንደሚቻለው ዲኝነት የተጠየቀው የሥር 1ኛ ተከሳሽ (የአሁን 2ኛ ተጠሪ) በከሳሽ ከተሰጠው የውክልና ስልጣን ውጪ በቤቱ በራሱ ሥም የንግድ ፍቃድ ከማውጣቱም በላይ ለ2ኛ ተከሳሽ (አሁን አመልካች) በአደራ ሰጥቶት የሚገኝ በመሆኑ እንዱመልስልኝ ብጠይቀውም ለመመለስ ፈቃደኛ ስላልሆነ ከመንግስት የተከራየሁትን የንግድ ሱቅ እንዱያስረክቡኝ ይወሰንልኝ በማለት ዲኝነት መጠየቁን የሚያሳይ ነው። የሥር ፍርድ ቤትም ወደ ፍሬ ጉዲይ ክርክሩ በመግባት የውለን ይዘት መርምሮ ቤቱ ለከሳሽ እንዱመለስ ወስኗል።
በድሬዲዋ አስተዲደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 416/1996 አንቀጽ 33(1)(ረ) እንደተደነገገው የከተማው አስተዲደር የሚያስተዲድራቸው ሆኖ ለንግድ፣ ለመኖሪያ ወይም ለላላ አገልግልት በመስጠት ላይ ካለ የመንግስት ቤቶች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ክሶችን ተመልክቶ ለመወሰን የድሬደዋ ከተማ ፍርድ ቤቶች የዲኝነት ስልጣን እንዲላቸው ተመልክቷል። ነገር ግን በተያዘው ጉዲይ ለክሱ ምክንያት የሆነው በግለሰቦች መካከል የተደረገ ውል ሲሆን ዲኝነት ተጠይቆበት ውሳኔ የተሰጠውም ከውለ ጋር በተያያዘ በቀረበው ክርክር ላይ ነው። ስለሆነም ከፍ ሲል በተጠቀሰው ድንጋጌ የሚሸፈን አይሆንም። በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 4 ሥር እንደተመለከተውም በቀጥታ ወይም በግልፅ ካልታገደ በቀር መደበኛ ፍርድ ቤቶች ሁለ የፍትሐ ብሓርን ክስ ተቀብለው ለማከራከር ሥልጣን አላቸው።
በአጠቃላይ ጉዲዩ በፋዳራለ ፍርድ ቤቶች ሳይሆን በከተማ አስተዲደሩ ፍርድ ቤቶች ላታይ ይገባል በሚል በአመልካች የቀረበው መከራከሪያ ዲኝነት የተጠየቀበትን ጉዲይ እና ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ህጎች ይዘት ያገናዘበ ባለመሆኑ ክርክሩ ተቀባይነት የለውም ብለናል። ተከታዩንም ወስነናል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ው ሣ ኔ
በፋዳራለ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ. 60477 ሚያዚያ 24 ቀን 2009 ዓ.ም የተሰጠው ውሳኔ እንዱሁም የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ ሰኔ 20 ቀን 2009 ዓ.ም ያሳለፈው ትዕዛዝ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 348(1) መሰረት ፀንቷል።
በዚህ ፍርድ ቤት ህዲር 6/2010 ዓ.ም የተሰጠው የዔግድ ትዕዛዝ ተነስቷል።
ይፃፍ።
No topics extracted.