አንድ ከሳሽ ክስ ሲያቀርብ ለክሱ ምክንያት የሆኑት ነገሮች በሙለ አጠቃል ማቅረብ ሲችል ቀንሶ ባስቀረው ጉዲይ ላይ ድጋሚ ክስ ሉያቀርብ የማይችል ስለመሆኑ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 216(3)፤218 www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XXXI አንድ ጉዲይ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 343 መሰረት ወደ ስር ፍ/ቤት ተመልሶ ፍሬ ነገሩ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ በመቃወሚያው ላይ አስቀድሞ በተሰጠ ብይን ላይ ተጠቃል የሚቀርብ የሰበር አቤቱታ ህጉን መሰረት ያደረገና ተቀባይነት ያለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 320(3)፤ /የፋ/ፍ/ቤቶችን አዋጅ እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2(1) በፋ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ቀደም ሲል በሰ/መ/ እና ላልችም በርካታ መዛግብት ተሰጥቶ የነበረው የህግ ትርጉም በዚህ መዝገብ ውሳኔ ተለውጧል።/www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XXXII
No summary available.
መጋቢት 26 ቀን 2011 ዓ.ም.
ዳኞች- መዓዛ አሸናፉ ሰለሞን አረዲ ተኽሉት ይመስል ተፈሪ ገብሩ (ዶ/ር) ቀነአ ቂጣታ ተሾመ ሽፈራው ፀሃይ መንክር አመልካቾች- 1ኛ. ወ/ሮ ሶፉያ መሐመድ 2ኛ. አቶ አህመድ መሐመድ 3ኛ. ወ/ሮ ዘብይዲ መሐመድ ተጠሪ- አቶ እንድሪስ ጋሹ መዝገቡን መርምረን ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
ጉዲዩ የቤት ሽያጭ ውልን መሰረት ያደረገ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው ተጠሪ በፋዳራለ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በአመልካቾች ላይ ባቀረቡት ክስ ነው።
ተጠሪ ያቀረቡት ክስ ይዘት፡- ከሟቾች ሐጂ መሐመድ ሰይድ እና ወ/ሮ ፊጡማ መሐመድ (የአሁን አመልካቾች ወላጆች) ጋር ሚያዚያ 21 ቀን 1974 ዓ.ም በተፃፈ የቤት ሽያጭ ውል በቀድሞው ወረዲ 24 ቀበላ 09 የቤ/ቁጥር 312 የሆነ ቤት በብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ገዝተው በውለ መሰረት ባለመፈፀሙ ምክንያት ስም እንዱዛወርላቸው በተዋዋዩቹ ላይ ነሃሴ 23/1983 ዓ.ም ክስ መስርተው በክልል 14 መስተዲደር ወረዲ 24 ፍርድ ቤት በትዕዛዝ መ/ቁ 742/83 ታህሳስ 25/1986 ዓ.ም ስም እንዱዛወር ውሳኔ ተሰጥቷል፤ ይህን ውሳኔ ለማስፈፀም በቀድሞ ተከሳሾች ወራሾች (የአሁን አመልካቾች) ላይ አቤቱታ አቅርበው በፍ/ብ/መ/ቁ 1422 በ15/03/97 ዓ.ም በተሰጠ ትዕዛዝ ሉፈጸም የማይችል ውሳኔ ነው ተብል መዝገቡ መዘጋቷል፤ ስለሆነም ተከሳሾች የሻጮች ወራሾች ስለሆኑ ቤቱን እና ለስም ማዛወር የሚጠቅሙ የቤቱን ሰነድች እንዱያስረክቡኝ ይወሰንልኝ በማለት ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
አመልካቾች ለክሱ ባቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ጉዲዩ ከዚህ በፉት ውሳኔ ያገኘ በመሆኑ ክሱ በድጋሚ የቀረበ ነው ተብል በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 5 መሰረትwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ውድቅ እንዱደረግ፤ ውለን መሰረት በማድረግ በሟቾች ላይ መስርተውት በነበረው ክስ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 217(3) እና 218 ሁለንም ጥያቄ አጣምረው ሉያቀርቡ ይገባ ነበር፤ እንዱሁም ጉዲዩ በፍ/ብ/ህ/ቁ 1845 መሰረት በ10 ዓመት ይርጋ እና በፍ/ብ/ህ/ቁ 2892(3) መሰረት በአንድ ዓመት ይርጋ የታገደ ነው እንዱባል ጠይቀዋል። በፍሬ ጉዲዩም በሰጡት መልስ በአዋጅ ቁጥር 47/1967 አንቀጽ 12(1) ላይ በግልጽ እንደሰፈረው የከተማ ቤት በሽያጭ የሚተላለፍ ከሆነ መንግስት የግዥ ቀዲሚነት መብት አለው፤ ይህም በመሆኑ በ1974 ዓ.ም የሚደረግ የቤት ሽያጭ ፍጹም አልነበረም፤ ከሳሽ ውልን አደረኩ ባለበት ጊዜ አውራሻችን በሚኒስቴሩ የፀደቀ ንብረት የላቸውም፤ በዚህም መሰረት የተከሳሾች አውራሽ ንብረቱን ለማስተላለፍ መብት አልነበራቸውም፤ ስለሆነም ውለ ሐሰተኛ ወይም ህገወጥ ነው፤
በአጠቃላይ የቀረበው ክስ በህጉ አግባብ ተቀባይነት የለውም ተብል ውድቅ ይሁንልን በማለት ተከራክረዋል።
ጉዲዩ በዚህ መልኩ የቀረበለት የሥር ፍርድ ቤት በአመልካቾች የቀረበውን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ እና ዝርዝር ክርክር ውድቅ በማድረግ ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን ቤት እና ሰነድችን እንዱያስረክቡ ወስኗል። አመልካቾች መቃወሚያዎቹ መታለፊቸውን እና በፍሬ ጉዲዩ የተሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ጉዲዩን በይግባኝ ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርበው ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማ በኋላ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎችን በተመለከተ የሥር ፍርድ ቤት ያሳለፈው ውሳኔ ተገቢ መሆኑን፤ ነገር ግን ፍሬ ጉዲዩ ባግባቡ ተጣርቶ አለመወሰኑን በመጥቀስ በድጋሚ አጣርቶ እንዱወስን ወደ ስር ፍርድ ቤት ጉዲዩን መልሷል።
በዚህ መልኩ የተመለሰለት የሥር ፍርድ ቤት ማስረጃዎችን ተመልክቶ የቀደመ ውሳኔውን በድጋሚ አሳልፎል።
ይህ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ አመልካቾች መቃወሚያዎቹ የታለፈት አላግባብ መሆኑን እና በፍሬ ጉዲዩ የተሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት አቅርበዋል። ፍርድ ቤቱም መቃወሚያዎችን በተመለከተ አስቀድሞ ውሳኔ የሰጠባቸው በመሆኑ በጊዜው ይግባኝ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ሉጠይቁባቸው ይገባ እንደነበር፤ በፍሬ ጉዲዩ ተጣርቶ የተሰጠው ውሳኔም ግድፈት እንደላለበት ወስኗል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህን በመቃወም ነው። አመልካቾች ህዲር 8/2008 ዓ.ም በተፃፈ የሰበር ማመልከቻ መቃወሚያዎቹ በመታለፊቸውም ሆነ በፍሬ ጉዲዩ ተፈፀሙ የሚሎቸውን የህግ ስህተቶች ዘርዝረው አቅርበዋል።
አቤቱታው በሰበር አጣሪ ችልት ተመርምሮ አከራካሪው ቤት በአመልካቾች እጅ ስለመኖሩ ባልተካደበት የቤት ሽያጭ ገንዘቡም አልተከፈለም ተብል ቀደም ሲል በመ/ቁ 742/83 በተሰጠ ፍርድ ላይ በተመለከተበት እና በአፈፃፀም መዝገብ ቁጥር 1422 ስመሃብት ይዛወር ተብል የተሰጠው ውሳኔ ሉፈፀም የማይችል ነው ተብል አፈፃፀሙ በተዘጋበት የስር ፍርድ ቤቶች ክሱን ዲግም በ2004 ዓ.ም በተከፈተ መዝገብ አስተናግደው የቤት ሽያጭ ውለ ህጋዊ ስለሆነ አመልካቾች ቤቱን እና ኦሪጅናል ካርታውን ለተጠሪ ያስረክቡ በማለት የመወሰናቸውን አግባብነት ለመመርመር ሲባል አቤቱታው ለሰበር ችልት እንዱቀርብ እና ተጠሪ መልስ እንዱሰጡበት ተደርጓል።
ተጠሪ በሰጡት መልስ በቅድሚያ የሰበር አቤቱታውን አቀራረብ በተመለከተ መቃወሚያዎችን አቅርበዋል። የመቃወሚያው ይዘት አመልካቾች ለሰበር አቤቱታ መነሻ ያደረጉት ቀደም ሲል የከፍተኛው ፍርድ ቤት በመ/ በ26/06/2005 ዓ.ም ክርክር አድርጎ ውሳኔ የሰጠባቸው ነጥቦች ላይ ማለትም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 5 መሰረት የቀረበውን መቃወሚያ፤ የይርጋ ክርክሩን፤ የሽያጩን ገንዘብ ክፍያ እንዱሁም በህግ የታወቀ መብት እና የሥም ዝውውር ጥያቄን በተመለከተ ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ስለሆነ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህጉ አግባብ በወቅቱ ይግባኝ አልተባለበትም (የሰበር አቤቱታ አልቀረበበትም) ተብል ውድቅ እንዱደረግ ጠይቀዋል። ይህ ከታለፈም በጉዲዩ ላይ ፍርድ የተሰጠው በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ በ22/09/04 ዓ.ም እና በከፍተኛው ፍርድ ቤት በ26/06/2005 ስለሆነ አቤቱታ የማቅረቢያ ጊዜ ያለፈበት ነው ተብል ውድቅ እንዱደረግ ብለዋል።
በፍሬ ጉዲዩም ዝርዝር መልሳቸውንም አቅርበዋል።
መቃወሚያ ተቀባይነት የለውም እንዱባል ጠይቀዋል። በላልች ነጥቦች ላይም የሥር ክርክራቸውን በማጠናከር አቅርበዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለ መልኩ ከላይ የተመለከተው ሲሆን በበኩላችን ጉዲዩን መርምረናል። እንደመረመርነው ተጠሪ የሰበር አቤቱታው አቀራረብ በተመለከተ ያነሱት መቃወሚያ ይህ ሰበር ችልት በጉዲዩ ላይ አስቀድሞ የሰጣቸውን አስገዲጅ ትርጉሞች መሰረት በማድረግ የቀረበ በመሆኑ ከዚህ አንፃር ሰበር ችልቱ አስቀድሞ በተመሳሳይ ጉዲዮች ያሳለፊቸው ገዥ ትርጉሞች በአዋጅ ቁጥር 454/1997 መሰረት በድጋሚ ሉታዩ የሚገባ መሆን አለመሆኑን መመልከቱ ተገቢ ሆኖ ተገኝቷል።
ተጠሪ ባቀረቡት መልስ አመልካቾች ለሰበር አቤቱታ መነሻ ያደረጉት ቀደም ሲል የከፍተኛው ፍርድ ቤት በይግባኝ አይቶ ፍሬ ጉዲዩ በአግባቡ ተጣርቶ እንዱወሰን ወደስር ፍርድ ቤት ሲመልስ በመቃወሚያዎቹ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጥቶበት የነበረ በመሆኑ በመቃወሚያዎቹ ላይ በዚህ መልኩ በተሰጠው የመጨረሻ ውሳኔ ላይ በወቅቱ የሰበር አቤቱታ አልቀረበበትም ተብል ውድቅ እንዱደረግ ተከራክረዋል።
አመልካቾች በበኩላቸው ለሰበር ችልቱ ከተሰጠው ስልጣን አንፃር የህግ ጥያቄዎች ለችልቱ መቅረባቸው የሚነቀፍበት ምክንያት ሉኖር እንደማይገባ በመግለፅ መከራከሪያው ውድቅ እንዱደረግ ጠይቀዋል።
ስለሆነም ውሳኔ የሚሻው ጉዲይ በእንዱህ አይነቱ ክርክር በመቃወሚያው ላይ የተሰጠውን ውሳኔ መነሻ ያደረገ የሰበር ቅሬታ መቅረብ ያለበት መቼ ነው? የሚለው ነው። ይህም ማለት ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት በመቃወሚያው ላይ የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ/የሰበር አቤቱታ ለበላይ ፍርድ ቤቶች ለማቅረብ ወደታች ፍርድ ቤት የተመለሰውንና በፍሬ ነገሩ ላይ ውሳኔ እንዱሰጥበት የተመለሰውን ክርክር ውጤት መጠበቅና የተጠቃለለ ቅሬታ ማቅረብ ይገባል? ወይስ ወደስር ፍርድ ቤት የተመለሰው ክርክር እንደተጠበቀ ሆኖ የሚሰጠውን ውሳኔ መጠበቅ ሳያስፈልግ በመቃወሚያው ላይ በተሰጠው ውሳኔ ላይ ያለውን ቅሬታ ወዱያውኑ/በቀጥታ ማቅረብ ይገባል? የሚለው ነው።
ይህንኑ ነጥብ በፋዳራለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት አስቀድሞ ከተያዘው አቋም እና ከተሰጠው ትርጉም፤ ከሰበር ስርዓት መሰረታዊ አላማና ከሰበር ችልትwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ኃላፉነት፤ እንዱሁም ከፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ የክርክር አመራር እና የቅሬታ አቀራረብ መሰረታዊ መርሆዎች አንፃር መመርመሩ ተገቢ ይሆናል።
ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በተመሳሳይ ጉዲይ አስቀድሞ በሰጠው ትርጉም ለክሱ በሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ላይ በይግባኝ ሰሚ ችልት የተሰጠ የመጨረሻ ውሳኔን በመቃወም የሰበር አቤቱታ መቅረብ የሚገባው ወዱያውኑ ማለትም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በህግ በተደነገገው የሰበር ማቅረቢያ ጊዜ ውስጥ ከሚሆን በቀር በፍሬ ጉዲዩ ረገድ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ወደ ሥር ፍርድ ቤት በመለሰው ክርክር ላይ የሚሰጠውን ውሳኔ ውጤት ጠብቆ የሚቀርብበት ህጋዊ ምክንያት እንደላለ፤ ስርዓቱን ጠብቆ በጊዜው የይግባኝ (ሰበር) ክርክሩን መቀጠል ሲገባ በዚህ መልኩ አቤቱታ የማቅረብ መብታቸውን በራሳቸው ጊዜ በመተው ወደስር ፍርድ ቤት ጉዲዩ ተመልሶ በፍሬ ነገሩ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ በመቃወሚያው ላይ አስቀድሞ በተሰጠው ውሳኔ ላይ አጠቃለው የሚያቀርቡት አቤቱታ የህግ መሰረት እንደላለው በሰ/መ/ እና ላልችም በርካታ መዛግብት አስገዲጅ ትርጉም ሰጥቷል።
ለዚህ መደምደሚያ እና ትርጉም መሰረት የተደረገው ከመቃወሚያው ጋር በተያያዘ በይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ውሳኔ እንጂ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 320(3) መሰረት ጊዜያዊ አገልግልት ያለው ብይን/ትዕዛዝ ነው የሚባል አይደለም፤ እንዱሁም በዚህ መልኩ በበላይ ፍርድ ቤቶች የሚሰጠው ውሳኔ በህግ በተዘረጋው ስርዓት መሰረት በበላይ ፍርድ ቤት እስካልተለወጠ ድረስ በግራቀኙ ላይ አስገዲጅነት ይኖረዋል በሚል ምክንያት ነው። በአጠቃላይ የሰበር ችልቱ የቀደመ አቋም በይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ቅሬታ ያለው ወገን ወደ ስር ፍርድ ቤት በፍሬ ነገሩ ረገድ ተጣርቶ ውሳኔ እንዱሰጥበት የተላከውን ጉዲይ ውጤት ሳይጠብቅ በመቃወሚያው ላይ በተሰጠው ውሳኔ ላይ የሰበር ቅሬታውን/ይግባኙን ማቅረብ ይኖርበታል፤ ይህን ሳያደርግ ከቀረ የፍሬ ነገር ክርክሩን ውጤት ጠብቆ መጀመሪያ ያልተጠቀመበትን የሰበር አቤቱታ/ይግባኝ የማቅረብ መብት እንደገና በማንሳት ሉጠቀምበት አይችልም የሚል ነው። ይህ ትርጉም የሰበርን አላማ ከግንዛቤ ባስገባ መልኩ በጥንቃቄ ላታይ ይገባል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በመሰረቱ የሰበር ስርዓት የመዘርጋት አላማ በአንድ ሀገር ውስጥ ወጥ የሆነ የህግ አተረጎጎም እና አፈጻጸም መኖሩን በማረጋገጥ የህግ የበላይነትን ማስፈን ነው።
ይህን ማድረግ ከሚያስችለ መንገድች አንደ የህግ ስህተት ያለበት ውሳኔ ፀንቶ ሉቆይ የማይችልበትን ሁኔታ መፍጠር ነው። የህግ ስህተት ያለበት ውሳኔ ጸንቶ እንዱቆይ ማድረግ ህብረተሰቡ በዲኝነት አካለ እምነት እንዲይኖረው የሚያደርግ በመሆኑ የህግ ስህተት ያለበት ውሳኔ ፀንቶ እንዱቆይ መፍቀድ በዲኝነት አካለ ላይ አለታዊ ተጽእኖ ያስከትላል። በመሆኑም የሰበር ሥርአቱ የህግ ስህተት ያለበት ውሳኔ ፀንቶ እንዲይቆይ በማድረግ የህግ የበላይነት እንዱረጋገጥ እና የዲኝነት አካለ በህብረተሰቡ ዘንድ የሚታመን እንዱሆን ማድረግ ይጠበቅበታል።
በዚህ መሰረታዊ ምክንያት ህገ-መንግስቱ የመጨረሻ የዲኝነት ስልጣን ያለው የፋዳራለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሆኑንና ፍርድ ቤቱ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ያለበትን ማናቸውንም “የመጨረሻ ውሳኔ” ለማረም የሰበር ችልቱ ስልጣን ያለው መሆኑን በአንቀጽ 80(3(ሀ)) ስር ደንግጓል። በተለይ አዋጅ ቁጥር 454/1997 ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት ችልት የሚሰጥ የህግ ትርጉም ይኸው ችልት ራሱ በልላ ጊዜ እስካልለወጠው ድረስ በየትኛውም እርከን የሚገኝ ፍርድ ቤት ላይ አስገዲጅ ስለመሆኑ በአንቀፅ 2(4) ስር ደንግጓል። ይህም የሰበር ስርዓት በዲኝነት ስልጣን ተዋረድ በመጨረሻ እርከን ላይ ሆኖ ህጎች በትክክልና በወጥነት መተርጎማቸውንና መፈጸማቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል ሲሆን በውጤቱም ሰበር ህጋዊ ያልሆኑ ውሳኔዎች ጸንተው እንዲይቆዩ የሚደረግበት ሥርዓት ነው።
ከዚህም ላላ ሰበር መደበኛ የይግባኝ ማቅረቢያ አሰራር ሳይሆን ፍርድ ቤቶች በመጨረሻ ውሳኔዎቻቸው ላይ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ፈጽመዋል በሚባልበት ልዩ ሁኔታ ብቻ የህጉ አተረጓጎም ወይም አተገባበር የሚቃናበት ነው።
በመሆኑም የበታች ፍርድ ቤቶች በተሳሳተ መልኩ የሰጧቸውን ውሳኔዎች ሰበር ችልቱ ሉያስተካክል የሚችልበት ወይም በማናቸውም ሁኔታ ስህተት የተፈፀመባቸው ውሳኔዎች ቀሪ ሉሆኑ የሚችለበት መንገድ እንዱጠብ የሚደረግበት ህጋዊ ምክንያት አይኖርም።
ካለው ጉዲይ ጋር በተያያዘ በክርክሩ ላይ “የመጨረሻ ውሳኔ” ተሰጥቷል ልባል የሚችለው መቼ ነው? የሚለው በአግባቡ ላታይ ይገባል። ከፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 343 ንዐስ ቁጥር (1) እና (2) ግልጽ ድንጋጌ መገንዘብ እንደሚቻለው ይግባኝ የተባለበትን ፍርድ የወሰነው የበታች ፍርድ ቤት ጠቃሚ የሆነውን ጭብጥ ሳይዝ ወይም ጉዲዩን ሳይመረምርና ሳይረዲ ያለፈው መሆኑን ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ካረጋገጠ የተዘለለለትን ጭብጦችና ፍሬ ነገሮች ለይቶ እንደገና እንዱመረምርና እንዱያጣራው ለመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መልሶ ይልክለታል፤ በዚህ መልኩ እንደገና እንዱያይ የተላከለት ፍርድ ቤትም በትዔዛዙ መሰረት ዲኝነቱን ካየ በኃላ ያጣራውን ነገር ለይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት መልሶ ይልካል በማለት ይደነግጋል። ከድንጋጌው መገንዘብ እንደሚቻለው በይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 343 መሰረት ጉዲዩ ለመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተመልሶ የሚላከው ተጣርቶ ለይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት እንዱመለስ በመሆኑ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የተዘለለለትን ጭብጦችና ፍሬ ነገሮች ለይቶ እንደገና እንዱመረምርና እንዱያጣራው ሲመልስ በጉዲዩ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጥቷል የሚባልበት የህግ አግባብ አይኖርም።
የመጨረሻ ውሳኔ ባልተሰጠበት ጉዲይ ላይ ደግሞ የሰበር አቤቱታ እንዱቀርብ ማድረግ ከፍሲል የጠቀስናቸውን የህጉን ድንጋጌዎች መሰረት ያደረገ ባለመሆኑ ተቀባይነት የለውም።
ከዚህም ላላ መቃወሚያውን መሰረት ያደረገ የይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ውሳኔ ላይ የሚኖረው ቅሬታ ተከራካሪው ወገን ወደስር ፍርድ ቤት በተመለሰው ክርክር አሸናፉ ከሆነ ቀሪ ላሆን የሚችልበት እድል በመኖሩ ስህተቱ ሉታረም የሚገባው ወዱያውኑ በሚቀርብ የሰበር አቤቱታ ብቻ ነው ልባል የሚችልበት ምክንያት አይኖርም።
በተጨማሪም ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት የስር ፍርድ ቤት በመቃወሚያው ላይ የሰጠውን ብይን በማጽናት ነገር ግን በፍሬ ነገሩ ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ሽሮ ተጣርቶ እንዱወሰን ጉዲዩን ሲመልስ በመቃወሚያው ላይ የተሰጠውን ውሳኔ የሚመለከት የሰበር/ይግባኝ ቅሬታ ወዱያውኑ ካልቀረበ ተቀባይነት ሉኖረው አይገባም የተባለበት አግባብ በአንድ በኩል በስረ ነገሩ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ያልተሰጠበት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የሰበር ችልቱ ተያያዥነት ያላቸውንና ተጠቃለው ቢቀርቡwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በአንድ መዝገብ ውሳኔ ሉያገኙ የሚችለ ጉዲዮችን በተነጣጠለ መልኩ ውሳኔ እንዱሰጥባቸው ያደርጋል። ይህም በተከራካሪዎች ላይ ተጨማሪ እንግልትና ወጪን እንዱሁም በችልቱ ላይ አላስፈላጊ የሥራ ጫናን የሚፈጥር ነው። በተለይ እንዱህ አይነት ክርክሮች ከክልል ፍርድ ቤቶች የሚነሱ ሲሆን ተከራካሪዎች በአንድ መዝገብ በተነሱ ክርክሮች ሁለት እና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ወደ ፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት መመላለስ እንዱኖርባቸው የሚያድርግ ነው። ይህም ብቻ ሳይሆን ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ተጣርቶ እንዱወሰን ወደስር ፍርድ ቤት ጉዲዩን መመለሱን ተቀብለው የጉዲዩን መጠናቀቅ በቅን ልቦና ሲጠባበቁ በመቃወሚያው ላይ በተሰጠው ውሳኔ የተፈፀመ የህግ ስህተትን ወዱያውኑ አላቀረባችሁም በሚል በሰበር ለማሳረም እንዲይችለ የተደረጉት ባለጉዲዩች በርካቶች መሆናቸውንና በዚህ ምክንያት ፍትህ መጓደለን መገንዘብ ይቻላል። ስለሆነም አስቀድሞ በሰበር ችልቱ የተያዘው አቋም የሥነ ሥርዓት ህጉን መንፈስ በተለይም የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 343 እና 320 ድንጋጌዎችን ይዘት እና የሰበር ስርዓቱን አላማ የተከተለ ሆኖ አላገኘነውም።
በእነዚህ ምክንያቶች ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ወደ ሥር ፍርድ ቤት በመለሰው ክርክር ላይ የሚሰጠውን ውሳኔ ውጤት ጠብቆ በፍሬ ነገሩ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ በመቃወሚያውም ሆነ በፍሬ ነገሩ ላይ የተጠቃለለ የሰበር አቤቱታ መቅረቡ ህጉን የተከተለ ከመሆኑም በላይ በአንድ ጉዲይ በተለያዩ ፍርድ ቤቶች በተበታተነ ሁኔታ ክርክር እንዲይካሄድ የሚያደርግ፤ የተከራካሪዎችን መብት በተሻለ የሚያስከብር እና የህግ ስህተት የተፈፀመበት ውሳኔ ፀንቶ እንዲይቀር የሚያደርግ በመሆኑ አስቀድሞ የተሰጠው ትርጉም ሉለወጥ ይገባል ብለናል።
ስለሆነም የፋዳራል ፍርድ ቤቶችን አዋጅ እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2(1) መሰረት ቀደም ሲል በዚህ ፍርድ ቤት በሰ/መ/ እና ላልችም በርካታ መዛግብት ተሰጥቶ የነበረውን ትርጉም ለውጠናል። ይኸውም ፡- ጉዲዩ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 343 መሰረት ወደስር ፍርድ ቤት በተመለሰበት ሁኔታ ለክሱ በቀረበው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ በይግባኝ ሰሚ ችልት የተሰጠ ውሳኔን በመቃወም የሰበር አቤቱታ መቅረብ የሚገባው ወዱያውኑ ማለትም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በህግ በተደነገገው የሰበርwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ማቅረቢያ ጊዜ ውስጥ ከሚሆን በቀር በፍሬ ጉዲዩ ረገድ ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ወደ ሥር ፍርድ ቤት በመለሰው ክርክር ላይ የሚሰጠውን ውሳኔ ውጤት ጠብቆ ተጠቃል የሚቀርብበት ምክንያት የለም ተብል የተሰጠው ትርጉም ተለውጧል።
ወደስር ፍርድ ቤት ጉዲዩ ተመልሶ በፍሬ ነገሩ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ በመቃወሚያው ላይ አስቀድሞ በተሰጠው ብይን ላይ ተጠቃል የሚያቀርበው አቤቱታ ህጉን መሰረት ያደረገ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም ልባል አይገባም ብለናል።
በተያዘውም ጉዲይ አመልካቾች ለክሱ ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በሥር ፍርድ ቤቶች ውድቅ በመደረጉ የህግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት ለዚህ ሰበር ችልት ያቀረቡት ቅሬታ በወቅቱ የሰበር አቤቱታ አልቀረበበትም ተብል ውድቅ እንዱደረግ በተጠሪ በኩል የቀረበው መከራከሪያ ተቀባይነት የለውም ብለናል።
ከፍሲል እንደተገለፀው ተጠሪ ባቀረቡት ክስ ከአመልካቾች ወላጆች ጋር ሚያዚያ 21 ቀን 1974 ዓ.ም በተደረገ የቤት ሽያጭ ውል አከራካሪውን ቤት ገዝተው በውለ መሰረት ባለመፈፀሙ ምክንያት ስም እንዱዛወርላቸው ክስ መስርተው በትዕዛዝ መ/ቁ 742/83 ታህሳስ 25/1986 ዓ.ም ስም እንዱዛወር ውሳኔ አሰጥተው እንደነበር፤
ይህን ውሳኔ ለማስፈፀም አቤቱታ አቅርበው በፍ/ብ/መ/ቁ 1422 በ15/03/97 ዓ.ም በተሰጠ ትዕዛዝ ሉፈጸም የማይችል ውሳኔ ነው ተብል ውድቅ መደረጉን በመጥቀስ አመልካቾች የተዋዋዮች (የሻጮች) ወራሾች ስለሆኑ ቤቱን እና ለስም ማዛወር የሚጠቅሙ የቤቱን ሰነድች እንዱያስረክቡኝ ይወሰንልኝ በማለት ጠይቀዋል።
አመልካቾች በበኩላቸው ለክሱ ባቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ጉዲዩ ከዚህ በፉት ውሳኔ ያገኘ በመሆኑ ክሱ በድጋሚ የቀረበ ነው ተብል ውድቅ እንዱደረግ፤
ውለን መሰረት በማድረግ በሟቾች ላይ መስርተውት በነበረው ክስ ሁለንም ጥያቄ አጣምረው ሉያቀርቡ ይገባ ነበር፤ እንዱሁም ጉዲዩ በይርጋ የታገደ ነው እንዱባል የተከራከሩ ሲሆን በፍሬ ጉዲዩም በህጉ አግባብ የተደረገ ውል ባለመኖሩ ቤቱንም ሆነ ሰነድችን ልናስረክብ አይገባም የሚለበትን መከራከሪያ በማንሳት ተከራክረዋል።
አጠቃል ማቅረብ እንደሚገባው የሚደነግግ ሲሆን የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 216(3) ደግሞ ከሳሹ ሉከስበት ሲችል ሆነብል በመቀነስ ባስቀረው ነገር እንደገና ላላ ክስ ለማቅረብ እንደማይችል ይደነግጋል። የማይንቀሳቀስ ንብረትን ለማስመለስ ተጣምረው ስለሚቀርቡ ክሶችም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 218 ሥር ተደንግጓል። በመሆኑም ከሳሽ ክስ ሲያቀርብ ክሱን ለማቅረብ ምክንያት የሆኑት ነገሮች በሙለ አጠቃል ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ማቅረብ ሲችል ቀንሶ ባስቀረው ጉዲይ ላይ ድጋሚ ክስ ሉያቀርብ እንደማይችል ከድንጋጌዎቹ መገንዘብ ይቻላል።
የተቋቋመበትን ዓላማ ዲር የሚያደርስ ሆኖ ስላላገኘነውና ህጉንም መሰረት ያደረገ ባለመሆኑ አስቀድሞ የተሰጠው ይህ ትርጉም የፋዳራል ፍርድ ቤቶችን አዋጅ እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀፅ 2(4) መሰረት ተለውጧል። በዚህ መዝገብ የተሰጠው ውሳኔ ለጉዲዩ ገዥ ይሆናል ብለናል።
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 343 መሰረት ጉዲዩ ወደስር ፍርድ ቤት ተመልሶ በፍሬ ነገሩ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ በመቃወሚያው ላይ አስቀድሞ በተሰጠው ብይን ላይ ተጠቃል የሚያቀርበው የሰበር አቤቱታ ህጉን መሰረት ያደረገ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም ልባል አይገባም ብለናል።
ተጠሪ በመጀመሪያው ክስ አጠቃለው ሉያቀርቡት ሲገባ ሁለተኛ ክስ ማቅረባቸው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 216 አንጻር የማይቻል በመሆኑ የሥር ፍርድ ቤቶች የአመልካቾችን የክስ መቃወሚያ ተቀብለው ክሱን ውድቅ ሉያደርጉት ሲገባ ይህን አልፈው ፍሬ ጉዲዩን በመመልከት አመልካቾች ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን ቤት እና ሰነድችን እንዱያስረክቡ ያሳለፈት ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ የፋዳራለ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በኮ/መ/ ሚያዚያ 29/2006 ዓ.ም እንዱሁም የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኮ/መ/ ጥቅምት 15 ቀን 2008 ዓ.ም የሰጡት ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 348(1) መሰረት በአብላጫ ድምፅ ተሽሯል።
ከሥር ፍርድ ቤቶች የተላኩት መዛግብት በመጡበት አግባብ ይመለሱ።
በዚህ ፍርድ ቤት ስለተደረገው ክርክር ግራቀኙ ወጪና ኪሳራ ይቻቻለ።
በዚህ ፍርድ ቤት መጋቢት 14 ቀን 2008 ዓ.ም የተሰጠ የእግድ ትእዛዝ ተነስቷል።
እኔ ስሜ በተራ ቁጥር አምስት ላይ የተጠቀሰዉ ዲኛ የአብላጫዉ ድምጽ ከሰጠዉ ዉሳኔ በሚከተለት ምክንያቶች በመለየት የልዩነት ሀሳብ አስቀምጫለሁ።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የጉዲዩ አመጣጥ ሲታይ በክልል 14 መስተዲደር ወረዲ 24 ፍርድ ቤት በመ.ቁ.742/83 ታህሳስ 25 ቀን 1986 ዓ.ም በሰጠዉ ዉሳኔ በአሁን ተጠሪ (ከሳሽ) እና በሟቾች ሐጂ መሐመድ ሰይድ እና ወ/ሮ ፊጡማ መሐመድ (ተከሳሾች) መካከል ሚያዚያ 21 ቀን 1974 ዓ.ም በተደረገዉ የቤት ሽያጭ ዉል በቀድሞ ወረዲ 24 ቀበላ 09 ክልል ዉስጥ የሚገኘዉን የቤት ቁጥር 312 ሆነዉ ስመ ሀብቱ ወደ ከሳሽ እንዱዛወር በማለት ወስኗል። የአሁን ተጠሪ ይህ ዉሳኔ እንዱፈጸምላቸዉ የአፈጻጸም ክስ ያቀረቡት ቢሆንም በመ.ቁ.1422 በ15/3/1997 ዓ.ም በተሰጠ ዉሳኔ ዉሳኔዉ ሉፈጸም አይችልም ተብል ተወስኗል። ከዚህ በኋላ የአሁን ተጠሪ (የሥር ከሳሽ) በአሁን አመልካቾች (በሥር ተከሳሾች) ላይ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ባቀረበዉ ክስ ተከሳሾች በቤት ሽያጭ ዉለ መሰረት ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱትን ሰነድች እንዱያስረክቡኝ እንዱወሰንልኝ በማለት ዲኝነት ጠይቋል።
የአሁን አመልካቾች (የሥር ተከሳሾች) በዚህ ክስ ላይ በሰጡት መልስ ይህ ጉዲይ ከዚህ ቀደም ታይቶ ዉሳኔ ያገኘ በመሆኑ አሁን የቀረበዉ ክስ ድጋሚ የቀረበ በመሆኑ ተቀባይነት የለዉም፤ ከሳሽ ከዚህ ቀደም ክስ ሲያቀርቡ ጉዲያቸዉን በአንድ ላይ አጠቃልል ማቅረብ ሲገባቸዉ በመከፊፈል አሁን ያቀረቡት ክስ ተቀባይነት የለዉም፤
ክሱ በይርጋ የሚታገድ ነዉ በማለት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎችን በማንሳት የተከራከሩ ሲሆን፤ በዋናዉ ጉዲይ ላይ ክርክራቸዉን አቅርበዋል።
ከዚህ በኋላ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ጉዲዩን በመመርመር በሰጠዉ ዉሳኔ አመልካቾች ያቀረቡትን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎችን ዉድቅ በማደረግ፤ በፍሬ ጉዲይ አመልካቾቹ ቤቱን እና ቤቱን የሚመለከቱትን ሰነድች ለተጠሪ እንዱያስረክቡ በማለት ወስኗል።
የአሁን አመልካቾች በዚህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ያቀረቡ ሲሆን ፍ/ቤቱም ግራ ቀኛቸዉን በማከራከር በሰጠዉ ዉሳኔ የሥር ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎችን ዉድቅ በማድረግ የሰጠ ዉሳኔ በሕጉ አግባብ ነዉ በማለት በማጽናት፤ ዋናዉን ጉዲይ በተመለከተ ግን በአግባቡ ተጣርቶ ዉሳኔ የተሰጠበት ባለመሆኑ ጉዲዩን ድጋሚ ተጣርቶ ዉሳኔ ላሰጥበት ይገባል በማለት ለሥር ፍ/ቤት መልሶታል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በዚህ ዉሳኔ መሰረት የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በዋናዉ ጉዲይ የግራ ቀኛቸዉን በማከራከርና በማጣራት የቀደመዉን ዉሳኔ በማጽናት ወስኗል።
ከዚህ በኋላ የአሁን አመልካቾች በዚህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች መታለፊቸዉ ተገቢ እንዲልሆነ በመግለጽ እና በዋናዉ ጉዲይ ላይ የተሰጠዉንም ዉሳኔ በመቃወም ይግባኝ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ያቀረቡ ሲሆን፤
ፍ/ቤቱም ግራ ቀኛቸዉን በማከራከር በሰጠዉ ዉሳኔ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ስለመታለፊቸዉ የቀረበዉን ቅሬታ በተመለከተ ይህ ፍ/ቤት አስቀድሞ ዉሳኔ የሰጠባቸዉ በመሆኑ በጊዜዉ ይግባኝ ለፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሉጠይቁባቸዉ ሲገባቸዉ አሁን ያቀረቡት ቅሬታ ተቀባይነት የለዉም፤ የሥር ፍ/ቤት በፍሬ ጉዲይ የሰጠዉ ዉሳኔ ሲታይ ተጣርቶ የተወሰነ በመሆኑ ግድፈት የለዉም በማለት በማጽናት ወስኗል።
የአሁን የሰበር አቤቱታ የቀረበዉ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነዉ።
የአሁን አመልካቾች ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የሥር ፍ/ቤቶች አመልካቾች ያነሷቸዉን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ማለፊቸዉ ተገቢ አይደለም እና በዋናዉ ጉዲይ ዝርዝር ቅሬታቸዉን በማቅረብ የሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነዉ ተብል እንዱሻርልን በማለት አመልክቷል። ይህ ችልት የሰበር አቤቱታዉ ያስቀርባል በማለት ተጠሪ መልስ እንዱሰጥ ባዘዘዉ መሰረት ተጠሪ ባቀረበዉ መልስ የአሁን አመልካቾች የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎችን በተመለከተ የተሰጠዉን ዉሳኔ አሁን ለዚህ ችልት ቅሬታ ሉያቀርቡ እንደማይችለ እና በዋናዉ ጉዲይም የሥር ፍ/ቤት መሰረታዊ የህግ ስህተት ያልተፈጸመበት ስለሆነ እንዱጸናልኝ በማለት በዝርዝር ተከራክሯል። አመልካቾች የሰበር አቤቱታቸዉን በማጠናከር የመልስ መልስ አቅርበዋል።
እኔ ይህ ጉዲይ በሚከተለዉ አግባብ መታየት አለበት ብዬ የልዩነት ሀሳቤን አስቀምጣለሁ።
ሀ. አስገዲጅ ሕግ ትርጉም የሚለወጥበት አግባብ በተመለከተ፡ ይህ ሰበር ሰሚ ችልት ከዚህ ጉዲይ ጋር ተመሳሳይ የሆኑትን ጉዲዮች በተመለከተ በ
እና በላልች በርካታ መዛግብት ላይ አስቀድሞ በሰጠዉ አስገዲጅ የህግ ትርጉም የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የቀረበለትን ይግባኝ ተከትል የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ላይ የሰጠዉ ዉሳኔ የመጨረሻ ዉሳኔ በመሆኑ ዉሳኔዉን በመቃወም የሰበር አቤቱታ መቅረብ የሚገባዉ ዉሳኔዉ ከተሰጠ ቀን ጀምሮwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በሕጉ በተቀመጠ የሰበር አቤቱታ የሚቀርብበት ጊዜ ገደብ ዉስጥ መሆን አለበት እንጂ በፍሬ ጉዲይ ወደ ሥር ፍ/ቤት የተመለሰዉን ዉሳኔ ዉጤት ጠብቆ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ቅሬታ ማቅረብ እንደማይቻል ዉሳኔ ሰጥቶበታል። በዚህ አስገዲጅ የሕግ ትርጉም መሰረት ፍ/ቤቶች የዲኝነት ሥራቸዉን ሲያከናዉኑ መቆየታቸዉ ግልጽ ነዉ።
በመሆኑም በዚህ አስገዲጅ የሕግ ትርጉም መሰረት በርካታ ባለጉዲዮች ባለመብት ሆነዉ ላልች ደግሞ በክርክሩ መሸነፊቸዉ የማይካድ ሀቅ ነዉ። እንግዱህ አሁን በተያዘዉ ጉዲይ ይህ አስገዲጅ የህግ ትርጉም መለወጥ አለበት ወይስ የለበትም? የሚለዉ ነጥብ ነዉ መታየት ያለበት ጉዲይ ነዉ።
እንደሚታወቀዉ የፋዳራል ፍ/ቤቶች አዋጅን እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2 (4) መሰረት ፣የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችልት የሚሰጠዉ የህግ ትርጉም በየትኛዉም ደረጃ ላይ በሚገኝ የፋዳራል ወይም የክልል ፍ/ቤት ላይ አስገዲጅነት ይኖረዋል። ሆኖም የሰበር ችልቱ በልላ ጊዜ በተመሳሳይ ጭብጥ የተለየ ትርጉም ላሰጥ ይችላል፣ በማለት ደንግጎታል።
ከዚህ መገንዘብ እንደሚቻለዉ የፋዳራል ሰበር ሰሚ ችልት አምስት ያላነሱ ዳኞች ተሰይመዉ የሚሰጡት የህግ ትርጉም በማናቸዉም ፍ/ቤት ላይ የአስገዲጅነት ዉጤት እንዲለዉ፣ ሕግ እንደሆነ የሚያመለክት ሲሆን፣ ችልቱ ግን በልላ ጊዜ በተመሳሳይ ጭብጥ ላይ የቀደመዉን አስገዲጅ የህግ ትርጉም መለወጥ እንደሚችል ነዉ። ችልቱ በዚህ ድንጋጌ አግባብ የዲኝነት ሥራዉን እያከናወነ የሚገኝ ቢሆንም አስገዲጅ የህግ ትርጉም ማለት ምን ማለት እንደሆነ? እና ይህ ትርጉም ደግሞ የሚለወጥበት አግባብ ግልጽ የሚያደርግ ዝርዝር መመሪያ ቢዘጋጅለት ተገቢ መስል ይታየኛል። ምክንያቱም ችልቱ አስገዲጅ የህግ ትርጉም ከሰጠ በኋላ እና ፍ/ቤቶች በዚህ አግባብ የዲኝነት ሥራቸዉን እያከናወኑ እና ባለጉዲዮች ደግሞ ክርክራቸዉን እያቀረቡ ባለበት ሁኔታ በቀላለ ተነስቶ ይህን አስገዲጅ የህግ ትርጉም የሚለዉጥ ከሆነ ወጥነት ያለዉ የህግ ትርጉም ከመስጠት አንጻር አለታዊ ተጽዔኖ እንደሚኖረዉ መገመት አያዲግትም። ከፍ ሲል በተጠቀሰዉ የህግ ድንጋጌ አስገዲጅ የህግ ትርጉም የሚለወጥበት አግባብ በግልጽ ባይመለከትም በወቅቱ የነበሩት የማህበራዊ ሁኔታዎች መለወጥ፣ ወይም የሕጉ አካባቢያዊ ሁኔታ ሲለወጥ፣ የቀደመዉ ዉሳኔ ከወቅታዊ ፖሉሲዎች ጋር የሚጣጠሙትን ዉሳኔዎች ማመንጨት ሲያቅተዉ አስገዲጅ የሕግ ትርጉም መለወጥwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
አስፈላጊ እንደሆነ መገመት ይቻላል። ይህ ችልት የቀደመዉ አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ባጠቃላይ ካለዉ ነበራዊ ሁኔታ ወይም እዉነታ ጋር የማይሄድ መሆኑን የተገነዘበ እንደሆነ ይህን የህግ ትርጉም መለወጥ ይችላል ተብል ይታመናል።
በዚህ አግባብ አሁን ወደ ተያዘዉ ጉዲይ ስንመለስ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የቀረበለትን ቅሬታ ተከትል የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ዉሳኔ የሰጠ እና ዋናዉን ጉዲይ ወደ ሥር ፍ/ቤት የመለሰ እንደሆነ፣ ፍ/ቤቱ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በተመለከተ የሰጠዉ ዉሳኔ ላይ ቅሬታ ያለዉ ተከራካሪ ወገን ዉሳኔዉ እንደተሰጠ የሰበር አቤቱታ በሕጉ በተቀመጠ ጊዜ ገደብ ዉስጥ ማቅረብ እንዲለበት አስዲጅ የህግ ትርጉም የሰጠ በመሆኑ፣ አሁን ባለዉ ሁኔታ ይህን አስገዲጅ የህግ ትርጉም ለመለወጥ የሚያስችል የተለወጠ ማህበራዊ ሁኔታ፣ የሕጉ አካባቢያዊ ሁኔታ መለወጥ ወይም ወቅታዊ የፖሉሲ ሁኔታ መለወጥ፣ እንዱሁም ባጠቃላይ ያለዉ ነበራዊ ሁኔታ መለወጥን የሚያሳይ ነገር የለም። ስለሆነም ይህ ችልት በዚህ ጉዲይ አስቀድመዉ የተሰጡትን አስገዲጅ የህግ ትርጉም ለመለወጥ የሚያስችለዉ በቂ ምክንያት የለም።
ለ. ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ የሰጠዉ ዉሳኔ የመጨረሻ ዉሳኔ ስለመሆኑ፡ እንደሚታወቀዉ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ.244 (2) ሥር የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ተዘርዝረዉ እናገኛለን። ፍ/ቤት ማስረጃ ተቀብል ከመመርመሩ ወይም ምስክሮችን ከመስማቱ በፉት ከተከራካሪ ወገን የቀረበለትን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ዉሳኔ መስጠት እንዲለበት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.244 (1) ሥር ተመልክቷል። አንድን ክርክር ተቀብል እያያ ያለዉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በዚህ አግባብ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ዉድቅ በማድረግ፣ ተከራካሪ ወገኖችን በዋናዉ ጉዲይ ማከራከርና ማጣራት የቀጠለ እንደሆነ፣ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 320 (3) መሰረት በዚህ ጉዲይ ላይ ይግባኝ ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ማቅረብ እንደማይቻል እና በዋናዉ ጉዲይ ላይ ዉሳኔ ሲሰጥ አንድ ላይ አጠቃልል የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ በተሰጠዉን ዉሳኔ ላይ ቅሬታዉን ማቅረብ እንደሚችል ተመልክቷል።
ነገር ግን አንድን ጉዲይ መጀመሪያ ያየዉ ፍ/ቤት የቀረበለትን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በመቀበል የቀረበዉን ክስ ዉድቅ ያደረገ እና ከሳሽ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ይግባኙን ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ያቀረበ እንደሆነ፣ ፍ/ቤቱ ግራ ቀኛቸዉን በማከራከርwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የቀረበዉ ክስ በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ዉድቅ መሆን የለበትም በማለት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዉን ዉድቅ በማድረግ እና በሥረ ነገር ላይ የሥር ፍ/ቤት ዉሳኔ እንዱሰጥበት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.341 (1) መሰረት የሚመልስበት አግባበ እንዲለ ያመለክታል። በልላ በኩል አንድ ጉዲይ መጀመሪያ የቀረበለት ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዉን ባለመቀበል ዉድቅ በማድረግ፤ በዋናዉ ጉዲይ ግራ ቀኛቸዉን አከራክሮ ዉሳኔ የሰጠ እንደሆነ፣ ተከሳሽ ይህን ዉሳኔ በመቃወም ይግባኝ ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ያቀረበ እንደሆነ እና ፍ/ቤቱም ግራ ቀኛቸዉን በማከራከር የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በተመለከተ የሥር ፍ/ቤት የሰጠዉን ዉሳኔ በመቀበል በማጽናት እና የሥር ፍ/ቤት በዋናዉ ጉዲይ ላይ ግራ ቀኛቸዉን በማከራከርና በማጣራት ዉሳኔ እንዱሰጥበት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.343 (1) መሰረት ሉመልስለት እንደሚችል መገንዘብ ያስፈልጋል።
ከእነዚህ ሁለት ዉሳኔዎች መገንዘብ የሚቻለዉ የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ የሰጠዉ ዉሳኔ የመጨረሻ ዉሳኔ መሆኑን ነዉ። ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ የሰጠዉ ዉሳኔ የመጨረሻ ዉሳኔ ነዉ። ስለሆነም በዚህ ዉሳኔ ላይ ቅሬታ ያለዉ ተከራካሪ ወገን ይግባኙን ወይም የሰበር አቤቱታዉን በሕግ በተቀመጠ ጊዜ ገደብ ዉስጥ ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ወይም ለሰበር ሰሚ ችልት ማቅረብ እንደሚገባዉ ነዉ።
ሐ. ከፍ ሲል እንደተመለከተዉ የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ የሰጠዉ ዉሳኔ ለዛ ፍ/ቤት በዛ ጉዲይ ላይ ዉሳኔዉ የመጨረሻ ዉሳኔ እስከሆነ ድረስ እንደአግባብነቱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.6 ወይም 358 ዉሳኔዉን ለሰጠ ፍ/ቤት በሚቀርብ አቤቱታ ወይም ፣ይግባኝ ወይም የሰበር አቤቱታ ስልጣን ላለዉ ፍ/ቤት ካልቀረበ፣ ዉሳኔዉ እንደጸና የሚቆይ እና በተከራካሪ ወገኖች ላይ አስገዲጅነቱ እንደሚቀጥል ግልጽ ነዉ። ይህ ዉሳኔ በሕግ አግባብ ስልጣን ባለዉ ፍ/ቤት እስካልተሻረ ድረስ በተከራካሪ ወኖቹ ላይ አስገዲጅነቱን የሚያስቀር ነገር አይኖርም።
መ. ከፍ ሲል በፉደል ‹‹ለ›› ላይ በተመለከቱት ሁለት ጉዲዮች ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት በዋናዉ ጉዲይ ላይ ግራ ቀኛቸዉን አከራክሮ ዉሳኔ እንዱሰጥበት ለሥር ፍ/ቤት መልሶለት እንደሆነ፣ የሥር ፍ/ቤት የሚያየዉ ጭብጥ ተይዞ የተመለሰለትን የፍሬ ጉዲይ ክርክር እንጂ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያን የሚያይበት አግባብ አይኖርም።
የሥር ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በተመለከተ ድጋሚ አይቶ ዉሳኔwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የሚሰጥበት አግባብ ስለማይኖር በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.328 መሰረት የይግባኝ ምክንያት ተደርጎ ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ቅሬታ የሚቀርብበት አግባብ ሉኖር አይችልም። የሥር ፍ/ቤት እንደጭብጥ በመያዝ ዉሳኔ ያልሰጠበትን ጉዲይ የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ደግሞ የሚያይበት አግባብ እንደማይኖር የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.329(1) ያስገነዝባል።ስለሆነም ይግባኝ ባይ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 327 መሰረት በዚህ ጉዲይ ላይ የይግባኝ ቅሬታ ሉያቀርብበት አይችልም ማለት ነዉ። እንዱሁም ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ከዚህ ቀደም የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ዉሳኔ በመስጠቱ ድጋሚ የሚያይበት አግባብ ስለማይኖር የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ምንም ዓይነት ዉሳኔ ስለማይሰጥ ቅሬታዉ ለሚቀጥለዉ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ወይም ለሰበር ሰሚ ችልት የሚቀርብበት አግባብ ሉኖር አይችልም።
ሰ. በዚህ አግባብ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያን በተመለከተ ድጋሚ አይቶ ዉሳኔ ባልሰጠበት እና ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤትም በዚህ ጉዲይ ላይ ዉሳኔ መስጠት በማይችልበት ሁኔታ፤ ይህ ሰበር ሰሚ ችልት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በተመለከተ የሚቀርበዉን ቅሬታ ተቀብል የሚያይበት አግባብ የለም። የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ እና የሥር ፍ/ቤት በዋናዉ ጉዲይ ግራ ቀኛቸዉን አከራክሮ ዉሳኔ እንዱሰጥ አስቀድሞ ከሰጠዉ ዉሳኔ ላይ በወቅቱ በሕግ በተቀመጠዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ ይግባኝ ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ወይም የሰበር አቤቱታ ለሰበር አቤቱታ ያልቀረበ እንደሆነ፣ ዋናዉ ጉዲይ ወደ ሥር ፍ/ቤት ተመልሶ ዉሳኔ ካገኘ በኋላ፣ ይግባኝ ሰሚዉ ፍ/ቤት አስቀድሞ በሰጠዉ ዉሳኔ ላይ ቅሬታ ስልጣን ላለዉ ፍ/ቤት ለማቅረብ፣ በማስፈቀጃ እስካልሆነ ድረስ፣ የይግባኝ ማመልከቻ ወይም የሰበር አቤቱታ የሚቀርብበት ጊዜ ስለሚያልፍበት ተቀባይነት ሉኖረዉ አይችልም ማለት ነዉ።
ረ. ተከራካሪ ወገኖች ላይ ከሚደርሰዉ እንግልት እና ክርክሩ ከሚያስከትለዉ ወጪ አንጻር ሲታይ እንደሚታወቀዉ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ዉሳኔ የሚሰጠዉ ፍ/ቤቱ ወደ በፍሬ ነገር ላይ ማስረጃ ከመቀበለ ወይም የሰዉ ምስክሮችን ከመስማቱ በፉት ወይም ወደ ዋናዉ ክርክር ሳይገባ ከጅምሩ ለመቋጨት የሚያስችል በመሆኑ የተከራካሪ ወገኖችን እንግልት እና ለወጪ የመጋለጥ ሁኔታን የሚቀንስ እንደሆነ ይታመናል። ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ የሰጠዉ ዉሳኔ በተመለከተ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.320 (3) ሥር የተመለከተዉ እንደተጠበቀ ሆኖ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤትwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ዉሳኔ በመስጠት በዋናዉ ጉዲይ የሥር ፍ/ቤት ጉዲዩን አጣርቶ ዉሳኔ እንዱሰጥ የመለሰ እንደሆነ፣ ወደ ሥር ፍ/ቤት ተመልሶ በዋናዉ ጉዲይ ላይ ሙለ ክርክር በማካሄድ ማስረጃ በማቅረብ፣ ምስክሮች በመስማት፣ ጉዲዩን ለማጣራት ከሚፈጀዉ ወጪ እና ጊዜ ከመቀነስ አንጻር ወደ ሥር ፍ/ቤት ሄድ ከመከራከር ይልቅ አንድ ጊዜ እስከተጀመረ ድረስ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ከሰጠዉ ዉሳኔ ላይ ይግባኝ ወይም የሰበር አቤቱታ ስልጣን ላለዉ ፍ/ቤት አቅርቦ ጉዲዩ መቋጫ እንዱያገኝ ማድረጉ ተገቢ ነዉ። ስለሆነም ተከራካሪ ወገኖች በዋናዉ ጉዲይ በመከራከር ጊዜያአቸዉንና ገንዘባቸዉን ከመጨረስ ይልቅ ክርክሩ በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ የሚያልቅ ከሆነ ይግባኝ ወይም የሰበር አቤቱታ ስልጣን ላለዉ ፍ/ቤት በማቅረብ ዉሳኔ እንዱሰጥበት ማድረጉ ተገቢ ነዉ። ከዚህ አንጻርም ሲታይ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ በሚሰጠዉ ዉሳኔ ይግባኝ ወይም የሰበር አቤቱታ ማቅረቡ ተገቢ እንደሆነ የሚያስገነዝብ ነዉ።
ሰ. ላላዉ መታየት ያለበት ጉዲይ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.343 (1) ድንጋጌ መሰረት ዋናዉ ጉዲይ ወደ ሥር ፍ/ቤት ተመልሶ ተጣርቶ እንዱወሰን ተብል የተሰጠ ዉሳኔ፣ የመጨረሻ ዉሳኔ ያገኘ ጉዲይ ባለመሆኑ የሰበር አቤቱታ ላቀርብበት አይገባም ወይ?
የሚለዉ ነጥብ ነዉ። በእርግጥ በዚህ ድንጋጌ አግባብ ዉሳኔ የተሰጠ እንደሆነ ግራ ቀኛቸዉ ዋናዉን ጉዲይ በተመለከተ ወደ ሥር ፍ/ቤት ተመልሶ ጉዲዩ ተጣርቶ ዉሳኔ የሚሰጥበት መሆኑን የሚያስገነዝብ ነዉ። ነገር ግን አንድ ጉዲይ በዚህ ድንጋጌ አግባብ ወደ ሥር ፍ/ቤት ሲመለስ ከናካቴዉም ሙለ በሙለ የሰበር አቤቱታ ሉቀርበብት የሚችል አይደለም ብል መደምደም ተገቢ አይሆንም። ምክንያቱም ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ግልጽ ሕግን በመጣስ ጉዲዩ ወደ ሥር ፍ/ቤት ተመልሶ ድጋሚ ተጣርቶ ዉሳኔ እንዱሰጥበት በማለት በመለሰዉ ጉዲይ ላይ ወደ ሥር ፍ/ቤት ተመልሶ ከመከራከር ይልቅ ይግባኝ ወይም የሰበር አቤቱታ ስልጣን ላለዉ ፍ/ቤት ማቅረቡ ተገቢ ነዉ ብዬ አምናለሁ። ስለዚህ በዚህ ድንጋጌ መሰረት በተሰጠ ዉሳኔ ሁለ ላይ ይግባኝ ወይም የሰበር አቤቱታ ማቅረብ አይችልም ብል መደምደም ተገቢ ሆኖ አይታየኝም።
ሸ. ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በእነዚህ ሁለ ምክንያቶች አሁን ከተያዘዉ ጉዲይ ጋር ተመሳሳይ የሆኑትን ጉዲዮች በተመለከተ በ
እናwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በላልች በርካታ መዛግብት ላይ የሰጠዉን አስገዲጅ የህግ ትርጉም አሁን ባለዉ ሁኔታ መለወጡ ተገቢ መስል አላገኘሁኝም።
ቀ. የአሁን አመልካቾች ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በተመሳሳይ ጉዲይ አስገዲጅ የህግ ትርጉም ሰጥቶበት እያለ የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ዉድቅ በማድረግ ዉሳኔ እንደሰጠ በሕግ በተቀመጠ የጊዜ ገደብ ዉስጥ የሰበር አቤቱታቸዉን ለሰበር ሰሚ ችልት ማቅረብ እየቻለ፣ በዚህ ረገድ ግልጽ የሆነ የሰበር ዉሳኔ እያለ ቅሬታቸዉን በወቅቱ አለማቅረባቸዉ ወይም የተዉት በቅን ልቡና ነዉ የሚያስብል ምንም ነገር ስለላለ ያቀረቡት ቅሬታ ተቀባይነት የለዉም።
በ. በዚህ አግባብ አሁን ወደ ተያዘዉ ጉዲይ ስንመለስ የአሁን አመልካቾች የፋዳራል የከፍተኛ ፍ/ቤት አስቀድሞ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ የሰጠዉን ዉሳኔ በመቃወም በሕግ በተቀመጠዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ የሰበር አቤቱታ ባላቀረቡበት፣ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አሁን ዋናዉን ጉዲይ አከራክሮ ዉሳኔ ከመስጠት በስተቀር የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያን ድጋሚ አይቶ ዉሳኔ ባልሰጠበት፣ የሰበር አቤቱታ ለዚህ ሰበር ሰሚ ችልት የሚያቀርቡበት የህግ አግባብ የለም። ስለሆነም የአሁን አመልካቾች የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በተመለከተ ያቀረቡት ቅሬታ ተቀባይነት የለዉም፣ የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ዉሳኔ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ መነሻ በማድረግ የሚሻርበት አግባብ አይኖርም። ስለዚህ የሥር ፍ/ቤቶች በዚህ ጉዲይ የሰጡት ዉሳኔዎች በእነዚህ ሁለ ምክንያቶች መሰረታዊ የህግ ስህተት ያልተፈጸመባቸዉ በመሆኑ ሉጸኑ ይገባል ብዬ የአብላጫዉ ድምጽ ከሰጠዉ ዉሳኔ በመለየት የልዩነት ሀሳቤን አስቀምጣለሁ።
ፊ/ዘ የማይነበብ የአንድ ዲኛ ፊርማ አለበት።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የዲኝነት ሥልጣንwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የሰበር መዝገብ ጥቅምት 13 ቀን 2011 ዓ.ም.
ዳኞች-፡- ፀጋይ አስማማው ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ፈይሳ ወርቁ ጳውልስ ኦርሺሶ አመልካች፡- ወ/ሮ እየሩሳላም አስገድም -ጠበቃ መስፍን አሰፊ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- አቶ ተወልደ ኃ/ማርያም -ጠበቃ ጋሻው አሰፊ ቀረቡ።
መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ የፍቺ ውሳኔን ተከትል የተነሳ የንብረት ክፍያ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን አመልካች የሰበር አቤቱታቸውን ለዚህ ችልት ያቀረቡት ተጠሪው በተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የክፍፍል ጥያቄ ያቀረቡባቸው ንብረቶች በአሜሪካን አገር የሚገኙ በመሆኑ ምክንያት ጉዲዩ የግለሰብ አለም አቀፍ ሕግን የሚያስነሳ መሆኑን፣የግለሰብ አለም አቀፍ ሕግን የሚያስነሱ ጉዲዮችን የማስተናገድ ስልጣን በአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11 (2) (ሀ) ድንጋጌ የተሰጠው ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መሆኑን ገልጾ ጉዲዩን የማየት የስረ ነገር ስልጣን የለኝም በሚል መዝገቡን ዘግቶ በመመለስ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመዝገብ በ20/04/2010ዓ.ም. ተሰጥቶ በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ በ09/05/2010 ዓ.ም. በትዕዛዝ የጸናው ብይን መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉሻር ይገባል በማለት ነው።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በግራ ቀኙ መካከል የነበረው ጋብቻ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ በፍቺ መፍረሱን ተከትል አመልካቿ በ24/08/2009 ዓ.ም. በተጻፈ ማመልከቻ ክስ ያቀረቡት የጋራ ንብረት ተጣርቶ ክፍፍል እንዱደረግላቸው በመጠየቅ ሲሆን አመልካቹ በበኩላቸው ለክሱ በ02/10/2009 ዓ.ም. መልስ ከመስጠታቸው በተጨማሪ በአመልካቿ ስም በአሜሪካን አገር የተቀመጠ ነው የተባለ የጋራ ገንዘብ እና ንብረት ተጣርቶ ክፍፍል እንዱደረግላቸው በመጠየቅ የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ አቅርበዋል።
ፍርድ ቤቱም በተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ላይ የአመልካቿን መልስ ከተቀበለ በኃላ የሥረ ነገር ስልጣንን በተመለከተ ከግራ ቀኙ የቀረበ መቃወሚያ ባይኖርም ፍርድ ቤቱ በራሱ አነሳሽነት መርምሮ ተገቢውን ብይን ላሰጥበት የሚገባ መሆኑን፣የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ በቀረበ ጊዜ የፍርድ ቤቱ የሥረ ነገር ስልጣን የሚወሰነው አንደኛው ወገን ያቀረበውን ከፍተኛ የሀብት ግምት መሰረት በማድረግ መሆኑን፣ዋናውን ክስ ከተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ነጥል ለማስተናገድ የሚቻልበት ስነ ስርዓታዊ አግባብ አለመኖሩን፣የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የቀረበበት ገንዘብ እና ንብረት በአሜሪካን አገር እንደሚገኝ የተገለጸ በመሆኑ የግለሰብ አለም አቀፍ ሕግ ጉዲይን የሚያስነሳ መሆኑን፣የግለሰብ አለም አቀፍ ሕግን የሚያስነሱ ጉዲዮችን የማስተናገድ ስልጣን በአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11 (2) (ሀ) ድንጋጌ የተሰጠው ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መሆኑን በመገለጽ የፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 9 (1) እና (2)፣231 (1) (ለ)፣245 (2)፣17 (3) እና 30 (1) ድንጋጌዎችን፣እንዱሁም በመዝገብ የተሰጡ የሰበር ገዥ ውሳኔዎችን በአስረጂነት ጠቅሶ ጉዲዩን ለማየት የሚያስችል የስረ ነገር ሥልጣን የለኝም በማለት መዝገቡን በብይን ዘግቷል።
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረበለትን ይግባኝ ዘግቶ ያሰናበተው ሲሆን አመልካቿ ለዚህ ችልት ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ በዚህ ጉዲይ አመልካች በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈራውን ንብረት በመጥቀስ የንብረት ክፍፍል ጥያቄ ሲያቀርቡ ተጠሪ ደግሞ በአሜሪካን አገር የተፈራው ንብረት ጭምር ተካቶ ክፍፍል እንዱፈጸም የተከሳሽ ከሻስነት ክስ ማቅረባቸውን ተከትል ሁለቱም ክሶች የግለሰብ ዓለም አቀፍ ሕግን የሚያስነሱ እንደሆነ በመቁጠር የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጉዲዩን የማየት ስልጣን የለኝም በሚል የመወሰኑን አግባብነት ተጠሪው ባለበት ለማጣራትwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ይቻል ዘንድ ጉዲዩ ለሰበር ክርክር እንዱቀርብ በመደረጉ ግራ ቀኙ የጽሁፍ ክርክር ተለዋውጠዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን እኛም አቤቱታው የቀረበበት ብይን መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት መሆን አለመሆኑን ለክርክሩ ከተያዘው ነጥብ አንጻር መርምረናል።
በዚህም መሰረት በስረ ነገሩ ለመዲኘት ስልጣን የላለው ፍርድ ቤት የክስ ማመልከቻ የቀረበለት እንደሆነ ተከሳሽ ወገን መቃወሚያ ባያቀርብ እንኳ በቁጥር 231 በተነገረው ድንጋጌ መሰረት ማመልከቻው ተቀባይነት የለውም በማለት መመለስ የሚገባው ስለመሆኑ በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 9 ድንጋጌ ተመልክቷል። ለሥረ ነገር ሥልጣን ጉዲይ መነሻ የሆነው ዋናው ክስ ሳይሆን የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ በሆነ ጊዜም በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 9 ድንጋጌ በተመሳሳይ ሁኔታ ተፈጻሚነት የሚኖረው ስለመሆኑ የፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 17 (3) ድንጋጌ ያመለክታል።የግል አለም አቀፍ ሕግን የሚያስነሱ ጉዲዮችን የማስተናገድ ስልጣን የተሰጠው ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስለመሆኑም በአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11 (2) (ሀ) ድንጋጌ ተመልክቷል። ለክርክሩ በጭብጥነት የተያዘው አንደ ነጥብ ሁለቱም ክሶች ማለትም ዋናው እና የተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ የግል ዓለም አቀፍ ሕግን የሚያስነሱ እንደሆነ በመቁጠር የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጉዲዩን የማየት ስልጣን የለኝም በሚል የመወሰኑን አግባብነት ማጣራት ነው።
ይሁን እንጂ የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዋናው ክስ የቀረበባቸው በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ንብረቶች ጉዲይ ከተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ተነጥል ላታይ አይችልም ከማለት በቀር ዋናው ክስ ጭምር የግለሰብ ዓለም አቀፍ ሕግን የሚያስነሳ ነው የሚል አቋም አልያዘም።ሁለቱ ክሶች ተጠቃለው በአንድ ፍርድ ቤት ሉታዩ ይገባል ከሚል ድምዲሜ ላይ የደረሰውም የፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 17 (3) ድንጋጌን በመዝገብ የተሰጠውን የሰበር ገዥ ውሳኔ በአስረጂነት በመጥቀስ ነው።በመሆኑም እነዚህን ፍሬ ነገሮች አስመልክቶ በስር ፍርድ ቤቶች የተያዘው አቋም በራሱ የሚነቀፍ አይደለም።ይሁን እንጂ በተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ የቀረበው የዲኝነት ጥያቄ በርግጥ የግል አለም አቀፍ ሕግ የተፈጻሚነት ጉዲይን የሚያስነሳ ነው ወይስ አይደለም?
የሚለው ጥያቄ በአግባቡ ሉጤን የሚገባው መሆኑን ተገንዝበናል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የፋዳራል የመጀመረያ ደረጃ ፍርድ ቤት ክርክሩ የግል አለም አቀፍ ሕግ የተፈጻሚነት ጉዲይን የሚያስነሳ ነው ከሚል ድምዲሜ ላይ የደረሰው ተጠሪው የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ያቀረቡበት ገንዘብ እና ንብረት የሚገኘው በአሜሪካን አገር ነው መባለን ብቻ መሰረት በማድረግ ስለመሆኑ የብይኑ ይዘት ያመለክታል።ተጠሪውም በሰበር መልሳቸው ላይ ገንዘቡ እና ንብረቱ በአሜሪካን አገር የሚገኝ ነው ከመባለ በተጨማሪ ተጠሪው የአሜሪካን አገር ዜግነት ያላቸው መሆኑን ጠቅሰው ጉዲዩ “Foreign element” ያለው በመሆኑ የሕግ ግጭት አያስነሳም ለማለት አይቻልም ከማለት በቀር የተለየ ያቀረቡት ክርክር የለም።እንደሚታወቀው አንድ ጉዲይ የግል ዓለም አቀፍ ሕግ ተፈጻሚነት ጉዲይን /conflict of laws/ የሚያስነሳ ነው ልባል የሚችለው አንድን ጉዲይ የሚገዙት ለክርክሩ አወሳሰን አግባብነት ያላቸው የተለያዩ አገሮች ሕጎች ክርክሩ በተለያየ አግባብ እንዱፈታ የሚደነግጉ መሆኑ ሲረጋገጥ፣በዚህም ምክንያት የተለያዩ አገሮች ሕጎች ግጭት ወይም ተቃርኖ /conflict of laws/ መኖሩ ሲረጋገጥ እና ከእነዚህ የተለያዩ አገሮች ሕጎች መካከል ክርክሩ ሉወሰን የሚገባው በየትኛው አገር ሕግ መሰረት ነው? የሚል ጥያቄ አከራካሪ ሆኖ ሲቀርብ መሆኑን የግል ዓለም አቀፍ ሕግ አጠቃላይ መርሆዎች ያመለክታለ።
በተያዘው ጉዲይ የግራ ቀኙ ጋብቻ የተፈጸመው በኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም በሚል በተጠሪ በኩል የቀረበ ክርክር ስለመኖሩ የመዝገቡ ግልባጭም ሆነ የሰበር መልሳቸው የሚጠቁመው ነገር የለም።የፍቺ ውሳኔም የተሰጠው በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው።በፍቺ ክርክር ጊዜ ስለሕጎች ግጭት ወይም ተቃርኖ በተከራካሪ ወገኖችም ሆነ በፍርድ ቤቱ የተነሳ ጉዲይ የለም።በመሰረቱ ባልና ሚስት ጋብቻቸውን በሚፈጽሙበት ጊዜ በየግል የነበሯቸው ንብረቶች ወይም ከጋብቻ በኃላ በውርስ ወይም በስጦታ በየግላቸው ያገኟቸው ንብረቶች የግል ንብረቶቻቸው ሆነው እንደሚቀሩ፣በአንፃሩ ግን ከግል ጥረታቸውና ከግል ወይም ከጋራ ንብረታቸው የሚያገኟቸው ገቢዎች ሁለ የጋራ ሀብቶቻቸው እንደሚሆኑ፣እንዱሁም የአንደኛው ተጋቢ የግል ሀብት ነው ካልተባለ በስተቀር ባልና ሚስት ከተጋቡ በኃላ በግብይት የሚያገኙት ንብረት የጋራ ሀብታቸው እንደሚሆን በአዋጅ ቁጥር 213/1992 በወጣው የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ በአንቀጽ 57 እና 62 (1) እና (2) ስር ተመልክቷል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የፍቺ ውሳኔን ተከትል አመልካቿ ክስ ያቀረቡትም ከላይ በተመለከቱት የቤተሰብ ሕጉ ድንጋጌዎች መሰረት የጋራ ናቸው የተባለት ንብረቶች ክፍፍል እንዱደደረግላቸው በመጠየቅ ነው።ተጠሪው ባቀረቡት የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የጠየቁትም በአመልካቿ ስም በአሜሪካን አገር የተቀመጠ ነው የተባለ የጋራ ገንዘብ እና ሀብት ተጣርቶ ክፍፍል እንዱደረግላቸው በመጠየቅ ነው።ጋብቻ ጸንቶ በሚቆይበት ጊዜ ተጋቢዎቹ በጋራ ያፈሩትን ንብረት የባለሀብትነት መብት በተመለከተ የአሜሪካን አገር ሕግ ጉዲዩን የሚገዛው ከኢትዮጵያ ሕግ በተለየ ሁኔታ ነው በሚል በተጠሪ በኩል የቀረበ ክርክር የለም።የስር ፍርድ ቤትም በዚህ ረገድ የደረሰበት ድምዲሜ የለም።ጉዲዩን በሚገዙት የሁለቱ አገሮች ሕጎች መካከል ግጭት ወይም ተቃርኖ አለ ካልተባለ ደግሞ የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የቀረበበት ገንዘብ እና ንብረት የሚገኘው በአሜሪካን አገር ነው መባለ እና ተጠሪው የአሜሪካን አገር ዜግነት ያላቸው መሆኑ ብቻውን ጉዲዩ የግል ዓለም አቀፍ ሕግ ተፈጻሚነት ጉዲይን የሚያስነሳ ነው ከሚል ድምዲሜ ላይ ለመድረስ የሚያስችል አይደለም።ግራ ቀኙ በጋብቻ ውስጥ ያፈሩትን በአሜሪካን አገር የሚገኝ ነው የተባለ ገንዘብ እና ንብረትን በተመለከተ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች የሚሰጥ ውሳኔ በአሜሪካን አገር ፍርድ ቤቶች ሉፈጸም ይችላል ወይስ አይችልም? የሚለው ጥያቄ ደግሞ ራሱን የቻለ የፍርድ አፈጻጸም ጥያቄ እንጂ ተመሳሳይ ጉዲይን ከሚገዙ የተለያዩ አገሮች ሕጎች ግጭት ወይም ተቃርኖ ጋር በቀጥታ የሚያያዝ ጉዲይ አይደለም።እንደ ስር ፍርድ ቤቶች አቋም ጉዲዩ የግል ዓለም አቀፍ ሕግ ተፈጻሚነት ጉዲይን የሚያስነሳ ነው ተብል በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ስልጣን ተስተናግድ ውሳኔ ቢሰጥ እንኳ በአሜሪካን አገር ይገኛለ የተባለትን ገንዘብ እና ንብረት አስመልክቶ የፍርድ አፈጻጸም ጉዲይ ራሱን ችል የሚነሳ ጥያቄ መሆኑን ማስቀረት የሚችል አይደለም።
ቀደም ሲል እንደተገለጸው የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጉዲዩን ለማየት የሚያስችል የሥረ ነገር ሥልጣን የለኝም ከሚል ድምዲሜ ላይ ደርሶ መዝገቡን በብይን የዘጋው በመዝገብ የተሰጠውን የሰበር ገዥ ውሳኔ በአስረጂነት በመጥቀስ ነው።በመሰረቱ አስቀድሞ በቀረበለት ጉዲይ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት የሰጠው አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ቀጥለው በሚቀርቡ ጉዲዮች ላይ ተፈጻሚነት ሉኖረው የሚችለው በሁለቱ ጉዲዮች ለክርክር የቀረቡት የሕግ እና የፍሬwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ነገር ነጥቦች ተመሳሳይነት ያላቸው በሆነ ጊዜ መሆኑ የሚታወቅ ነው።በመዝገብ የተሰጠው ገዥ ውሳኔ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክርክሩ ቀድሞውኑ በአንድ መዝገብ ተስተናግድ ውሳኔ ማግኘት የነበረበት ነው በሚል ክሱን አልቀበልም ማለቱ ተገቢ አለመሆኑ ተገልጾ ጉዲዩ እንዱታይ የተመለሰበት እንጂ በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ነው የተባለ ንብረት ከፉለ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኝ መሆኑ የግል ዓለም አቀፍ ሕግ ተፈጻሚነት ጉዲይን የሚያስነሳ ነው ተብል ትርጉም የተሰጠበት አይደለም።በውሳኔው የመጨረሻ ፓራግራፍ የሰፈረው የውሳኔው ክፍልም በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተያዘውን አቋም ለማመላከት ታስቦ የሰፈረ ነው የሚባል እንጂ ሰበር ችልቱ እራሱ ጉዲዩን በጭብጥነት ይዞ ገዥ ውሳኔ ያሳረፈበት አይደለም።በመሆኑም የስር ፍርድ ቤቶች ተጠቃሹን የሰበር ችልት ውሳኔ በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ነው የተባለ ንብረት ከፉለ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኝ መሆኑ የግል ዓለም አቀፍ ሕግ ተፈጻሚነት ጉዲይን የሚያስነሳ ነው ተብል ትርጉም እንደተሰጠበት አድርገው በመውሰድ የያዙት አቋም የውሳኔ ትክክለኛ ዓላማ እና ይዘት መሰረት ያደረገ ነው ለማለት የሚቻል አይደለም።
ሲጠቃለል አቤቱታ የቀረበበት የስር ፍርድ ቤቶ ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት እና ሉታረም የሚገባው ሆኖ በመገኘቱ የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቷል።
ጉዲዩን የማየት የስነ ነገር ስልጣን የለኝም በሚል መዘገቡን ዘግቶ በመመለስ በፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመዝገብ በ20/04/2010 ዓ.ም. ተሰጥቶ በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ በ09/05/2010 ዓ.ም. በትዕዛዝ የጸናው ብይን በፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 348 (1) መሰረት ተሽሯል።
ግራ ቀኙ በጋብቻቸው ጊዜ ካፈሩት ገንዘብና ንብረት ከፉለ በአሜሪካን አገር ይገኛል መባለ ብቻውን የግል ዓለም አቀፍ ሕግን ተፈጻሚነት ጉዲይን የሚያስነሳ አይደለም በማለት ወስነናል።
የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የቀረበበትን ጉዲይ ጭምር የማየት የሥረ ነገር ሥልጣን የፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው በማለት ወስነናል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
መዝገቡን አንቀሳቅሶ ክርክሩን ቀጥል በማየት ተገቢውን ውሳኔ ይሰጥበት ዘንድ ጉዲዩ በፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 341 (1) መሰረት ለፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እንዱመለስ ወስነናል።
የውሳኔ ግልባጭ ተገቢውን መፈጸም ያስችለው ዘንድ ለፋዳራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣እንዱያውቀው ደግሞ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይላክ።
የሰበር ክርክሩ ያስከተለውን ወጪና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ።
ውሳኔ ያገኘ ስለሆነ መዘገቡ ተዘግቷል።
No topics extracted.