አንድ ከሳሽ መብቱን ማግኘት የሚገባው ከየትኛው ተከሳሽ ላይ እንደሆነ ለይቶ ለማወቅ የሚያጠራጥር ሁኔታ ያጋጠመው ሲሆን አንደን ወይም ከአንድ በላይ የሆኑትን ሰዎች በህብረት በመክሰስ ሀላፉነቱ የሚመለከተው የትኛው እንደሆነ ተለይቶ እንዱወሰንለት ማመልከት ስለመቻለ ፍርድ ቤቶች በአንድ ክስ ላይ ስማቸው በተከሳሽነት ከቀረቡ መካከል ስማቸው ከመጠቀሱ ውጪ በግልፅ ዲኝነት አልቀረበባቸውም በሚል ምክንያት ብቻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና እነ ወ/ሮ መሰረት ፍቃደ (2 ሰዎች) www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XXIX ወይም የተወሰኑትን ሀላፉነት የለባቸውም በማለት የሚደርሱበት መደምደሚያ ህጉን ያተከተለ ስለመሆኑ፡የፍ/ስ/ስ/ህግ ቁጥር 36(5)
No summary available.
መጋቢት 14 ቀን 2010 ዓ.ም ዳኞች- ዲኜ መላኩ ተኽሉት ይመስል ተፈሪ ገብሩ (ዶ/ር) ቀነአ ቂጣታ ፀሃይ መንክር አመልካች- የኢትዮጵያ አየር መንገድ አልቀረቡም ተጠሪዎች- 1ኛ. ወ/ሮ መሰረት ፍቃደ ተወካይ አበበች ዘመድኩን ቀረቡ 2ኛ. ገልፍ አየር መንገድ ጠ/ ዮዱት ጉርጂ ቀረቡ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዲዩ የቀረበው የፋዳራለ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና በይግባኝ የተመለከተው የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳለፈት ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት አመልካች ያቀረበውን የሰበር አቤቱታ አጣርቶ ለመወሰን ነው። በስር ፍርድ ቤት 1ኛ ተጠሪ ከሣሽ ሲሆኑ አመልካች እና 2ኛ ተጠሪ ደግሞተ ከሣሽ በመሆን ተከራክረዋል።
እነሱ ደግሞ 2ኛ ተጠሪን ጠይቂ እያለ እያመላለሱኝ ይገኛለ፤ በመሆኑም ንብረቴ በመጥፊቱ የንብረቱ ግምት ይከፈለኝ በማለት ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
ኃላፉነት ዔቃው መጥፊቱን ለ2ኛ ተጠሪ ማሳወቅ ብቻ ነው፤ በዚህም መሰረት አመልካች ለ2ኛ ተጠሪ አሳውቋል፤ ስለሆነም ኃላፉነት የለብኝም፤ በልላም በኩል የዔቃው ግምት ብር 30,000.00 ስለመሆኑ የቀረበ ማስረጃ የለም በማለት ተከራክሯል።
2ኛ ተጠሪ በበኩለ በሰጠው መልስ ከአመልካች ጋር ባላቸው ስምምነት መሰረት አመልካች የ2ኛ ተጠሪ የካርጎ ወኪል ነው፤ የ2ኛ ተጠሪ ኃላፉነት ዔቃውን የማጓጓዝ ብቻ ነው እንጂ ዔቃዎቹ በአግባቡ መጫናቸውን እና መውረዲቸውን በሚመለከት የአመልካች ኃላፉነት ነው፤ አመልካች ለ2ኛ ተጠሪ ስለጉዲዩ ያሳወቀው ነገር የለም፤ ዔቃው የጠፊው በአመልካች ካርጎ ሴክሽን ውስጥ ከላላ ዔቃ ጋር በመቀያየሩ ነው፤ ስለሆነም ዔቃው የጠፊው በአግባቡ ከተጓጓዘ በኃላ በመሆኑ 2ኛ ተጠሪ ምንም ኃላፉነት የለበትም በማለት ተከራክሯል።
ክርክሩ በዚህ መልኩ የቀረበለት የስር ፍርድ ቤት ጉዲዩን መርምሮ ለክርክር ምክንያት የሆነው ንብረት የጠፊው በ2ኛ ተጠሪ ጥፊት ሳይሆን በአመልካች ካርጎ ክፍል “ዔቃ ተቀያይሮ” መሆኑ የታመነ ፍሬ ነገር በመሆኑ የመካስ ኃላፉነት ያለበት አመልካች ነው፤ ሉከፍል የሚገባውን የገንዘብ መጠን በተመለከተም አመልካች ዔቃው በጠፊ ጊዜ ከሳሽን ያስፈረማቸው ሰነድ ላይ የጠፊው ዔቃ የዋጋ ግምት በማለት ያሰፈሩት 4,500 የሳውዱ ሪያል ወይም ብር 26,426.00 (ሃያ ስድስት ሺህ አራት መቶ ሃያ ስድስት) በመሆኑ ይህንኑ ገንዘብ ከነወለደ ሉከፍል ይገባል በማለት ወስኗል።
በዚህ ውሳኔ ላይ ይግባኙ የቀረበለት የፋ/ከፍተኛ ፍርድ ቤት በበኩለ የይግባኝ ክርክሩን ከሰማ በኃላ አመልካች ኃላፉ ነው ተብል ገንዘቡን እንዱከፍል መወሰኑን የተቀበለው ሲሆን 2ኛ ተጠሪን በተመለከተ ውል የፈፀመ በመሆኑ ገንዘቡን የመክፈል ግዳታ ቢኖርበትም ከሳሽ ባቀረቡት ክስ ላይ ስሙ ከመጠቀሱ ውጪ የዲኝነት ጥያቄ ያልቀረበበት በመሆኑ ከፍ/ብሄር ስነ ስርዓት አንፃር በግልፅ ባልተጠየቀ ዲኝነት የካሳ ገንዘቡን 2ኛ ተጠሪ እንዱከፍል የሚወሰንበት አግባብ የለም፤ የስር ፍርድ ቤት ያሳለፈው ውሳኔ በውጤት ደረጃ ሉፀና ይገባል በማለት ወስኗል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
የሰበር ቅሬታው ለዚህ ፍርድ ቤት የቀረበው በዚህ ነው። አመልካች መጋቢት 12/2009 ዓ.ም ባቀረበው የሰበር ማመልከቻ ዔቃው ከሳውዱ አረቢያ ወደ አዱስ አበባ የመጣው በ1ኛ ተጠሪ እና 2ኛ ተጠሪ መካከል ባለው የማጓጓዝ ውል መሰረት በመሆኑ፤ በዋርሶው ስምምነት አንቀጽ 18(2) መሰረት አጓዡ ዔቃውን አጓጉዞ መብት ላለው ሰው እስከሚያስረክብ ድረስ ኃላፉነት ያለበት ስለመሆኑ የሚደነግግ በመሆኑ፤ አመልካች ዔቃውን ሉረከብ የቻለው ዔቃውን ከ2ኛ ተጠሪ ተረክቦ 2ኛ ተጠሪን በመወከል ለ1ኛ ተጠሪ ለማስረከብ በገቡት የማመቻቸት ውል ከመሆኑ ወጪ በ1ኛ ተጠሪ እና በአመልካች መካከል የውልም ሆነ የህግ ግንኙነት ባለመኖሩ አመልካች ኃላፉነት አለበት ተብል በስር ፍርድ ቤቶች የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ነው ተብል አመልካች ኃላፉነት የለበትም በሚል እንዱወሰን ጠይቋል።
ጉዲዩ በሰበር አጣሪ ችልቱ ተመርምሮ 2ኛ ተጠሪ የንብረቱ አጓዥ ሆኖ እያለ ከኃላፉነት ውጪ የመደረጉን አግባብነት ለመመርመር ሲባል መዝገቡ ለሰበር ችልት እንዱቀርብ እና ተጠሪዎች መልስ እንዱሰጡበት ተደርጓል።
1ኛ ተጠሪ ሚያዚያ 16/2009 ዓ.ም በተፃፈ መልስ አመልካች የ1ኛ ተጠሪን የንብረት ግምት ከፍል ከ2ኛ ተጠሪ ጋር ባላቸው ግንኑነት መሰረት 2ኛ ተጠሪን ከሶ ከመጠየቅ ውጪ የ1ኛ ተጠሪን ንብረት አልከፍልም በማለት ያቀረበው አቤቱታ የህግ መሰረት የላለው በመሆኑ ተቀባይነት ሉኖረው አይገባም በማለት ተከራክረዋል።
2ኛ ተጠሪ በበኩለ ሚያዚያ 25/2009 ዓ.ም በተፃፈ መልስ ዔቃው የጠፊው በአመልካች አየር መንገድ ካርጎ ሴክሽን ክፍል ውስጥ ከላላ ዔቃ ጋር ተቀያይሮ መሆኑ በአመልካች በራሱም የታመነ በመሆኑ አመልካች በቸልተኝነት ከላላ እቃ ጋር በማቀያየር እንዱጠፊ ማድረጉ አመልካችን በኃላፉነት ከሚያስጠይቀው ውጪ ከ2ኛ ተጠሪ ጋር ግንኙነት የለውም፤ 2ኛ ተጠሪ ዔቃውን አላጓጓዘም እንጂ አጓጉዟል ቢባል እንኳ ዔቃው የጠፊው በአግባቡ ከተራገፈ በኋላ በአመልካች ካርጎ ሴክሽን ክፍል ውስጥ በመሆኑ 2ኛ ተጠሪ ምንም አይነት ኃላፉነት የለበትም በማለት ተከራክሯል። አመልካቹም ክርክሩን በማጠናከር የመልስ መልስ አቅርቧል።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ከፍሲል ባጭሩ የገለፅነው የጉዲዩን አመጣጥና በሰበር የተደረገውን ክርክር ሲሆን በበኩላችን ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት 2ኛ ተጠሪ ውል የፈፀመ በመሆኑ ገንዘቡን የመክፈል ግዳታ እንደሚኖርበት ወስኖ ነገር ግን ከሳሽ ባቀረቡት ክስ ላይ ስሙ ከመጠቀሱ ውጪ የዲኝነት ጥያቄ አልቀረበበትም በሚል ገንዘቡን 2ኛ ተጠሪ እንዱከፍል የሚወሰንበት አግባብ የለም በማለት መወሰኑ ተገቢ መሆን አለመሆኑን መርምረናል።
ይህን ጭብጥ ለመወሰን የሥር ፍርድ ቤቶች በፍሬ ነገር ደረጃ የተቀበለትን እና ለጉዲዩ ተፈፃሚነት ያለው የዋርሶ ስምምነት (በሞንትሪያል ፕሮቶኮል ቁጥር 4 እንደተሻሻለ) ተገቢ ድንጋጌዎችን ይዘትና ትርጉም እንዱሁም የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ የሚሆንበትን ሁኔታ መርምረናል።
ከክርክሩ መገንዘብ እንደሚቻለው የሥር ሁለቱም ተከሳሾች ዔቃው ስለመጥፊቱ ያቀረቡት ክርክር የለም። ይልቁንም የየበኩላቸውን ክርክር በማቅረብ ኃላፉነት እንደላለባቸው ተከራክረዋል። አመልካች አከራካሪውን ንብረት መረከቡን እና ከእጁ የጠፊ መሆኑን ሳይክድ ኃላፉ ላሆን የሚገባው ከከሳሽ ጋር የማጓጓዝ ውል ያደረገው 2ኛ ተጠሪ ላሆን እንደሚገባና ዔቃውን ሉረከብ የቻለው ከ2ኛ ተጠሪ ጋር ባለው የማመቻቸት ስምምነት መሰረት መሆኑን በመግለጽ ተከራክሯል። ነገር ግን አመልካች ንብረቱን የተረከበ መሆኑና የጠፊውም በአመልካች ዔቃ ማስቀመጫ ካርጎ ሴክሽን ውስጥ የመሬት መስተንግድ ስራ ግዳታውን በሚፈጽምበት ጊዜ ከላላ ዔቃ ጋር ተቀያይሮ መሆኑ ያልተካደ በመሆኑ በዚህ መልኩ በአመልካች ጥፊት ለጠፊው ንብረት አመልካች ኃላፉ የማይሆንበት የህግ ምክንያት የለም።
በልላ በኩል 2ኛ ተጠሪ ዔቃውን አላጓጓዝኩም እንጂ አጓጉዘሃል ብባል እንኳ ዔቃው የጠፊው በአመልካች እጅ በመሆኑ ኃላፉነት የለብኝም በማለት የተከራከረ ቢሆንም ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት 2ኛ ተጠሪ ዔቃውን በውል በማጓጓዙ ከውል የመነጨ ኃላፉነት እንዲለበት ወስኗል። በዚህ ውሳኔ ላይ በ2ኛ ተጠሪ በኩል የቀረበ ቅሬታ የለም። ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት 2ኛ ተጠሪ ካሳውን ሉከፍል አይገባም በማለት የወሰነው በቀረበው ክስ በግልጽ ዲኝነት አልጠየቀበትም፤
ከፍ/ብ/ሥ/ሥርዓት ድንጋጌዎች አንጻር በግልጽ ባልተጠየቀ ዲኝነት 2ኛ ተጠሪwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ካሳውን እንዱከፍል የሚወሰንበት ምክንያት የለም በሚል ነው። ይሁን እንጂ የአሁን 1ኛ ተጠሪ የአሁን አመልካችን እና 2ኛ ተጠሪን በተከሳሽነት በመሰየም ኃላፉነት ያለበት ወገን ተለይቶ እንዱወሰንላቸው ባቀረቡት ክስ ተጓጉዞ የመጣው ዔቃ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ሴክሽን ከላላ ዔቃ ጋር በመለዋወጡ የጠፊ በመሆኑና አመልካችም 2ኛ ተጠሪን ጠይቂ እያለ እያመላለሳቸው መሆኑን ጠቅሰው የንብረቱ ግምት እንዱከፈላቸው መጠየቃቸውን ከክሱ መረዲት ይቻላል። በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 36(5) እንደተደነገገው ከሳሽ መብቱን ማግኘት የሚገባው ከየትኛው ተከሳሽ ላይ እንደሆነ ለይቶ ለማወቅ የሚያጠራጥር ሁኔታ ያጋጠመው ሲሆን አንደን ወይም ከአንድ በላይ የሆኑትን ሰዎች በህብረት በመክሰስ አላፉነቱ የሚመለከተው የትኛው እንደሆነ ተለይቶ እንዱወሰንለት ለማመልከት ይችላል። ስለሆነም 1ኛ ተጠሪ በዚህ አግባብ በሁለቱ ተከሳሾች ላይ ክስ ማቅረባቸው የሚነቀፍ ባለመሆኑ ይግባኝ ሰሚው ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ተጠሪ በክሱ ስሙ ከመጠቀሱ ውጪ የዲኝነት ጥያቄ አልቀረበበትም በማለት የደረሰበት መደምደሚያ የቀረበውን የዲኝነት ጥያቄ እና ህጉን የተከተለ ባለመሆኑ ተቀባይነት የለውም።
ው ሣ ኔ
የፋዳራለ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ ሀምላ 8 ቀን 2008 ዓ.ም ያሳለፈው ውሳኔ፤ እንዱሁም የፋ/ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኮ/መ/ መጋቢት 1/2009 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 348(1) መሰረት ተሻሽሎል።
በ1ኛ ተጠሪ ላይ ለደረሰው ጉዲት 2ኛ ተጠሪ ከውል የመነጨ ኃላፉነት ያለበት መሆኑ ተረጋግጦ ከተወሰነ በኋላ የዲኝነት ጥያቄ አልቀረበበትም ገንዘቡንwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ሉከፍል አይገባም ተብል የተሰጠው ውሳኔ የዲኝነት ጥያቄውን እና ህጉን የተከተለ ባለመሆኑ ተሽሯል።
አመልካች ኃላፉነት ያለበት ስለመሆኑ የተሰጠው ውሳኔ ፀንቷል።
አመልካች እና 2ኛ ተጠሪ ባልተነጣጠለ ኃላፉነት ብር 26,426.00 (ሃያ ስድስት ሺህ አራት መቶ ሃያ ስድስት) ክስ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ 9% ወለድ ጋር ለ1ኛ ተጠሪ ሉከፍለ ይገባል በማለት ወስነናል።
መጋቢት 20/2009 ዓ.ም በዋለ ችልት በሥር ፍርድ ቤት በመ/ የተጀመረው አፈፃፀም እንዱታገድ የተሰጠው ትዕዛዝ ተነስቷል። ይጻፍ።
የሰበር ክርክሩ ያስከተለውን ወጭና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ።
No topics extracted.