አንድ ውል አይፈርስም ተብል ከተወሰነ በኋላ በተደረገው ውል መነሻነት የወጣ ወጭ ካለ በማጣራት በዚያው መዝገብ ላይ መወሰን የሚገባው እንጂ በልላ መዝገብ አዱስ ክስ ቀርቦና እንዱከራከሩበት መወሰን ለተራዘመ የክርክር ሂደት ስለሚጋብዝ በዚህ መነሻነት መዝገቡን መዝጋት ተገቢነት የላለው አቶ መስፍን ዘርዓብሩክ እና እነ ወ/ሮ የወርቅዉሃ አለማየሁ
No summary available.
ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም ዳኞች፡- ዲኜ መላኩ ተኽሉት ይመሰል ተፈሪ ገብሩ (ዶ/ር) ቀነዓ ቂጣታ አብዬ ካሳሁን አመልካች፡- አቶ መስፍን ዘርዓብሩክ ጠበቃ ዘበነ ፍቅሬ ቀረቡ ተጠሪ፡-
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለክርክሩ መነሻ የሆነው ጉዲይ የተጀመረው በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነበር።
በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሁኑ አመልካች ከሳሽ፤ከ1ኛ እስከ 9ኛ ተጠሪዎች ተከሳሾች እንዱሁም 10ኛ ተጠሪ ጣልቃ ገብ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል።
በዚህ መዝገብ የተያዘው ጉዲይ የቤት ሽያጭ ዉል ፈርሶ ቤት ለመረከብ የቀረበ የዲኝነት ጥያቄን የሚመለከት ነው። አመልካች ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ክስ ይዘት በአጭሩ፡- በአዱስ አበባ ከተማ በአሁኑ አጠራር ቄርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበላ 02 ውስጥ የሚገኝ በካርታ ቁጥር CKS02/114/2321/227/606/7561/01 ተመዝግቦ የሚገኝ በ986 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ የተገነባ ቁጥሩ 169 የሆነ ቤት ግንቦት 27 ቀን 1989 ዓ.ም በተደረገ የሽያጭ ውል አቶ ጥላሁን ልዐልሰገድ ከተባለት አሁን በህይወት ከላለት ከ1ኛ ተጠሪ ባለቤት ከ2ኛ እስከ 5ኛ ያለ ተጠሪዎች አውራሽ በብር 400,000 (አራት መቶ ሺህ ብር) መግዛታቸውን፤ከገዙም በኋላ ከፍተኛ ገንዘብ በማውጣት ማሻሻያ ማድረጋቸውን፤ስመሃብቱ ወደ ገዥው ሳይዞር አመልካች በኢትዮ-ኤርትራ ግጭት ምክንያት ከአገር ውስጥ መውጣታቸውን፤ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 114/91 ክስ አቅርበው የካቲት 27 ቀን 1992 ዓ.ም በተሰጠ ውሳኔ ከአመልካች ጋር አድርገውት የነበረው የሽያጭ ውል እንዱፈርስ በማስወሰንና ካርታ እንደጠፊባቸው በማስመሰል አዱስ ካርታ አውጥተው ሰኔ 28 ቀን 1997 ዓ.ም ለ6ኛው ተጠሪ በሽያጭ በብር 450,000 (አራት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ማስተላለፊቸውን፤ከዚህ በኋላ 6ኛው ተጠሪ ባለቤታቸው ከሆኑት 7ኛ ተጠሪ ጋር ሆነው ነሐሴ 26 ቀን 2000 ዓ.ም በተፃፈ የሽያጭ ውል ለ8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች በብር 5,100,000 (አምስት ሚሉዮን አንድ መቶ ሺህ ብር) በሽያጭ ያስተላለፈት መሆኑን ጠቅሰው ከዚህ ሁለ በኋላ አመልካች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በመዝገብ ከሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ጋር በመከራከር ግንቦት 27 ቀን 1989 ዓ.ም የተደረገው ውል ሉፈርስ አይገባም ተብል ነሐሴ 24 ቀን 2005 ዓ.ም የተወሰነ በመሆኑ ሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ሰኔ 28 ቀን 1997 ዓ.ም ከ6ኛ ተጠሪ ጋር ያደረጉት የሽያጭ ውል እንዱሁም 6ኛው ተጠሪ ከባለቤታቸው 7ኛ ተጠሪ ጋር በመሆንwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ለ8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች ነሐሴ 26 ቀን 2000 ዓ.ም ያረጉት የቤት ሽያጭ ውል ፈርሶ 8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች አከራካሪውን ቤት ለአመልካች እንዱያስረክቡ፤አመልካች ከቤቱ ያገኙ የነበረውን ጥቅም ወደፉት አስልተው የመጠየቅ መብታቸው እንዱጠበቅላቸውና የክርክሩ ወጭና ኪሳራ እንዱታሰብላቸው ዲኝነት በመጠየቅ ያቀረቡት ክስ ነው።
ከ1ኛ እስከ 5ኛ ያለት ተጠሪዎች ጥር 01 ቀን 2006 ዓ.ም በተፃፈ መልስ አመልካች ቤት ልረከብ በማለት ክስ ያቀረቡ ቢሆንም በአከራካሪው ቤት መብት ያላቸው ለመሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ አላቀረቡም፤ህገ ወጥና ለህሉና ተቃራኒ የሆነ ውል ለማስፈረስ የሚቀርብ ክስ በሁለት ዓመት ይርጋ ቀሪ ነው፤አመልካች አከራካሪውን ቤት ከአገር ውስጥ ሲወጡ በአደራ የሰጡት ሰው ካለ መክሰስ እየተገባቸው ተጠሪዎችን መክሰሳቸው ተገቢ አይደለም በማለት በመቃወሚነት ጠቅሰው በፍሬ ጉዲዩም ላይ ግንቦት 27 ቀን 1989 ዓ.ም የተደረገው ውል በአዋዋይ ፉት የተደረገ አለመሆኑን፤ አመልካች አቤቱታ አቅርበው ውለ ሉፈርስ አይገባም ቢባልም ይግባኝ ማቅረባቸውን ገልፀው አመልካች ካሳ ከሚጠይቁ በስተቀር ውለን አስመልክቶ የሚያቀርቡት ክርክር ተቀባይነት እንደላለው መልስ አቅርበዋል።
በልላ በኩል 6ኛ ተጠሪ ሰኔ 25 ቀን 2006 ዓ.ም በተፃፈ መልስ፤7ኛ ተጠሪ ነሐሴ 20 ቀን 2006 ዓ.ም በተጻፈ መልስ እንዱሁም 8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች ጥር 01 ቀን 2006 ዓ.ም በተጻፈ መልሳቸውን ያቀረቡ ሲሆን የሁለም መልስ በይዘት ደረጃ ተመሳሳይነት ያለው ሆኖ አከራካሪውን ቤት ህጉን ተከትለው እና ተገቢውን ጥንቃቄ አድርገው የገዙ መሆናቸውን ገልፀው ቤቱም ወደ ላላ ወገን ተላልፍ እንደሚገኝ በመጥቀስ ክሱ ውድቅ እንዱሆንላቸው ያቀረቡት ነበር። የአሁን 10ኛ ተጠሪ ከ8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች ቤቱ የተላለፈላቸው መሆኑን ጠቅሰው ወደ ክርክሩ ጣልቃ ገብተው ግንቦት 21 ቀን 2006 ዓ.ም የተፃፈ መልሳቸውን አቅርበው ተከራክረዋል።
ጉዲዩ በመጀመሪያ ደረጃ የቀረበለት የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚዎችን ጥቅምት 16 ቀን 2008 ዓ.ም በብይን ውድቅ በማድረግ አልፍ በዋናው ጉዲይ የግራቀኙን ተከራካሪዎች ክርክርና ማስረጃ አግባብነት ካላቸው ህጎች ጋር አገናዝቦ በመመርመር በመዝገብ ሰኔ 01 ቀን 2008 ዓ.ም በዋለው ችልት አመልካች ከሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ጋር ያደረጉት የቤት ግዥ ዉል ሶስተኛዉwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ወገን በሆኑት ከ6ኛ እስከ 9ኛ ባለት ተጠሪዎች ላይ መቃወሚያ ላሆን የሚችለዉ በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2878 መሰረት በመዝገብ ተመዝግቦ ሲገኝ ብቻ ስለመሆኑና በዚሁ ረገድ ሦስተኛ ወገን ገዥዎች ተገቢዉን ማጣራትና ጥንቃቄ አድርገዉ ቤቱን ከባለሀብት የገዙ ስለሆነ በቅን ልቦና የተደረገ ዉል ከመሆኑ አኳያ 6ኛ ተጠሪ ከሟች ጋር ያደረጉት ውልም ሆነ 8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች ከ6ኛና 7ኛ ተጠሪዎች ጋር ያደረጉት የቤት ሽያጭ ዉል ሉፈርስ አይገባም በማለት ወስኗል።
አመልካች በዚህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅርበው ሲከራካሩ የቆዩ ሲሆን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ የተባለበትን ፍርድ ለማስለወጥ የሚያስችል በቂ እና አሳማኝ የህግም ሆነ የፍሬ ነገር ምክንያት አልተገኘም ሲል የከፍተኛ ፍርድ ቤቱን ውሳኔ አፅንቶታል። ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበው ጉዲዩን የተመለከቱት ፍርድ ቤቶች የፈፀሙትን መሰረታዊ ህግ ስህተት ለማሳረም ነው።
አመልካች በሥር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ላይ ተፈፅሟል ያለትን መሰረታዊ የህግ ስህተት በመዘርዘር አቤቱታቸው አቅርበዋል።
በሰበር አጣሪው ችልት ትዕዛዝ መሰረት የሥር ፍርድ ቤቶችን ውሳኔ አግባብነት ለማጣራት ተጠሪዎች ቀርበው መልሳቸውን እንዱያቀርቡ ተደርጓል። አመልካችም የመልስ መልስ አቅርበዋል።
ክርክሩ በዚህ አግባብ ተጠናቋል። እኛም መዝገቡን መርምረናል። እንደመረመርነውም አመልካች በመሰረታዊነት የሚከራካሩት ከ1ኛ ተጠሪ ባለቤት እንዱሁም ከ2ኛ እስከ 5ኛ ተጠሪዎች አውራሽ ከሆኑት አቶ ጥላሁን ልዐልሰገድ ጋር ባደረግነው የቤት ሽያጭ ውል የገዛሁትን ቤት ሟች አቶ ጥላሁን ልዐልሰገድ ከ6ኛ ተጠሪ ጋር ያደረጉት የሽያጭ ውል እንዱሁም 6ኛ ተጠሪ ከባለቤታቸው 7ኛ ተጠሪ ጋር ሆነው ከ8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች ጋር ያደረጉት የቤት ሽያጭ ውል ፈርሶ ቤቱን እንዱያስክቡኝ ይወሰንልኝ የሚል ነው።
ከመዝገብ ምርመራው መገንዘብ እንደተቻለው አከራካሪውን ቤት አመልካች ለመግዛት ሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ለመሽጥ ግንቦት 27 ቀን 1989 ዓ.ም ስምምነት አድርገው ነበር። ከዚህ ስምምነት በኋላ ሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ በመዝገብ ቁጥር 114/91www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በፋዳራለ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ክስ አቅርበው የካቲት 27 ቀን 1992 ዓ.ም በተሰጠ ውሳኔ ግንቦት 27 ቀን 1989 ዓ.ም የተደረገው የሽያጭ ውለ ስምምነት እንዱፈርስ አስወስነዋል። ከዚህ ውሳኔ በኋላ አዱስ ካርታ አውጥተው ሰኔ 28 ቀን 1997 ዓ.ም ለ6ኛው ተጠሪ በሽያጭ በብር 450,000 ማስተላለፊቸውም ተረጋግጧል። 6ኛው ተጠሪ ባለቤታቸው ከሆኑት 7ኛ ተጠሪ ጋር ሆነው ነሐሴ 26 ቀን 2000 ዓ.ም በተፃፈ የሽያጭ ውል ለ8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች በብር 5,100,000 በሽያጭ ማስተላለፈቸውም ግልፅ ነው።
አመልካች ይህ ሁለ ከተከናወነ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በመዝገብ ከሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ጋር በመከራከር ግንቦት 27 ቀን 1989 ዓ.ም የተደረገው የቤት ሽያጭ ውል ሉፈርስ አይገባም ተብል ነሐሴ 24 ቀን 2005 ዓ.ም አስወስነዋል። በመሆኑም ሉነሳ የሚገባው ጥያቄ አመልካች ከሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ጋር ያደረጉት የሽያጭ ውል ሉፈርስ እንደማይገባ ነሐሴ 24 ቀን 2005 ዓ.ም የተሰጠው ውሳኔ የሽያጭ ውለ ፈርሷል የሚል ተፈፃሚነት ያለው ውሳኔ በነበረበት ጊዜ ማለትም በ1997 ዓ.ም እና በ2000 ዓ.ም በቤቱ ላይ የተደረጉ የሽያጭ ውልች ላይ የሚያስከትለው የህግ ውጤት ምንድን ነው? የሚለው ነጥብ ነው።
በመሰረቱ 6ኛ ተጠሪ ከሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ጋር የአከራካሪውን ቤት ሽያጭ ውል በፈፀሙ ጊዜ ሟቹ ከአመልካች ጋር ያደረጉት ውል ከመፍረሱም በላይ አከራካሪው ቤት አዱስ ካርታ በሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ስም ወጥቶለት በሻጭ ስም ተመዝግቦ እንደሚገኝ አመልካችም ቢሆኑ አልካደም። አመልካች ከሟች ጋር አድርጌ ነበር የሚለት የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል 6ኛው ተጠሪ ቤቱን ከሟች በገዙ ጊዜ ተመዝግቦ እንዲልነበረም አከራካሪ አይደለም። በመሆኑም 6ኛው ተጠሪ ቤቱን ሲገዙ ተገቢውን ጥንቃቄ አላደረጉም፤የቅን ልቦና ጉድለት ነበረባቸው ሉባለ አይችለም። በቅን ልቡና ለሆነ ሶስተኛ ወገን የተሰራ ሥራ ውጤት ጠቃሚ ከሆነ እንደረጋ እንደሚቀር በፍትሐብሕር ህጉ አንቀጽ 1816 ሥር ተደንግጎ የሚገኝ ከመሆኑም በላይ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመዝገብ እንዱሁም በላልች መዝገቦች ላይ በማይንቀሳቀስ ንብረት ተገቢውን ጥንቃቄ አድርገው ግዥ የሚፈፅሙ የቅን ልቦና ገዥዎችን መብት ለመጠበቅ የሚያስችል አስገዲጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል።
6ኛው ተጠሪ ቤቱን የገዙት በቅን ልቦና ላይ ተመስርተውና ተገቢውን ጥንቃቄ አድርገው ከመሆኑም በላይ አመልካች የአከራካሪውን ቤት ሽያጭ ውል በሶስተኛ ወገኖች ላይwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
መቃወሚያ በሚሆን አግባብ በፍትሐብሕር ህጉ አንቀጽ 2878 መሰረት አስመዝግበው እንዲልተገኙ በሥር ፍርድ ቤቶች ተረጋግጧል። ስለሆነም ሟች ለ6ኛ ተጠሪ ያደረጉትም ሆነ ከዚያ በኋላ የተደረገው የሽያጭ ውል ሉፈርስ እንደማይገባ በሥር ፍርድ ቤቶች መወሰኑ የሚነቀፍበት መሰረታዊ የህግ ስህተት የለም።
በልላ በኩል የሥር ፍርድ ቤቶች በአከራካሪው ቤት ላይ ሟች ከ6ኛ ተጠሪ ጋር እንዱሁም 6ኛ ተጠሪ 8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች ጋር ያደረጓቸው ውልች እንደጸኑ ይቀራለ ብለው ሲወስኑ አመልካች ለ1ኛ ተጠሪ ባልና ከ2ኛ እስከ 5ኛ ተጠሪዎች አውራሽ የከፈለት ገንዘብና ተያያዥነት ያላቸውን ወጭዎች በተመለከተ በዚሁ መዝገብ ግልፅ ውሳኔ ሳይሰጡ ማለፊቸውን ከመዝገቡ ተገንዘብናል። አመልካች ክስ ሲያቀርቡ ሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ከ6ኛ ተጠሪ ጋር ያደረጉት ውል እንዱሁም 6ኛ ተጠሪ ከ8ኛና 9ኛ ተጠሪዎች ጋር ያደረጉት የሽያጭ ውል ፈርሶ አከራካሪውን ቤት ለመረከብ ቢሆንም ከሟች ጋር በአደረጉት ውል መነሻነት ያወጡት ወጭ እንዲለ በክሳቸው አመልክተዋል።
ክስ ሲያቀርቡም አስፈላጊውን የክስ አቀራረብ ሥነ ሥርዓት አሟልተውና የዲኝነት ከፍለው እንዲቀረቡ የሚታመን ነው። ይህ ሆኖ እያለ ፍርድ ቤቱ ውለ አይፈርስም ካለ በኋላ አመልካች ለሟች የከፈለት ገንዘብና እንደጸና እንዱቀር የተወሰነውን ውል መሰረት አድርገው ያወጡት ወጭ ካለ በማጣራት በዚሁ መዝገብ ላይ መወሰን ሲገባው በልላ መዝገብ በአዱስ ክስ ቀርቦና ተከራክረውበት እንዱወሰን ለተራዘመ የክርክር ሂደት በመጋበዝ መዝገቡን መዝጋቱ ተገቢነት ያለው ሆኖ አልተገኘም። ስለሆነም ተከታዩን ወስነናል።
የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ሰኔ 01 ቀን 2008 ዓ.ም የተሰጠው ውሳኔ እንዱሁም የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመዝገብ ጥር 26 ቀን 2009 ዓ.ም በፍ/ብ/ስ/ስ/ህግ/ቁ/ 348/1/ መሰረት ተሻሽሎል።
አመልካች ከሟች ጥላሁን ልዐልሰገድ ጋር
No topics extracted.