አንድ ባንክ በአደራ የተቀበለውን የደንበኛውን ገንዘብ የመጠበቅ ሕጋዊ ግዳታ ያለበትና ከሕግ ውጪ የደንበኛውን ገንዘብ ወጪ እንዱሆን ያደረገ ሰው በባንኩ ገንዘብ ላይ ጉዲት ማድረሱ ከተረጋገጠ ደንበኛው ገንዘቡን ከባንኩ የማግኘት መብት በህግ የተጠበቀለት በመሆኑ ባንኩ ደንበኛውን በመተካት ወይም በራሱ ስም ሆኖ የደንበኛውን ገንዘብ ባልተገባ ወይም በወንጀል ተግባር ወጪ አድርጎ ለግል ጥቅሙ ባዋለው ሰው ላይ ክስ ቢያቀርብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና እነ አቶ ምንዲይ ክፍላ www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XIX በቅድሚያ የደንበኛውን ገንዘብ ስለመክፈለ ወይም በደንበኛው የባንክ አካውንት ገቢ ስለማድረጉ የሚያሳይ ማስረጃ አላቀረበም በሚል ክሱ ውድቅ የሚደረግበት የሕግ አግባብ የላለ ስለመሆኑ የንግድ ህግ አንቀፅ 896-902፤አዋጅ ቁጥር 592/2000 አንቀፅ 52(1)
No summary available.
የሰበር መዝገብ ሕዲር 27 ቀን 2011 ዓ/ም ዳኞች፡-
ተጠሪ፡-
አቶ ምንዲይ ክፍላ
አቶ ጌታቸው መኮንን በላለበት የሚታይ ነው።
አቶ ዲንኤል አየለ **
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
ጉዲዩ የባንክ አደራ የተቀመጠ ገንዘብን ለማስመለስ የቀረበን ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀረመው በፋዳራለ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሁኑ አመልካች ባሁኑ ተጠሪዎች ላይ በመሰረተው ክስ መነሻ ነው። የክሱ ይዘትም ባጭሩ፡- 1ኛ እና 2ኛ ተጠሪዎች በባንኩ የሕግ ባለሞያነት፣ 3ኛ ተጠሪ ደግሞ የህግ ካውንስሉግ የባንክ ክለርክ/ረዲት/ ሁነው ሲያገለግለ እንደነበር፣ ተጠሪዎች በስራቸው አጋጣሚ ያገኙትን መረጃ በመጠቀም አቶ ሃይለ መኮንን ከተባለ የባንኩ ኢ.ሲ.ኤ ቅርንጫፍ ደንበኛ ሂሳብ ውስጥ ብር 258,764.11 ብር ወጪ በማድረግ ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸውን፣ በዚህ ጉዲይም የወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ቅጣት የተጣለባቸው መሆኑን ከተጠቀሰው ገንዘብ ውስጥም 1ኛ ተጠሪ ብር 86,248.70 እንዱሁም መግዛ ክፍላ የተባለ ግብረአበር ብር 20,000.00 ገቢ አድርገው ብር 152,497.41(አንድ መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ አራት መቶ ዘጠና ሰባትwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ብር ከአርባ አንድ ሳንቲም) የቀረ መሆኑን በመጥቀስ ይህንኑ ገንዘብ ከመጋቢት 12 ቀን 1999 ዓ/ም ጀምሮ ከሚታሰብ ሕጋዊ ወለድ ጋር ተጠሪዎች በአንድነትና በነጠላ እንዱከፍለ ይወሰንለት ዘንድ ዲኝነት መጠየቁን የሚያሳይ ነው። ተጠሪዎች በሕጉ አግባብ ጥሪ ቢደረግላቸውም ባለመቅባቸው ክርክሩ በላለበት እንዱታይ ተደርጓል።
ከዚህም በኋላ ፍርድ ቤቱ ጉዲዩን መርምሮ ተጠሪዎች በጉዲዩ ላይ በወንጀል ተከሰው ጥፊተኛ ሁነው በመገኘታቸው ተገቢው የወንጀል ቅጣት የተወሰነባቸው መሆኑን በመ/ የተሰጠ ውሳኔ የሚያረጋገጥ መሆኑን፣ በወንጀል ጥፊተኛ መባልን የሚያሳይ ማስረጃም በተመሳሳይ ጉዲይ የፍትሃ ብሕር ክስ ሲቀርብ ለጉዲዩ አግባብነትና ብቃት ያለው ማስረጃ መሆኑን ከፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2149 ድንጋጌ ግልባጭ ንባብና በዚህ ረገድ ይህ ችልት በሰ/መ/ ከሰጠው አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ለመረዲት የሚቻል መሆኑን በምክንያትነት ይዞ ተጠሪዎች ለክሱ ምክንያት የሆነውን ገንዘብ ከአመልካች ደንበኛ ሂሳብ ላይ ያላግባብ ተቀናሽ በማድረግ ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸውን አመልካች በአቀረባቸው ማስረጃዎቸው ያስረዲ መሆኑን ከደመደመ በኋላ አመልካች ተጠሪዎች ከአመልካች ደንበኛ ሂሳብ ላይ ገንዘብ በመውሰድ ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸውን ከመግለፅ እና ይህንን ሉያስረዲ የሚችል ማስረጃ ከማቅረብ ባለፈ አመልካች ገንዘቡን ለደንበኛው መተካቱን ገልፆ ያቀረበው ክስ የለም፣ ገንዘቡ ለደንበኛው ገቢ ተደርጎ ከሆነም ማረጋገጫ እንዱያቀርብ በፍርድ ቤቱ ቢታዘዝም የቀረበ ማስረጃ የለም የሚለ ምክንያቶችን አስፍሮ አመልካች የደረሰበት ጉዲት አለ፣ ገንዘቡም ሉተካለት የሚገባ ባለመብትም ነው ልባል የሚችልበት አግባብ ባለመኖሩ ክሱ ውድቅ ነው ሲል ወስኗል። በዚህ ውሳኔ የአሁኑ አመልካች ይግባኙን ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢያቀርብም ተቀባይነት አላገኘም። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዘትም፡- ተጠሪዎች ከአመልካች ጋር በነበራቸው የስራ ግንኙነት ምክንያት ከአመልካች ደንበኛ ገንዘብ ያላግባብ ወጪ አድርገው ለግል ጥቅማቸው በማዋላቸው ምክንያት በወንጀልም ተከሰው ጥፊተኛ ተብለው የተቀጡ መሆኑን የሚያሳይ የፍርድ ቤት ውሳኔ ለማስረጃነት ቀርቦ እያለwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
እና ፍርድ ቤቱም ማስረጃውን ከተቀበለ በኋላ አመልካች የደንበኛውን ገንዘብ ከሚጠብቅበት የጊዜ ገደብ፣ በሕጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ገንዘቡን ያስቀመጠ ባለመብት ካልቀረበ ገንዘቡ ወደ ብሄራዊ ባንክ የማስተላለፍ ግዳታ ያለበት ከመሆኑ አንፃር ሳያገናዝብና ተጨማሪ ማስረጃ ለማቅረብም ጥያቄ ቀርቦ እያለ ይህንኑ ባላገናዘበ መልኩ አመልካች በተጠሪዎች የጎደለውንና ለግል ጥቅማቸው የዋለውን የደንበኛውን ገንዘብ ስለመክፈለ ወይም ገቢ ስለማድረጉ የሚያሳይ ማስረጃ አላቀረበም ተብል የተሰጠው ውሳኔ በክርክሩ ሂደት የተረጋገጡትን ፍሬ ነገሮች፣ ባንኩ የደንበኛውን ገንዘብ ለመጠበቅ በሕጉ የተጣለበትን ግዳታ እንዱሁም የተጨማሪ ማስረጃ አቀራረብ ስርዓትን ያልተከተለ ነው በማለት መከራከሩን የሚያሳይ ነው። አቤቱታው ተመርምሮም በዚህ ችልት እንዱታይ የተደረገ ሲሆን ለተጠሪዎች በሕጉ አግባብ ጥሪ ተደርጎላቸው ባለመቅረባቸው በፅሑፍ መልስ የመስጠት መብታቸው ታልፏል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለጸው ሲሆን ይህ ችልትም የአመልካችን የሰበር አቤቱታ ለቅሬታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብነት ካላቸው ድንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ ጉዲዩን በሚከተለው መልኩ መርምሮታል። እንደመረመረውም ሰበር አጣሪ ችልቱ ጉዲዩን ለዚህ ችልት ሲያስቀርብ ከተጨማሪ ማስረጃ አቀራረብ ጋር በተያያዘ ጭብጥ የያዘ ቢሆንም በክርክሩ ሂደት ከተረጋገጡት መሰረታዊ ፍሬ ነገሮች አንጻር ለጉዲዩ እልባት ለመስጠት በጭብጥነት ሉያዝ የሚገባው ነጥብ የስር ፍርድ ቤት የአመልካችን የዲኝነት ጥያቄ ውድቅ ያደረገበት አግባብ የሕግ መሰረት ያለው መሆን ያለመሆኑን የሚመለከት ሁኖ ተገኝቷል።
ከክርክሩ ሂደት መገንዘብ የተቻለው አመልካች በተጠሪዎች ላይ ክስ ሉመሰርት የቻለው ተጠሪዎች የባንኩ ሰራተኛ በመሆን ሲሰሩ በነበረበት ወቅት የተሰጣቸውን ሃላፉነት በማጉደል ከአመልካች ደንበኛ የባንክ ሂሳብ ውስጥ ለክሱ መሰረት የሆነውን ገንዘብ በማውጣት ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በሚል ምክንያት ሲሆን ለዚህም ተጠሪዎች በወንጀል የተቀጡ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረቡን፣ የስር ፍርድ ቤትም በተጠሪዎች ላይ የተላለፈ የወንጀል ጥፊተኝነትና የቅጣት ውሳኔን የሚያሳይwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ማስረጃ በተመሳሳይ ጉዲይ የፍትሃ ብሄር ክስ ሲቀርብ ለዚሁ ክስ አግባብነት ያለውና ብቃት ያለው ማስረጃ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2149 እና በዚህ ረገድ ይህ ችልት ከሰጠው አስገዲጅ የህግ ትርጉም መረዲቱን ገልጾ አመልካች ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን ገንዘብ ለደንበኛው ገቢ ስለማድረጉ የሚያሳይ ማስረጃ አላቀረበም፣ ገንዘቡን ገቢ ስለማድረጉ የሚያሳይ ማስረጃ እንዱያቀርብ በፍርድ ቤቱ ሲታዘዝም ሉያቀርብ አልቻለም በሚል ምክንያት አመልካች ላይ የደረሰ ጉዲት የለም፣ ገንዘቡ ሉተካለት የሚገባ ባለመብትም ነው ልባል የሚችልበት አግባብ የለም በሚል ድምዲሜ ክሱን ውድቅ ያደረገው መሆኑን ነው።
በመሰረቱ በወንጀል ጉዲይ የተሰጠ ውሣኔ በዚያው ጉዲይ በፍትሐብሕር በማስረጃነት አግባብነት እና ብቃት የሚኖረው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ 2149 ድንጋጌ ተቃራኒ ንባብ ያስገነዝበናል። በዚህ ድንጋጌ መሰረት በወንጀል የተሰጠ ውሣኔ በፍትሐብሕር ለቀረበው ክስ በማስረጃነት አግባብነት የሚኖረው በወንጀል ክሱ በወንጀል ፍ/ቤት ተከሣሹ ጥፊተኛ ተብል ከተወሰነ ስለመሆኑ እና ለዚህም የሚሰጠው ምክንያት የወንጀል ክስ ማስረጃ አመዛዘን መርህ ከፍትሐብሕር የበለጠ ጠንካራና የማያሻማ ማስረጃ የሚጠይቅ መሆኑ ነው። ወደዚህ ድምዲሜ ለመድረስም በወንጀለ ጉዲይ የተሰሙት ማስረጃዎችም በፍትሐብሕሩ ጉዲይም የቀረቡና የተሰሙ ሉሆኑ ይገባል። በወንጀለና በፍትሐብሕር ጉዲይ የተሰሙት ማስረጃዎች የተለያዩ ከሆነ እና በወንጀል ጉዲይ ክስ የቀረበበት ነጥብም ከፍትሐብሕሩ ክስ ጋር ግንኙነት የላለው ከሆነ በወንጀል ክስ ተጠያቂ መሆን ሁል ጊዜ በፍትሐብሕሩ ክስ ኃላፉነትን የማያስከትል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2149 ድንጋጌ ይዘት፣ መንፈስና አላማ ያስገነዝበናል። ይህ ስለመሆኑም ይህ ሰበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/ እና በላልች በርካታ መዛግብት በአዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2(1) መሰረት በየትኛውም እርከን የሚገኝ ፍ/ቤትን የሚያስገድድ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል።
በመሆኑም የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2149 ድንጋጌ አጠቃላይ ይዘትና መንፈስ የሚያስገነዝበን በወንጀል ጉዲይ የቀረበ ማስረጃ ክብደት ያለው መሆኑ ከተረጋገጠ ለፍትሐብሕሩ ክርክር ብቃት ያለው ማስረጃ መሆኑና በፍትሐብሕር ክብደት ሉሰጠው አይገባም የተባለ ማስረጃ ለወንጀለ ክስ ሲቀርብ ክብደት የሚሰጥበት አግባብ የላለ መሆኑን ነው። ከዚህ አንጻር ሲታይ አመልካች ተጠሪዎች ለክርክሩwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ምክንያት የሆነውን ገንዘብ ለግል ጥቅማቸው በማዋላቸው በወንጀል ተከሰው ጥፊተኛ የተባለ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ ያቀረበ ሲሆን የስር ፍርድ ቤትም ይህንኑ ማስረጃ ለጉዲዩ አግባብነትና ብቃት ያለው ማስረጃ መሆኑን አምኖበት ያለፈው መሆኑን ከውሳኔው ግልባጭ ተገንዝበናል። ስለሆነም ተጠሪዎች ከአመልካች ደንበኛ የባንክ ሂሳብ ገንዘብ አውጥተው ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸው በሚገባ የተረጋገጠ በመሆኑ ከአመልካች ደንበኛ መብት አንጻር ሲታይ ለክሱ ኃላፉነት ያለባቸው መሆኑ ግልጽ ነው። የሥር ፍርድቤትም ይህንኑ የተቀበለው መሆኑን ከውሳኔው ይዘትና መንፈስ መገንዘብ የምንችለው ጉዲይ ነው።
የስር ፍርድ ቤት የአመልካችን ክስ ውድቅ ያደረገው የአመልካች ደንበኛ ገንዘብ በተጠሪዎች ያላግባብ መወሰደንና ለግል ጥቅማቸው የዋለ መሆኑን ተቀብል አመልካች ገንዘቡን ለደንበኛ ስለመተካቱ የሚያስረዲ ማስረጃ አልቀረበም በሚል አቢይ ምክንያት ነው። በመሆኑም የሕጉ ጥያቄ የሚሆነው አመልካች በተጠሪዎች የተወሰደውንና ለግል ጥቅማቸው የዋለውን የደንበኛውን ገንዘብ ለማስመለስ ክስ ሲያቀርብ ለክሱ መሰረት የሆነውን ገንዘብ ለደንበኛው መክፈለን ወይም ገቢ ስለማድረጉ የሚያሳይ ማስረጃ እንዱያቀርብ በሕጉ የተጣለበት ቅድሚያ ሁኔታ አለ?
ወይስ የለም? የሚለው ነው።
በመሰረቱ ባንክ በአደራ የተቀበለውን የደንበኛውን ገንዘብ የመጠበቅ ህጋዊ ግዳታ ያለበት ስለመሆኑ በንግድ ህጉ ከቁጥር 896 እስከ 902 ከተደነገጉት ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ የምንገነዘበው ጉዲይ ነው። የእነዚህ ድንጋጌዎች ይዘትና መንፈስ ሲታይ ባንኩና ደንበኛው የአደራ ስምምነት ውል መግባታቸውን በመግለጽ በውለ ተቃራኒ ስምምነት ከላለ በቀር ባንኩ በአደራ የተቀበለውን ገንዘብ የመመለስ ግዳታ ያለበት መሆኑን ያመለክታል። በመሆኑም ባንኩ በሕጉ የተጣለበትን ግዳታ የደንበኛውን ገንዘብ የባንክ ስራ የሚጠይቀውን አሰራርና ስርዓት በመከተል መጠበቅና ደንበኛው ገንዘቡን ሲጠይቅም መመለስ ነው። ባንክ ተገቢውን ጥንቃቄ ሳያደርግ ቀርቶ በደንበኛው ገንዘብ ላይ ለሚደርስ ጉዲት ተጠያቂነት የሚኖርበት መሆኑንም ከላይ ከተጠቀሱት ድንጋጌዎቸው መሰረታዊ ይዘትና ዓላማ የምንረዲው ጉዲይ ነው። ባንኩ የደንበኛውን መብትና ጥቅምwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ማስከበር የሚገባው ተገቢውን ጥንቃቄ ወይም የተለመደ አሰራር በመከተል ሲሆን ይህም ባልተገባ መንገድ በደንበኛው ገንዘብ ላይ ጉዲት ያደረሱትን ሰዎች በመከላከል፣ ክስ በማቅረብ ጭምር ስለመሆኑ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 592/2000 አንቀፅ 52(1) ከተጣለበት ግዳታና ከላይ ከተጠቀሱት የንግድ ህግ ድንጋጌዎች ትክክለኛ አፈፃጸም የምንረዲው ጉዲይ ነው።
ባንኩ ከህግ ውጪ የተወሰደውን የደንበኛውን ገንዘብ የወሰደ ሰው በተገቢው ጊዜ ክስ አቅርቦ መብቱን ሉያስከበርለት የሚገባ መሆኑን ሕጉ የጣለበት ግዳታ ሲሆን የደንበኛውን ገንዘብ ደንበኛው በሕጉ አግባብ ባለመጠቀሙ ባንኩ ራሱ የሚጠቀመው ሳይሆን ወይም ለዛለለሙ ባንኩ ይዞ የሚጠብቀው ሳይሆን በሕጉ የተመለከተው የጊዜ ገደብ ማለፈ ከተረጋገጠ ለብሕራዊ ባንክ ገቢ የሚያደርገው መሆኑን አዋጅ ቁጥር 592/2000 በግልፅ ያሳያል። ስለሆነም አመልካች የደንበኛውን ገንዘብ የመጠበቅ ሕጋዊ ግዳታ ያለበትና ከሕግ ውጪ የደንበኛውን ገንዘብ ወጪ እንዱሆን ባደረገ ሰው ወይም ደግሞ የአመልካች ሰራተኞች በስራቸው አጋጣሚ ያገኙትን እድል በመጠቀም በባንኩ ገንዘብ ላይ ጉዲት ማድረሳቸው ከተረጋገጠ ደንበኛው ከባንኩ ገንዘቡን የማግኘት መብት በህግ የተጠበቀለት በመሆኑ ባንኩ ደንበኛውን በመተካት ወይም በራሱ ስም ሁኖ የደንበኛውን ገንዘብ ባልተገባ ወይም በወንጀል ተግባር ወጪ አድርጎ ለግል ጥቅሙ በአዋለው ሰው ክስ ቢያቀርብ ባንኩ በቅድሚያ የደንበኛውን ገንዘብ ስለመክፈለ ወይም በደንበኛው የባንክ አካውንት ገቢ ስለማድረጉ የሚያሳይ ማስረጃ አላቀረበም ተብል ክሱ ውድቅ የሚሆንበት የሕግ አግባብ የለም። ምክንያቱም ባንኩ በን/ሕ/ቁጥር 896 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች በሕግ የተጣለበት ግዳታ ያለው ሲሆን ደንበኛው በሕጉ በተመለከተው አግባብ ገንዘቡን የመጠቀም ወይም የማንቀሳቀስ ተግባር ከአቆመም ለብሕራዊ ባንክ የማስተላለፍ ግዳታ ያለበት ስለሆነ ያለግባብ የተወሰደውን የደንበኛውን ገንዘብ አመልካች ባንክ ለራሱ ጥቅም ሉያውል የሚችልበት እድል የለምና።
ሲጠቃለልም አመልካች ባንክ ሰራተኞቹ ሁነው የደንበኛውን ገንዘብ በወንጀል ተግባር በወሰደት ተጠሪዎች ላይ ገንዘቡን ለማስመለስ ያቀረበውን ክስ ተጠሪዎች ስለመውሰዲቸው የሚያሳይ ማስረጃ አቅርቦ እያለና የደንበኛውን ገንዘብ የመጠበቅwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ግዳታና መተካት ደግሞ በሕግ የተጣለበት፣ እንዱሁም ባንኩ የተወሰደውን ገንዘብም ሆነ ቀሪውን የደንበኛውን ገንዘብ ለራሱ ጥቅም ሉያውል የሚችልበት የህግ ማእቀፍ በላለበት ሁኔታ ባንኩ ለደንበኛው ገንዘቡን ስለመተካቱ የሚያሳይ ማስረጃ እስካላቀረበ ድረስ ጉዲት ደርሶበታል ልባል የሚችልበት የሕግ አግባበ የለም ተብል ክሱን ውድቅ በማድረግ የተሰጠው የበታች ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ከላይ የተጠቀሱትን ድንጋጌዎች እና የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 33 ድንጋጌን መሰረታዊ ይዘትና ዓላማ ያላገናዘበ፣ እንዱሁም ለጉዲዩ ቀጥተኛ አግባብነት የላለውን የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2162 ድንጋጌን መሰረት ተደርጎ የተሰጠ በመሆኑ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት ሁኖ ተገኝቷል። በዚህም ምክንያት ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
ውሣኔ
No topics extracted.