ከህግ አግባብ ውጪ ገንዘብ እንዱከፈል መደረጉን ተከትል የተሰጠ የወንጀል ጥፊተኝነት ውሳኔን መሰረት በማድረግ ገንዘብ ያለአግባብ እንዱከፈል ያደረገውን አካል ከውል ውጪ ኃላፉነት የተደነገገውን የሰሜን ወል ዞን የቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም እና መጋቢት 25/2010 163www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XVI በማድረግ ያላግባብ እንዱከፈል የተደረገው ገንዘብ እንዱመለስ ለመጠየቅ የሚቻል ስለመሆኑ፡የፍ/ብ/ህ/ቁ 2035 እነ አቶ አድነው አባተ (3 ሰዎች) 27. አንድ ሰው በራሱ በኩል ምንም የገባው ግዳታ ባይኖርም በራሱ ጥፊት በልላው ሰው ላይ ጉዲትን ካደረሰ ኃላፉነት ያለበት ስለመሆኑ እና ማንም ሰው ከራሱ ጥፊት የተነሳ በልላ ሰው ላይ ጉዲት ካደረሰ ላደረገው ጉዲት ኪሳራ መክፈል ያለበት ስለመሆኑ የፋዳራል ፖሉስ አባላት አግባብነት ባለው ሕግ እና ደንብ መሰረት ተሽከርካሪዎችን የማስቆም እና የመፈተሽ ስልጣን እና ኃላፉነት ያላቸው ቢሆንም ይህንን ኃላፉነት በሚወጡበት ጊዜ በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2031(1) ስር የተመለከተውንና የሙያ ስራው የሚመራበትን ደንብ ማክበር እነ ሳጅን ግርማ መርጋ (3 ሰዎች) እና ወ/ሮ ደሀቦ መሐመድ www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww. XVII ስለመሆኑ ፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2031 (1)፣ 2027 (1) እና 2028
No summary available.
የሰበር መዝገብ ሚያዝያ 11 ቀን 2010 ዓ.ም.
ዳኞች፡- ፀጋይ አስማማው አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ጳውልስ ኦርሺሶ አመልካቾች፡-
ጉዲዩ በ1ኛ አመልካች ከሳሽነት የተነሳ የጉዲት ካሳ ክፍያ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን አመልካቾቹ በዚህ መዝገብ የሰበር አቤቱታ ያቀረቡትም በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ በ20/07/2008 ዓ.ም. ተሰጥቶ በኦሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዝገብ በ26/01/2009 ዓ.ም. የተሻሻለው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት ነው።የአሁኖቹ 2ኛ እና 3ኛ አመልካቾች የአሁኗ ተጠሪ ባቀረቡት የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ሳቢያ በተጨማሪ ተከሳሽነት ወደ ክርክሩ የገቡ ናቸው።www.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
1ኛ አመልካች በተጠሪዋ ላይ ክስ ያቀረቡት ንብረትነቱ የተጠሪዋ የሆነ የሰላዲ ቁጥር 3- 32111 ኦሮ የሆነ ተሽከርካሪ በ08/10/2006 ዓ.ም.ከላሉቱ 10፡00 ሰዓት ላይ ኮንትሮባንድ ዔቃ ጭኖ ሲጓዝ ተገኝቶ ሾፋሩ እንዱቆም ሲጠየቅ ፈቃደኛ ባለመሆን በፍጥነት አልፍ ሲጓዝ የኋላ ጎማ ወልቆበት የ1ኛ አመልካችን አግር ከግራ ጉልበት መገጣጠሚያቸው ላይ መትቶ የ10% ቋሚ የአካል ጉዲት ያደረሰባቸው መሆኑን ገልጸው ለህክምና፣ለምግብ እና ለመጠጥ የወጣ ወጪ ብር 20,000፣ለቀሪ 32 ዓመታት የወር ደመወዛቸው ብር 2,019 በ10% ታስቦ ለተቋረጠባቸው ገቢ ብር 77,529.60 እንዱሁም የሞራል ካሳ ብር 1,000 እና ወጪ ብር 1,000 በድምሩ ብር 99,529.60 /ዘጠና ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ከስድሳ ሳንቲም/ ተጠሪዋ እንዱከፍሎቸው በመጠየቅ ሲሆን ተጠሪዋ በበኩላቸው በፍሬ ጉዲዩ ረገድ በሰጡት መልስ ጉዲቱ የደረሰው በራሳቸው በ1ኛ አመልካች ጥፊት መሆኑን፣መከሰስ የሚገባቸው ሾፋሩ እና አመልካቹን ቀጥሮ የሚያሰራው የመንግስት አካል እንጂ ተጠሪዋ አለመሆናቸውን፣ አመልካቹ ከጉዲቱ በኃላም በስራቸው ላይ ሆነው ደመወዛቸውን እያገኙ በመሆኑ የተቋረጠባቸው ገቢ አለመኖሩን፣ተጠሪ ኃላፉነት አለባቸው ቢባል እንኳ በሽምግልና ድርድር ለ1ኛ አመልካች ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ የከፈለ መሆኑን ገልጸው ክሱ ውድቅ እንዱደረግ ከመከራከራቸውም በላይ በ1ኛ አመልካች ድርጊት ምክንያት ተሽከርካሪያቸው ተገልብጦ ጉዲት በመድረሱ ተሽከርካሪውን ወደ ነበረበት ለመመለስ ያወጡትን ወጪ ብር 40,000 /አርባ ሺህ/ 1ኛ አመልካች እንዱከፍላቸው እና ተጠሪዋ በገቢዎች እና ጉምሩክ አስተዲደራዊ መመሪያ መሰረት ተገቢውን መቀጫ ከፍለው ተሽከርካሪው እንዱለቀቅ ደብዲቤ ከተጻፈ በኃላ አመልካቾቹ ተሽከርካሪውን ይዘው ለ11 ቀናት በስልጣናቸው በማቆማቸው የ11 ቀናት የተቋረጠ ጥቅም በቀን ብር 6,000 ሂሳብ ብር 66,000 /ስድሳ ስድስት ሺህ/ እንዱከፍሎቸው እንዱወሰን የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ አቅርበዋል።
ፍርድ ቤቱም በተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ላይ የአመልካቾቹን መልስ ተቀብል ክሱን እና የሁለቱንም ወገኖች ምስክሮች ከሰማ በኃላ የግራ ቀኙን አጠቃላይ ክርክር እና ማስረጃ መርምሮ በ1ኛ አመልካች ላይ ጉዲት ሉደርስ የቻለው ተሽከርካሪው እየተነዲ እያለ 1ኛ አመልካች ተሽከርካሪውን ለማስቆም በማሰብ ወደ ተሽከርካሪው የወረወሩት ጎማ ተፈናጥሮ እግራቸውን በመምታቱ ምክንያት እንደሆነ መረጋገጡን፣ሾፋሩም ተሽከርካሪውን በጎማው ላይ መንዲት በመቀጠላቸው ተሽከርካሪው ተገልብጦwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
በተሽርካሪውም ላይ ጉዲት መድረሱ መረጋገጡን፣ተጠሪ በአስተዲደራዊ ውሳኔ የገንዘብ መቀጮ ከፍለው ተሽከርካሪው እንዱለቀቅ በደብዲቤ ከታዘዘ በኃላ አመልካቾቹ ለ11 ቀናት ማስቆማቸው መረጋገጡን፣በ11 ቀናት ውስጥ የተቋረጠው ገቢ ተጠሪ እንደሚለት ብር 66,000 ሳይሆን ብር 13,200 /አስራ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ/ እንደሆነ መረጋገጡን፣በዚህ ሁኔታ በሁለቱም ወገኖች ላይ ለደረሰው ጉዲት በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2098 ድንጋጌ መሰረት ሁለቱም ወገኖች ኃላፉነት ያለባቸው መሆኑን፣ተጠሪዋ ቀደም ሲል ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ ለ1ኛ አመልካች መክፈላቸው በመረጋገጡ ለህክምና፣ለምግብ እና ለመጠጥ የወጣ ወጪ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ እንዱከፈላቸው 1ኛ አመልካች ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት የላለው መሆኑን፣ለቀሪ 32 ዓመታት የወር ደመወዛቸው ብር 2,019 በ10% ታስቦ የሚገኘው ጉዲት ካሳ ብር 77,529.60 /ሰባ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ከስድሳ ሳንቲም/ ተጠሪዋ ለ1ኛ አመልካች መክፈል የሚገባቸው መሆኑን፣በልላ በኩል በተጠሪዋ ተሽከርካሪ ላይ ለደረሰው ጉዲት 1ኛ አመልካች ብር 40,000 /አርባ ሺህ/ ለተጠሪዋ መክፈል የሚገባቸው መሆኑን በዝርዝር ገልጾ ይህንኑ ገንዘብ በማቀናነስ እና ለተቋረጠው ጥቅም ደግሞ 2ኛ እና 3ኛ አመልካቾችን ኃላፉ በማድረግ ተጠሪዋ ብር 37,529.60 /ሰላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ከስድሳ ሳንቲም/ ለ1ኛ አመልካች እንዱከፍለ እና 2ኛ እና 3ኛ አመልካቾች ደግሞ ለተጠሪዋ የተቋረጠ ጥቅም ብር 13,200 /አስራ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ/ እንዱከፍለ ውሳኔ ሰጥቷል።
በአመልካቾቹ አቅራቢነት ይግባኙን የተመለከተው የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በበኩለ የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማ በኃላ የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2098 ድንጋጌን ጠቅሶ ሁለቱም ወገኖች ኃላፉነት አለባቸው እስካለ ድረስ በተጠሪዋ ተሽከርካሪ ላይ የደረሰውን ጉዲት አጋማሽ ማለትም ብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ ተጠሪዋ እንዱሸከሙ መወሰን ሲገባው ሙለውን ብር 40,000 /አርባ ሺህ/ 1ኛ አመልካች እንዱከፍለ መወሰኑ ተገቢ አለመሆኑን ገልጾ ውሳኔውን በዚህ አግባብ ብቻ በማሻሻል ተጠሪዋ ለ1ኛ አመልካች ሉከፍለ የሚገባው ብር 59,529.60 /ሃምሳ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ከድሳ ሳንቲም/ ነው በማለት ውሳኔ ሰጥቶአል።አመልካቾቹ ለዚህ ችልት ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ 1ኛ አመልካች ኃላፉነታቸውን እየተወጡ በነበረበት ሁኔታ፣ለደረሰባቸው የአካል ጉዲትም ካሳ በተወሰነላቸው ሁኔታ እንዱሁምwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ተጠሪዋ ተሽከርካሪውን ያስለቀቁት አስተዲደራዊ ቅጣት ከፍለው መሆኑ በተረጋገጠበት ሁኔታ በተሽከርካሪው ላይ ለደረሰው ጉዲት 1ኛ አመልካች ኃላፉነት አለባቸው ተብል የመወሰኑን አግባብነት ተጠሪዋ ባለበት ለማጣራት ይቻል ዘንድ ጉዲዩ ለሰበር ክርክር እንዱቀርብ በመደረጉ ግራ ቀኙ የጽሁፍ ክርክር ተለዋውጠዋል።የጉዲዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን እኛም አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ነው ለማለት የሚቻል መሆን አለመሆኑን ለክርክሩ ከተያዘው ነጥብ አንጻር መርምረናል።
በዚህም መሰረት አመልካቾቹ የፋዳራል ፖሉስ አባላት ሲሆኑ በሰበር አቤቱታቸው ላይ አጥብቀው የሚከራከሩትም መደበኛ ስራችንን በማከናወን ላይ እያለን ተሽከርካሪው በሾፋሩ ጥፊት ተገልብጦ ለደረሰበት ጉዲት ኃላፉነት ሉኖርብን አይገባም በማለት መሆኑን የሰበር አቤቱታቸው ይዘት ያመለክታል።በመሰረቱ አንድ ሰው በራሱ በኩል ምንም የገባው ግዳታ ባይኖርም በራሱ ጥፊት በልላው ሰው ላይ ጉዲትን ካደረሰ ኃላፉነት ያለበት ስለመሆኑ እና ማንም ሰው ከራሱ ጥፊት የተነሳ በልላ ሰው ላይ ጉዲት ካደረሰ ላደረገው ጉዲት ኪሳራ መክፈል ያለበት ስለመሆኑ በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2027 (1) እና 2028 ስር ተመልክቶል። አመልካቾቹ በፋዳራል ፖሉስ አባልነታቸው አግባብነት ባለው ሕግ እና ደንብ መሰረት ተሽከርካሪዎችን የማስቆም እና የመፈተሽ ስልጣን እና ኃፉነት ያላቸው ቢሆንም ይህንን ኃላፉነት በሚወጡበት ጊዜ በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2031 (1) ስር እንደተመለከተው የሙያ ስራው የሚመራበትን ደንብ ማክበር ይጠበቅባቸዋል።
በተያዘው ጉዲይ 1ኛ አመልካች ተሽከርካሪውን ለማስቆም የሞከሩበት ቦታ የፍተሻ ጣቢያ አለመሆኑ እና ጊዜውም ከላሉቱ 10፡00 ሰዓት መሆኑ ተረጋግጦአል።ተሽከርካሪውን የፍተሻ ጣቢያ ባልሆነ ቦታ አስቁሞ መፈተሹ አስፈላጊ እና ተገቢ ነበር ቢባል እንኳ ማስቆም የነበረባቸው በተሰጣቸው ሙያዊ ስልጠና መሰረት ተገቢውን መንገድ እና ስርዓት በመጠቀም ነው።ይሁን እንጂ 1ኛ አመልካች ተሽከርካረውን ለማስቆም የሞከሩት ከፉት ለፉቱ ጎማ በመወርመወር መሆኑ እና ተሽከርካሪው ሉገለበጥ የቻለውም ሾፋሩ በተወረወረበት ጎማ ላይ በመንዲቱ መሆኑ ተረጋግጦአል።1ኛ አመልካች መደበኛ ስራዬን በማከናወን ላይ እያለሁ ተሽከርካሪው በሾፋሩ ጥፊት ተገልብጦ ለደረሰበት ጉዲትwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.fsc.gov.etwww.
ኃላፉነት ሉኖርብኝ አይገባም ከማለት በቀር ተሽከርካሪውን ለማስቆም የተጠቀሙበት ዘዳ አግባብነት ባለው ሕግ እና ደንብ መሰረት በሙያው የተፈቀደ ስለመሆኑ ያቀረቡት ክርክር እና ማስረጃ ስለመኖሩ የመዝገቡ ግልባጭ አያመለክትም።በሰበር አቤቱታቸውም ቢሆን በዚህ ረገድ ያቀረቡት ክርክር የለም።ይልቁንም በከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ያቀረቡት ወደ ተሽከርካሪው ጎማ መወርወራቸውን ሳይገልጹ ነገር ግን ጉዲቱ የደረሰባቸው ሾፋሩ እንዱቆም ሲጠየቅ ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቶ ተሽርካሪውን በፍጥነት ሲነዲ የኃላ ጎማ ወልቆበት መሆኑን በክሳቸው ላይ በማስፈር መሆኑን የከፍተኛ ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ ያመለክታል።1ኛ አመልካች ተሽከርካረውን ለማስቆም የሞከሩት ከፉት ለፉቱ ጎማ በመወርመወር መሆኑ እና ተሽከርካሪው ሉገለበጥ የቻለውም በዚሁ ምክንያት መሆኑ የተረጋገጠው ተጠሪዋ ባቀረቡት ክርክር እና ማስረጃ ነው።እንዱህ ከሆነ ደግሞ ከላይ በተጠቀሱት ድንጋጌዎች መሰረት 1ኛ አመልካች ለተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ በከፉል ኃላፉ መደረጋቸው የሚነቀፍበት ሕጋዊ ምክንያት አይኖርም።
ሲጠቃለል አቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ነው ለማለት የሚቻል ሆኖ ስላልተገኘ የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቷል።
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ በ20/07/2008 ዓ.ም. ተሰጥቶ በኦሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዝገብ በ26/01/2009 ዓ.ም. የተሻሻለው ውሳኔ በፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 348 (1) መሰረት ፀንቷል።
እንዱያውቁት የውሳኔው ቅጂ ለምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና ለኦሮሚያ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ይላክ።
የሰበር ክርክሩ ያስከተለውን ወጪና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ።
ወሳኔ ያገኘ ስለሆነ መዝገቡ ተዘግቷል።
No topics extracted.