የአራጣ ወንጀል የተፈጥሮ ሰው ላይ ብቻ ሳይሆን በህግ የሰውነት የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ ጥቅምት 26 ቀን 351 በተሰጠው ድርጅት/ማህበር/ ላይም ተፈጻሚ ላሆን የሚችል ስለመሆኑ የወንጀል ህግ አንቀጽ 712/1/ሀ/ እና እነ አቶ ታደሰ ኪዲነማርያም 2012 ዓ.ም 64. አንድ ተከሳሽ አስቀድሞ በፈጸመዉ ወንጀል ጥፊተኛ ተብል በአመክሮ ከተፈታ አምስት ዓመት ያለፈዉ ቢሆንም ለፍ/ቤት የመሰየም ጥያቄ አቅርቦ ባልተሰየመበትና ቅጣቱም ከፍርድ መዛገብ ተሰርዜ እንዲልተሰጠ ባልተቆጠረበት ሁኔታ የጥፊተኝነቱ ሪከርደን በቅጣት ማክበጃነት መያዛ ተገቢ ስለመሆኑ በወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ) ፣84(1/ሐ)፣ 232፣ 233
No summary available.
ቀን- የካቲት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነዉ በዔዉቀት በላይ እንዲሻዉ አዲነ ኃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች:- ታምሬ አበራ ረጋሳ ተጠሪ፡- የፋዳራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍርድ ተሰጥቷል።
ለዘህ ሰበር ክርክር መነሻ የሆነው የወንጀል ጉዲይ ሲሆን የተጀመረው በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ አመልካችን ጨምሮ በ10 ተከሳሾች ላይ በመሰረተዉ ክስ መነሻነት ነው። በስር ፍ/ቤት አመልካች 8ኛ ተከሳሽ የነበረ ሲሆን አመልካችን የሚመለከተዉ 3ኛ ክስ ሆኖ ይዖቱ፡- የስር 1ኛ፣ 4ኛ፣ 7ኛ፣ 8ኛ(ተጠሪ)፣ 9ኛ እና 10ኛ ተከሳሾች የወ/ሕ/አንቀጽ 32(1/ሀ) እና 669(3/ለ) የተመለከተዉን በመተላለፍ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፊይ በመሆን ሐምል 17 ቀን 2006 ዓ.ም ለሐምል 18 ቀን 2006 ዓ.ም አጥቢያ ላሉት ባልታወቀ ሰዓት በቦላ ክ/ከተማ ገርጂ ተብል በሚጠራዉ አካባቢ ከሚገኘዉ ሙለጌ ኃ/የተ/የግል ማህበር ዉስጥ ተጠሪና 10ኛ ተከሳሽ ያላቸዉን የስራ ኃላፉነት ተጠቅመዉ 1ኛ እና 9ኛ ተከሳሾች የግል ተበዲይ በሆነዉ ድርጅት ዉስጥ ተመድበዉ የጥበቃ ሥራቸዉን እንዱሰሩ በማድረግ ሁኔታዎችን ካመቻቹ በኃላ እኚሁ ተከሳሾች አይሱዘ ይዖዉ በመምጣት ከድርጅቱ መጋዛን ዉስጥ የተለያዩ ብዙትና ዓይነት ያላቸዉ የሕጻናት ወተቶች እና የሕጻናት ንጽህና መጠበቂያ ዲይፏር አጠቃላይ ግምታቸዉ ብር 1,092,950 የሚሆን በመኪና ጭነዉ ከወሰደ እና ጥበቃዎቹም ለትብብራቸዉ እያንዲንዲቸዉ ብር 30,000 ከተቀበለ እንዱሁም 7ኛ እና 4ኛ ተከሳሾች የተጫነዉን ዔቃ በልላ ሰዉ መጋዛን አራግፈዉ ከሄደ በኃላ የተያዘ ስለሆነ በግብርአበርነት በፈጸሙት የከባድ ስርቆት ወንጀል ተከሰዋል የሚል ነዉ።
በስር ፍ/ቤት አመልካችም ሆነ የስር ተከሳሾቹ የእምነት ክህደት ቃል ሲጠየቁ ወንጀለን አለመፈጸማቸዉን ገልጸዉ ክደዉ ተከራክረዋል። የተጠሪ ምስክሮችና ማስረጃዎች ከተሰሙ በኃላ አመልካችና የስር ተከሳሾች እንዱከላከለ ብይን የተሰጠ ሲሆን የስር ፍ/ቤት የአመልካችንና የላልች ተከሳሾችን ማስረጃዎች ከሰማ በኃላ መርምሮ በተከሰሱበት አንቀጽ ስር ጥፊተኛ በማድረግ አመልካች በ11 ዓመት ጽኑ እስራት እንዱቀጣ ወስኗል። አመልካች በዘህ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ያቀረበዉን ይግባኝ የተመለከተዉ የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ግራ ቀኙን ካከራከረ በኃላ መርምሮ መነሻ ቅጣቱን ከእርከን 29 ወደ እርከን 26 ዛቅ በማድረግ በአንድ የቅጣት ማክበጃ ምክንያትና አንድ የቅጣት ማቅለያ ምክንያት በመያዛ እርከን 26 ስር በ8 ዓመት ጽኑ እስራት እንዱቀጣ አሻሽል ወስኗል። የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህን ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዖት፡- በስር ፍ/ቤቶች የተሰጠዉ የጥፊተኝነት ዉሳኔ መሰረት ያደረገዉ አመልካች ታስሮ በነበረበት ወቅት በፕሉስ የሰጠዉን የተከሳሽነት ቃል ሲሆን ሕገመንግስቱንና ሕግን ባልተከተለ መንገድ በግዲጅ የተገኘ ማስረጃ በመሆኑ የጥፊተኝነት ዉሳኔዉ ሉሻር ይገባል። ቅጣትን በተመለከተ በአመልካች ላይ ሰዉ በመግደል ወንጀል የተጣለዉ ቅጣት የ5 ዓመት ጊዚ ያለፈዉና የቅጣት ዉሳኔዉ የተሰረዖ በመሆኑ የአመልካች የቀድሞ ሕይወቱ መልካም እንደነበረ ስለሚገመት የተፈጸመዉም የወንጀል ድርጊት በሀሳብ ደረጃ የተለያዬ ስለሆነ እንደ አንድ የቅጣት ማቅለያ ተደርጎ እንዱያዛልኝ። ለላልች የስር ተከሳሾች በወንጀለ በዋና አድራጊነት ተሳታፉ የነበሩ ቢሆንም ከወንጀለ ያገኙት ጥቅም አነስተኛ መሆንና በትምህርት ያልገፈ መሆናቸዉ ታይቶ አንድ የቅጣት ማቅለያ ምክንያት ተይዜላቸዉ ቅጣት የተቀነሰላቸዉ ስለሆነ ይኸዉ የቅጣት ማቅለያ ምክንያት ለአመልካች የማይያዛበት ምክንያት ባለመኖሩ ማቅለያ ምክንያቱ ተይዜልኝ ቅጣት ይቅለልልኝ የሚል ነዉ።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ አመልካች ቀደም ሲል በ2001 ዓ.ም ጥፊተኛ ተብል የተቀጣዉ በግድያ ወንጀል ሲሆን በዘህ መዛገብ ደግሞ ከባድ ስርቆት ሆኖ ሳለ የስር ፍ/ቤት ወንጀል መፈጸም ልማድ በማድረጉ በማለት ማክበጃ የያዖበት አግባብ ከወ/ሕ/አንቀጽ 84 አንጻር እንዱሁም ቅጣቱን ጨርሶ ከተፈታ 5 ዓመት ያለፈዉ በመሆኑ ፍ/ቤቱ ተገንዛቦ እያለ ሪኮርድ አለበት በማለት በወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ) ማቅለያ ሳይዛ ያለፈበትን አግባብነት ለማጣራት ሲባል ጉዲዩ ለሰበር ያስቀርባል የተባለ ሲሆን ግራ ቀኙ መልስና የመልስ መልስ በጽሁፍ በማቅረብ ተከራክረዋል።
ተጠሪ የሰጠዉ መልስ ይዖት፡- አመልካች በሰዉ መግደል ወንጀል ጥፊተኛ የተባለዉ እና የተቀጣዉ በ16/03/2001 ዓ.ም ሲሆን የተፈታበት ጊዚ በተመለከተ ሁለት ሦስተኛ ቅጣቱን ፈጽሞ በአመክሮ ተፈታ እንኳ ቢባል የሚፈታዉ በ2004 ዓ.ም በመሆኑ ከተፈታ በኃላ 5 ዓመት ስንቆጥር እስሩ የሚጠናቀቀዉ በ2008 ዓ.ም ነዉ። አመልካች የወ/ሕ/አንቀጽ 669(3/ለ) የተመለከተዉን ተላልፍ ወንጀል ፈጽሟል የተባለዉ ሀምላ 1 ቀን 2006 ዓ.ም በአመክሮ ተፈትቶ በአንድ ዓመቱ በመሆኑ ፍርደ ተሰርዜልኛል የሚለዉ ተገቢ አይደለም። ስለሆነም የስር ፍ/ቤት በወ/ሕ/አንቀጽ 67 መሰረት ደጋጋሚ ነዉ በሚል ቅጣቱን በመሰለዉ ማክበድ ሲችል ማለፈ አመልካችን የሚጠቅም እንጂ የሚጎዲዉ ባለመሆኑ የተፈጸመ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ባለመኖሩ ዉሳኔዉ ይጽናልን የሚል ነዉ። አመልካች በሰጠዉ የመልስ መልስ የሰበር አቤቱታቸዉን በሚያጠናክር መልኩ ተከራክሯል።
የጉዲዩ አመጣጥና ክርክር ከላይ የተመለከተዉን የሚመስል ሲሆን የአመልካቾችን አቤቱታ ከስር ፍ/ቤት ዉሳኔ እና አግባብነት ካላቸዉ የሕግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ መርምረናል። አቤቱታዉ ለሰበር ያስቀርባል ሲባል ከተያዖዉ ጭብጥ አንጻር መርምረን እንደተረዲነዉ ይግባኝ ሰሚዉ የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አመልካች ለፈጸመዉ የከባድ ስርቆት ወንጀል መነሻ ቅጣቱን በስር ፍ/ቤት ተይዜ ከነበረዉ መነሻ እርከን ከሆነዉ እርከን 28 ዛቅ በማድረግ እርከን 26 ላይ መነሻ እርከን ከያዖ በኃላ አመልካች አስቀድሞ በሰዉ ግድያ ወንጀል ጥፊተኛ ተብል 5 ዓመት መቀጣቱን በመጥቀስ በወ/መ/ሕ/ቁ 84(1/ሐ) መሰረት ወንጀል መፈጸምን ሙያዉ አድርጎ ይዜታል በማለት አንድ የቅጣት ማክበጃ ምክንያት የያዖበት ከመሆኑም በላይ በወ/ሕ/አንቀጽ 232 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች መሰረት ስለመሰየሙ የቀረበ ማስረጃ ባለመኖሩ በወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ) መሰረት የዖዉትር ባህሪው መልካም ነዉ ለማለት ባለመቻለ በቅጣት ማቅለያነት ሉይዛለት አለመቻለን በመግለጽ፤ የቤተሰብ አስተዲዲሪ መሆኑን ብቻ በወ/ሕ/አንቀጽ 86 መሰረት አንድ ልዩ የቅጣት ማቅለያ ምክንያት በመያዛ እርከን 26 ስር በ8(ስምንት) ዓመት ጽኑ እስራት እንዱቀጣ ወስኗል። አመልካች አጥብቆ የሚከራከረዉም ሆነ አቤቱታዉ ለሰበር ያስቀርባል ሲባል የተያዖዉ ጭብጥ አመልካች አስቀድሞ ጥፊተኛ የተባለበትና የተቀጣበት የግድያ ወንጀል በወ/ሕ/አንቀጽ 84(1/ሐ) መሰረት በማክበጃነት መያዘ በአግባቡ ነዉ? ወይስ አይደለም? በአግባቡ አይደለም የሚባል ቢሆን በወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ) መሰረት ተጨማሪ አንድ የቅጣት ማቅለያ ያለመያዘ በአግባቡ ነዉ?
ወይስ አይደለም? የሚለት ናቸዉ።
በመሰረቱ የወ/ሕ/አንቀጽ 84(1/ሐ) ወንጀለኛዉ በቀድሞ ጥፊተኛነቱ፣ ወንጀልን ማድረግ ሙያ ወይም ልማድ አድርጎ መያዘ፣ ወይም የወንጀለ አፈጻጸም ዖዳ፣ ጊዚ፣ ቦታና አፈጸጸሙ አኳኋን፣ በተለይም በላሉት ወይም በሽብር ወይም በሁከት ለአደጋ ሽፊን ወይም በጦር መሳሪያ ወይም በልላ አደገኛ መሣሪያ ወንጀለን በማድረግ የተለየ አደገኝነቱን አሳይቶ እንደሆነ ይላል። ከዘህ ድንጋጌ ይዖት መገንዖብ የሚቻለዉ በድንጋጌዉ መሰረት በቅጣት ማክበጃነት ሉያዘ ከሚችለት ምክንያቶች ዉስጥ አንደ ወንጀለኛዉ አስቀድሞ ጥፊተኛ የተባለበት ሪኮርድ መኖሩ አደገኝነቱን የሚያሳይ ሲሆን ማክበጃ ምክንያት ሉያዛበት የሚችል መሆኑን ነዉ። በልላ በኩል አስቀድሞ የነበረዉ የጥፊተኝነት ሪኮርድ ከፍርድ መዛገብ እንዱሰረዛና ወደፉትም እንዲልተፈረደበት ለመቆጠር በወ/ሕ/አንቀጽ 232 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች መሰረት መሰየም የሚኖርበት ሲሆን ቅጣቱ ጽኑ እስራት ሲሆን በአመክሮ ከተፈታበት ጊዚ አንስቶ የ5 ዓመት ጊዚ ያለፈዉ እንደሆነና የመሰየም ጥያቄ ቀርቦ ተቀባይነት ሲያገኝ ነዉ። መሰየም የሚገኘዉ በመልካም ሥራ ነዉ እንጂ በይገባኛል አለመሆኑም በተጠቀሰዉ አንቀጽ ሥር ተመልክቷል።
በተያዖዉ ጉዲይ አመልካች በግድያ ወንጀል ጥፊተኛ የተባለዉ ሕዲር 03 ቀን 2001 ዓ.ም ሲሆን በአመክሮ የተፈታዉ መጋቢት 23 ቀን 2001 ዓ.ም ነዉ። አመልካች በካባድ ስርቆት ተሳትፍ የተገኘዉ ደግሞ ሐምል 17 ቀን 2006 ዓ.ም በመጀመሪያዉ ወንጀል በአመክሮ ከተፈታ 5 ዓመት እንዲለፈዉ ነዉ። ሆኖም አመልካቹ ለመሰየም የሚያበቃዉ የ5 ዓመት ጊዚ ያለፈዉ ቢሆንም ለፍ/ቤቱ የመሰየም ጥያቄ ካለማቅረቡም በላይ በወ/ሕ/አንቀጽ 233 መሰረት ላልች ለመሰየም የሚያበቁ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸዉ አልተረጋገጠም። መሰየምም የሚገኘዉ በመልካም ሥራ ነዉ እንጂ ጊዚዉ በማለፈ ብቻ አይደለም። ስለሆነም አመልካች አስቀድሞ ጥፊተኛ በተባለበት ወንጀል ባልተሰየመበትና ቅጣቱም ከፍርድ መዛገብ ተሰርዜ እንዲልተሰጠ ባልተቆጠረበት ሁኔታ በሪኮርድነት ተይዜ በቅጣት ማክበጃነት በወ/ሕ/አንቀጽ 84(1/ሐ) መሰረት መያዘ ተገቢ አይደለም ሲል ያቀረበዉ መከራከሪያ ተገቢነት የላለዉ በመሆኑ ክርክሩን አልተቀበልንም።
በልላ በኩል አመልካች አስቀድሞ በፈጸመዉ ወንጀል ጥፊተኛ ተብል በአመክሮ ከተፈታ 5 ዓመት ያለፈዉ ቢሆንም ባለመሰየሙ ምክንያት የጥፊተኝነቱ ሪኮርደ ያልተሰረዖና በማክበጃነት የተያዖበት በመሆኑ በወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ) መሰረት የአመልካች የቀድሞ ባህሪዉ መልካም ነዉ ልባል የማይችል ነዉ። ይህ ከሆነ ደግሞ በወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ) መሰረት የቅጣት ማቅለያ ምክንያት የሚያዛበት አግባብ የለም።
ሲጠቃለል የፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በስር ፍ/ቤት በአመልካች ላይ የተወሰነዉን የጥፊተኝነት ዉሳኔ በማጽናት በወ/ሕ/አንቀጽ 84(1/ሐ) መሰረት አንድ የቅጣት ማክበጃ ምክንያት መያዘም ሆነ በወ/ሕ/አንቀጽ 82(1/ሀ) መሰረት የቅጣት ማቅለያ ምክንያት አለመያዘ የሚነቀፍበት የሕግ ምክንያት ባለመኖሩ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል ለማለት አልተቻለም። በመሆኑም የሚከተለዉ ተወስኗል።
በፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ ግንቦት 01 ቀን 2010 ዓ.ም የተሰጠዉ ዉሳኔ በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 195/2/ለ/2/ መሰረት ጸንቷል።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ተመላሽ ይደረግ።
No topics extracted.