በአንድ የወንጀል ጉዲይ ተከሳሽ የሆነ ሰው የቀድሞ የጥፊተኝነት ሪኮርድ ያልቀረበበት፣ ጥፊቱን አምኖ የተፀፀተና የቤተሰብ አስተዲዲሪ መሆኑ ሲታይ ቅጣትን በገደብ ለማቆም የተመለከቱትን ቅድመ ሁኔታዎች በአብዙኛው ያሟላ ቢሆንም የስር ፍ/ቤት የቅጣቱ መገደብ ላይ ባለማመኑ የቀረበለትን የገደብ ጥያቄ ውድቅ ሲያደርግ ቅጣቱ እንዲይገደብ የሚያደርጉ ምክንያቶችን ባለመግለፁ ብቻ ጉዲዩ ወደ ስር ፍ/ቤት መመለስ አስፈላጊ አቶ ፍቅሩ ደላሳ እና የፋዳራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ
No summary available.
ግንቦት 29 ቀን 2011 ዓ.ም.
የሰ/መ/ ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነው በዔውቀት በላይ እንዲሻዉ አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካቾች:- ሰይድ አሉ አበጋዛ ተጠሪ፡- የአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የንግድ እና ሸማቾች ዓቃቤ ሕግ መዛገቡ የተቀጠረው መርምሮ ፍርድ ለመስጠት ነው። በመሆኑም መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር አቤቱታ ላቀርብ የቻለው አመልካች ታህሳስ 24 ቀን 2011 ዓ.ም ጽፍ ባቀረበው የሰበር አቤቱታ በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሓረሰብ አስተዲደር ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/9 ሐምል 30 ቀን 2010 ዓ.ም የሰጠው የጥፊተኝነት እና የቅጣት ውሳኔ በማጽናት የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ/ ጥቅምት 05 ቀን 2011 ዓ.ም እና የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/1 ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠው ትዔዙዛ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለቱ ነው።
ለሰበር አቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዲይ የወንጀል ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሓረሰብ አስተዲደር ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው።የአሁን ተጠሪ በአሁን አመልካች ላይ በስር ፍ/ቤት ያቀረባቸው ክሶች ሁለት ሲሆኑ ይዖታቸውም 1ኛ ክስ አመልካች የንግድ ፈቃድ ምዛገባ አዋጅ ቁጥር 980/2008 አንቀጽ 49/2 ድንጋጌን በመተላለፍ በቀን 01/09/2009 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 1፡30 ሰዓት በባቲ ወረዲ አስተዲደር 015 ሞቱማ ቀበላ ልዩ ቦታው ኡላኡላ በሚባል ቦታ ግምቱ የሆነ 9 ጥቅል ጂኦመምብሬን የሰላዲ ቁጥሩ አ.አ-3- 30687 በሆነ አይሱዘ መኪና በመጫን ለመሸጥ ኬላ ጥሶ ይዜ ሲሄድ በሕብረተሰቡ እገዙ መኪናውን በማስቆም እጅ ከፍንጅ ያለንግድ ፈቃድ ንግድ መፈጸም ወንጀል ተከሷል የሚል ሲሆን 2ኛ ክስ ደግሞ በአሁን አመልካች እና በስር 2ኛ እና 3ኛ ተከሳሾች በነበሩት ላይ የቀረበ ሲሆን ይዖቱም፡- ተከሳሾች የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32/1/ሀ እና የንግድ ሕግ አንቀጽ 118/1/ እና የነጋዳዎች እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3/ እና 43/4/ ድንጋጌን በመተላለፍ በቀን 13/09/2009 ዓ.ም በባቲ ወረዲ አስተዲደር 015 ሞቱማ ቀበላ ልዩ ቦታው ኡላኡላ በሚባል ቦታ አመልካች ባለሀብት በመሆን፤
የስር 2ኛ ተከሳሽ የሰላዲ ቁጥሩ አ.አ 3-30687 የሆነው መኪና አሽከርካሪ በመሆን 3ኛ ተከሳሽ ደግሞ የመኪናው ረዲት በመሆነ ጂኦመምብሬን 9 ጥቅል ግምቱ የሚያወጣ የማዖዋወር ወይም የመደበቅ ወንጀል ፈጽመዋል የሚል ነው።
ክሱ አመልካቾች እንዱረደት ከተደረገ በኋላ አመልካች ድርጊቱን የፈጸመ መሆኑን ሆኖም የተያዖው ዔቃ የወንድሙ መሆኑን እና ንግድ ፈቃድ ያለው መሆኑን በመግለጽ ጥፊተኛ አይደለሁም በማለት የተከራከረ ሲሆን ላልቹ ተከሳሾችም ድርጊቱን የፈጸሙ መሆኑን ሆኖም አመልካች ንግድ ፈቃድ እንዲለው ስለገለጸላቸው ዔቃውን የጫኑ መሆኑን በመግለጽ ጥፊተኛ አይደለንም በማለት ተከራክረዋል።
ፍ/ቤቱም የዓቃቤ ሕግን ማስረጃዎች ከሰማ በኋላ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች 1ኛ ክስን በተመለከተ መኪናው ጭኖ እየሄደ መያዙቸውን እንጂ እየነገደበት መሆኑን ያላስረደ በመሆኑ አመልካች ከ1ኛ ክስ መከላከል ሳያስፈልገው በነጻ ተሰናብቷል፤ 2ኛ ክስን በተመለከተ ግን ተከሳሾች ድርጊቱን ስለመፈጸማቸው በዓቃቤ ሕግ ማስረጃ ስለተረጋገጠባቸው እንዱከላከለ ሲል ብይን ሰጥቷል። ተከሳሾችም ክሱን ይከላከልልናል ያለትን ማስረጃ አስቀርበው አሰምተዋል። ፍ/ቤቱም የግራቀኙን ማስረጃ ከመረመረ በኋላ የአመልካች መከላከያ ምስክሮች የተያዖው ጅኦመምብሬን የአመልካች ወንድም መሆኑን እና አምጣልኝ ተብል የተላከ እና ይዜ ሲመለስ የተያዖ መሆኑን፤ ወንድሙ የሚነግድበት እና ንግድ ፈቃድ ይዜ ፍ/ቤት በመሄድ ሲከራከር እንደነበር መመስከራቸው ምስክሮቹ ሀሰተኛ እና ተደራጅተው የቀረቡ መሆኑን መረዲት ይቻላል፤ አመልካች የዔቃው ባለንብረት በመሆን እና ንግድ ፈቃድ ስለላለው የተያዖውን ዔቃ ወደ ፕሉስ እንደወሰደት የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች የመሰከሩ በመሆኑ ተከሳሾች በአዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3 እና 43/3 መሰረት ጥፊተኛ ብሎቸዋል። ቅጣቱንም በቅጣት አወሳሰን መመሪያው መሰረት በማስላት የእስር ቅጣቱን ወደ ገንዖብ ቅጣት በመለወጥ እና ከገንዖብ ቅጣቱ ጋር በመደመር አመልካች በብር 1500 የገንዖብ መቀጮ የስር ተከሳሾች ደግሞ እያንዲንዲቸው በብር 2000 የገንዖብ መቀጮ እንዱቀጡ እና የተያዖው 9 ጥቅል ጂኦመምብሬን ተሸጦ ለመንግስት ገቢ እንዱሆን ሲል ወስኗል። አመልካች ይህን ውሳኔ በመቃወም በየደረጃው ላለ የክልለ ፍ/ቤቶች አቤቱታ ያቀረበ ቢሆንም አቤቱታው ተቀባይነት አላገኘም።
የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ሲሆን ይዖቱም አመልካች የተከሰስኩባቸው የአዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3/ እና 43/4/ ድንጋጌዎች ተፈጻሚ የሚሆኑት ነጋዳ በሆነ ሰው ላይ ነው፤ አመልካች ከ1ኛው ክስ ነጻ የሆነው ነጋዳ አይደለም ወይም የንግድ ስራ አልሰራም ተብል ነው፤ በመሆኑም አመልካች ነጋዳ ሳይሆን ጥፊተኛ መባለ ከሕግ ውጪ ነው፤ በአዋጁ አንቀጽ 24/4/ ድንጋጌ መሰረት ወንጀል የሆነው ተግባር እጥረት ያለበት መሆኑ በንግድ ሚኒስቴር በወጣ የሕዛብ ማስታወቂያ የተገለጸ የንግድ ዔቃን ለግል ወይም ለቤተሰብ ፍጆታ ከሚውል በላይ በሆነ መጠን ከተፈቀደው የስርጭት መስመር ውጪ ሟጓጓዛ ወይም እንዱጓጓዛ ማድረግ ነው፤ ዓቃቤ ሕግ ባቀረበው ክስ ጂኦሜምብሬን የተባለው ዔቃ የንግድ ሚኒስቴር ባወጣው ማስታወቂያ እጥረት ያለበት ስለመሆኑ መገለጹን አልጠቀሰም ይህንንም አላስረዲም፤ ዔቃውም የተፈቀደ የስርጭት መስመር ያለው መሆኑ እና ከዘህ ከተፈቀደው መስመር ውጪ ሲጓጓዛ የነበረ መሆኑን አላረጋገጠም፤ በመሆኑም አመልካች በተገለጸው ድንጋጌ መሰረት ጥፊተኛ ልባል አይገባም፤ የአመልካች መከላከያ ምስክሮች ዔቃው የአመልካች ወንድም ንብረት መሆኑን እና ዔቃውን ወደ ወንድሙ እየወሰድኩ የነበረ መሆኑን በሚገባ አስረድተው ሳለ ፍ/ቤቱ ምስክርነቱ በሀሰት የተሰጠ ነው በማለት ውድቅ ማድረጉ አግባብ አይደለም፤ በመሆኑም የስር ፍ/ቤት አመልካችን ጥፊተኛ በማለት የሰጠው የቅጣት ውሳኔ እና የንብረት ውርስ ውሳኔ በመሰረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ የስር ፍ/ቤት በአሁን አመልካች ላይ በቀረበው 1ኛ ክስ ጭኖ መሄደ እንጂ እየነገደበት መሆኑን አልተረጋገጠም ተብል ነጻ ከተባለ በኋላ በ2ኛው ክስ ጥፊተኛ የመባለን አግባብነት ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ በዘህ ችልት እንዱታይ ተደርጓል። ለተጠሪዎች ጥሪ ተደርጎም ግራቀኙ በጽሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።
የተጠሪ መልስ ይዖት በአጭሩ፡- ጂኦመምብሬን የንግድ ሚኒስቴር በገበያ ላይ እጥረት አለባቸው በሚል በገለጻቸው እና ዋጋ እና የስርጭት ሁኔታቸውን በወሰናቸው የንግድ ዔቃዎች ውስጥ የተካተተ አይደለም፤ ይህ ዔቃ ምንም እንኳን በየደረጃው ያለ የሚመለከተው የአስተዲደር አካል ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዱውል በሚል እንዱሁ ክትትል እና ቁጥጥር የሚያደርግበት ቢሆንም በን/ው/ሸ/ጥ/አ/ቁ 813/2006 አንቀጽ 25 እና 26 መሰረት የንግድ ሚኒስቴር ጥናት አድርጎ ዋጋቸው እና የስርጭት ሁኔታቸው እንዱወሰን ለሚንስትሮች ምክር ቤት አቅርቦ በማስፈቀድ በማስታወቂያ በገለጻቸው የንግድ ዔቃዎች ውስጥ የተካተተ ባለመሆኑ እና የአዋጁን አንቀጽ 24 በመጥቀስ የወንጀል ሀላፉነትን መወሰን የማይቻል በመሆኑ ይህ ችልት የስር ፍ/ቤት ውሳኔን በመሻር የመሰለውን ቢወስን አንቃወምም የሚል ነው። አመልካችም የሰበር አቤቱታውን በማጠናከር የመልስ መልስ ሰጥቷል።
የጉዲዩ አመጣጥ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ሲሆን ይህ ችልትም የግራቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ፤ ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ድንጋጌዎች ጋር እና በሰበር አጣሪው ችልት ሉጣራ ይገባል ተብል ከተያዖው ነጥብ ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምሮታል።
ከክርክሩ ሂደት መገንዖብ የሚቻለው የአመልካች አቤቱታ የቀረበው በሁለተኛው ክስ ጥፊተኛ መባለን አስመልክቶ ሲሆን የክሱ ይዖትም አዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3/ እና 43/4/ በመተላለፍ በቀን 13/09/2009 ዓ.ም ከባቲ ወረዲ አስተዲደር 015 ሞቱማ ቀበላ ልዩ ቦታው ኡላኡላ ከሚባል ቦታ አመልካች ባለሀብት በመሆን በሰላዲ ቁጥሩ አ.አ 3-30687 በሆነ መኪና 9 ጥቅል ጂኦመምብሬን ግምቱ የሚያወጣ አዖዋውሯል ወይም የመደበቅ ወንጀል ፈጽመዋል የሚል በመሆኑ አመልካች የወንጀል ድርጊቱንን ፈጽመዋል ተብል አዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3/ እና 43/4/ በመተላለፍ ተጠያቂ መደረጋቸው በአግባቡ ነው? ወይስ አይደለም? የሚለው መሆኑን ነው።
በመሰረቱ አንድ ሰው ወንጀል አደረገ የሚባለው ወንጀለን የሚቋቁሙት ሕጋዊ፣ ግዘፊዊ እና ሞራላዊ ፍሬ ነገሮች በአንድነት ተሟልተው ሲገኙ ብቻ መሆኑ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 23 (2) ስር ተደንግጎ የሚገኝ ሲሆን ማንም ሰው በዋና ወንጀል አድራጊነት ወንጀል እንዲደረገ ተቆጥሮ የሚቀጣው በቀጥታ ወይም በእጅ አዘር ወንጀለን ያደረገ በሆነ ጊዚ ወይም ወንጀለን እርሱ በቀጥታ ባያደርገውም እንኳን በመላ አሳቡና አድራጎቱ በወንጀለ ድርጊትና በሚሰጠው ውጤት ሙለ ተካፊይ በመሆን ድርጊቱን የራሱ ያደረገ በሆነ ጊዚ ስለመሆኑም በወንጀል ሕግ አንቀጽ 32(1) ስር ተደንግጓል። በወንጀል ጉዲይ የሚቀርብ የክስ ማመልከቻ ተከሳሹ የተከሰሰበትን ወንጀል እንዱሁም የወንጀለ መሰረታዊ ፍሬ ነገርና ሁኔታዎች የተገለጹበት ላሆን እንደሚገባ እና ስለ ወንጀለና ስለሁኔታው የሚሰጠው ዛርዛር መግለጫ ተከሳሹ ፈጸመ የተባለውን ተግባር ወንጀል ከሚያደርገው ሕግ አነጋገር ጋር በጣም የተቀራረበ መሆን እንደሚገባው በወ/መ/ሕ/ስ/ስ/ቁ. 111 እና 112 ድንጋጌዎች ስር ተደንግጎ ይገኛል። ይህም ከሳሹን ወገን በወ/ሕ/አ. 23 (2) ስር የተመለከቱት የወንጀል ማቋቋሚያ ፍሬ ነገሮች ተሟልተው መገኘታቸውን ለማስረዲት እንዱያስችለው መሆኑን የሚያስገነዖብ ሲሆን ከሳሽ ወገን በክሱ መሰረት የማስረዲት ግዳታ ተወጥቷል ልባል የሚችለውም በወ/መ/ሕ/ስ/ስ/ቁ. 111 እና 112 ድንጋጌዎች መሰረት አዖጋጅቶ ባቀረበው የክስ ማመልከቻ መሰረት ተከሳሹ ወንጀል መፈጸሙን በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 141 በተመለተከው የማስረጃ መለኪያ መሰረት ማስረዲት በቻለ ጊዚ ነው።በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 142 ስር የተመለከተው ድንጋጌ ይዖት ሲታይም ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤትም ተከሳሹ መከላከያ ማስረጃ አቅርቦ ክሱን እንዱከላከል ትዔዙዛ ላሰጥ የሚችለው ከሳሽ ወገን ያቀረበው ማስረጃ ተከሳሹን ጥፊተኛ የሚያደርገው መሆኑን በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 141 በተመለከተው የማስረጃ መለኪያ መርህ መሰረት በበቂና አሳማኝ ሁኔታ አስረድቶ ሲገኝ መሆኑን ያስገነዛባል።
በያዛነው ጉዲይ በመሰረታዊነት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3/ እና 43/4/ መሰረት ድርጊት ፈጻሚውን ሉያስጠይቅ የሚችለው ማንኛውም የንግድ ዔቃን ከመደበኛውን የግብይት አሰራር ውጭ በማናቸውም ማጓጓዣ ከተፈቀደው የስርጭት መስመር ውጭ ሲጓጓዛ ከተገኘ እንደተከማቸ ወይም እንደተደበቀ የንግድ ዔቃ የሚቆጠር በመሆኑ ይህንን ሲያጓጓዛ የተገኘ ነጋዳ መሆን ይገባዋል።
ከዘህ አንጻር የወንጀለ ፍሬ ነገር የሆኑትን አመልካች ጂኦሜምብሬን የተባለው ዔቃ የንግድ ዔቃ መሆኑን አለመሆኑን፤ ከመደበኛው የግብይት አሰራር ውጭ ሲያጓጓዛ የተያዖ ስለመሆኑ በስር ፍርድ ቤት አልተረጋገጠም አመልካችና ተጠሪም በዘሁ ፍርድ ቤት ባደረጉት የጽሁፍ ክርክር የንግድ ሚኒስቴር ባወጣው ማስታወቂያ እጥረት ያለበት ስለመሆኑ አለመገለጹን፤ ዔቃውም የተፈቀደ የስርጭት መስመር ያለው መሆን አለመሆኑንና ከዘህ መስመር ውጪ ሲጓጓዛ የነበረ መሆኑን አለመረጋገጡን ገልጸዋል። ይህም የሚያመለክተው ወንጀለን የሚቋቁሙት ሕጋዊ፣ ግዘፊዊ እና ሞራላዊ ፍሬ ነገሮች ተሟልተው አለመገኘታቸውን ነው።
በመሆኑም ተጠሪ አዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3/ እና 43/4/ ይዖትና መንፈስ መሰረት የማስረዲት ግዳታውን ባልተወጣበት ሁኔታ አመልካች እንዱከላከል መደረጉም ሆነ የመከላከያ ማስረጃዎቻቸው ከተሰሙ በኃላም አልተከላከለም ተብል በወንጀለ ጥፊተኛ ተደርገው እንዱቀጡ መወሰኑ ከወንጀል ሕጉ አንቀጽ 23(2) እና በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 141 ድንጋጌ ስር ከተመለከተው የማስረጃ ምዖና መርህ ጋር የማይሄድ ሁኖ አግኝተናል። በዘህም ምክንያት የበታች ፍርድ ቤቶች የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ያለበት በመሆኑ ተከታዩን ወስናል።
በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሓረሰብ አስተዲደር ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/9 ሐምል 30 ቀን 2010 ዓ.ም የሰጠው የጥፊተኝነት እና የቅጣት ውሳኔ በማጽናት የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ/ ጥቅምት 05 ቀን 2011 ዓ.ም እና የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/1 ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠው ትዔዙዛ በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 195/2/ለ/2 መሰረት ተሽሯል።
አመልካቾች አዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3/ እና 43/4/ ተላልፎል በማለት በቀረበበት 2ኛ ክስ ጥፊተኛ አይደለም ብለናል።
በአመልካቾች ላይ የተሰጠው የጥፊተኝነትና የቅጣት ወሳኔ የተሻረ በመሆኑ የተወሰነበት የገንዖብ መቀጮ ብር 1500 / አንድ ሺህ አምስት መቶ/ ለመንግስት ገቢ ከሆነ ተመላሽ እንዱሆን ብለናል ። ይጻፍ።
መዛገቡ ተዖግቷል።
ሳ/ፀ የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት።
No topics extracted.