በንግድ የግብር ዖመን የደረሰ ኪሳራ ሉሸጋገር የሚችለው ከሚቀጥለት ሶስት የግብረ ዖመናት ውስጥ የሚገኝ ግብር የሚከፈልበት ገቢ ላይ መጀመሪያ ያጋጠመው ኪሳራ በኋላ ካጋጠመው አስቀድሞ በማካካስ ሉሸጋገር የሚችል እና ይህም በማናቸውም ሁኔታ ከሁለት ሶስት ዓመታት ከሚቆጠሩ ስድስት ዓመታት በላይ ሉሸጋገርና ሉቀናነስ የማይችል ስለመሆኑ የአንድ ግብር ከፊይ ኪሳራ ሉሸጋገር የሚችለው በግብር ባለሥልጣን ኦዱት ተደርጏ ተቀባይነት ሲያገኝ ወይም በውጭ ኦዱተር የተመረመረ የሂሳብ መግለጫ ሲቀርብ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 286/94 አንቀጽ 28/1/ እና /3/፤በደንብ ቁጥር 78/1994 እንደተሻሻለው የኢትዮጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለሥልጣን እና ሱፏር ማክስ ኦብቲካል ሚዱያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ሚያዘያ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. የወንጀል ሕግ 56. አንድ ጉዲት የደረሰበት ሰው ጉዲት አድራሹ በህግ ቁጥጥር ሥር ውል በዋስ በመፈታቱ ላይ ቅሬታ ቢኖረው በህግ በተቀመጠው ሥነሥርዓት መጠየቅ እንጂ ለምን በዋስ ተፈታ፣እንደገና ጉዲት ያደርስብኛል በሚል ትንበያ፣እንዱሁም ፍትህ ተደክሟል በሚል በራሱ ፍትህን ለማስፈጸም ግድያ በፈፀመበት ሁኔታ የደረሰበት ጉዲት ወንጀል ለመፈጸም ቀስቃሽ ሆኗል በሚል ቅጣትን አቅልል መወሰን ተከሳሹን የማያስተምር እና ፍትህን በራሱ መፈጸሙ ምክንያታዊ እንደሆነ እንዱሰማው የሚያደርግ ፣ላላውን ማኅበረሰብ ፍትህን በራሱ እንዱያስፈጽም የሚገፊፊ ወይም መጥፍ አርአያ የሚሆን፣ዋነኛው የወንጀል ህግ ዓላማ የሆነውን የህዛብን ሰላምና ደኅነት የማስጠበቅ ዓላማ እንዲይሳካ የሚያደርግ የፋዳራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና ኪዲኔ ቶላ
No summary available.
ግንቦት 14 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነዉ በዔዉቀት በላይ እንዲሻዉ አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች:- አቶ ፍቅሩ ደላሳ ተጠሪ፡- የፋዳራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ የተጨማሪ እሴት ታክስ ደረሰኝ አለመስጠት ወንጀልን የሚመለከት ሲሆን የተጀመረዉ በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተጠሪ ሙለ አርጋዉ፣ ሰርግነሽ በዙ እና በአሁኑ አመልካች ላይ በመሰረተዉ ክስ መነሻነት ነዉ። አመልካች ላይ የቀርበዉ 2ኛ ክስ ሲሆን ይዖቱ፡- በፋዳራል የታክስ አስተዲደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 128 እና 131(1/ለ) ስር የተመለከተዉን በመተላለፍ የስር 1ኛ ተከሳሽን የንግድ ሥራ እንዱቆጣጠር፣ እንዱያስተዲድር፣ ሙለ ዉክልና ወስድ በንግድ ቤቱ ደረሰኝ መሰጠቱን መቆጣጠር ሲገባዉ ይህንን ሳያደርግ የቀረ በመሆኑ በፈጸመዉ ከሽያጭ መመዛገቢያ መሳሪያ ከታተመ ደረሰኝ ዉጪ ግብይት እንዱከናወን የመርዲት ወንጀል ተከሷል የሚል ነዉ።
በስር ፍ/ቤት አመልካች የእምነት ክህደት ቃል ሲጠየቅ የወንጀል ድርጊቱን መፈጸሙን አምኖ ጥፊተኝነቱ በራሱ በማረጋገጡ ፍርድ ቤቱ አመልካችን በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 134(1) መሰረት የታክስ አስተዲደር አዋጅ ቁጥር 983/08/አንቀጽ 128 እና 131(1/ለ) ስር ጥፊተኛ በማድረግ በአንድ ዓመት ጽኑ እስራት እንዱቀጣ ሲወስን የአመልካችን የገደብ ጥያቄ በዛምታ ሳይቀበለዉ ቀርቷል። አመልካች የገደብ ጥያቄዉ በስር ፍ/ቤት በመታለፈ ቅር ተሰኝቶ ይግባኝ ለፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ቢያቀርብም ተቀባይነት አላገኘም። የሰበር አቤቱታ የቀረበዉ ይህንኑ የዉሳኔ ክፍል በመቃወም ለማስቀየር ነዉ።
አመልካች ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ይዖት፡- ድርጊቱ የተፈጸመዉ አመልካች ዔቃ ለመግዙት በወጣሁበት ወቅት በስር 2ኛ ተከሳሽ መሆኑን፤ ነገር ግን በዉክልናዉ መሰረት ስራዉን ስከታተል የነበርኩት እኔ ስለሆንኩ መቆጣጠር ስለነበረብኝ ይህንን ባለማድረጌ ጥፊተኛ ነኝ ብያለሁ። የቀድሞ ጥፊተኝነት ሪኮርድ የላለብኝ፤ ድርጊቱን በማመን መጸጸቴን በተግባር ማሳየቴን፤ የቤተሰብ አስተዲዲሪነቴን እንዱሁም በልማት በመሳተፍ መልካም ሰዉ መሆኔን በማስረጃ አረጋግጫለሁ። ይህ በወ/ሕግ አንቀጽ 192 መሰረት ቅጣቱን በገደብ በማድረግ የአመልካችን ፀባይ ቢፈተን አንድ ጽኑ ማስጠንቀቂያ በቂ ነዉ የሚያስብል በቂ ምክንያት ቢኖርም የስር ፍ/ቤት በምን ምክንያት ሉቀበለዉ እንዲልቻለ እንኳን ሳይገልጽ ማለፈ ተገቢ አይደለም። ሰበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/ በሰጠዉ ትርጉም መሰረት ቅጣቱ ቢገደብልኝ እና አንድ ጽኑ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶኝ ጸባዬ ቢፈተን ዲግመኛ ወንጀል እንደማልፈጽም የሚያሳዩ በቂ ምክንያቶች እያለኝ የገደብ ጥያቄ መታለፈ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ይኸዉ የዉሳኔ ክፍል ተሽሮ ቅጣቱ ይገደብልኝ የሚል ነዉ።
የአመልካች አቤቱታ ተመርምሮ አመልካች በስር ፍ/ቤት የተከሰሱበትን ወንጀል አምነዉ የጥፊተኝነት ዉሳኔ ከተሰጠ በኃላ ቅጣቱ እንዱገደብላቸዉ ያቀረቡትን አቤቱታ የስር ፍ/ቤቶች በዛምታ ያለፈበትን አግባብ ከአዋጅ ቁጥር 983/08 አንቀጽ 128፣ 131(1/ለ)፣ ከወ/ሕግ አንቀጽ 192 እና ተከታይ ድንጋጌዎች አንጻር ለማጣራት ሲባል ጉዲዩ ለሰበር ያስቀርባል የተባለ ሲሆን ግራ ቀኙ መልስና የመልስ መልስ በጽሁፍ በማቅረብ ተከራክረዋል።
ተጠሪ ያቀረበዉ መልስ፡- የስር ፍ/ቤት አመልካች ያቀረባቸዉን የቅጣት ማቅለያዎችን ተቀብል ቅጣት በማቅለል የወሰነ ሲሆን ቅጣቱ እንዱገደብ ትዔዙዛ አለመስጠቱ ብቻ መሰረታዊ የህግ ስህተት ፈጽሟል አያስብልም። የወ/ሕ/አንቀጽ 192 ፍ/ቤቱ የነገሮችን ሁኔታ ዓይቶ ጥፊተኛዉ በጽኑ ማስጠንቀቂያ ቢታለፍ ይሻላል ብል ሲያምን የሚወስነዉ እንጂ አመልካች እንዲቀረቡት እንደመብት ሉጠየቅ የሚገባዉ አይደለም። አመልካች ባጠፊዉ ጥፊት በግለ መታረሙን ብቻ የሚጠይቅ ሳይሆን ላልች የንግደ ማህበረሰብ አባላት ከተመሳሳይ ድርጊት እንዱቆጠቡ በማስተማር የሕዛብና የመንግስትን ጥቅም ማስጠበቅን ታሳቢ አድርጎ ቅጣት ሉጣል እንደሚገባ የሚታመን በመሆኑ የቅጣት ዉሳኔ አለመገደቡ ከወንጀል ሕጉ አላማ ጋር የተጣጣመ በመሆኑ የሚነቀፍ አይደለም። በሰበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/ የተሰጠዉ ዉሳኔ ከዘህ ጉዲይ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የለዉም። ስለሆነም ዉሳኔዉ ይጽናልን የሚል ነዉ። አመልካች በሰጠዉ የመልስ መልስ የሰበር አቤቱታዉን በሚያጠናክር መልኩ ተከራክሯል።
የጉዲዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዖት ከላይ የተገለጸዉን የሚመስል ሲሆን የአመልካችን አቤቱታ ያስቀርባል ሲባል ከተያዖዉ ጭብጥ አንጻር ከስር ፍ/ቤት ዉሳኔን አግባብነት ካላቸዉ የሕግ ድንጋጌዎች አኳያ መርምረናል። በዘህም መሰረት መርምረን እንደተረዲነዉ አመልካች በፋዳራል የታክስ አስተዲደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 128 እና 131(1/ለ) የተመለከተዉን በመተላለፍ የስር 1ኛ ተከሳሽን የንግድ ሥራ እንዱቆጣጠር ሙለ ዉክልና ወስድ በንግድ ደርጅቱ ደረሰኝ መሰጠቱን መቆጣጠር ሲገባዉ ይህንን ሳያደርግ በመቅረቱና ግብይቱ ከሽያጭ መመዛገቢያ መሳሪያ ከታተመ ደረሰኝ ዉጪ መከናወኑ በአመልካች የእምነት ቃል ተረጋግጦ በተጠቀሰዉ የሕግ አንቀጽ ስር ጥፊተኛ መባለም ሆነ በአንድ ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱ ላይ አመልካች ያቀረበዉ ቅሬታ የለም። አመልካች አጥብቆ የሚከራከረዉም ሆነ አቤቱታዉ ለሰበር ያስቀርባል ሲባል የተያዖዉ ጭብጥ ከወ/ሕ/አንቀጽ 192 ድንጋጌ አንጻር አመልካች ቅጣት እንዱገደብለት ያቀረበዉን ጥያቄ የስር ፍ/ቤት በዛምታ ሳይቀበለዉ መቅረቱ በአግባቡ ነዉ? ወይስ አይደለም? የሚለዉ ነዉ።
የወንጀል ቅጣት በገደብ ለማቆየት በሕጉ የተዖረዖሩት ቅድመ ሁኔታዎች ሉሟለ እንደሚገባ በወ/ሕ/አ/197(1) እና(2) ተመልክቷል። አንድ ተከሳሽ ቅጣቱ ሉገደብለት የሚችለው በመልካም ጠባይ እንደሚመራ ግዳታ የሚቀበል መሆኑ መረጋገጥ እንዲለበት፤ በጥፊቱ ያደረሰውን ጉዲት እና የፍ/ቤት ወጪ ለመክፈል ማረጋገጫ መስጠት ያለበት ስለመሆኑ፤ ጥፊተኛው ለገባበት ግዳታ አፈፃፀም አንደ መተማመኛ መስጠት እንዲለበት ሕጉ አስገደጅ መስፈርት አስቀምጧል። ከዘህ ጋር በተያያዖ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ከዘህን ቀደም በሰ/መ/ በሰጠው አስገዲጅ ውሳኔ አንድ ጥፊተኛ በተወሰነ ገደብ ከእስር ለመፍታት በሕጉ የተቀመጡትን ቅድመ ሁኔታዎች ያሟላ መሆኑን ፍርድ ቤቱ አስቀድሞ ማረጋገጥ ያለበት ጉዲይ መሆኑን በመግለጽ ትርጉም ሰጥቷል። ሆኖም በወ/ሕ/አንቀጽ 197 የተመለከቱ መስፈርቶች ተሟልተዉ መገኘት አንድ አጥፉ የተወሰነበት እስራት የግድ ይገደብለታል ማለት አይደለም። ይልቁንም ቅጣትን በገደብ ለማቆሞ በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 190 የተመለከተው መሰረታዊ መርህ ከወ/ሕ/አንቀጽ 192 እና 196 ድንጋጌ ጋር ተገናዛቦ ላታይ ይገባል።
በመርህ ደረጃ የወንጀል ቅጣት የሚገደበው የወንጀለኛው ጠባይ ለማረምና ለማሻሻል ወደ መደበኛ ማህበራዊ ኑሮው ለመመለስ ጠቃሚ ላሆን የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ማረጋገጥና ማመን ሲችል መሆኑን የወ/ሕ/አንቀጽ 190 ድንጋጌ ያስገናዛበናል። እንዱሁም በአንድ ወንጀል ፈፃሚ ላይ የተወሰነው ቅጣት እንዲይፈጸም የሚታገደው ለሁለተኛ ጊዚ ጥፊት ከማድረግ የሚታገድ መሆኑንና ስለጠበዩም ማሻሻል አንድ ጽኑ ማስጠንቀቂያ ብቻ በቂ መሆኑን ፍርድ ቤቱ ሲያምን መሆኑ በወ/ሕ/አንቀጽ 192 ተመልክቷል። ከዘህ በተጨማሪ ቅጣትን እንዲይፈጽም ለማገድ በወንጀል ሕጉ አንቀፅ 196 የተዖረዖሩት የወል ድንጋጌዎች በአግባቡ ሉታዩ እንደሚገባ ከድንጋጌው መሰረታዊ ይዖትና መንፈስ መረዲት ይቻላል። በዘህ ድንጋጌ መሰረት ፍርድ ቤት የዔግድ ትዔዙዛ ሲመረጥ ምክንያቱን በውሳኔው ማካተት እንዲለበት የተከሳሹ የቀደመ ታሪክ፤ የጠበዩና የዓመለ አካሄድ ሲመዖን ጊዚ መስጠቱ መልካም ውጤት የሚያስገኝ መስል ካልታየው የማገጃ ትዔዙዛ እንደማይሰጥ በዘህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 ተደንግጓል። ከዘህ ድንጋጌ ይዖት መገንዖብ የሚቻለዉ ከምንም በላይ ጉዲዩን ያየዉ ፍ/ቤት የአጥፉዉን ጠባይና የዓመለን ሁኔታ ሲመዛን ቅጣትን ማገድ መልካም ዉጤት የሚያስገኝ መሆኑን ካላመነ ወይም ካልገመተ በቀር የተወሰኑ መስፈርቶች ስለተሟለ ብቻ ቅጣት ማገድ ነበረበት ልባል አይችልም።
በተያዖዉ ጉዲይ አመልካች የቀድሞ የጥፊተኝነት ሪኮርድ ያልቀረበበት፣ ጥፊቱን አምኖ ተፀፀተና የቤተሰብ አስተዲዲሪ መሆኑ ሲታይ በወ/ሕ/አንቀጽ 197 የተመለከቱትን ቅድመ ሁኔታዎች በአብዙኛው ያሟላ ቢሆንም በወ/ሕ/አንቀጽ 190 እና 192 ድንጋጌዎች መሰረት በአመልካች ላይ የተወሰነው ቅጣት ሳይፈጸም ቢገደብ ለሁለተኛ ጊዚ ጥፊት ከማድረግ የሚታገድ መሆኑንና ስለጠበዩም ማሻሻል አንድ ጽኑ ማስጠንቀቂያ ብቻ በቂ መሆኑን የስር ፍ/ቤት ባለማመኑ የአመልካችን የገደብ ጥያቄ በዛምታ ሳይቀበል ቀርቷል። የስር ፍ/ቤት በዛምታ ማለፈ ወይም ምክንያት አለመስጠቱ ተገቢ ባይሆንም ይህ ችልት አመልካች ጥፊተኛ የተባለበት የወንጀል ዓይነት የመንግስት ገቢን በመሰብሰብ አቅም ላይ ያለዉን አለታዊ ተጽእኖ እና በወ/ሕ/አንቀጽ 197 የተመለከቱ መስፈርቶች በአብዙኛዉ ተሟልተዉ ተገኝቷል በሚል ቅጣቱ ሳይፈጸም ቢቀር ለአመልካችም ሆነ በተመሳሳይ ድርጊት ላይ ላልች እንዲይሳተፈ ከማድረግ አንጻር ቅጣት ማገደ መልካም ዉጤት ያመጣል የሚል እምነት ለመጣል አልቻለም። ከዘህ አንጻር የስር ፍ/ቤት የአመልካችን የገደብ ጥያቄ ዉድቅ ሲያደርግ ምክንያት ስላልሰጠ ብቻ ጉዲዩን ወደ ስር ፍ/ቤት መመለሱ የተለየ ዉጤት የሚያመጣ ባለመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ነዉ ለማለት አልተቻለም።
ሲጠቃለል የስር ፍ/ቤት አመልካች የወሰነዉን የአንድ ዓመት ጽኑ እስራት ቅጣት ዉሳኔ ሳይገደብ መቅረቱ ከወ/ሕ/አንቀጽ 190፣ 192 እና 197 ድንጋጌዎች አንጻር የሚነቀፍ ባለመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ነዉ ለማለት አልተቻለም። በመሆኑም ተከታዩ በአብላጫ ድምፅ ተወስኗል።
በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ ጥቅምት 14 እና 15 ቀን 2011 ዓ.ም ተሰጥቶ በፋዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ/ ታሕሳስ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በተሰጠ ትዔዙዛ የጸናዉ ዉሳኔ በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 195(2/ለ) መሰረት ጽንቷል።
መዛገቡ ዉሳኔ ያገኘ ስለሆነ ተዖግቷል። ይመለስ።
No topics extracted.