የግብር አስገቢ ባለስልጣን አንድ ግብር ከፊይ ገቢውን በየጊዚው እያሳወቀ ግብሩን እየከፈለ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም ብል ካመነ በግብር ከፊዩ የቀረቡ ማንኛውንም መግለጫዎች ሰነድች እና የሂሳብ መዛገቦች በማናቸውም ወ/ሮ ከበደች ዖሚካኤል እና የአራዲ ክፍለ ከተማ በመመርመርና በማረጋገጥ በግብር ከፊዩ የተገኙትን የግብይት ማስታወሻዎች በባለሙያዎች በማስመርመር ተጨማሪ ግብር መወሰኑ ስላመቻለ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 286/94 አንቀጽ 38/2፣66 አነስተኛ ግብር ከፊዮች ቅ/ጽ/ቤት
No summary available.
ህዲር 26 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኞች፡- መዓዙ አሸናፉ ሰለሞን አረዲ እትመት አሰፊ ጳውልስ ኦርሺሶ ፀሐይ መንክር አመልካች፡- የፋዳራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ - ቀረበ።
ተጠሪ፡- ኪዲኔ ቶላ - የቀረበ የለም።
መዛገቡ ተመርምሮ ቀጥል ያለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ ለዘህ ሰበር ችልት ላቀርብ የቻለው የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በወንጀል ይግባኝ መዛገብ በቀን 12/04/2011 ዓ.ም በሰጠው የቅጣት ውሳኔ ላይ መሰረታዊ የህግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት አመልካች እንዱታረምለት የካቲት 10 ቀን 2011 ዓ.ም የተጻፈ አቤቱታ በማቅረቡ ነው።
የነገሩ አመጣጥ የወንጀል ጉዲይን የሚመለከት ነው።የአሁን ተጠሪ በሥር ፍርድ ቤት 1ኛ ተከሳሽ የነበረ ሲሆን የአሁን አመልካች በአሁን ተጠሪ እና በላልች ሁለት ተከሳሾች ላይ የኢትዮጵያ ፋዳራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብላክ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32 (1) (ሀ) እና 539 (1)(ሀ) የተመለከተውን በመተላለፍ በሟች ሙለጌታ ይመር ላይ ከባድ የሰው መግደል ወንጀል ፈጽሟል በማለት ክስ ያቀረበ ሲሆን የአሁን ተጠሪ ክድ ተከራክሯል። የግራ ቀኙ ማስረጃዎች ከተሰሙ በኋላ ተጠሪ የዐቃቤ ህግን ክስና ማስረጃ አላስተባበለም ተብል በተከሰሰበት የህግ ድንጋጌ ሥር ከግብረ አባሮቹ ጋር የጥፊተኝት ውሳኔ ተሰጥቷል።ቅጣትን በተመለከተ በአሁን ተጠሪ ላይ የ18 ዓመት ከ6 ወር የጽኑ እስራት ቅጣት ተወስኖበታል።
በዘህ የአሁን ተጠሪ ቅር ተሰኝቶ ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ አቅርቧል።የይግባኝ ሰሚው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኙን ተቀብል የግራ ቀኙን ክርክር ካዲመጠ በኋላ ሟች በተጠሪ ላይ ጉዲት ቢያደርስም ተጠሪ ይህን ተከትል ብቀላ ከመፈጸም ይልቅ በህግ አግባብ ለህግ ማቅረብና መከታተል ሲገባው በራሱ እርምጃ መውሰደ የብቀላ ድርጊት መፈጸሙን የሚያሳይ ነው። ሆኖም ግን የደረሰበት ጉዲት የወንጀል ድርጊቱን ለመፈጸም ስሜት ቀስቃሽ መሆኑን መገንዖብ ይቻላል።በዘህ ረገድም መልስ ሰጭ /የአሁን አመልካች/ ጉዲቱ በህክምና ከተረጋገጠበ ቅጣት ማቅለያነት ቢያዛ የሚደግፍ መሆኑን የገለጸ ሲሆን የጉዲቱን ደረጃ የህክምና ማስረጃውን ተክቶ መገመት ባይቻልም ጉዲቱን መገንዖብ እስከተቻለ ድረስ ይኸው ምክንያት በቅጣት ማቅለያነት ሉያዛ የሚገባው ሆኖ አግኝተነዋል በዘህ ረገድም የሥር ፍርድ ቤት የቅጣት ውሳኔ መሻሻልና መቀነስ ያለበት ነው።የቅጣት ማቅለያውን አያያዛ በተመለከተ በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 መሰረት ቢሰላ አንድ እርከን ብቻ የሚያስቀንስ በመሆኑና በዘህ ሁኔታ የሚቀነሰው ቅጣት ደግሞ ከእርከን 36 ላይ አንድ እርከን ተቀንሶ በእርከን 35 ፍቅደ ሥልጣን ከ16 ዓመት ከ6 ወር እስከ 19 ዓመት ከ6 ወር በሚያስቀጣው ሉቀጣ የሚችል በመሆኑና ይህም ከቅጣት ማቅለያው መሰረታዊነት አንጻር ሲታይ ከቅጣት አወሳሰን መመሪያው በመውጣት በቅጣት አወሳሰን መመሪያው አንቀጽ 27 (1) መሰረት ሉወሰን የሚገባው ነው።በመሆኑም የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዛገብ 8 ሚያዘያ 4 ቀን 2010 ዓ.ም ያስተላለፈው የ18 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት የቅጣት ውሳኔ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ ሥነ-ሥርዓት ቁጥር 195 (2) (ለ) (2) መሰረት ተሻሽልና ተቀንሶ ይግባኝ ባይ /የአሁን ተጠሪ/ በዘህ ጉዲይ የታሰረው በሚታሰብ በ12 /አስራ ሁለት/ ዓመት ጽኑ እሥራት ሉቀጣ ይገባል ሲል ወስኗል።
ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም በቅጣት ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ለማስቀየር ነው።አመልካች የካቲት 10 ቀን 2011 ዓ.ም በተጻፈ አቤቱታ ዛርዛር የቅሬታ ነጥቦችን አቅርቧል።የአቤቱታው ይዖትም በአጭሩ፡- የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቅጣቱን ከቅጣት አወሳሰን መመሪያ ውጪ ሲወስን የጠቀሰው የተሻሻለውን የቅጣት አወሳሰን መመሪያውን አንቀጽ 27 (1) ሲሆን ይህ አንቀጽ ደግሞ ፍርድ ቤት ከቅጣት አወሳሰን መመሪያው ውጪ ቅጣት ሉወስን የሚችለው የወንጀለ አፈጻጸምም ሆነ ባህሪው በመመሪያው መሰረት ቅጣትን መወሰን የወንጀል ህግ ዓላማ እና ግብ የማያሳካ ነው ብል ሲያምን እንደሆነ ተመልክቷል። በዘህ ጉዲይ ተጠሪ የወንጀል ድርጊቱን የፈጸመው በቂም በቀል መሆኑን እና ሟች ጉዲት አድርሶብኝ በዋስ ተለቀቀ በሚል ምክንያት ፍትህ በራሱ ለማስፈጸም ያደረገው መሆኑን እራሱ ይግባኝ ሰሚው ችልት ያመነበት ስለመሆኑ በውሳኔው ላይ ያካተተው ከመሆኑ አንጻር የአካል ጉዲቱን እንደ አንድ ማቅለያ ከመያዛ ባለፈ ከመመሪያው ወጥቶ ቅጣት እንዱወስን የሚያደርግ አይደለም።ከዘህ በተጨማሪ ቅጣቱን ከመመሪያው ውጪ ወጥቶ የወሰነበትን ምክንያት ፍርድ ቤቱ አላስቀመጠም።ስለሆነም የመመሪያውን አንቀጽ በአግባቡ መተግበር ሲገባው ምክንያቱን በዛርዛር ሳያስቀምጥ በደፈናው ቅጣቱን ከመመሪያው ውጪ በማውጣት መወሰኑ መመሪያውን ያልተከተለ ነው።በዘህም ምክንያት ውሳኔው መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ እንዱታረምልን እንጠይቃለን የሚል ነው።
የሰበር አቤቱታው ተመርምሮ ተጠሪ በሥር ፍርድ ቤት የወንጀል ህግ ቁጥር 539 (1) (ሀ) በመተላለፍ ከባድ የግድያ ወንጀል መፈጸሙ ተረጋግጦ ጥፊተኛ በተባለበት ሁኔታ ጉዲዩን በይግባኝ የተመለከተው የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተጠሪ ላይ የደረሰበት ጉዲት ወንጀለን ለመፈጸም ስሜቱን የሚቀሰቅስነው፣በቅጣት ማቅለያ ሉያዛ የሚገባ ነው ካለ በቅጣት ማቅለያነት ተቀብል ቅጣት ማሻሻል ሲገባው ከቅጣት መመሪያው በመውጣት ቅጣቱን ከ18 ዓመት ወደ 12 ዓመት በማሻሻል የወሰነበትን አግባብነት ከቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 አንቀጽ 27 እና ከወንጀል ህግ ቁጥር 539 (1) (ሀ) ጋር በማገናዖብ ለመመርመር ተብል ለሰበር ችልት እንዱቀርብ ተደርጓል።
ለተጠሪ ባለበት ማረሚያ ቤት በኩል ጥሪ ተደርጎለት በቀን 22/11/2011 ዓ.ም የተጻፈ 2 ገጽ መልስ ቀርቦ ከመዛገቡ ጋር ተያይዝል።ይዖቱም በአጭሩ፡- ሟች በተጠሪ ላይ ጉዲት ካደረሰ በኋላ በህግ ቁጥጥር ሥር ከሆነ በኃላ በዋስ መለቀቁ ስሜት ቀስቃሽና በፍትህ በደል የደረሰብኝ መስል ቢታየኝ እንኳን የሚያስገርም አይደለም።ምክንያቱም በወቅቱ የነበረው የፍትህ ሂደትና ሥርዓት ሚዙናዊነት የላለው ሲሆን ተጠሪ ከበቀል ስሜት ውጪ የነበርኩኝ ሆኖ በሟች ላይ የከፊ ጉዲት ለማድረስ የሚያስችል አቅም ያልነበረኝ መሆኑ ግምት ውስጥ ገብቶ የሥር ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዱፀናልኝ የሚል ነው።አመልካቹም መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም የተጻፈ የመልስ መልስ አቅርቧል።
የነገሩ አመጣጥና የክርክሩ ሂደት በአጭሩ ከላይ እንደተመለከተው ሲሆን ጉዲዩን አጣሪው የያዖውን ጭብጥ መሰረት በማድረግ ከሥር ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዱሁም አግባብነት ካለው ህግ ጋር በማገናዖብ መርምረናል።ሟች ሙለጌታ ይመር የአሁን ተጠሪን እጅ በመምታት ጉዲት አድርሷል ተብል በፕሉስ ተይዜ በጊዚ ቀጠሮ መቆየቱን፣ከዘያም በዋስትና መለቀቁን፣ሟች ከዘህ በፉት ደብድቦ በቀኝ እጅ ላይ ጉዲት አድርሶብኛል በሚል የአሁን ተጠሪ ቂም በመያዛ ከሥር ፍርድ ቤት 2ኛ እኛ 3ኛ ተከሳሾች ጋር በመሆን ሟችን መንገድ ላይ ጠብቀው ከምሽቱ 4፡30 ላይ የአሁን ተጠሪ በፍልጥ እንጨት የሟችን ጭንቅላት መምታቱን፣ላልች ሁለቱ ተከሳሾች ሟችን ተባብረው መምታታቸውን፣ሟች ሲወድቅ ወደ ሶስተኛ ተከሳሽ ቤት በመሄድ ቢላዋ ይዖው ሟች ወደ ወደቀበት ቦታ በመመለስ የአሁን ተጠሪ /የሥር 1ኛ ተከሳሽ/ የሟችን የግራ እጁን በቢላዋ ወግቶ ስብራት በማድረስና የተለያየ ሰውነት ክፍለን በቢላዋ በመውጋት የገደለት መሆኑ የተረጋገጠ ፍሬ ነገር ነው።ከተረጋገጠው ፍሬ ነገር ተነስተን የሟችን አገዲደል ስንመለከት የአሁን ተጠሪ ሟች ደብድቦ በእጄ ላይ ጉዲት አድርሶብኛል በሚል ቂም በመያዛ፣እንዱሁም ለምን በዋስትና ተለቀቀ በሚል ፍትህ እንደላለ በመቁጠር የሥር 2ኛ እና 3ኛ ተከሳሾችን በማስተባበር በመንገድ ላይ ጠብቀው ሟችን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ የገደለ መሆናቸውን ነው።ሟች ተመቶ ከወደቀ በኋላ ወደ ሶስተኛ ተከሳሽ ቤት በመሄድ ቢላዋ ይዖው በመምጣት ሟችን በወደቀበት የአሁን ተጠሪ ወጋግቶ እንዱሞት ማድረጉ የተፈጸመውን የወንጀል ድርጊቱን ክብደት የሚያሳይ ነው።ይህ የወንጀል አፈጻጻም ታይቶ የአሁን ተጠሪን /የሥር 1ኛ ተከሳሽን/ ጨምሮ ሶስቱም ተከሳሾች በተከሰሱበት የህግ ድንጋጌ ሥር ጥፊተኛ ተብለዋል።ቅጣትንም በተመለከተ የወንጀል ድርጊት አፈጻጸማቸው ታይቶ ውሳኔ ተሰጥቷል።የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአሁን ተጠሪ ላይ የ18 ዓመት ከ6 ወር የጽኑ እሥራት ቅጣት ወስኖበታል።የአሁን ተጠሪ የጥፊተኝነትም ሆነ የቅጣት ውሳኔውን በመቃወም ለፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ አቅርቧል።የጠቅላይ ፍርድ ቤቱም ይግባኙን ተቀብል ክርክራቸውን ካዲመጠ በኋላ ሟች በአሁን ተጠሪ /ይግባኝ ባይ/ ላይ ያደረሰ ጉዲት ካለ በህግ አግባብ ማስከበር እየተቻለ በበደል አድራሹ ላይ እርምጃ መውሰድ እና የብቀላ ድርጊት መፈጸም የተከሰሰበት የወንጀል ድንጋጌን የሚያሟላ ነው በማለት የጥፊተኝነት ውሳኔን አጽንቶታል።ቅጣትን በተመለከተ ግን ሟች በአሁን ተጠሪ ላይ ያደረሰው ጉዲት ስሜትን የሚቀሰቅስ በመሆኑ ቅጣት ሉቀልለት ይገባል በማለት ከቅጣት መመሪያው በመውጣት ተጠሪ በ12 /አስራ ሁለት/ ዓመት ጽኑ እሥራት እንዱቀጣ ሲል ወስኗል።ይህ ውሳኔ ተጠሪ ከፈጸመው የወንጀል አፈጻጸም እንዱሁም ከወንጀል ህግ ዓላማ እና ግብ አንጻር ሲታይ ተገቢ ነው ወይ? የሚለውን በቅድሚያ መመልከት ያስፈልጋል።ሟች የአሁን ተጠሪን በመደብደብ በእጁ ላይ ጉዲት ካደረሰ በኋላ በህግ ቁጥጥር ሥር ውሎል።በጊዚ ቀጠሮ ምርመራ ከተደረገ በኋላ በዋስትና ተለቋል።በጊዚ ቀጠሮ ቆይቶ በዋስትና ከተለቀቀ በኋላ የአሁን ተጠሪ በሟች ላይ የግድያ ወንጀል መፈጸሙ ሲታይ በከፍተኛ ስሜት ቀስቃሽነት ወንጀለን ፈጽሟል ሉያስብል የሚችል አይሆንም።ምክንያቱም ተጠሪ የዘህን ዓይነት ድርጊት የፈጸመው ወንጀለ እንደ ተፈጸመ ወዱያውኑ ቢሆን ኖሮ ፍርድ ቤቱ የያዖውን ዓይነት ግንዙቤ ሉወስድ ይችል ነበር።ነገር ግን በሟች ላይ የግድያ ወንጀል የተፈጸመው ሟች በተጠሪ ላይ ጉዲት አድርሶ ከቆየ በኋላ ነው።ይህ ተረጋግጦ ተጠሪ በወንጀል ህግ አንቀጽ 539 (1) (ሀ) ሥር ጥፊተኛ ተደርጎ በቅጣት አወሳሰን መመሪያው መሰረት የግራ ቀኙ የቅጣት አስተያየት ተወስድ የ18 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እሥራት ቅጣት ሉወሰን ችሎል።የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይህን ቅጣት በማሻሻል ተጠሪ በ12 ዓመት ጽኑ እሥራት እንዱቀጣ መወሰኑ ከወንጀል ህግ መሰረታዊ ዓላማ እንዱሁም ከቅጣት መመሪያው ዓላማ አንጻር ላታይ ይገባል።የወንጀል ህግ ዓላማ እና ግብ በወንጀል ህግ አንቀጽ 1 ተዖርዛሮ ተቀምጧል።የኢትዮጵያ ፋዳራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብላክ የወንጀል ህግ ዓላማ ሰላም፣ ደህንነት፣ ሥርዓት፣ መብትና ጥቅም መጠበቅና ማረጋገጥ ነው።ይህን ዓላማ ለማሳካት ከተቀመጡ ስልቶች መካከል አንደ በአጥፉዎች ላይ ተገቢውን ቅጣት መወሰን ነው።
የወንጀል ሕግ ግብ ደግሞ ወንጀል እንዲይፈፀም መከላከል ነው።ስለዘህ በኢትዮጵያ ፋዳራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብላክ የወንጀል ሕግ ውስጥ ቅጣት ግብ ሳይሆን የወንጀል መከላከለን ግብ ለማሳካት የተቀመጠ አንደ ስልት ነው።ይህንን የሚያደርገው በመጀመሪያ ስለወንጀልችና ስለቅጣታቸው በቅድሚያ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ነው።ማስጠንቀቂያነቱ በቂ ባልሆነበት ጊዚ ወንጀል አድራጊዎቹ ተቀጥተው ላላ ወንጀል ከመፈፀም እንዱቆጠቡ፣ ለላልች ማስተማሪያ እንዱሆኑ ወይም እንዱታረሙ በማድረግ ወይም ተጨማሪ ወንጀልች እንዲይፈፅሙ እርምጃዎችን በመውሰድ ነው። ይህም ጠቅለል ተደርጎ ሲታይ ወንጀል አድራጊው ላላ ወንጀል እንዲይፈጽም የሚያደርግ (prevention)፣ ላልችን ወንጀል ከመፈጸም እንዱቆጠቡ የሚያደርግ (deterrence)፣ እንዱሁም ወንጀል አድራጊን ማረም (rehabilitaiton )እንደሆነ እንረዲለን። ከዘህ የምንገነዖበው ቅጣት የወንጀል ሕግ ማስፈጸሚያ አንደ መሰረታዊ መሳሪያ እንደሆነ ነው።
ይህ በእንዱህ እንዲለ የቅጣት አወሳሰን ትክክለኛነትና አንድ ወጥነት ለማረጋገጥ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቅጣት አወሳሰን መመሪያ / Manual/ እንደሚያወጣ በወንጀል ህጉ አንቀጽ 88 (4) ተደንግጓል።ይህን ድንጋጌ ተከትል የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 1/2002 ወጥቶ በሥራ ላይ ከዋለ በኋላ ይህ መመሪያ ተሽሮ የተሻሻለ የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 ወጥቶ ወይም ተዖጋጅቶ በሥራ ላይ ይገኛል።የዘህ መመሪያ ዓላማና ግብ በአንቀጽ 3 ሥር ተቀምጧል።የመመሪያው ዓላማ የዲኝነት አካለ ግልጽነትና ተጠያቂነትን ባረጋገጠ መልኩ ውጤታማና ተገማችነት ያለው ቅጣት የሚሰጥበትን ሥርዓት መመሥረት ነው።የመመሪያው ግቦች ደግሞ በተቀራራቢና ተመሳሳይ የወንጀል ጉዲዮች መካከል ተቀራራቢነት ያለው ቅጣት እንዱወሰን ማድረግ፤እንደወንጀለ ክብደትና አደገኛነት የቅጣት ተመጣጣኝነት ማረጋገጥ ናቸው።ይህን ዓላማ እና ግብ ለማሳካት የቅጣት አወሳሰን መመሪያው ደረጃ ለወጣላቸው የወንጀል ህግ ድንጋጌዎች ዛርዛር መስፈርቶችን አስቀምጧል።የወንጀል ደረጃ ከወጣላቸው የወንጀል ህግ ድንጋጌዎች መካከል አንደ አንቀጽ 539 ነው።ለወንጀል ህግ አንቀጽ 539 (1) (ሀ) ሁለት የወንጀል ደረጃዎች፣እንዱሁም ለወንጀል ደረጃዎቹ የወንጀለ ደረጃ መግለጫ ተዖርዛሮ ተቀምጧል። በያዛነው ጉዲይ የአሁን ተጠሪ ተከሶ ጥፊተኛ ለተደረገበት የወንጀል ህግ አንቀጽ 539 (1) (ሀ) በቅጣት መመሪያው መሰረት በደረጃ 1 የተዖረዖረውን የወንጀል ደረጃ መግለጫ መሰረት በማድረግ የእሥራት ቅጣት መነሻ እርከን 38 ላይ እንዱያርፍ ተደርጎ እንደተወሰደ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ ያሳያል።ይህ ከሆነ በኋላ ለተጠሪ ሁለት የቅጣት ማቅለያ ተይዜ በእርከን 36 ከተቀመጠው የፍቅድ ሥልጣን በ18 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ቅጣት ተጠሪ እንዱቀጣ ተወስኗል።
ከዘህ መመሪያ ውጪ ቅጣት ሉወሰን የሚችልበት ሁኔታ በተመለከተ በአንቀጽ 27 (1) ላይ ተደንግጓል።በዘህ ድንጋጌ መሰረት የመጀመሪያው ፍርድ ቤቱ የወንጀል ሕጉን የቅጣት ዓላማ እና ግብ የማያሳካ ነው ብል ካመነ ከመመሪያው ውጪ በመውጣት ቅጣት ሉወስን ይችላል።የወንጀል ህጉ ዓላማ እና ግብ ምን እንደሆነ ከፍ ብል ለማስቀመጥ ተሞክሯል። በአንቀጽ 27 (1) የተቀመጠው ሁለተኛው መሰረታዊ ነገር መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ የማይችልበትን ምክንያት ፍርድ ቤቱ በዛርዛር በማስቀመጥ ነው።
በተያዖው ጉዲይ የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከመመሪያው ውጪ በመውጣት ቅጣት የወሰነ ቢሆንም የወንጀል ህጉን ዓላማ እና ግብ ለማሳካት የሚያስችል ነው ብል ለመውሰድ የሚቻል እንዲልሆነ ይህ ችልት ግንዙቤ ወስድበታል።ይኸውም ከወንጀለ ከባድነት እና ተጠሪ ከፈጸመው የወንጀል አፈጻጸም አንጻር ሲመዖን ከመመሪያው ውጪ የተወጣው የወንጀል ህጉን ዓላማ እና ግብ የሚያሳካ አይደለም።ከዘህ በተጨማሪ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የወንጀል ይግባኝ ሰሚ ችልት መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ የማይችልበትን ምክንያት በዛርዛር አላስቀመጥም።ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ሟች በተጠሪ እጅ ላይ ያደረሰው ጉዲት ወንጀል ለመፈጸም ቀስቃሽ ሆኗል የሚል ነው።ይህ ምክንያት አስፈላጊ ከሆነ በቅጣት ማቅለያነት ከሚያዛ በስተቀር ከላይ በተገለጸው መሰረት ተጠሪበሟች ላይ ወንጀለን የፈጸመው ውል አድሮ ከቆይታ በኋላ በመሆኑ ይሁንታ የሚሰጠው አይደለም።
በመጨረሻም ሟች በተጠሪ ላይ ድብደባ በመፈጸም በእጁ ላይ ጉዲት በማድረሱ በህግ ቁጥጥር ሥር ውል በዋስ በመፈታቱ ላይ ቅሬታ ቢኖረው በህግ በተቀመጠው ሥነ-ሥርዓት መጠየቅ እንጂ ለምን በዋስ ተፈታ፣እንደገና ጉዲት ያደርስብኛል በሚል ትንበያ፣እንዱሁም ፍትህ ተዲክሟል በሚል በራሱ ፍትህን ለማስፈጸም ግድ ያፈጽማል።ይህ ሆኖ ባለበት ቅጣትን አቅልል መወሰን ተጠሪን የማያስተምር እና ፍትህን በራሱ መፈጸሙ ምክንያታዊ እንደሆነ እንዱሰማው የሚያደርግ፣ላላውን ማኅበረሰብ ፍትህን በራሱ እንዱያስፈጽም የሚገፊፊ ወይም መጥፍ አርአያ የሚሆን፣ዋነኛው የወንጀል ህግ ዓላማ የሆነውን የህዛብን ሰላምና ደኅነት የማስጠበቅ ዓላማ እንዲይሳካ የሚያደርግ በመሆኑ የተጠሪ ድርጊት ሉነቀፍ የሚገባ ነው።የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከላይየተጠቀሱትን መሰረታዊ ነገሮችን በአግባቡ ሳያጤን ከቅጣት መመሪያው ውጪ በማውጣት የወሰነው የቅጣት ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው።
ሲጠቃለልም ተጠሪ የወንጀል ድርጊቱን የፈጸመው ሟች በተጠሪ እጅ ላይ ጉዲት በማድረሱ ስሜቱን ቀስቅሶታል የሚባል ከሆነ አንድ የቅጣት ማቅለያ ቢያዛለት አመልካች እንደማይቃወም በክርክር ሂደት ያስመዖገበ በመሆኑ በሥር ፍርድ ቤት ከተያዘት ሁለት ማቅለያዎች በተጨማሪ ሉያዛለት ይገባል።ይህም ሲቀነስ ከእርከን 36 ወደ እርከን 35 ዛቅ ይላል።በዘህ እርከን የተቀመጠው የፍቅድ ሥልጣን 16 ዓመት ከ6 ወር- 19 ዓመት ከ6 ወር ነው።በመሆኑም የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቷል።
ተጠሪ 16 ዓመት ከ6 ወር የጽኑ እሥራት ቅጣት እንዱቀጣ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ ሥነ ሥርዓት ቁጥር 195 (2) (ለ) (2) መሰረት ተሻሽል ተወስኗል።
በተሻሻለው የቅጣት ውሳኔ መሰረት እንዱያስፈጸም ተጠሪ ለሚገኙበት ማረሚያ ቤት ይጻፍ።
ቅጣት ተሻሽል የተወሰነ መሆኑን ተጠሪ እንዱያውቅ ባለበት ማረሚያ ቤት በኩል ይድረሰው።
የውሳኔው ግልባጭ ለሥር ፍርድ ይድረስ።
መዛገቡ ተዖግቷል ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።