የአንድ ባለሙያ ማስረጃ በቀረበ ጊዚ በዋናነት የሚመረመረው የባለሙያው ገለልተኛነት እና ሙያዊ ብቃት ሲሆን ሁለቱን መስፈርቶች ካሟላ ማስረጃው የፍሬ ነገሩን መኖር ወይም አለመኖር ለማረጋገጥ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው (high probative value) ማስረጃ በመሆኑ ለባለሙያ ማስረጃ ውጤት ሳይሰጥ ውጤቱን አለመቀበል የማስረጃ ምዖና መርህ ስህተት ስለመሆኑ በአንድ በተዖረጋ የኤላክትሪክ መስመር ምክንያት ለደረሰ ጉዲት ኃላፉነቱን የሚወስደው የኤላክትሪክ መስመሩን የዖረጋው አካል እንጂ ላላ ሰው በቤቱ በዖረጋውና ባለቤት ላልሆነበት የኤላክትሪክ መስመር አጥፉ ሳይሆኑ ኃላፉ ስለመሆን በተደነገገው የውል ውጭ ኃላፉነት ክፍል ኃላፉ ላሆን የማይገባው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2066 – 2086
No summary available.
ግንቦት 24 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነው ተሾመ ሽፈራው ሀብታሙ እርቅይሁን ብርሃኑ መንግስቱ ነፃነት ተገኝ አመልካች፡- የኢትዮጵያ ኤላክትሪክ አገልግልት ሰሜን ሪጅን ሐመራ ዱስትሪክት ተጠሪ፡- አቶ ወለ ገ/ሓር መዛገቡ ተምርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጠ።
የሰበር አቤቱታው የቀረበው የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው። የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዛገብ ግልባጭ እንደተረዲነው አመልካች የስር ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪ ከሳሽ ነበሩ። ተጠሪ ያቀረቡት ክስ በቃፍታ ሐመራ ወረዲ ማይ ከድራ ከተማ ቀጠና 02 በምኖርበት ቤት የካቲት 18 ቀን 2009 ዓ/ም በአመልካች የተዖረጋ የኤላክትሪክ መሥመር በተነሳ የእሳት ቃጠል መኖሪያ ቤቴ ስለወደመ ግምቱ ብር 49,500.00 ካሣ እንዱከፈለኝ በማለት ዲኝነት ጠይቀዋል። አመልካች የሰጠው መልስ ተጠሪ ለጉዲቱ ሉጋለጡ የቻለት ከአመልካች ድርጅት ኤላክትሪክ ተጠቃሚ ደምበኛ የሆኑ አቶ ማማይ ተገኝ ለግል ቤታቸው ሉጠቀሙበት ከተሰጣቸው ኤላክትሪክ ሀይል፤ ከሕግ ውጭ ከቆጣሪው ስበው ሲጠቀሙ አደጋው ከወ/ሮ አከዙ ተስፊይ ቤት ውስጥ በራሳቸው ችግር ምክንያት የተፈጠረ ስለሆነ ልንጠየቅ አይገባም። የተዖረጋው መስመር ደረጃውን የጠበቀ በመሆኑና ጥፊት ስላልፈጸምን ለክሱ ኃላፉነት የለብንም በማለት ተከራክሯል።
የምዔራብ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሐመራ ምድብ ችልት የግራቀኙን ማስረጃ በመስማትና የፍረንሲክ ምርመራ ውጤቱን በመመልከት የቃጠል አደጋው ከወ/ሮ አከዙ ቤት መነሳቱ አልተረጋገጠም። ቢረጋገጥ እንኳን ተጠሪ ጥፊት የላለባቸው በመሆኑ በፍ/ሕ/ቁ. 2086 መሰረት አመልካች ለጉዲቱ ኃላፉነት አለበት። በመኖሪያ ቤታቸው ላይ ለደረሰው ጉዲት ካሣ ብር 42,700.00 ከወጭና ኪሣራ ብር 3,500.00 ጋር አመልካች ለተጠሪ እንዱከፍል ወስኗል። አመልካች ለትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ አቅርቦ ፍርድ ቤቱ የአመልካችን ይግባኝ ባለመቀበል ሰርዝል።
ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበው በዘህ ውሳኔ ነው። የአመልካች የሰበር አቤቱታ ይዖትም ከተጠሪ ጋር የውል ግንኙነት የለንም። በፍረንሲክ ምርመራ አደጋው የተነሳው ከወ/ሮ አከዙ ቤት ስለመሆኑ ተረጋግጧል። ስለዘህ ለክሱ ኃላፉ ልንባል ስለማይገባ ውሳኔው ይሻርልን፤ አላግባብ የኤላክትሪክ ሀይል ያከፊፈለት አቶ ማማይ ተገኘ ጣልቃ እንዱገቡ ጠይቀንም መታለፈ ስህተት ያለበት ነው የሚል ነው።
የሰበር አጣሪ ችልት ጉዲዩን ተመልክቶ አመልካች ለተጠሪ ቆጣሪ ያልሰጠና በራሳቸው ጊዚ ከላላ ሰው ስበው ለደረሰው ጉዲት ኃላፉነት የለብኝም በማለት እየተከራከረ ለክሱ ኃላፉ መሆኑ ከፍ/ሕ/ቁ. 2086(2) እና 2098(1)(2) አኳያ ለመመርመር ተጠሪ መልስ እንዱያቀርቡ አዝል። የተጠሪ መልስ የአመልካች መስመር ተቆርጦ ወደ መኖሪያ ቤት ወድቆ የተነሳ ቃጠል ነው። ጥፊቱ የእኔ የተበዲይ ስለመሆኑ እስካላረጋገጠ ድረስ ለጉዲቱ አመልካች ተጠያቂ ነው። ያጠፊሁት ጥፊት ደግሞ ስለላለ ውሳኔው ተገቢ ነው ብለዋል። አመልካች የመልስ መልስ በማቅረብ የሰበር አቤቱታውን አጠናክሮ ተከራክሯል።
የክርክሩ ሂደት በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ሲሆን እኛም አመልካች ለክሱ ኃላፉ መባለ ሕጋዊ መሆን አለመሆኑን በጭብጥነት በመያዛ መዛገቡን መርምረናል።
እንደመረመርነው ተጠሪ የጠየቁት ዲኝነት ከውል ውጭ ኃላፉነትን መሰረት ያደረገ ሲሆን በአመልካች የተዖረጋ በኤላክትሪክ መሥመር ምክንያት በተነሳ የእሳት ቃጠል ቤቴ ስለወደመ ካሣ እንዱከፍለኝ የሚል ነው። አመልካች ያቀረበው መከራከሪያ ተጠሪ ለጉዲቱ ሉጋለጡ የቻለት የአመልካች ድርጅት አሰራርና ደንብ በመጣስ ላላ ግለሰብ ቆጣሪ ለተጠሪዎች እና ለላልች ግለሰቦች የኤላክትሪክ ገመድ በመዖርጋት ኤላክትሪክ ሀይል በመስጠታቸው እና አደጋውም ከወ/ሮ አከዙ ተስፊይ ቤት ውስጥ በራሳቸው ችግር ኤላክትሪክ ሰርኪዩት ሾርት ምክንያት የተፈጠረ ስለመሆኑ የትግራይ ክልል ፕሉስ ኮሚሽን ባደረገው የፍረንሲክ ቃጠል ማጣራት አረጋግጧል። ተጠሪ የአመልካች ደምበኛ አይደለም።
ኤላክትሪክ ሀይል የሚጠቀሙትም በሕገ-ወጥ መንገድ በተቀጠለ ገመድ ስለሆነ ኃላፉነት የለብኝም በማለት ነው።
በፍ/ሕ/ቁ. 2069(1) መሰረት እንደተመለከተው አንድ ሰው ከፍተኛ ጉልበት ያለው የኤላክትሪክ መስመር በመዛርጋት በልላ ሰው ላይ ጉዲት ካደረሰ ለጉዲቱ ኃላፉ ነው። የኤላክትሪክ መስመሩን የዖረጋው ሰው ጥፊት ባይኖርበትም የንብረቱ ባለቤት በመሆኑ አጥፉ ሳይሆን አላፉ ስለመሆን በተደነገገው ክፍል ስር በተመለከተው አግባብ ለጉዲቱ ኃላፉነት ይወስዲል። ከኃላፉነት ለመዲን በፍ/ሕ/ቁ 2086(2) እንደተመለከተው ጉዲቱ የደረሰው በተበዲዩ ጥፊት መሆኑን ማስረዲት አለበት። በሥር ፍርድ ቤቶች የተወሰነውም አመልካች ለዖረጋው የኤላክትሪክ መስመር ለሚያስከትለው ጉዲት ኃላፉነት አለበት በማለት ነው።
በተያዖው ጉዲይ በሕግ ማስረጃ የመመዖን ሥልጣን ያላቸው የሥር ፍርድ ቤቶች አመልካች ያቀረበውን ፍረንሲክ ምርመራ ውጤቱን ባለመቀበል ማስረጃ መዛነው አመልካች በዖረጋው የአላክትሪክ መሥመር ጉዲት ደርሷል በማለት ድምዲሜ ላይ ደርሰዋል። የፍደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በኢፋዱሪ ሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 80(3) ሆነ የፍደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 10 ላይ በመጨረሻ ውሳኔ ላይ በተፈጸመ መሰረታዊ የሕግ ስህተት እንጂ ማስረጃው ተመዛኖ የተደረሰበትን የፍሬ ነገር ድምዲሜ ላይ እንዱመለከት ሥልጣን አልተሰጠውም። ነገር ግን ማስረጃ ለመመዖን ሥልጣን የተሰጠው ፍርድ ቤት ማስረጃ ሲቀበል የተከራካሪዎችን እኩል የመደመጥ መብት ካላከበረ፣ የማስረዲት ሸክም የማን ነው የሚለውን ካልለየ፣ የማስረጃ ተቀባይነትና ተገቢነት ላይ መከተል የሚገባውን ሥርዓት ካልተከተለ ወይም በምዖና ጊዚ የሁለንም ተከራካሪዎች ማስረጃ አብሮ ካልመዖነ፤
በመሰረታዊ ሕግ ሆነ በሥነ-ሥርዓት ሕግ ያለትን የማስረጃ ሕጎችና መርሆች ካላከበረ ጉዲዩ የማስረጃ ምዖና ሳይሆን የሕግ አተረጓጎም ስህተትና ፍርድ ቤት ያለበትን ኃላፉነት አለመወጣት ስለሚሆን የሰበር ሰሚ ችልቱ የሚመለከተው ጉዲይ ይሆናል።
ጉዲት ያደረሰው ተጠሪ እና ላልች ግለሰቦች ከአመልካች ደምበኛ ሳይፈቀድላቸው ስበው በወሰደትና ቤታቸው ወስጥ በዖረጉት የኤላክትሪክ መሥመር ሀይል ስለመሆኑ በትግራይ ክልል ፕሉስ ኮሚሽን በባለሙያ በተደረገ የፍረንሲክ ቃጠል ምርመራ ውጤት ተረጋግጧል። የባለሙያ ማስረጃ በቀረበ ጊዚ በዋናነት የሚመረመረው የባለሙያው ገለልተኛነት እና ሙያዊ ብቃት ሲሆን ሁለቱን መስፈርቶች ካሟላ ማስረጃው የፍሬ ነገሩን መኖር ወይም አለመኖር ለማረጋገጥ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠው (high probative value) ማስረጃ እንደሆነ ተቀባይነት ካላቸው የማስረጃ ምዖና መርሆዎች የምንረዲው ነው።
የሥር ፍርድ ቤቶች ከኤላክትሪክ አደጋ ጋር በተያያዖ የሚደርስ ጉዲት የአደጋውን መንሥዓ ለማወቅ ሙያ የሚጠይቅ ሆኖ እያለ ለባለሙያ ማስረጃው ውጤት ሳይሰጡ የፍረንሲክ ምርመራ ውጤቱን አለመቀበላቸው የማስረጃ ምዖና መርህ ስህተት ነው። የፍረንሲክ ምርመራ ውጤቱ ቃጠል ሉያስነሳ የሚችለ ሁኔታዎች እንዲልነበሩ፣ የቃጠልው ምክንያት በኤላክትሪክ ሰርኪዩት ሾርት ምክንያት አቀጣጣይ ሀይል መሆኑን፣ ቃጠልው ከወ/ሮ አከዙ ቤት ተነስቶ ወደ ላልች ቤት እንደተሸጋገረ እና በአመልካች በዖረጋው ፕል ገመድ ላይ ቃጠልው ጉዲት አድርሶ የተበጠሰ ስለመሆኑ በተመሳሳይ የቃጠል አደጋ ይሕ ፍርድ ቤት በሰበር መዛገብ ውሳኔ በሰጠበትና በተያዖው መዛገብ የተረጋገጠ ነው። ይህም ጉዲት ያደረሰው አመልካች የዖረጋው የኤላከትሪክ መሥመር አለመሆኑን ያሳያል።
አመልካች ራሱ ለዖረጋው የኤላክትሪክ መሥመር ኃላፉነት ይወስዲል እንጂ ግለሰቦች በቤታቸው ለዖረጉትና ባለቤት ላልሆነበት የኤላክትሪክ መሥመር አጥፉ ሳይሆኑ ኃላፉ ስለመሆን በተደነገገው የውል ውጭ ኃላፉነት የፍትሐ ብሓር ሕግ ክፍል (ከፍ/ሕ/ቁ 2066 - 2086) ስር ኃላፉ ላሆን አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ 2069(1) ኃላፉነትን በግልጽ ያቋቋመው የኤላክትሪክ መሥመሩን የዖረጋው ሰው ላይ ነው። ይህም አጥፉ ሳይሆኑ ኃላፉ ስለመሆን ከውል ውጭ የፍትሐ ብሓር ኃላፉነት የሚከተለው የኤላክትሪክ መሥመሩን ባለቤት እንጂ የኤላክትሪክ ሀይለን ባለቤት አለመሆኑን ያሳያል። የኤላክትሪክ ሀይለ ባለቤት ኃላፉነት ሉኖርበት የሚችለው ማድረግ የሚገባውን ጥንቃቄ ካላደረገና ጥፊት ከፈጸመ ብቻ ነው።
አመልካች በዖረጋው ከቆጣሪው በመለስ ባለው መስመር ላይም ላደረሰው ጉዲት ኃላፉነት የሚኖርበት ቆጣሪ ለሰጠው ደምበኛ ላይ ለደረሰ ጉዲት ነው። ተጠሪ የአመልካች ደምበኛ እና ፈቃድ ወስደው የኤላክትሪክ መሥመር ያስገቡ አይደለም። ከአመልካች ፈቃድ ውጭ ተጠሪ እና ወ/ሮ አከዙ ተስፊይ በራሳቸው በዖረጉት የኤላክትሪክ መሥመር ምክንያት ለደረሰ ጉዲት አመልካች ኃላፉነት የለበትም።
ስለሆነም አመልካች ለጉዲቱ ከውል ውጭ የፍትሐብሕር ኃላፉነት ሳይኖርበት ኃላፉ እንዱሆን የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል።
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ ጥር 10 ቀን 2011 ዓ.ም እና የምዔራብ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሐመራ ምድብ ችልት በመዛገብ መስከረም 22 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጡት ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348(1) መሰረት ተሽሯል።
አመልካች ለጉዲት ካሣው ኃላፉነት የለበትም ተብል ተወስኗል።
በዘህ ችልት ለወጣ ወጭና ኪሣራ አመልካች የራሱን እንዱችል ብለናል።
ት ዔ ዙ ዛ የውሳኔው ግልባጭ ለስር ፍርድ ቤቶች ይተላለፍ።
No topics extracted.