የአክሲዮን መተላለፍ ገዥና ሻጭን ለማስገደድ በጽሁፍ መደረግ ያለበት ሲሆን ማህበሩን ለማስገደድና የተላለፈለት ሰዉ በባለአክሲዮንነት ሙለ መብት ለመጠቀም ስለአክሲዮን መተላለፈ ማህበርተኞች የተስማሙበት ዉሳኔ በአክሲዮኖች መዛገብ ሉመዖገብ የሚገባው ስለመሆኑ የአክሲዮኖች መተላለፍ በ3ኛ ወገን ላይ መቃወሚያ ላሆን የሚችለዉ ስለአክሲዮኖች መተላለፍ ዉል ሲኖር ወይም ማህበርተኞቹ የአክሲዮኖችን መተላለፍ ተቀብለዉ የተስማሙበት ሰነድ በሰነድች ማረጋገጫና ምዛገባ ጽ/ቤት ተረጋግጦ መመዛገቡ ሳይሆን የአክሲዮኖቹ መተላለፍ በንግድ ሚኒስቴር የአክሲዮኖች መዛገብ ላይ ሲመዖገብ ስለመሆኑ የንግድ ሕግ አንቀጽ 522 እና 523 /3/
No summary available.
ቀን 27/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ሥላሴ ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ አመልካች፡- የኢት/ንግድ ባንክ ነ/ፈጅ ኢትዮጵያ ታመነ ተጠሪዎች፡-
ጉዲዩ የዔግድ ትእዙዛ የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የጀመረው የአሁኑ አመልካች በፋ/ከፍ/ፍ/ቤት ተጠሪዎች /1ኛ እና 2ኛ/ ላይ ክስ መስርቶ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.154/ለ/ መሰረት የእግድ ትእዙዛ ከተሰጠ በኃላ የአሁኑ 3ኛ ተጠሪ የዔግድ ትእዙዛ እንዱነሳ ባቀረበው አቤቱታ ነው።
የአሁኑ 3ኛ ተጠሪ ለፋ/ከፍ/ፍ/ቤት ያቀረበው አቤቱታ ይዖት ባልተከሰስንበት እና በማይመለከተን እዲ ምክንያት በአመልካች ስም ያለው ንብረት /ቤት/ እንዱታገድ የተደረገው በአግቡቡ ስላልሆነ ዔግደ ይነሳ የሚል ሲሆን የአሁኑ አመልካች በበኩለ የሰጠው መልስ መጋቢት 24 ቀን 2005 ዓ.ም በተሰጠው የእግድ ትእዙዛ መሰረት በንግድ ማህበሩ ተከሳሽ /1ኛ ተጠሪ/ አባል መሆን አለመሆናቸው ተጣርቶ እግደ እንዱመዖገብ በታዖዖው መሰረት ለፍርድ ቤቱ ምላሽ ሰጥተናል ባለት ደብዲቤ በግልፅ ተከሣሾች የንግድ ማህበሩ አባል አለመሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ አቅርበው ሲሆን ፍ/ቤቱ በወቅቱ ተገቢውን ብይን ይሰጥበት ነበር ። አመልካች ባቀረቡት ማስረጃ ዛርዛር የንግድ ማህበሩ የካቲት 9/2005 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በተያዖው ቃለ ጉባኤ በግልፅ እንደተመለከተው 1ኛ ተከሣሽ የነበረው አቶ ጌታነህ ምናለ በማህበሩ የነበረው የአክሲዮን ድርሻና የማህበሩን የሥራ አስኪያጅነት ሥልጣን ለአቶ ይታየው ታደሰ ያስረከበ መሆኑ ያሳያል ሆኖም 1ኛ ተከሣሽ የፍ/ቤቱ የዔግድ ትእዙዛ የማህበሩ ሥራ እስኪያጅ ነኝ በማለት ፈርሞ የተቀበለ በመሆኑ በወቅቱም የከሣሽ ባለሙያዎች ወደ ንግድ ማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ሲሄደ 1ኛ ተከሣሽን ያገኘኋቸው በመሆኑ የእግድ ትእዙዘ እስከተሰጠበት ጊዚ ድረስ 1ኛ ተከሣሸ የማህበሩ አባል እና ሥራ አስኪያጅ የነበረና የእግድ ትእዙዛ ከተሰጠ በኃላ አመልካች ሆን ብለው የባንኩን ጥቅም ለመጉዲት በመነሣሣት ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ይደረግልን። የአባላቱ አክሲዮን ሽያጭ በቃለ ጉባኤ ተይዜ በሰነድች ማረጋገጫና ምዛገባ ጽ/ቤት እየፀደቀ እንድተላለፈ የተገለፀ ቢሆንም የዔግድ ትእዙዛ የተሰጠበት ፊብሪካ ስመ ሀብቱ ሉተላለፍ የሚችለው ፊብሪካው በሚገኝበት የቡራዮ ከተማ አስተዲደር በማስመዛገብ በመሆኑ አመልካች ከአቤቱታው ጋር በማያያዛ ያቀረበው ቃለ ጉባኤ የፊብሪካው ባለቤት አያደርገውም። የዔግድ ትእዙዘን ለማስመዛገብ ባደረግነው እንቀስቃሴ የንግድ ማህበሩን በበላይነት የሚያስተዲድረው የኦሮሚያ እንቨስትመንት ኮሚሽን የንግድ ማህበሩ ከፍተኛ የአክሲዬን ድርሻ ያላቸውና የድርጅቱ ባለቤቶች 1ኛ እና 2ኛ ተከሣሾች መሆናቸውን ያረጋገጠልን በመሆኑ አመልካች ያቀረቡት አቤቱታ በባንኩ ላይ ውጤት የለውም ተብል ውድቅ ይደረግልን የሚል ነው።
ፍ/ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ አመልካች የተመሰረተው መስከረም 1998 ዓ.ም በወ/ሮ ስርጉት እንግዲወርቅ 900 አክሲዬን እና በወ/ሮ ሀድራት ሲባኒ 100 አክሲዬን በብር 1,000,000 ካፑታል ሲሆን 1ኛ እና 2ኛ ተከሣሾች ንግድ ማህበሩን የተቀላቀለት መጋቢት 13/2003 ዓ.ም በተያዖ ቃለ ጉባኤ የወ/ሮ ስርጉትን የአክሲዮን ድርሻ 1ኛ ተከሣሽ የወ/ሮ ሀድራት ሲባኒን የአክሲዬን ድርሻ 2ኛ ተከሣሽ በመግዙት የአክሲዬን ሽያጩ መጋቢት 14/2003 ሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት ተመዛግቧል።
1ኛ ተከሣሽ ይህንን የአክሲዬን ድርሻቸዉን መስከረም 12/2005፣ታህሳስ 22/2005 እና የካቲት 9/2005 በተያዖ ቃለ ጉባኤ በሽያጭ ለላልች በሽያጭ አስተላልፈው የካቲት 9/2005 ከማህበሩ የተሰናበቱ ሲሆን 2ኛ ተከሣሽም የነበረችውን የአክሲዬን ድርሻ ታህሳስ 22/2005 በተደረገ የማህበሩ ስብሰባ ለላልች ሰዎች በሽያጭ አስተላልፈው ከማህበሩ የተሰናበቱ መሆኑን እና ቃለ ጉባኤው በሚመለከተው የሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት ዋና መ/ቤት መመዛገቡን አመልካች ካቀረበው ማስረጃ ፍ/ቤቱ ተገንዛቧል ከሳሽ በአመልካች የንግድ ማህበር ስም በሚንቀሳቀሰው ፊብሪካ/ቤት/ ላይ መጋቢት 24/2005 ዓ.ም በፍ/ቤት የዔግድ ትእዙዛ የሰጠው 1ኛ እና 2ኛ ተከሣሾች በንግድ ማህበሩ የነበራቸውን የአክሲዬን ድርሻ በሽያጭ ለላልች ሰዎች አስተላልፈው ከማህበሩ ከተሰናበቱ በኃላ መሆኑን መረዲት ተችሎል።
ከሳሽ አሣግጅያለው ያለው ቤት ይዜታ ያለው ራሱን ችል የሕግ ሰውነት ባለው አመልካች ስም እንጂ ክስ በቀረበባቸው 1ኛ እና 2ኛ ተከሣሾች ስም አይደለም ስለሆነም 1ኛ እና 2ኛ ተከሳሾች የአክሲዮን ድርሻቸውን ሽጠው ከማህበሩ አባልነት በመሰናበታቸው ምክንያት የማህበሩ ንብረት ደግሞ የሚመዖገብበት አግባብ የለም በማለት የዔግድ ትእዙዛ እንዱነሣ ወስኗል።
የአሁኑ አመልካች በዘህ ውሣኔ ላይ ያለውን ቅሬታ በይግባኝ ለማሳረም ለፋ/ጠ/ፍ/ቤት አቅርቦ ይግባኝ የተባለበት ውሣኔ ጉድለት የለበትም በማለት ይግባኙ ተቀባይነት አላገኘም።
አመልካች በስር ፍ/ቤቶች ውሣኔ ላይ የተፈፀመ ያለውን መሰረታዊ የሕግ ስህተት በዘህ ሰበር ሰሚ ችልት ለማሳረም አቤቱታ አቅርቧል።
የአመልካች አቤቱታ ይዖት ፡- የአሁኑ ተጠሪ የአክሲዬን ድርሻ ቃለ ጉባኤ መሰረት በውልና ማስረጃ በማፅደቅ የአክሱዬን ድርሻ ማስተላለፊቸውን ገልፀዋል። ሆኖም የአክሲዬን ድርሻ በውልና ማስረጃ ሉያልፍ የሚችል ቢሆንም በከሳሽ የታገደው ፊብሪካን ማስተላለፍ የሚቻለው ፊብሪካው በሚገኝበት በቡራዮ ከተማ አስተዲዲር ሽያጩን በተመለከተ በማስመዛገብ እንጂ በውልና ማስረጀ በማፅደቅ ብቻ ባለመሆኑ አመልካች ለክርክር መነሻ ለሆነው ንብረት ባለቤት አያደርገውም። ቤቱን ለማሳገድ በተንቀሳቀስንበት ወቅት በቡራዬ ከተማ አስተዲደር እንኳን ተጠሪ የፊብሪካው ባለቤት መሆናቸውን የሚገልፅ ምንም ዓይነት ማስረጃ አለመኖሩ እንዱሁም ለሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት የዔግድ ትእዙዘን ባስገባንበት ጊዚ ተጠሪ የንብረቱ ባለቤት ነው ተብል ያልተገለፀልን ከመሆኑ በተጨማሪ የንብረቱ ባለቤት 1ኛ እና 2ኛ ተከሳሾች መሆናቸውን በሰነድ ጭምር አረጋግጠናል በመሆኑም አመልካች /የአሁኑ ተጠሪ/ ያቀረበው ሰነድ ሐሰተኛ በመሆኑ በባንኩ ላይ ሕጋዊ ውጤት የለውም እንዱባልልን አቤቱታ ብናቀርብም የስር ፍ/ቤት በዛምታ አልፍታል የአክሲዬን ድርሻ ሲተላለፍ የተላለፈላቸው በአክሲዬኖች የአክሲዬኑ ንብረት በሆኑት የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች በሚገኙበት የመንግስት አስተዲደር /የስመ ንብረት ዛውውርን የሚያደርገው አካል/ መገለጽ የለበትም ማለቱ እና በአሁኑ ተጠሪ ውስጥ ያለው የአክሲዬን ድርሻ መተላለፊ ሕጋዊነቱ ይጣራልን ብለን ያቀረብነው መቃወሚያን በማለፍ የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት በመሆኑ ውድቅ ይደረግልን የሚል ነው።
የአመልካች አቤቱታ ለዘህ ሰበር ሰሚ ችልት ይቅረብ የተባለው 1ኛ ተጠሪ ዔግድ በተሰጠበት ንብረት ላይ መስከረም፣ታህሳስ እና የካቲት 2005 ዓ.ም በተያዖው ቃለ - ጉባኤና ሰነድች ማረጋገጫና ምዛገባ ጽ/ቤት በተረጋገጠ የሽያጭ ለላላ 3ኛ ወገን ያስተላለፈ እና የእግድ ትእዙዘም መጋቢት 24/2005 ዓ.ም የተሰጠው ባለሀብትነቱ በሽያጭ ከተላለፈ በኃላ በመሆኑ አስቀድሞ የተሰጠው የዔግድ ትእዙዛ ሉነሳ ይገባል በሚል በስር ፍ/ቤቶች የተሰጠውን ዲኝነት የሽያጭን ስምምነት በሰነድች ማረጋገጫ ማረጋገጥ የሚያስከትለው ውጤት በተዋዋይ ወገኖች መካከል ነው ወይስ 3ኛ ወገን በሆነው አመልካች ላይም ህጋዊ ውጤት ያስከትላል?ንብረቱ ተላለፈ የሚባለውን ውልን ከማረጋገጥ ባሻገር በሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት ስመ ሀብቱ ከሻጩ ወደ ገዥው የተላላፈ መሆኑ በሚያመለክተው ሁኔታ የምዛገባ ስርዓቱ መከናወኑ ሲታወቅ? ከሚለ ነጥቦች አንጻር ለማየት ተብል ነው።
የ3ኛ ተጠሪ መልስ ይዖት መጋቢት 24/2005 ዓ.ም በስር ፍ/ቤት የተሰጠው የዔግድ ትእዙዛ 1ኛ ተከሳሽ አቶ ጌታነህ ታምሩ በድድላ ኢንተርናሽናል ትሬዱንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ. ውስጥ ያለው ድርሻ የተከሳሾች ስም ተመዛግበው የሚገኝ መሆኑ ተጣርቶ እንዲይሸጥ እንዲይለወጥ ለ 3ኛ ወገን እንዲይተላለፍ የሚል ነው። ተጠሪ ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው ተቋም ሆኖ እንደተፈጥሮ ሰው በራለ የመከሰስ፣የመክሰስ፣ ንብረት የማንቀሳቀስ መብት ያለው ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ሆኖ የተቋቋመ ነው ። አቶ ጌታሁን ምናለ እና 3ኛ ተጠሪ ሁለት የተለያዩ ራሳቸውን የቻለ የሕግ ሰውነት ያላቸው ናቸው በአቶ ጌታነህ ምናለ አኪሲዬን ድርሻ ላይ የተሰጠው የዔግድ ትእዙዛ የሚመለከተው አቶ ጌታነህን ብቻ ነው የ3ኛ ተጠሪ አክሲዬንም ሆነ የሚንቀሳቀስና የማይንቀሳቀስ ንብረት እንዱከበር የተሰጠ ትእዙዛ የለም የእግድ ትእዙዛ የተሰጠበት አክሲዬን ከእግደ በፉት በልላ ወገን ተላልፊል። 3ኛ ተጠሪ የስር ተከሣሽ ባለመሆኑ የማገጃ ትእዙዛ አይመለከተውም። ማንኛውም አኪሲዬን በሰነድች ማረጋገጫና ምዛገባ ጽ/ቤት ከተመዖገበ ይተላለፊል እንጂ እንደገና በቡራዮ ከተማም ሆነ በልላ ማዖጋጀ ቤት ቀጣይ ምዛገባ እንደሚፈፀምበት የሚደነግግ ሕግ የለም በተጠሪ ስም የተመሰረተ ግንባታ እንጂ ፊብሪካ የለም።
የባንኩን ጥቅም ለመጉዲት ተጠሪ የፈፀመው ሕገ ወጥ ድርጊት የለም ። የፊብሪካው ላይ የተሰጠ ምንም አይነት እግድ ስለለላ በቡራዮ ከተማ ማዖጋጃ ቤት የሚከናወን የምዛገባ ሥርዓት የለም የሚል ነው።
1ኛ እና 2ኛ ተጠሪዎች መልስ አላቀረቡም የአመልካች የመልስ መልስ ተያይዝል በግራ ቀኙ መካከል የተደረገው አጠቃላይ ክርክር ከዘህ በላይ በአጭሩ የተመዖገበው ሲሆን እኛም ክርክራቸውን ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው የሥር ፍ/ቤት ውሣኔ የአመልካች አቤቱታ ለዘህ ሰበር ችልት ይቅረብ ከተባለበት ነጥብ እና አግባብነት ካለው ድንጋጌ ጋር እንደሚከተለው መርምረናል ።
እንደመረመርነውም 3ኛ ተጠሪ በብር 1,000,000/አንድሚሉዬን ብር / በ1998 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን 1ኛ ተጠሪ 800 አክሲዬኖችን 2ኛ ተጠሪ ደግሞ 100 አክሲዬን ከወ/ሮ ስርጉት እንግዲወርቅ ገዛተው 1ኛ ተጠሪ ማህበሩን በስራ አስኪያጅነት ሲመሩት ቆይተው የአክሲዬን ድርሻቸውን መስከረም 12/2005፣ታህሳስ 22/2005 እና የካቲት 9/2005 ዓ.ም በተደረገ የማህበሩ ስብሰባ ላይ በተያዖ ቃለ ጉባኤ በሽያጭ ለላልች ሰዎች አስተላልፈው ከማህበሩ የካቲት 9/2005 ዓ.ም የተሰናበቱ መሆኑ እና ቃለ ጉባኤው በሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ የተመዖገበ ቢሆንም መጋቢት 24 ቀን 2005 ዓ.ም ከፍ/ቤት የተሰጠውን የዔግድ ትእዙዛ 1ኛ ተጠሪ የተቀበለ መሆኑ፣አመልካች የዔግድ ትእዙዘን ለማስመዛገብ ባደረጉት እንቅስቃሴ የ 3ኛ ተጠሪ ማህበር ከፍተኛ አክሲዮን ድርሻ ያላቸውና የድርጅቱ ባለቤቶች 1ኛ እና 2ኛ ተጠሪዎች መሆናቸውን የኦሮሚያ ኢንቨስት መንት ኮሚሽን ለአመልካች ያረጋገጠላቸው መሆኑ፣1ኛ ተጠሪ ከዘህ በላይ እንደተመዖገበው በ 3ኛ ተጠሪ ማህበር የነበራቸውን የአኪሲዬን ድርሻ በሽያጭ ለላላ ሰው ማስተላለፊቸው በሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት የተመዖገበ መሆኑ በማህበሩ ባለአክሲዮኖች መካከል ወይም በማህበሩ እና በባለአክሲዬን መካከል ያለውን ግንኙነት በሚመለከት ካልሆነ በቀር በንግድ ሕጉ አንቀፅ 522 በተመለከተው መሰረት የአክሲዮን መተላለፊ በፅሐፍ ተረጋግጦ በባለ አክሲዬኖች መዛገብ ላይ ካልተፃፈ በ 3ኛ መገኖች ላይ መቃወሚያ ላሆን የማይችል መሆኑ ጋር ተገናዛቦ ሲታይ የ 1ኛ ተጠሪ የአክሲዬን ድርሻ ለላልች ሰዎች በሽያጭ መተላለፍ በሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ መመዛገቡ ብቻውን በ 3ኛ ወገኖች ላይ መቃወሚያ ላሆን አይችልም። ላላው 3ኛ ተጠሪ በስር ፋ/ከፍ/ፍ/ቤት የዔግድ ትእዙዛ እንዱነሳለት የቀረበው አቤቱታ ይዖት በስሜ ያለው ንብረት /ቤት/ እንዱታገድ የተደረገው በአግባቡ ስላልሆነ ዔግደ ይነሳልኝ በሚል ሲሆን በዘህ ሰበር ችልት ባደረገው ክርክር ወይም በሰጠው መልስ ላይ ደግሞ በስር ፍ/ቤት የተሰጠው የዔግድ ትእዙዛ የ1ኛ ተጠሪ የአክሲዮን ድርሻ ላይ ነው። ተጠሪ እና 3ኛ ተጠሪ ሁለት የተለያዩ ራሳቸውን የቻለ የሕግ ሰውነት ያላቸው ናቸው። 1ኛ ተጠሪ ላይ የተሰጠው የዔግድ ትእዙዛ የሚመለከተው 1ኛ ተጠሪን ብቻ ነው። የ3ኛ ተጠሪ የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት እንዱታገድ የተሰጠ ትእዙዛ የለም ብል የተከራከረው በስር ፍ/ቤት ዔግድ ትእዙዛ እንዱነሳለት ከቀረበው አቤቱታ ጋር የሚጋጭ ሲሆን 3ኛ ተጠሪ በመልሱ እንደገለፀው የእግድ ትእዙዛ የተሰጠው በ1ኛ ተጠሪ የአኪሲዮን ድርሻ ላይ ከሆነ እና የ3ኛ ተጠሪ የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት በፍ/ቤቱ ትእዙዛ ያልተገደበ ከሆነ 1ኛ ተጠሪ በሚመለከት ጉዲዩ 3ኛ ተጠሪ የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት በፍ/ቤቱ ትእዙዛ ያልተገደበ ከሆነ 1ኛ ተጠሪን በሚመለከት ጉዲይ 3ኛ ተጠሪ የዔግድ ይነሣልኝ አቤቱታ ለማቅረብ የሚያስችል መብት ወይም ጥቅም የላለው መሆኑን ተጠሪው ካቀረበው መልስ መረዲት ይቻላል ።
ከዘህ በላይ እንደተመዖገበው የ1ኛ ተጠሪ የአክሲዮን ድርሻ ሽያጭ በባለአኪስዮኖች መዛገብ ላይ ያልተፃፈ በመሆኑ በንግድ ሕግ አንቀፅ 522 መሰረት ሶስተኛ ወገኖች የአክሲዬን ሽያጭ መፈፀሙን ወይም የ1ኛ ተጠሪ አክሲዬን ድርሻ በሽያጭ ወደ ላላ ሰው መተላለፊን የሚያውቁበት መንገድ ባለመኖሩ መቃወሚያ ላሆን አይችልም። የ1ኛ ተጠሪ የአኪሲዬን ድርሻ ለላላ ሰው በሽያጭ ስለመተላለፊ ማህበርተኞችም የተስማሙበት ውሣኔ በንግድ መዛገብ ላይ መመዛገብ እንዲለበት በንግድ ሕጉ አንቀጽ 523 /3/ የተመለከተ ሲሆን በተያዖው ጉዲይ የ1ኛ ተጠሪ የአክሲዮን ድርሻ ሽያጭ ጉዲይ በሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት ከመመዛገቡ በቀር በንግድ ሕጉ አንቀጽ 522 እና 523 /3/ በተመለከተው መሰረት ያልተመዖገበ በመሆኑ 3ኛ ወገን በሆነው በኢት/ንግድ ባንክ /አመልካች/ ላይ መቃወሚያ ሉሆነው አይችልም የስር ፍ/ቤቶች የአክሲዩን ሽያጩ በሰነድች ምዛገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት የተመዖገበ መሆኑን እና ሽያጩ የተደረገው የዔግድ ትእዙዛ ከመስጠቱ በፉት መሆኑን ብቻ በመውሰድ የዔግድ ትእዙዘ እንዱነሳ የሰጡት ትእዙዛ ከ3ኛ ወገን መብት ጋር በአግባቡ ባለማገናዖብ የተሰጠ ስህተት በመሆኑ መሰታዊ የሕግ ስህተት ተፈፅሟል ሉታረም ይገባል ብለናል ።
ው ሣ ኔ
የፋ/ከፍ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.134151 መጋቢት 12 ቀን 2006 ዓ.ም በዋለ ችልት የሰጠው ትእዙዛ እና የፋ/ጠ/ፍ/ቤት በፍ/ብ/ይ/መ/ቁ.100764 በቀን 25/09/2005 ዓ.ም በዋለው ችልት የሰጠውን ትእዙዛ በፍ/ብ/ስ/ስ/ቁ.348/1/ መሰረት ተሽሯል ።
በስር ፍ/ቤት መጋቢት 24 ቀን 2005 ዓ.ም በዋለው ችልት የተሰጠው የዔግድ ትእዙዛ ሉነሳ አይገባም ብለናል ።
መዛገቡ ዔልባት ያገኘ በመሆኑ ወደ መ/ቤት ይመለስ ።
No topics extracted.