አንድ ሰው የገጠር መሬት በሕጋዊ መንገድ የያዖ ስለመሆኑ ካሱ ምስጋናው ጊዚ ድረስ መሬቱን የያዖው በሕገወጥ መንገድ መሆኑ ግምት የሚወሰድበት በመሆኑ የይርጋ መቃወሚያን በስነ-ስርዓት መቃወሚያነት ሉያነሳ የማይችል ስለመሆኑ የአማራ ክልል የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አንቀጽ 55 እና 2/39 እና ጥላዬ አስረስ
No summary available.
የሰ.መ.
ታሕሳስ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኞች፡- እትመት አሰፊ ጳውልስ ኦርሾሶ ፀሐይ መንክር መላኩ ካሣዬ እስቲበል አንደዓለም አመልካቾች፡- ካሱ ምስጋናው ቀረቡ።
ተጠሪዎች፡- ጥላዬ አስረስ አልቀረቡም።
መዛገቡ ለምርመራ የተቀጠረ ነው። በመሆኑም መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር አቤቱታው ላቀርብ የቻለው አመልካች ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የጋዜ ወረዲ ፍ/ቤት በመ.9 ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ.ም የአመልካች ክስ በይርጋ ይታገዲል በማለት የሰጠው ብይን፤ ይህንኑ ብይን በማጽናት የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ.ቁ 01-07464 ግንቦት 12 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ እና የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.4 የሰጠው ትዔዙዛ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት አቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
ጉዲዩ የገጠር ሣር መሬት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የጋዜ ወረዲ ፍ/ቤት ነው። በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካች ከሳሽ፤
የአሁን ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል። የአሁን አመልካች በሥር ፍ/ቤት ያቀረቡት ክስ ይዖት በአጭሩ፡- በጋዜ ወረዲ 11 ቀበላ ልዩ ስሙ ግመል ተራራ ከሚባለው ቦታ የሚገኘውን እና አዋሳኙ በምስራቅ የምንሹ አዲነ ሳር፤ በምዔራብ የሞላልኝ ደሳለኝ ሣር፤ በደቡብ የመኮንን ታረቀ እርሻ በሰሜን ወንዛ የሆነውን የሳር መሬት በ1983 ዓ.ም በተመን የተሰጣቸው እና በይዜታ ማረጋገጫ የተመዖገበላቸው ይዜታቸው መሆኑን እና ተጠሪ መሬቱን ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ የነጠቃቸው መሆኑን በመግለጽ በፍርድ ሀይል እንዱመለስላቸው ይወሰንላቸው ዖንድ ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
የአሁን ተጠሪ በሰጡት መልስ የአመልካች ክስ በይርጋ የሚታገድ መሆኑን በመግለጽ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ አቅርበዋል።
ጉዲዩ የቀረበለት ፍ/ቤትም የግራቀኙን ምስክሮች ከሰማ እና ስለጉዲዩም ከወረዲው መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም ጽ/ቤት ተጣርቶ እንዱቀርብለት ካደረገ በኋላ ተጠሪ ክስ የቀረበበትን መሬት ከ20 ዓመት በላይ የያዖ መሆኑን በቀረበው ማሰረጃ ተረጋግጧል፤ የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ. በአርሶ አደሮች መካከል የሚነሱ የገጠር መሬት ክርክሮች በ10 ዓመት ይርጋ ቀሪ እንደሚሆን አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል፤ የክልለ የገጠር መሬት ሕግ አዋጅ ቁጥር 252/09 አንቀጽ 55 ከሕግ ውጪ እና በወረራ የተያዘ መሬቶችን አስመልክቶ የይርጋ መቃወሚያ ተፈጻሚ እንደማይሆን የሚያመለክት ቢሆንም ተጠሪ ይዜታውን የያዖው ባለይዜታዎቹ በሰጡት መሬት በመቀላቀል በመሆኑ በአዋጁ ከተጠቀሱት ሁኔታዎቸ ውጪ ነው፤ አመልካች መሬቱን በ1983 ዓ.ም የተሰጣቸው ቢሆንም መሬቱን ከ1984 ዓ.ም በኋላ ያልተጠቀሙበት እና ተጠሪ እንዱመልስላቸው ያልጠየቁ በመሆኑ ያቀረቡት ክስ በይርጋ የሚታገድ ነው በማለት ብይን ሰጥቷል።
አመልካች ይህን ውሳኔ በመቃወም ለሰሜን ወል ዜን አስተዲደር ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የይግባኝ አቤቱታ አቅርበዋል። ይግባኙ የቀረበለት ፍ/ቤት ግራቀኙን ካከራከረ በኋለ በስር ፍ/ቤት ከተሰማው ማስረጃ ተጠሪ ይዜታውን የያዖው ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ በመሆኑ የይርጋ መቃወሚያው በአዋጅ ቁጥር 252/09 አንቀጽ 55 መሰረት ሕጋዊ ውጤት የለውም፤ አመልካች የአከራካሪው መሬት ባለይዜታ ስለሆነች ተጠሪ መሬቱን ለአመልካች ሉለቅ ይገባል በማለት ወስኗል።
ተጠሪ በበኩላቸው ይህን ውሳኔ በመቃወም ለክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የይግባኝ አቤቱታ አቅርበዋል። አቤቱታው የቀረበለት ፍ/ቤትም ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ አከራካሪው መሬት በ1983 ዓ.ም ለአመልካች የተሰጠ ቢሆንም መሬቱን ትታው በመሄድዋ በላልች ግለሰቦች እጅ ከወደቀ በኋላ ከይዜታቸው በማዋጣት በ1984 ጀምሮ ሰጥተውት ከ20 ዓመት በላይ ይዜ የሚጠቀምበት በመሆኑ መሬቱን ይዜ ሲጠቀምበት የነበረው በሕገወጥ መንገድ ነው የሚያስብል ሆኖ አልተገኘም በማለት የስር ይግባኝ ሰሚው ከፍተኛው ፍ/ቤት የሰጠውን ውሳኔ በመሻር የወረዲው ፍ/ቤት የሰጠውን ውሳኔ አጽንቷል። አመልካች በተራቸው ይህን ውሳኔ በመቃወም ለክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም አቤቱታቸው በትዔዙዛ ውድቅ ተደርጓል።
የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህን ውሳኔ በመቃወም መሰረታዊ የሕግ ስሕተት ተፈጽሞበታል በሚል ሲሆን ይዖቱም፡- አከራካሪው የሳር መሬት በ1983 ዓ.ም ለአመልካች በድልድል የተሰጠኝ ሲሆን የይዜታ ማረጋገጫውም በስሜ ተመዛግቧል፤ ተጠሪ ምንም መብት ሳይኖረው መያዘ በተረጋገጠበት ሁኔታ የወረዲው ፍ/ቤት እና በክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት የአመልካች ክስ በይርጋ ይታገዲል በማለት የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ በክሱ የተገለጸው የመሬት አዋሳኝ ለአመልካች ጥቅምት 06 ቀን 2004 ዓ.ም በተሰጣቸው የመሬት ይዜታ ማረጋገጫ ደብተራቸው ተ.ቁ 11 ተመዛግቦ እያለ የወረዲው መሬት አስተዲደር ጽ/ቤት የመሬቱ አዋሳኝ የተለየ መሆኑን እና መሬቱ በ1983 ዓ.ም ለአመልካች እና ለእናታቸው የተሰጠ ቢሆንም ተጠሪ ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ እየተጠቀመበት ቆይቷል በሚል የሰጠውን ምላሽ መሰረት በማድረግ የአመልካች ክስ በይርጋ ይታገዲል በማለት የመወሰኑን አግባብነት ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ በዘህ ችልት እንዱታይ ተደርጓል። ለተጠሪ ጥሪ ተደርጎም ግራቀኙ በጽሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።
የተጠሪ መልስ ይዖት በአጭሩ፡- ተጠሪ አከራካሪውን መሬት ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በመያዛ ግብር የምገብርበት እና የምጠቀምበት መሆኑ በማስረጃ ተረጋግጧል፤ የይዜታው አዋሳኝ በአመልካች ደብተር ላይ መመዛገቡ አመልካች መብት እንዲላት የማያሳይ በመሆኑ ክሱ በይርጋ ይታገዲል በማለት የተሰጠው ወሳኔ ተገቢ ስለሆነ ሉጸና ይገባል የሚል ነው። አመልካችም የሰበር አቤቱታቸውን በማጠናከር የመልስ መልስ ሰጥተዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው። ይህ ችልትም በሰበር አጣሪው ችልት ሉጣራ ይገባዋል ተብል የተያዖውን ነጥብ ከግራቀኙ ክርክር፤ ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምሮታል።
አከራካሪው የሳር መሬት በ1983 ዓ.ም ለአመልካች እና ለእናታቸው ለወ/ሮ ሙለ ወርቄ የተሰጠ መሆኑን፤ ተጠሪ አከራካሪውን መሬት ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ ይዜ የሚጠቀምበት መሆኑን፤ ተጠሪ መሬቱን ሉይዛ የቻለው ካሳ አበበ ምላሹ አዲነ እና ሞላልኝ ደሳለኝ የተባለ የአካባቢው ሰዎች ሳራችንን ጠብቅልን በማለት ሁለት ሁለት ዖንግ ሰጥተውት ስለነበር በዘሁ ምክንያት ክስ የተመሰረተበትንም መሬት የያዖ መሆኑን ፍሬነገርን የማጣራት እና ማስረጃን የመመዖን ስልጣን ባላቸው የስር ፍ/ቤቶች ተረጋግጧል። በመሆኑም በስር ፍ/ቤት ከተረጋገጠው ፍሬነገር አንጻር በየደረጃው ያለ ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሳኔ አግባብነት ከአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አንቀጽ 55 ድንጋጌ እና ይህ ሰበር ሰሚ ችልት የገጠር መሬትን አስመልክቶ በሚቀርቡ ክርክሮች ላይ የይርጋ ተፈጻሚነትን አስመልክቶ ከተሰጠው አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ጋር በማገናዖብ ምላሽ ሉሰጠው የሚገባ ሆኖ አግኝተነዋል።
የፋዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ.መ. እና በላልችም በርካታ መዙግብት በሰጠው ውሳኔ የገጠር መሬትን አስተዲደር እና አጠቃቀም በሚመለከት የወጡ ሕጎች የእርሻ መሬት ባለይዜታና የመጠቀም መብቴ በልላ ሰው ተደፍሮብኛል የሚል አርሶ አደር የመሬት ባለይዜታነትና የመጠቀም መብቱን ለማስከበር ክስ ማቅረብ ያለበት በስንት ጊዚ ውስጥ እንደሆነ የማይደነግጉ ቢሆንም የይርጋ ሕግ ድንጋጌ በሕገ መንግስቱ በተደነገገው የአርሶ አደሮች የመሬት ባለይዜታነት እና የመጠቀም መብት በማያጣብብ ሁኔታ አግባብነት ካላቸው የፍትሐብሕር ሕጉ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ ሉተረጎም እንደሚገባው፤ ማንኛውም አርሶ አደር ምክንያታዊ በሆነ የጊዚ ገደብ ውስጥ በእርሻ መሬት ላይ ያለውን የይዜታና የመጠቀም መብት ለማስከበር ተገቢውን ትጋት የማድረግ ግዳታ ያለበት መሆኑን፤ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1677/1/ እና 1845 የተደነገገው የአሥር ዓመት የይርጋ የጊዚ ገደብ አርሶ አደሮች በሕገ መንግስቱ የተከበረላቸውን የመሬት ባለይዜታነትና በመሬት የመጠቀም መብት በፍርድ ከስሰው ለማስከበር ሰፊ ያለ ዔድል የሚሰጥ መሆኑን እና ይዜታውን በልላ ሰው የተነጠቀ አርሶ አደር ወይም ወራሾቹ ይዜታው በልላ ሰው ከህግ ወይም ከውል ውጭ ከተያዖበት ቀን ጀምሮ በአስር ዓመት ውስጥ የእርሻ መሬት የባለይዜታነትና የመጠቀም መብቱን ለማስከበር ክስ ካላቀረበ ክሱ በአሥር ዓመት የይርጋ የጊዚ ገደብ እንደሚታገድ በመግለጽ በአዋጅ ቁጥር 454/97 አንቀጽ 2/1 መሰረት በየትኛውም እርከን ላይ ላለ ፍ/ቤቶች አስገዲጅ የሆነ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል።
በልላ በኩል የተሻሻለው የአማራ ብሓራው ክልላዊ መንግስት የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አንቀጽ 55 የገጠር መሬትን በወረራ ወይም በልላ ማናቸውም ሕገወጥ በሆነ መንገድ ይዜ በመገልገል ላይ የሚገኝ ማናቸውም ሰው መሬቱን እንዱለቅ በማንኛውም ላላ ሰው ወይም ስልጣን ባለው የመንግስት አስተዲደር አካል ሲጠየቅ ወይም በመደበኛ ፍ/ቤ ሲከሰስ የይርጋ ጊዚ ገደብን በስነ-ስርዓት መቃወሚነት ሉያነሳ አይችልም በማለት ይደነግጋል። የዘሁ ሕግ አንቀጽ 2/39 ሕገወጥ ይዜታ ማለት ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ የተያዖ እና አግባብ ባለው አካል እውቅና ያልተሰጠው ማናቸውም የገጠር መሬት ይዜታ ነው በማለት ይደነግጋል።
የተሻሻለው የክልለ የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁ/252/09 ስራ ላይ የዋለዉ ከጥቅምት 20 ቀን 2010ዓ.ም ጀምሮ በመሆኑ እና አመልካች ክስ ያቀረቡት የካቲት 20 ቀን 2010 ዓ.ም በመሆኑ ይርጋን አስመልክቶ በዘህ ሰበር ችልት በሰ.መ. የተሰጠውን አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ተሻሽል ከወጣው የክልለ የገጠር መሬት ሕግ ጋር በሚጣጣም መልኩ ተገናዛቦ ውሳኔ ላሰጥበት የሚገባ ሆኖ አግኝተነዋል።
የወረዲው ፍ/ቤት እና የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የአመልካች ክስ በይርጋ ይታገዲል ከሚል መደምደሚያ ላይ ሉደርሱ የቻለት አከራካሪው መሬት በ1983 ዓ.ም ለአመልካች የተሰጠ ቢሆንም መሬቱን ትታው በመሄድዋ በላልች ግለሰቦች እጅ ከወደቀ በኋላ ከይዜታቸው በማዋጣት በ1984 ዓ.ም ጀምሮ ለተጠሪ ሰጥተውት ከ20 ዓመት በላይ ይዜ የሚጠቀምበት በመሆኑ ተጠሪ ይዜታውን የያዖው በሕገወጥ መንገድ ነው ልባል አይችልም በሚል ነው። ሆኖም ተጠሪ አከራካሪውን መሬት በክልለ የገጠር መሬት ሕግ መሰረት በሚመለከተው የአስተዲደር አካል ተፈቅድላቸው በሕጋዊ መንገድ የያዘት ስለመሆኑ ወይም አመልካች ፈቅደውላቸው የያዘት ስለመሆኑ የተረጋገጠ ፍሬነገር የለም። ተጠሪ አከራካሪውን መሬት በሕጋዊ መንገድ የያዘት ስለመሆኑ እስካልተረጋገጠ ጊዚ ድረስ ተጠሪ መሬቱን የያዘት በሕገወጥ መንገድ መሆኑ ግምት የሚወሰድበት በመሆኑ በአዋጅ ቁጥር 252/2009 አንቀጽ 55 እና 2/39 መሰረት የይርጋ መቃወሚያን በስነ-ስርዓት መቃወሚያነት ሉያነሱ አይችለም። በመሆኑም የወረዲው ፍ/ቤት እና የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ተጠሪ አከራካሪውን መሬት የያዖው በሕገወጥ መንገድ ነው ልባል ስለማይችል የአመልካች ክስ በይርጋ ይታገዲል በማለት ብይን መስጠታቸው የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልትም ይህንኑ ሳያርም መቅረቱ ተሻሽል የወጣውን የክልለን የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 252/2009 አንቀጽ 55 እና 2/39 ድንጋጌዎች ይዖት ያላገናዖበ እና መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል። ስለሆነም ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
ይህንኑ ብይን በማጽናት የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ.ቁ 01-07464
No topics extracted.