ከመሬት ይዜታ ጋር በተያያዖ ግጭትና አለመግባባት ሲኖር ጉዲዩ አስቀድሞ በቀበላ አስተዲደር አማካይነት ወይም በተከራካሪ ወገኖች ምርጫ በስምምነት በሽማግላዎች ታይቶ እንዱፈታ ማድረግ ለተከራካሪ ወገኖች የተፈቀደ አማራጭ እንጂ አስገዲጅ ስላለመሆኑ የገጠር መሬት አስተዲደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 456/97 አንቀጽ 12፤በአሮሚያ ክልል መንግስት የገጠር መሬት አስተዲደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ/ 130/99 አንቀጽ 16፣17
No summary available.
ሰኔ 21 ቀን 2011 ዓ/ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነዉ በዔዉቀት በላይ እንዲሻዉ አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች:- አቶ ተሻለ ዋቆ ተጠሪዎች፡- 1ኛ. አቶ ንጉሴ ቦንቱ 2ኛ. አቶ አብደላ ቦንቱ 3ኛ. አቶ ነገዎ በዲሶ 4ኛ አቶ አቡ ነገዎ 5ኛ. አቶ ገመቹ ካይሞ መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍርድ ተሰጥቷል።
ለዘህ ሰበር ክርክር መነሻ የሆነው የገጠር መሬት የመጠቀም መብት የተመለከተ ጉዲይ ሆኖ የተጀመረው በኦሮሚያ ብ/ክ/መ/ በአርሲ ነገላ ወረዲ ፍርድ ቤት ነው። በዘሁ ፍ/ቤት የአሁን አመልካች ከሳሽ የአሁን ተጠሪዎች ተከሳሾች ሁነው ሲከራከሩ እንደነበረ መዛገቡ ያመለክታል። አመልካች በስር ተከሳሾች ላይ ያቀረቡት ክስ ይዖት ባጭሩ፡- ተከሳሾች መብት ሳይኖራቸው በነጌላ አርሲ ወረዲ በመራሮ ሀዊል ቀበላ የሚገኝ አዋሳኙ በክሳቸው ላይ የተጠቀሰውን ሁለት ሄክታር እርሻ መሬት ተከሳሾች ከ2004 ዓ/ም ጀምረው ያለአግባብ የያዘብኝ ስለሆነ እንዱለቁልኝ ይወሰንልኝ በማለት ክስ አቅርበዋል።
ፍርድ ቤቱ ከመሬት ጋር ተያይዜ የሚቀርብ ማንኛውም ክስና ክርክር በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 130/1990 ዓንቀፅ 16 መሰረት የመጀመሪያው ክርክር መነሳት ያለበት በቀበላ ሽማግላዎች በኩል በመሆኑ አመልካች ካቀረበው ክስ ጋር የቀበላ ሽማግላዎች የእርቅ ውጤት እንዱያቀርብ ትእዙዛ ሰጥቷል። አመልካችም ጎደሮ ቀበላ የእርቅ ውጤት ያቀረበ በመሆኑ እና የከሳሽ መሬት የሚገኝበት በመራሮ ሀዊል ቀበላ በመሆኑ የዘሁ ቀበላ የሽማግላዎች የእርቅ ውጤት ማቅረብ ያለበት ሆኖ እያለ ያልቀረበ በመሆኑ አመልካች (ከሳሽ) የመራሮ ሀዊል ቀበላ የሽማግላዎች የእርቅ ውጤት ሲያቀርብ ክስ የማቅረብ መብት አለው በማለት መዛገቡን ዖግቷል። አመልካች ውሳኔውን በመቃወም ቅሬታቸውን ለምእራብ አርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዱሁም የሰበር አቤቱታቸው ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት እንደቅደም ተከተላቸው ያቀረቡ ቢሆንም የአመልካች አቤቱታ ባለመቀበል ሰርዖውታል። ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበው አመልካች በዘሁ ውሳኔ ቅር በመሰኘታቸው ለማስለወጥ ነው።
አመልካች በቀን 20/05/2011 ዓ/ም የተፃፈ 2 ገፅ አቤቱታ አቅርበዋል ። የአመልካች የሰበር አቤቱታ ይዖት፡- ተጠሪዎች የአመልካች ይዜታ የሆነውን ሁለት ሄክታር መሬት በህገ ወጥ መንገድ የያዘ መሆናቸው በ3/11/2009 ዓ/ም እና 26/2/2010 ዓ/ም የአካባቢው ሽማግላዎች ያጣሩልን ሆኖ እያለ የወረዲው ፍርድ ቤት ይህ ይዜታ የማን ነው ግራ ቀኙን ማስረጃ አድምጦ ሳይለይ እና ያቀረብኩት ማስረጃ ሳይሰማ መዛገቡን መዛጋቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት ስለሆነ ሉሻር ይገባል የሚል ነው።
አመልካች ያቀረቡት አቤቱታ ተመርምሮ በሰበር ችልት ላታይ የሚገባው ሆኖ በመገኘቱ ከ2ኛ ተጠሪ በስተቀር ላልቹ ተጠሪዎች ቀርበው በፅሁፍ ተከራክረዋል ። 2ኛ ተጠሪ መልስ እንዱሰጥ መጥሪያ ተልኮለት መልስ ስላላቀረበ መልስ በፅሁፍ የመስጠት መብቱ የታለፈ ስለመሆኑ መዛገቡ ያመለክታል።
የጉዲዩ አመጣጥ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው። እኛም እንዱጣራ የተያዖውን ነጥብ ከግራ ቀኙ ክርክር፤ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምረነዋል። ከመዛገቡ ይዖት መገንዖብ እንደሚቻለዉ አመልካች ክስ ያቀረበዉ ይዜታ መሬቱ ያለአግባብ በተጠሪዎች መያዘን መሰረት በማድረግ ተጠሪዎች ይዜታውን እንዱያስረክቡት ይወሰን ዖንድ ዲኝነት ጠይቀዋል። ጉዲዩን በመጀመሪያ ስልጣኑ የተመለከተው የወረዲ ፍርድ ቤት አመልካች ባቀረበው ክስ የተጠቀሰው ይዜታ መሬቱ በሽማግላ እንዱለቁለት ጠይቆ ተጠሪዎች ፍቃደኞች ባለመሆናቸው ፍርድቤቱ ውሳኔ እንዱሰጥ የጠየቀ ሲሆን ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር በክልለ ገጠር መሬት አስተዲደር አዋጅ ቁ/130/99 አንቀጽ 16 መሰረት የመጀመሪያው ክርክር መነሳት ያለበት በቀበላ ሽማግላዎች በኩል በመሆኑ አመልካች ካቀረበው ክስ ጋር የቀበላ ሽማግላዎች የእርቅ ውጤት እንዱያቀርብ ትእዙዛ ተሰጥቶት የጎደሮ ቀበላ የእርቅ ውጤት ያቀረበ በመሆኑ እና የከሳሽ መሬት የሚገኘው በመራሮ ሀዊል ቀበላ በመሆኑ የዘሁ ቀበላ የሽማግላዎች የእርቅ ውጤት ስላላቀረበ ክሱ ውድቅ በማድረግ ወስኗል። አሁን መታየት ያለበት ጉዲይ የገጠር መሬት ይገባኛል ክስ ፍርድቤት ለማቅረብ የሽማግላዎች የእርቅ ውጤት መቅረብ ግዳታ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ከህጉ ጋር መመርመሩ አስፈላጊ ነው።
በመሬት የመጠቀም መብት፣መብቱን በዉርስ የማስተላለፍና መሰል መብቶች አስመልክቶ የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ህገ መንግስት የተደነገገዉን መርህ ተከትል የወጣዉ የገጠር መሬት አስተዲደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 456/97 ሲሆን ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም ዛርዛር ህጎች የሚወጡት በክልል እንደሚሆን በአዋጁ አንቀጽ 17 ላይ ተመልክቷል። የገጠር መሬት ይዜታ መብትን በሚመለከት የሚነሱ ክርክሮች በሚመለከታቸዉ ተከራካሪ ወገኖች በዉይይትና በስምምነት እንዱፈታ ጥረት የሚደረግ ስለመሆኑ እና በስምምነት ሉፈታ ካልቻለ በተከራካሪ ወገኖች በተመረጠ ሽምግልና ወይንም በክልለ የገጠር መሬት አስተዲደር ህግ በተደነገገዉ መሰረት እንደሚወሰን በአዋጁ አንቀጽ 12 ላይ ተደንግጓል።
በአዋጁ አንቀጽ 17 መሰረት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ወጥቶ በስራ ላይ ያለዉ የገጠር መሬት አስተዲደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ/ 130/99 ከመሬት ይዜታ ጋር በተያያዖ ግጭትና አለመግባባት የሚፈታበትን ስርዓት የሚደነግገዉ አንቀጽ 16 ስር እንደተመለከተዉ በመጀመሪያ በቀበላ መስተዲደር አማካይነት በሽማግላ እንዱታይ የሚደረግ ስለመሆኑ እና ይህም የግራ ቀኙን ስምምነት መሰረት የሚያደርግ ስለመሆኑ በዘህም የሽማግላዎች የእርቅ ዉጤት ያልተስማማ ወገን የሽማግላዎችን ዉሳኔ በማያያዛ ክሱን ለወረዲ ፍርድ ቤት ማቅረብ እንደሚችል ይደነግጋል። ከዘህ ድንጋጌ ይዖት መገንዖብ የሚቻለዉ ጉዲዩን በስምምነት ለመጨረስ ጥረት የሚደረገዉ የግራ ቀኙን ስምምነት ሲኖር እንጂ በአስገዲጅነት ሁኔታ የገጠር መሬት ክርክር በቀበላ አስተዲደር ክስ ወይም አቤቱታ ቀርቦ ዉሳኔ እንደሚሰጥ ቀጥልም ለመደበኛ ፍርድ ቤት በይግባኝ እንደሚቀርብ ተደርጎ አሳሪ ወይም ጥብቅ የሆነ ስነስርዓት የተዖረጋ አይደለም ።
ስለሆነም በተያዖዉ ጉዲይ ጉዲዩ አስቀድሞ በቀበላ አስተዲደር አማካይነት ወይም በተከራካሪ ወገኖች ምርጫ በስምምነት በሽማግላዎች ታይቶ እንዱፈታ ማድረግ ለተከራካሪ ወገኖች የተፈቀደ አማራጭ እንጂ አስገዲጅ ባለመሆኑ ጉዲዩ በመጀመሪያ ስልጣኑ የተመለከተው የአርሲ ነገላ ወረዲ ፍርድ ቤት አመልካች ካቀረበው ክስ ጋር የሽማግላዎች የእርቅ ውጤት ባለማቅረቡ አመልካች ያቀረበውን ክስ ውድቅ በማድረግ መወሰኑም ሆነ በየእርከኑ ያለት የክልለ የበላይ ፍርድ ቤቶች ሳያርሙ ማፅናታቸው መሰረታዊ የህግ ስህተት በመሆኑ ሉታረም የሚገባ ሆኖ አግኝተናል።በዘሁ አግባብ ተከታዩን ዉሳኔ ሰጥተናል።
1ኛ/ የኦሮሚያ ክልል የአርሲ ነገላ ወረዲ ፍርድ ቤት በመዛገብ ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም ውሳኔ ተሰጥቶ ፣የምእራብ አርሲ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ ሃምላ 03 ቀን 2010 ዓ/ም በዋለው ችልት እንዱሁም የክልለ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም በዋለው ችልት እንደቅደም ተከተላቸው የወረዲ ፍርድ ቤት ውሳኔ በማፅናት የሰጡት ውሳኔ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህግ ቁ/348/1/መሰረት ተሽሯል።
2ኛ/ የአርሲ ነገላ ወረዲ ፍርድ ቤት በስር ከሳሽ (አመልካች) በኩል የቀረበውን ክስ ተቀብል ሉያስተናግድ ይገባል ብለናል።ስለሆነም የተዖጋውን መዛገብ በማንቀሳቀስ በጉዲዩ ላይ አከራክሮ ህጋዊ ውሳኔ እንዱሰጥበት በፍ/ስ/ስ/ሕግ ቁጥር 341(1) መሰረት መልሰንለታል። ይፃፍ።
3ኛ/ በዘህ ፍ/ቤት ለተደረገዉ ክርክር ወጪና ኪሳራ ግራቀኙ የየራሳቸዉን ይቻለ ብለናል።
መዛገቡ ተዖግቷል ይመለስ።
No topics extracted.