አንድ የገጠር መሬት ባለይዜታ የሆነ አርሶ አደር በሕግ አግባብ ካሳ ተከፍልት ወይም ምትክ መሬት ተሰጥቶት እንዱለቅ ከሚደረገው በቀር በመንግስት ወይም በአስተዲደር አካላት ፍላጏት ብቻ ከመሬቱ ሉነቀል የማይችል ሲሆን መሬቱ ለላላ አርሶ አደር ከመስጠቱ በፉት አስቀድሞ ባለይዜታ የነበረን ሰው ከመሬቱ መነቀልን እንዲያስከትልበት በተገቢው ጥንቃቄ ተደርጏ መጣራት ያለበት ስለመሆኑ የኢፋዱሪ ሕገ-መንግሰት አንቀጽ 40/4/ 162083 ወ/ሮ አበቡ ተመስገን እና እነ አቶ በሬ አባተ /አምስት ሰዎች/ ሚያዘያ 28 ቀን 2011 ዓ.ም 33. በአንድ የገጠር መሬት ሕግ ላይ የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸው ሰዎች የመሬት ተጠቃሚነት መብት እንዱቀጥል ለማድረግ በሕጉ የተቀመጡትን መስፈርቶች የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ጥቅም ለመጠበቅ ሲባል በፍትሐብሕር ሕግ ላይ ስለፍርድ ክልከላ ከተደነገጉት ድንጋጌዎች ጋር አጣጥሞ በማየት በፍ/ቤት የተሰጠ የፍርድ ክልከላ ውሳኔ ተቀባይነት ያለው ስለመሆኑየገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 239/2006 አንቀጽ 11/1/፣አንቀጽ 11/5 ንዐስ አንቀጽ (ሰ) እና (በ)፣አዋጁን ለማስፈጸም የወጠው ደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8
No summary available.
የሰ.መ.
ግንቦት 28 ቀን 2012 ዓ.ም ዳኞች፡- እትመት አሰፊ ጳውልስ ኦርሺሶ ፀሐይ መንክር መላኩ ካሣዬ እስቲበል አንደዓለም አመልካች፡- የአቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት ሞግዘት አቶ ኪዲነማሪያም ሐይለ ተጠሪዎች፡- ወ/ሮ አሚት አጽብሃ መዛገቡ ለምርመራ የተቀጠረ ነው። በመሆኑም መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር አቤቱታው ላቀርብ የቻለው አመልካች ሰኔ 05 ቀን 2011 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ በትግራይ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ.
መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ሞግዘት የሆኑለት አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት መሬቱ ከሚገኝበት አካባቢ ውጪ በአማራ ክልል የሚኖር እና የስነ-አእምሮ ችግር እንዲለው መሬቱ ባለበት ማሕበረሰብ ያልተረጋገጠ በመሆኑ ከደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8 ውጭ የስነ አእምሮ ችግር እንዲለው ማስረጃ ቀርቧል በሚል ምክንያት በይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የተሰጠው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት አቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
ጉዲዩ የእርሻ መሬት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በትግራይ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት በሐድነት ቀበላ መሬት ዲኝነት ነው። በመሬት ዲኝነቱ በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካች ከሳሽ፤ በዘህ የሰበር ክርክር የላለ 4 ግለሰቦች ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተከሳሾች፤ የአሁን ተጠሪ ደግሞ 5ኛ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል። የአሁን አመልካች በመሬት ዲኝነቱ ያቀረቡት ክስ ይዖት በአጭሩ፡ሞግዘት የሆኑላቸው አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት በሐድነት ቀበላ አዋሳኙ በክሱ የተገለጸውን በእንፍ ጎጥ ውስጥ የሚገኘውን የእርሻ መሬት እና በማይ ዛሕልቶ የሚገኘውን የመስኖ መሬት ቀደም ሲል በወላጅ አባታቸው በሰማዔት ታጋይ ገ/ሕይወት ሀይለ ስም የነበረ መሆኑን፤ ይህንኑ መሬት ሕጋዊ ወራሽ በመሆን የያዘት መሆኑን፤ ከባድ የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸው እና በሞግዘት የሚተዲደሩ መሆኑን፤
ከ1ኛ እስክ 4ኛ ያለት ተከሳሾች አዋጅ ቁጥር 239/2006 አንቀጽ 11/5(ለ)(ሐ) ድንጋጌን በመጣስ መሬቱን ለተጠሪ ያደለባቸው መሆኑን በመግለጽ መሬቱን እንዱያስረክቧቸው ይወሰንላቸው ዖንድ ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
የስር ከ1ኛ እስከ 4ኛ ያለት ተከሳሾች በሰጡት መልስ፡- አከራካሪውን መሬት በ1983 ዓ.ም ታጋይ ገ/ሕይወት ሀይለ የታደለት መሆኑን እና በሕይወት እስከነበሩበት ጊዚ ድረስ ሲጠቀሙበት የነበረ መሆኑን፤ ከዘህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኋላም ለላላ ሰው ተሸጋሽጎ የነበረ መሆኑን፤ አመልካች በውርስ ይገባኛል ብል ተቃውሞ በ2001 ዓ.ም በውርስ ያገኘው መሆኑን፤ መሬቱን እንደወረሰው ወደ ምዔራብ ጎጃም የሄደ መሆኑን፤ በአዋጁ እና በደንቡ መሰረት ተጠንቶ መሬቱ የተሸጋሸገ መሆኑን፤ የአእምሮ ችግር አለኝ የሚለው ሆነ ብል በተንኮል መሆኑን፤ ሕመምተኛ መሆኑን የሚያረጋግጥ የሕክምና ማስረጃ ያላቀረበ መሆኑን፤ አመልካች የውክልና መብታቸው ሲዖጋባቸው እንደገና የአእምሮ ችግር አለበት በማለት ክስ የመሰረቱ መሆኑን፤ መሬቱን ሕግ እና መመሪያ ተከትለው ያሸጋሸጉት መሆኑን በመግለጽ የአመልካች ክስ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
የአሁን ተጠሪ በሰጡት መልስ መሬቱ የሰማዔት ታጋይ የነበረ በመሆኑ በሕይወት እስከነበሩበት ጊዚ ድረስ የመጠቀም መብት የነበራቸው መሆኑን፤ አባታቸው በሞት ከተለዩ በኋላ ለላላ ሰው ሉተላለፍ የማይችል መሆኑን፤ አመልካች በክሱ የገለጸው የሰማእት ታጋይ ተጠቃሚ መሆኑን የሚያሳይ ሳይሆን ወራሽ መሆኑን የሚያሳይ መሆኑን፤ ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ ቀበላውን ለቆ ወደ ላላ አገር ስለሄደ በቀበላው እና በጎጥ መሬቱ ተጠንቶ ለ7 ዓመት የጠበቁት መሆኑን ፤ አመልካች ከሁለት ዓመት በላይ አካባቢን ስለለቀቅ በመሬቱ የመጠቀም መብት የላለው መሆኑን፤ ግለሰቡ ከቀበላአቸው ለቃቂ መሆናቸው እና በስነ አእምሮ ሕመም ምክንያት እንደተለዩ ተጠንቶ መሬቱ በሽግሽግ እንዱሰጥ የተወሰነ መሆኑን እና ተጠሪ መሬት ስላልነበራቸው የተሰጣቸው መሆኑን፤ አመልካች ከዘህ በፉት በውክልና ክስ አቅርበው ውክልናው ተቀባይነት የለውም ተብል ውድቅ ከተደረገባቸው በኋላ የስነ አእምሮ ችግር አለበት በማለት ከላለ አካባቢ የፍ/ቤት ማስረጃ በማቅርብ ያቀረቡት ክስ ተገቢ ስላልሆነ ወድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
ጉዲዩ የቀረበለት የመሬት ዲኝነት የግራቀኙ ምስክሮች እንዱሰሙ በሰጠው ትዔዙዛ መሰረት የአመልካች ምስክሮቸ አከራከሪው መሬት አመልካች ሞግዘት የሆኑለት አባት የታጋይ ገ/ሕይወት ሀይለ የነበረ እና ለተጠሪ የተሸጋሸገ መሆኑን በመግለጽ የመሰከሩ ሲሆን የተጠሪ እና የስር ተከሳሾች ምስክሮች ደግሞ አከራካሪው መሬት የታጋይ ገ/ሕይወት ሀይለ የነበረ መሆኑን እና ልጁ በ2001 ዓ.ም የወረሰው መሆንኑ፤ አመልካች ለሰባት አመታት ወደ አማራ ክልል ስለሄደ በጎጥ ተጠንቶ መሬቱ ለተጠሪ የተሸጋሸገ መሆኑን በመግለጽ መስክረዋል። የመሬት ዲኝነቱም ምስክሮች የሰጡትን የምስክርነት ቃል መዛኖ ሽግሽጉ ሕጋዊ ስለሆነ አከራካሪው መሬት ለተጠሪ ሉጸናላት ይገባል በማለት ወስኗል።
አመልካች ይህን ውሳኔ በመቃወም ለምስራቅ ዜን ጋንታ አፈሹም ወረዲ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የይግባኝ አቤቱታ አቅርበዋል። ይግባኙ የቀረበለት ፍ/ቤት ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ አመልካች ሞግዘት የሆኑለት አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት የሰማዔት ታጋይ አባቱን መሬት ወርሷል፤ ግለሰቡ የአእምሮ ችግር ያለበት በመሆኑ በሞግዘት ሉተዲደር እንደሚገባ እና የሕግ ክልከላ እንደተደረገበት የሚያሳይ የፍ/ቤት ውሳኔ እንዲቀረበ መዛገቡ ያሳያል፤ የገጠር መሬት ተጠቃሚነት ሉቋረጥ የሚችለው በአዋጅ ቁጥር 239/2006 አንቀጽ 11/1 መሰረት ሆኖ በአዋጁ አንቀጽ 11/2-9 ላይ ካለት ምክንያቶች ውጪ እንደሆነ በግልጽ ተደንግጓል፤ የአመልካች ክስ በማስረጃ ተደግፍ ቀርቦለት እያለ ሽግሽጉ ሕጋዊ ነው በማለት የተሰጠው ውሳኔ አግባብ አይደለም በማለት የመሬት ዲኝነቱ የሰጠውን ውሳኔ ሽሮ አከራከሪው መሬት ለአቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት ላሆን ይገባል ሲል ወስኗል።
ተጠሪ በበኩላቸው ይህን ውሳኔ በመቃወም ለምስራቅ ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም አቤቱታቸው ተቀባይነት አላገኘም። ተጠሪ በመቀጠል ለክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የሰበር አቤቱታ አቅርበዋል። የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ ተጠሪ አከራካሪውን መሬት ወርሶ መሬቱ ባለበት ቦታ ሆኖ በመሬቱ ካልተጠቀመበት እና አካባቢውን ከለቀቀ በደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 15/2 መሰረት መሬቱ ሉሸጋሸግ እንደሚችል ተደንግጓል። አመልካች መሬቱ ከሚገኝበት አካባቢ ውጪ በአማራ ክልል የሚኖር እና የስነ-አእምሮ ችግር እንዲለው መሬቱ ባለበት ማሕበረሰብ ያልተረጋገጠ በመሆኑ ከደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8 ውጭ የስነ አእምሮ ችግር እንዲለው ማስረጃ ቀርቧል በሚል ምክንያት በይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት ሽሮ የመሬት ዲኝነቱ የሰጠውን ውሳኔ አጽንቷል።
የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህን ውሳኔ በመቃወም መሰረታዊ የሕግ ስሕተት ተፈጽሞበታል በሚል ሲሆን ይዖቱም፡- አመልካች ሞግዘት የሆንኩለት አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት የሟች ሰማእት ገ/ሂወት ልጅ እና ሕጋዊ ወራሽ ነው፤ የሰማእት ልጅ በመሆኑም በአዋጅ ቁጥር 239/2006 አንቀጽ 11/5/ሐ መሰረት በሕይወት እስካለ ድረስ የተጠቃሚነት መብት አለው፤ በአዋጁ አንቀጽ 11/5/ሰ ከባድ የአእምሮ ችግር ያለው ከሚኖርበት ቀበላ ለቆ ላላ ቀበላ ወይም ከተማ የሓደ ሰማዔት ታጋይ እና ሚሉሻ መሬት የመጠቀም መብት አለው፤ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት የአእምሮ ችግር እንዲለበት ለማስረዲት የቀረበውን ከአማራ ክልል ወረዲ ፍ/ቤት የተሰጠውን ማስረጃ በደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8 መሰረት ተቀባይነት የለውም ማለቱ አግባብ አይደለም፤ ደንብ ቁጥር 85/2006 የፍ/ቤት ማስረጃ እንዲይቀርብ ግልጽ ክልከላ ባላስቀመጠበት ሁኔታ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ማስረጃው ተቀባይነት የለውም ሲል የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሉታረም ይገባል የሚል ነው።
የአመልካች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ የአሁን አመልካች የአእምሮ ሕመምተኛ መሆኑ ባለበት አካባቢ ታውቆ በሞግዘት የሚተዲደር ሆኖ ሳለ ክርክር የተነሳበት መሬት ባለበት አካባቢ ባለው ማሕበረሰብ ስላልተረጋገጠ መሬቱ ለአመልካች አይገባም ተብል የመወሰኑን አግባብነት ከክልለ አዋጅ ቁጥር 239/2006 አንቀጽ 11/5(ሐ) እና ከደንብ ቁጥር 85/2006 ጋር በማገናዖብ ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ በዘህ ችልት እንዱታይ ተደርጓል። ለተጠሪ ጥሪ ተደርጎም ግራቀኙ በጽሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።
የተጠሪ መልስ ይዖት በአጭሩ፡- አመልካች አስቀድመው በውክልና ክስ አቅርበው መዛገቡ ከተዖጋባቸው በኋላ የስነ አእምሮ ችግር አለበት በሚል ምክንያት ሞግዘት ነኝ ብለው መቅረባቸው አግባብ አይደለም፤ በክልለ የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም ሕግ መሰረት መሬቱ ከሚገኝበት ማህበረሰብ ወይም በሕክምና ቦርድ ያልተሰጠ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም፤ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ይህንኑ መሰረት በማድረግ የሰጠው ውሳኔ ተገቢ ስለሆነ ሉጸና ይገባል የሚል ነው። አመልካቾችም የሰበር አቤቱታቸውን በማጠናከር የመልስ መልስ ሰጥተዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው። ይህ ችልትም በሰበር አጣሪው ችልት ሉጣራ ይገባዋል ተብል የተያዖውን ነጥብ ከግራቀኙ ክርክር፤ ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምሮታል።
ከክርክሩ ሑደት መገንዖብ የቻልነው አመልካች ሞግዘት የሆኑለት አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት የሟች ታጋይ አባቱ የነበረውን መሬት የወረሰ መሆኑን፤ ግለሰቡ አካባቢውን ከለቀቀ ከሰባት ዓመት በላይ መሆኑን፤
ይህንኑ መሰረት በማድረግ በሚመለከታቸው የአስተዲደር አከላት መሬቱ ተጠንቶ ለተጠሪ የተሸጋሸገ መሆኑን፤ አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት ባለበት የስነ አእምሮ ሕመም ምክንያት የሕግ ክልከላ እና አሳዲሪነትና ሞግዘትነት መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ስለራሱ ደህንነት እና ስለንብረቱ አጠባበቅ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 359/1 መሰረት አመልካች አሳዲሪ እና ሞግዘት ሆነው የተሾሙለት መሆኑን ነው።
ጉዲዩን በይግባኝ የተመለከተው የወረዲው ፍ/ቤት አመልካች በማስረጃነት ያቀረቡትን የፍ/ቤት ውሳኔ ተቀብል አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት የስነ አእምሮ ሕመም ያለበት በመሆኑ አካባቢውን የለቀቀ ቢሆንም የመሬት ተጠቃሚነቱ ሉቋረጥ አይገባም በማለት የወሰነ ሲሆን የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ደግሞ አመልካች መሬቱ ከሚገኝበት አካባቢ ውጪ በአማራ ክልል የሚኖር እና የስነ-አእምሮ ችግር እንዲለው መሬቱ ባለበት ማሕበረሰብ ያልተረጋገጠ በመሆኑ ከደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8 ውጭ የስነ አእምሮ ችግር እንዲለው ማስረጃ ቀርቧል በሚል ምክንያት የመሬቱ ተጠቃሚ ላሆን አይገባም በማለት ወስኗል። በመሆኑም በዘህ ችልት ምላሽ ሉሰጠው የሚገባ የክርክሩ መሰረታዊ ጭብጥ አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት ባለበት የስነ አእምሮ ሕመም ምክንያት የሕግ ክልከላ እና አሳዲሪነትና ሞግዘትነት መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ስለራሱ ደህንነት እና ስለንብረቱ አጠባበቅ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 359/1 መሰረት አመልካች አሳዲሪ እና ሞግዘት ሆነው ተሹመውለታል በማለት ከአማራ ክልል ደርቤቴ ወረዲ ፍ/ቤት የተሰጠው የፍ/ቤት ውሳኔ ግለሰቡ የመሬት ተጠቃሚነት መብቱ እንዲይቋረጥ ለማድረግ የሚያስችል ተቀባይነት ያለው ማስረጃ ነው? ወይስ አይደለም? የሚለው ነው። በመሆኑም ለዘሁ መሰረታዊ ጭብጥ ምላሽ መስጠት ያስችለን ዖንድ ከክልለ የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም ሕጎች እና አግባብነት ካላቸው የፍትሐብሕር ሕጉ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምረነዋል።
በመሰረቱ መከልከለ ለጤናው እና ለጥቅሙ የሚያስፈልግ ሆኖ ሲገኝ እንዱሁም ስለዔብደ ሰው ወራሾች ጥቅም ዔብድ ሰው እንዱከለከል / እንዱጠበቅ / ዳኞች ፍርድ ለመስጠት የሚችለ መሆኑን፤
ዳኞች የአንደን ሰው መከልከል ከመፍረዲቸው በፉት ክልከላውን ለማድረግ የግድ አስፈላጊ መሆኑን መረዲት ተረድተው አሳዲሪ እና ሞግዘት የሚሾሙለት መሆኑን እና ይህንኑ ውሳኔ የሚሰጠውም የስነአእምሮ ችግር አለበት የተባለው ሰው በሚገኝበት አካባቢ ያለ ፍርድ ቤት ስለመሆኑ ስለ ፍርድ ክልከላ የሚደነግጉት የፍትሐብሕር ሕጉ ቁጥር 351 እና ተከታይ ድንጋጌዎች ይዖት ያስገነዛቡናል። እነዘህ ድንጋጌዎች የስነ አእምሮ ችግር ያለበትን ሰው እና ወራሾች ጥቅም ለመጠበቅ ሲባል በልዩ ሁኔታ የተደነገጉ ድንጋጌዎች ሲሆኑ ተፈጻሚነታቸውም የፍርድ ክልከላ የተደረገበት ሰው ለጤናው እና ለጥቅሙ አስፈላጊ ሆኖ በተገኘበት ማናቸውም ጉዲይ ላይ ስለመሆኑ ከድንጋጌዎቹ ይዖት መገንዖብ ይቻላል።
በልላ በኩል የክልለ የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 239/2006 አንቀጽ 11/1 በአዋጁ ከተፈቀደት ምክንያቶች ውጪ ከሚኖርበት ቀበላ ከሁለት ዓመት በላይ ወደ ላላ ቀበላ ወይም ከተማ የለቀቀ የገጠር መሬት ባለይዜታ መሬቱ ተነስቶ የሚተዲደር መሆኑ ይደነግጋል፤ የዘሁ አዋጅ አንቀጽ 11/5 ንዐስ አንቀጽ (ሰ) እና (በ) ከባድ የሥነአእምሮ ችግር፤ የአካል ጉዲት ያለባቸው እና ራሣቸው ለማረስ የማይችለ ጧሪ እና ተንከባካቢ አጥተው ቀበላአቸውን የለቀቁ እና በቀበላው ሥራ አስፈጻሚ የሚታመንባቸው በነበራቸው የገጠር የመሬት ይዜታ ያላቸው የተጠቃሚነት መብት የተጠበቀ እንደሆነ ይደነግጋል። አዋጁን ለማስፈጸም የወጠው ደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8 ድንጋጌም እነዘህ ግለሰቦች ያላቸው በገጠር መሬት የመጠቀም መብት የሚጠበቅላቸው መሬታቸው በሚገኝበት ቦታ ባለው ሕብረተሰብ የሚታመንበት ከሆነ ወይም እንደአስፈላጊነቱ በሕክምና ቦርድ የተፈረመ ማስረጃ ሲቀርብ ነው በማለት ይደነግጋል።
በክልለ የገጠር መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም አዋጅም ሆነ አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው ደንብ ላይ ከላይ በተገለጸው አግበብ የተደነገገ ቢሆንም የስነ አእምሮ ችግር ያለበት ሰው ለጤናው እና ለጥቅሙ አስፈላጊ ሆኖ በተገኘበት ማናቸውም ጉዲይ ላይ ተፈጻሚ እንዱሆን በማለት በፍትሐብሕር ሕጉ ላይ ስለፍርድ ክልከላ የተደነገጉትን ድንጋጌዎች መሰረት በማድረግ በፍ/ቤት የተሰጠ የፍርድ ክልከላ ውሳኔ ተቀባይነት አይኖረውም ወደሚል ድምዲሜ የሚወስደን አይደለም። ይልቁንም በክልለ የገጠር መሬት ሕግ ላይ የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸው ሰዎች የመሬት ተጠቃሚነት መብት እንዱቀጥል ለማድረግ የተቀመጡትን መስፈርቶች የስነ አእምሮ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ጥቅም ለመጠበቅ ሲባል በፍትሐብሕር ሕጉ ላይ ስለፍርድ ክልከላ ከተደነገጉት ድንጋጌዎች ጋር ተጣጥምው ሲታዩ አመልካች ሞግዘት እና አስተዲዲሪ የሆኑለት አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት በሚኖርበት አካባቢ ካለው ደርቤቴ ወረዲ ፍ/ቤት የተሰጠው የፍርድ ክልከላ ውሳኔ የመሬት ተጠቃሚነቱ እንዱቀጥል ለማድረግ የሚያስችል ሕጋዊ እና ተቀባይነት ያለው ማስረጃ መሆኑን የሚያሳይ ነው።
በመሆኑም የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ጉዲዩን በዘህ አግባብ በማየት መወሰን ሲገባው አመልካች ሞግዘት እና አስተዲዲሪ የሆኑለት አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት መሬቱ ከሚገኝበት አካባቢ ውጪ በአማራ ክልል የሚኖር እና የስነ-አእምሮ ችግር እንዲለው መሬቱ ባለበት ማሕበረሰብ ያልተረጋገጠ በመሆኑ ከደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8 ውጭ የስነ አእምሮ ችግር እንዲለው ማስረጃ ቀርቧል በሚል ምክንያት የመሬቱ ተጠቃሚ ላሆን አይገባም በማለት የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት ሆኖ አግኝተነዋል። ስለሆነም ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 348/1 መሰረት ተሽሯል።