አንድ የመንግስት የንግድ ቤት ኪራይ መብት ከልጅነት ጀምሮ በአውራሼ ዖንድ አድጌያለሁ እንዱሁም የኑዙዚ ወራሽ ነኝ በማለት በዉርስ ሉተላለፍና የንግድ ቤት የኪራይ መብት ተጠቃሚ ሉያደርግ የማይችል ስለመሆኑ በአ/አ/ከ/አስ/የቤቶች ልማትና አስተዲደር ቢሮ የመንግስት ቤቶች አቶ አበበ ዖገየ እና ከተማ ክ/ከተማ ወ/07 ኮ/የቤቶች ልማት ጽ/ቤት መመሪያ ቁጥር 4/2009 አንቀጽ 24
No summary available.
የሰ/መ/ ሚያዘያ 28 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነው በዔውቀት በላይ እንደሻው አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካች፡- ወ/ሮ አበቡ ተመስገን - ወኪል መኩርያው አደኛ ቀርበዋል።
ተጠሪዎች፡-
አቶ በሬ አባተ ወኪል አስቻለው አልቀረቡም።
አቶ አስችሎል አለም
መ/ሬ ማረጌ ፍቃደ
አቶ ማስሬ አለማየሁ
አቶ ሰማኝ ባህሩ መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ለዘህ ሰበር መነሻ የሆነው የገጠር መሬት ጉዲይ ሲሆን የተጀመረው በአማራ ክልል በዋድላ ወረዲ ፍርድ ቤት ነው። በዘህ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች በአመልካች ላይ ያቀረቡት ክስ ይዖት፡- ከወል ይዜታ ላይ በአዋሳኝ ተለይቶ የይዜታ ማረጋገጫ ተሰጥቶን የያዛነውን ይዜታችንን አመልካች በሀምላ ወር 2009ዓ.ም አርሳ ሁከት ስለተፈጠረችብን ሁከት ይወገድልን የሚል ነው።
አመልካች በበኩላቸው በሰጡት መልስ ክስ የቀረበብኝ መሬት በ1983 ዓ.ም የተሰጠሁት የይዜታ መሬት ክሱ በይርጋ ይታገዲል። በይዜታ ማረጋገጫ ደብተሬ ላይ ያስመዖገብኩት ይዜታዬ ስለሆነ የራሴን መሬት ማረሴ ሁከት ልባል ስለማይችል ክሱ ውድቅ ይደረግልኝ በማለት ተከራክረዋል።
ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ የተመለከተው የዋድላ ወረዲ ፍ/ቤት የግራ ቀኙን ምስክሮች ከሰማ እና የወረዲው የመሬት አስተዲደር ጽ/ቤት በባለሙያ አጣርቶ ባቀረበው ሪፕርት ደልዲይ ኮሚቴ አባላት ይዜታው በ1983ዓ.ም ለአመልካች ባለቤት የተደለደለ ይዜታ ነው ሲለ አብዙኛው የህብረተሰብ ክፍል ደግሞ የወል ይዜታ መሬት የነበረ መሆኑንና ለተጠሪዎች በ2009 ዓ.ም ተሰጥቶ የይዜታ ማረጋገጫ የተሰራላቸው መሆኑን መግለፁን ተከትል ማስረጃውን መዛኖ አመልካች የተጠሪዎችን ይዜታ በማረስ የፈጠሩት ሁከት ይወገድ በማለት ወስኗል። በዘህ ውሣኔ አመልካች ቅር ተሰኝተው ባቀረቡት ይግባኝ መነሻነት ጉዲዩን የተመለከተው የሰሜን ወል ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ የስር ፍ/ቤትን ውሣኔ በማጽናት ወስኗል። በመቀጠል አመልካች ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ መነሻነት ጉዲዩን የተመለከተው የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ መርምሮ የስር ፍ/ቤቶችን ውሣኔ በማፅናት ወስኗል። ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበው በዘሁ ውሣኔ አመልካች ቅር በመሰኘታቸው ነው።
አመልካች ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ይዖት፡- ተጠሪዎች በተሰጠን የጋራ መሬት ላይ ሁከት ተነሳብን ብለው የሀሰት ማስረጃ ከማቅረብ ውጪ ለብዘ ዓመታት ይዖው ለመቆየታቸው ያቀረቡት ማስረጃ የለም። አመልካች ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ ለ26 ዓመታት በእጄ የቆየውንና የመንግስት ግብር ስገብርበት የነበረ መሆኑን፤የተሰጠኝ የይዜታ ማረጋገጫ ይህንኑ መሬት በውስጡ አቅፍ እንደሚይዛ እየገለፅኩ በስር ፍ/ቤት ለማስረጃዬ ልዩ ትርጉም ተሰጥቶ ውድቅ መደረጉ ተገቢ አይደለም። የተጠሪዎች ክስ አቀራረብ መሬቱ በጥቅምት ወር 2009 ዓ.ም በእጃቸው የገባ የጋራ መሬት መሆኑን ይግለጹ እንጂ በእጃቸው ስለመግባቱ ያቀረቡት አስረጂ የለም። የአመልካች ምስክሮቼ ይዜታው አስቀድሞ ለሟች ባለቤቴ ተደልድል እንደነበርና ሲሞት እኔ መጠቀም እንደቀጠልኩ በሚገባ አረጋግጠዋል። ስለሆነም የስር ፍ/ቤቶች ሁከት ይወገድ ሲለ የሰጡት ውሣኔ ስህተት በመሆኑ ይሻርልኝ የሚል ነው።
የአመልካች አቤቱታ ተመርምሮ የስር ፍ/ቤት የመሬት አስተዲደር በ19/03/2010 ዓ.ም በተፃፈ ሪፕርት በ1983 ዓ.ም ደልዲይ ኮሚቴ ለተከሳሽ ተሰጠ እንዲለ የአካባቢው ህብረተሰብ ደግሞ የወል መሬት ነው ብለን ከማለት ያለፈ መሬቱን በትክክል የማን እንደሆነ አጣርቶ ባልገለፀበት ሁኔታ የአመልካች ክርክር ውድቅ የተደረገበት አግባብ ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ ለሰበር ያስቀርባል የተባለ ሲሆን ግራ ቀኙ መልስና የመልስ መልስ በጽሁፍ በማቅረብ ተከራክረዋል።
ተጠሪዎች ያቀረቡት መልስ ይዖት የስር ፍ/ቤት ለቀበላው አስተዲደር በሰጠው ትእዙዛ መሰረት አስተዲደሩ ለክቶና አጣርቶ በሰጠው መልስ ይዜታው ተጣርቶ የተሰጠን መሆኑን አረጋግጧል። የወል መሬቱ ጥቅምት 16 ቀን 2009 ዓ.ም መሬቱ ተለክቶ የተሰጠን የወረዲው የመሬት ዳክስ ኃላፉና የቀበላ መሬት አጠቃቀም የቀበላው የመሬት መሀንዱስ ዋና ኃላፉ ባለበት የአካባቢውም ህዛብ እና አመልካች ባለበት የተሰጠን የልማት መሬት እንጂ ተጠሪዎች ባልነው ብቻ የተሰጠን አይደለም። በወቅቱ አመልካች አልተቃወመችም። ስለሆነም የአመልካች አቤቱታ ውድቅ ተደርጏ የስር ፍ/ቤቶች ውሣኔ ይጽናልኝ የሚል ነው። አመልካች ባቀረቡት የመልስ መልስ የሰበር አቤቱታቸውን በሚያጠናከር መልኩ ተከራክረዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከላይ የተመለከተውን የሚመስል ሲሆን ከስር ፍ/ቤት ውሣኔ እና ጉዲዩ ለሰበር ያስቀርባል ተብል ከተያዖው ጭብጥ ጋር በማገናዖብ መርምረናል።
መርምረን እንደተረዲነው ግራ ቀኙን ያከራከረው ክርክር ያስነሳው ይዜታ ለተጠሪዎች በ2009 ዓ.ም ከመሰጠቱ በፉት ይዜታው የአመልካች ነው ወይስ የወል ይዜታ የነበረ ነው የሚለው ነው። የወረዲው ፍ/ቤት ክርክር ያስነሳው ይዜታ ከ2009 ዓ.ም በፉት የወል መሬት ነበር የሚል መደምደሚያ ላይ የደረሰው የወረዲው የመሬት አስተዲደር ጽ/ቤት አጣርቶ በላከው ሪፕርት ላይ በ1983 ዓ.ም መሬቱ ለአመልካች ባለቤት የተደለደለ መሆኑን ቢገልፁም የአካባቢው አብዙኛው ሕብረተሰብ መሬቱ የወል ይዜታ መሆኑን መግለፃቸውንና አመልካች ይዜታውን ተደለደልን የሚለት በ1983 ዓ.ም ቢሆንም የይዜታ ማረጋገጫ ያወጡት ግንቦት 20 ቀን 2009 ዓ.ም መሆኑ አስቀድሞ የተደለደለት መሬት መሆኑን አያሳይም በሚል ነው። አመልካች አጥብቀው የሚከራከሩትም ሆነ ጉዲዩ ለሰበር ያስቀርባል ሲባል የተያዖው ጭብጥ ክርክር ያስነሳው ይዜታ በ1983 ዓ.ም ለአመልካች ባለቤት የተደለደለ መሆኑን የመሬት ደልዲይ ኮሚቴዎች በገለፁበት እና የአካባቢው ሕብረተሰብ የወል መሬት ነው ባለበት ሁኔታ በአግባቡ ሳይጣራ አመልካች መሬቱን ማረሳቸው የሁከት ተግባር ነው ተብል መወሰኑ በአግባቡ ነው ወይስ አይደለም የሚለው ነው።
በመሰረቱ የፋዳራለ ሕገ-መንግሰት አንቀጽ 40/4/ የኢትዮጵያ አረሶ አደሮች መሬት በነፃ የማግኘትና ከመሬታቸው ያለመነቀል መብታቸው የተከበረ መሆኑ በግልጽ ተደንግጏ ይገኛል። ከዘህ ድንጋጌ ይዖት መገንዖብ የሚቻለው አንድ የገጠር መሬት ባለይዜታ የሆነ አርሶ አደር በሕግ አግባብ ካሳ ተከፍልት ወይም ምትክ መሬት ተሰጥቶት እንዱለቅ ከሚደረገው በቀር በመንግስት ወይም በአስተዲደር አካላት ፍላጏት ብቻ ከመሬቱ ሉነቀል አይችልም። መሬቱ ለላላ አርሶ አደር ከመስጠቱ በፉት አስቀድሞ ባለይዜታ የነበረን ሰው ከመሬቱ መነቀልን እንዲያስከትልበት በተገቢው ጥንቃቄ ተደርጏ መጣራት አለበት።
በተያዖው ጉዲይ በ1983 ዓ.ም የመሬት ደልዲይ ኮሚቴ የነበሩ ሰዎች ክርክር ያስነሳው መሬት ለአመልካች ባለቤት ተደልድል ይዖው ሲገለገለበት የቆዩ መሆናቸውን በማጣራት ሂደት ከመገለፃቸውም በላይ ዖግይቶም ቢሆን ለአመልካች በግንቦት 20 ቀን 2009 ዓ.ም የተዖጋጀ የይዜታ ማረጋገጫ ተሰጥቷቸዋል። በልላ በኩል የአካባቢው ሕብረተሰብ ይዜታው ለተጠሪዎች ከመሰጠቱ በፉት ጽ/ቤት የአመልካች ይዜታ ሳይሆን የወል ይዜታ መሆኑ በማጣራት ሂደት ለወረዲው መሬት አስተዲደር ጽ/ቤት ገልፀዋል። የወረዲው ፍ/ቤት ይህን አከራካሪ የሆነ ጉዲይ ለመለየት ተገቢው ማጣራት ማድረግ ሲገባው ለአመልካች ዖግይቶ የይዜታ ማረጋገጫ መሰጠቱ ላይ በመመስረት ይዜታው የውል ይዜታ ነበር የሚል ድምዲሜ ላይ ደርሷል። የይዜታ ማረጋገጫ ዖግይቶ ለአመልካች መሰጠቱ በምንም መልኩ ይዜታው የአመልካች ያልነበረ መሆኑን አያረጋግጥም። ምክንያቱም አመልካች ይዜታው የተሰጣቸው በ2009 ዓ.ም ነው የሚል ክርክር የላቸውም ይልቁንም ክርክር ያስነሳው ይዜታ ክርክር ያላስነሳውና አሁንም በአመልካች እጅ የሚገኝ ሕጋዊ ይዜታቸው አካል መሆኑን እና የይዜታ ማረጋገጫ ዖግይቶ ቢሰጣቸውም በ1983 ዓ.ም ጀምሮ ይዜታውን ተደልድለው እያረሱ ሲጠቀሙበት ቆይተው በ2009 ዓ.ም ላይ የይዜታ ማረጋገጫ የተሰጣቸው መሆኑን ነው። ስለዘህ አመልካች ክርክር ያስነሳውን ይዜታ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ ተደልድለው ሲጠቀሙበት የቆዩ ከሆነ ከይዜታቸው ያለመነቀል መብታቸውን ለማስከበር በቅድሚያ ከ2009 ዓ.ም በፉት ክርክር ያስነሳው ይዜታ ለምን አገልግልት ይውል እንደነበር የይዜታው አዋሳኝ መሬት ወይም ይዜታ ያላቸውን ሰዎች በማጣሪያ ምስክርነት በማስቀረብ ለግራ ቀኙ መስቀለኛ ጥያቄ የመጠየቅ እድል በሚፈጥር መልኩ ማጣራቱ ተገቢ ነበር።
ሲጠቃለል የስር ፍ/ቤቶች ክርክር ያስነሳው ይዜታ በ2009 ዓ.ም ለተጠሪዎች ከመሰጠቱ በፉት ለምን አገልግልት ይውል እንደነበር ማን ሲገለገልበት እንደነበርና ከመቼ ጀምሮ የሚለውን ክርክር ያስነሳው ይዜታ አዋሳኝ መሬቶችን ባለይዜታዎችን በማጣሪያ ምስክርነት በማስቀረብና በማጣራት ተገቢውን ውሣኔ መስጠት ሲገባው ለአመልካች የይዜታ ማረጋገጫ ደብተር ግንቦት 20 ቀን 2009 ዓ.ም ዖግይቶ መሰጠቱ ላይ በመመስረት ይዜታው የወል ይዜታ ነበር በሚል ድምዲሜ ላይ መድረሱ አመክኗዊ ካለመሆኑም በላይ በአግባቡ ሳይጣራ ውሣኔ መሰጠቱ በፋዳራለ ሕገ መንግስት አንቀጽ 40/4/ የተመለከተውን የአርሶ አደር ከመሬት ያለመነቀል መብት ሉጥስ የሚችል በመሆኑ በአግባቡ ሳይጣራ የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት በመሆኑ ተሽሮ እንደገና ተጣርቶ ሉወሰን የሚገባው ሆኖ ተገኝቷል።
በመሆኑም የሚከተለው ውሣኔ ሰጥተናል።
ውሣኔ 1ኛ. በዋድላ ወረዲ ፍ/ቤት በመ/ ታህሳስ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ተሰጥቶ፤ በሰሜን ወል ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 23130 መጋቢት 14 ቀን 2010 ዓ.ም በተሰጠ ውሣኔ እና በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/ቁ.03-21728 ሐምል 28 ቀን 2010 ዓ.ም በተሰጠ ውሣኔ የፀናው ውሣኔ በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ.348/1/ መሰረት ተሽሯል።
2ኛ. ከላይ በፍርድ ሀተታው በተገለጸው አግባብ ክርክር ያስነሳው ይዜታ በ2009 ዓ.ም ለተጠሪዎች ከመሰጠቱ በፉት የአመልካች የእርሻ መሬት ይዜታ ነው ወይስ የወል ይዜታ ነበር የሚለውን የይዜታውን አዋሳኝ መሬት በባለይዜታዎችን በማጣሪያ ምስክርነት በማስቀረብ እና በማጣራት ወይም በልላ ተገቢ ነው ባለው መንገድ በማጣራት ተገቢውን ይወስን ዖንድ በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 343/1/ መሰረት ጉዲዩን ለዋድላ ወረዲ ፍ/ቤት መልሰንለታል። ይፃፍ።
3ኛ. በዘህ ችልት ለተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል። መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መ/ቤት ተመላሽ ብለናል።
No topics extracted.