አንድ የመንግስት መስሪያ ቤት ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ተወዲድሮ አሸናፉነቱ ተረጋግጦ ቅጥር የፈፀመ ሰራተኛ ቅጥሩ የቅጥር ስርዓት ለመግዙት የወጣው ህግን ባልተከተለ መንገድ የተፈፀመ መሆኑ ከተረጋገጠ ስህተቱ የቀጣሪው መንግስት መስሪያ ቤት ቢሆን እንኳን ቅጥሩ ፀንቶ የሚቆይበት አግባብ የላለ ስለመሆኑ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር የመንግሥት ሰራተኞች አዋጅ 56/2010 አንቀፅ 94
No summary available.
ቀን - 28/05/2011 ዳኞች፡- ተኽሉት ይመሰል ተፈሪ ገብሩ (ዶ/ር) ቀነዓ ቂጣታ ተሾመ ሽፈራዉ ፀሐይ መንክር አመልካች፡- አቶ አበበ ዖገየ - ቀርበዋል።
ተጠሪ፡- አዱስ ከተማ ክ/ከተማ ወ/07 ኮ/የቤቶች ልማት ጽ/ቤት - በላለበት።
መዛገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ የመንግስት ቤት ኪራይ መብት በዉርስ ሉተላለፍልኝ ይገባል በሚል የቀረበዉን ክርክር መሰረት በማድረግ የተሰጠ ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነዉ በማለት የቀረበን አቤቱታ የሚመለከት ነዉ። ክርክሩ የተጀመረዉ በአዱስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሲሆን፣ አመልካች ታህሳስ 20 ቀን 2009 ዓ.ም ባቀረቡት ክስ በአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዲ 7 ክልል ዉስጥ የሚገኘዉን የቤ/ቁጥር 634 ተከራይተዉ የነበሩት እናታቸዉ በሞት መለየታቸዉን ተከትል ወራሽነት ያረጋገጡ ቢሆንም የሟች ልጅ አይደለህም በሚል ምክንያት ተጠሪ የኪራይ መብቱን በስማቸዉ ለማድረግ ፉቃደኛ አለመሆኑን ጠቅሰዉ ይህኑን ተገድ እንዱፈጸምለት ይወሰንለት ዖንድ የጠየቀዉን ዲኝነት መሰረት ያደረገ ነዉ።
ተጠሪ ጥሪ ተደርጎለት ባለመቅረቡ ጉዲዩ በላለበት የታየ ሲሆን፣ ጉዲዩን በመጀመሪያ የተመለከተዉ ፍርድ ቤትም የአመልካችን አቤቱታ ስለጉዲዩ ከሚመለከተዉ መመሪያ እና ከቀረቡት ማስረጃዎች ጋር በማገናዖብ ከመረመረ በኋላ ለክርክሩ መነሻ የሆነዉ ከፉለ የመኖሪያ ቤት ሲሆን ከፉለ የንግድ ቤት መሆኑ መረጋገጡን እና ከንግድ ቤቱ ከኋላ በኩል የሚገኙትን ሁለት ክፍል የመኖሪያ ቤቶች የመከራየት መብት እንዱተላለፍላቸዉ፤ በልላ በኩል አመልካች የሟች የእህት ልጅ በመሆን ከሟች ዖንድ አደጉ እንጂ ከሟች ያልተወለደ በመሆኑ በመመሪያ ቁጥር 4/2009 አንቀጽ 24 መሰረት የንግድ ቤቱን የመከራየት መብት የላላቸዉ መሆኑን ገልፆ የንግድ ቤቱን በተመለከተ የቀረበዉን ዲኝነት ዉድቅ በማድረግ ወስኗል። አመልካች በዘህ ዉሳኔ ባለመስማማት ለከተማዉ ይግባኝ ሰሚ እና ሰበር ሰሚ ችልት በቅደም ተከተል ያቀረበዉ አቤቱታም ተቀባይነት አላገኘም።
ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበዉም ይህን ዉሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ሲሆን፣ አመልካች በቀን 06/02/2011 ዓ.ም ተዖጋጅቶ በቀረበ አራት ገጽ የሰበር አቤቱታ አመልካች ከሟች ጋር ለክርክሩ መነሻ በሆነዉ ቤት ዉስጥ ረዖም ላለ ጊዚ መኖራቸዉ ተረጋግጦ እያለ እና በዘህም መሰረት በመመሪያ ቁጥር 4/2009 አንቀጽ 15(1)(ሐ) እና አንቀጽ 24 መሰረት የኪራይ መብቱ ሉተላለፍልኝ እየተገባ የስር ፍርድ ቤት ይህን ጥያቄዬን ዉድቅ በማድረግ የሰጡት ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ታርሞ ይወሰንልኝ በማለት ጠይቀዋል።
አቤቱታዉ ተመርምሮም አመልካች የኑዙዚ ወራሽነትን አረጋግጠዉ ባቀረቡበትና ኑዙዚዉ ባልተሸረበት ሁኔታ የኪራይ መብቱ ሉተላለፍላቸዉ አይገባም በሚል የተሰጠዉን ዉሳኔ አግባብነት ለማጣራት ያስቀርባል በመባለ፣ ተጠሪ እንዱቀርብ ጥሪ የተደረገለት ቢሆንም ቀርቦ መልስ ባለመስጠቱ መልስ የመስጠት መልስ ታልፎል።
ከስር ጀምሮ የክርክሩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለ መልኩ ሲታይ ከፍ ሲል የተመለከተዉን ሲመስል፣ ይህ ችልትም አቤቱታዉ ለማስቀረብ የተያዖዉን ጭብጥ ከአመልካች ክርክር እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸዉ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ መዛገቡን እንደሚከተለዉ መርምሮታል።
እንደመረመረዉም አመልካች በሟች ዖንድ ያደጉ እና የሟች የኑዙዚ ወራሽ መሆኑ እንዱሁም ለክርክሩ መነሻ የሆነዉ ቤት ከፉለ የንግድ ቤት መሆኑ በስር ፍርድ ቤት ተረጋግጧል። አመልካች አጥብቀዉ የሚከራከሩት ከልጅነታቸዉ ጀምሮ በሟች ዖንድ አድገዉ እና የሟች የኑዙዚ ወራሽ በመሆናቸዉ የንግድ ቤቱም እንደሚገባቸዉ በመግለጽ ነዉ።
በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር የቤቶች ልማትና አስተዲደር ቢሮ የመንግስት ቤቶች አስተዲደር መመሪያ ቁጥር 4/2009 አንቀጽ 24 የቀበላ ንግድ ቤትን ለሦስተኛ ወገን ማስተላለፍ ስለሚቻልበት ሁኔታ ይደነግጋል። በዘህ ድንጋጌ መሰረት ተከራይ በመሞቱ ምክንያት የንግድ ቤቱ ለ3ኛ ወገን ሉተላለፍ የሚችለዉ ለሟች ህጋዊ ባል ወይም ሚስት እንዱሁም ለሟች ህጋዊ ወራሽ ስለመሆኑ በንዐስ አንቀጽ ‛ሀ“ እና ‛ለ“ ስር ተመልክቷል። አመልካች በሟች ዖንድ ያደጉ ቢሆንም ከሟች የተወለደ ባለመሆናቸዉ የሟች ህጋዊ ወራሽ ሉሆኑ አይችለም። በመሆኑም አመልካች በሟች ዖንድ ማደጋቸዉ እና የሟች የኑዙዚ ወራሽ መሆናቸዉ ለክርክሩ መነሻ በሆነዉ የንግድ ቤት የኪራይ መብት ተጠቃሚ ሉያደርጋቸዉ የሚችል አይደለም። አመልካች በአቤቱታቸዉ የሚጠቅሱት የመመሪያዉ አንቀጽ 39 ድንጋጌም የቀበላ የመኖሪያ ቤት ከፉለን ወደ ንግድ ቤት መቀየር ስለሚቻልበት ሁኔታ የሚደነግግ እንጂ ከፉለ የንግድ ቤት በሆነዉ ቤት ዉስጥ ከሟች ዖንድ ያደገ ሰዉ በቀጥታ የንግድ ቤቱ የኪራይ መብት ሉተላለፍለት እንደሚችል ስለማይደነግግ አመልካች በዘህ ረገድ ያቀረቡት አቤቱታም ተቀባይነት ያለዉ አይደለም።
በአጠቃላይ በስር በየደረጃዉ ባለት ፍርድ ቤቶች የተሰጠዉ ዉሳኔ ይህኑን መመሪያ ገናዖበ ነዉ ከሚባል በስተቀር መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ስላልተገኘ ተከታዩ ተወስኗል።
የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ በቀን 26/07/2010 ዓ.ም በዋለዉ ችልት፣ የከተማዉ የመጀመሪያ ደረጃ እና ይግባኝ ሰሚ ችልት በቅደም ተከተል የሰጡትን ዉሳኔ እና ትዔዙዛ፣ በማጽናት የሰጠዉ ትዔዙዛ በፍ/ብ/ሥ/ሥርዓት ህጉ አንቀጽ 348(1) መሰረት ፀንቷል።
በዘህ ችልት የተደረገዉ ክርክር ያስከተለዉን ወጪ እና ኪሳራ ግራ ቀኝ የየራሳቸዉን ይቻለ።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.