የሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚ/ር አጥንቶ ስራ ላይ ባዋለው በነጥብ የስራ ምዖናና ደረጃ አወሳሰን ዖዳ/JEG/ የመንግስት ሰራተኞች ድልድል አፈጻጸም መመሪያ መሰረት ለአንድ የሥራ መደብ የሚያስፈልገው የትምህርት ዛግጅት በግልጽ ተቀምጦ እያለ ተጨማሪ የትምሕርት ዓይነትን አካቶ ሰራተኞችን ማወዲደር የድልድል መመሪያውን የሚጥስ የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ እና አቶ ዋቅጋሪ ጥላሁን
No summary available.
የሰበር መዛገብ የካቲት 11 ቀን 2011 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ፈይሳ ወርቁ ጳውልስ ኦርሺሶ አመልካች፡- አቶ አምባቸው ተፈራ - ቀረቡ:: ተጠሪ፡- ልደታ ክ/ከተማ ወረዲ 9 ፏብሉክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት - የቀረበ የለም:: መዛገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ ከመንግስት ሰራተኛ ቅጥር መሰረዛ ጋር ተያይዜ የተነሳውን ክርክር የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የአሁኑ አመልካች ለአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር የፏብሉክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስተዲደር ፍርድ ቤት ሐምል 25 ቀን 2010 ዓ/ም ፅፈው ባቀረቡት አቤቱታ መነሻ ነው።
የአመልካች አቤቱታ መሰረታዊ ይዖትም፡- ከተጠሪ ጋር ለስራ መደቡ በወጣው ማስታወቂያ አግባብ ተወዲድረው ተቀጥረው ከጥር 09 ቀን 2010 ዓ/ም ጀምሮ በመስራት ላይ እያለ ተጠሪ በቁጥር ል/ክ/ከ/ወ/09/ፏ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/148/10 እና በቁጥር ል/ክ/ከ/ወ-9/ፏ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/145/10 በቀን 16/11/2010 ዓ/ም በተፃፈ ደብዲቤዎች እና ል/ክ/ከ/ወ-9/ፏ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/160/10፣ ል/ክ/ከ/ወ-9/ፏ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/159/10 በቀን 25/11/2010 በተጻፈ ደብዲቤ መደቡ ላይ ቅጥሩ የተፈፀመው መስፈርቶችን ሳታሟለ ነው በሚል ምክንያት ቅጥሩን የሰረዖባቸው መሆኑን ዖርዛረው የስራ ውለ የተቋረጠው ከሕግ ውጪ ነው ተብል እንዱወሰንላቸው ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው። የአሁኑ ተጠሪ ለክሱ በሰጠው መልስም ቅጥሩ የተሰረዖው የሚመለከተው አካል ኢንስፓክሽን ስርቶ ቅጥሩ የተፈመፀው ከመመሪያው ውጪ መሆኑን በማረጋገጡ ነው በማለት ተከራክሯል። ጉዲዩን የተመለከተው የአስተዲደር ፍርድ ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማና ተገቢ ነው ባለው መንገድ ከአጣራ በኋላ አመልካች የተቀጠሩበት መንገድ በሚመለከተው አካል የወጣውን መመሪያ ያልተከተለ መሆኑ በኢንስፓክሽን በመረጋገጡና የሚመለከተው አካል ቅጥሩ እንዱሰረዛ አስተዲደራዊ ውሳኔ በአስተላለፈው አግባብ ተጠሪ ቅጥሩን መሰረዘ ለጉዲዩ ቀጥተኛ ተፈፃሚነት ካለው ከአዋጅ ቁጥር 56/2010 አንቀፅ 94 ድንጋጌ አንጻር የሚነቀፍበት የሕግ አግባብ የለም በማለት የአመልካችን አቤቱታ ውድቅ አድርጎታል። በዘህ ውሳኔ የአሁኑ አመልካች ቅር በመሰኘት ይግባኛቸውን ለከተማው አስተዲደር ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ቢያቀርቡም ተቀባይነት አላገኙም።፡ እንዱሁም የሰበር አቤቱታቸውን ለከተማው ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት አቅርበውም ተሰርዜባቸዋል። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንን ውሳኔ በመቃወም ነው። የአመልካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዖትም አመልካች ቀድመው ይሰሩበት የነበረውን ስራ ለቀው ተጠሪ መስሪያ ቤት በአወጣው ማስታወቂያ ተወዲድረው አሸናፉነታቸው ተረጋግጦ ቅጥሩ ከተፈጸመና ከስድስት ወራት በላይ በስራ ላይ ቆይተው የአፈፃጸም ችግር ባላሳዩበት ሁኔታ ቅጥሩ መመሪያውን ያልተከተለና የስራ መደቡ የሚጠይቀውን መመዖኛ አመልካች ሳያሟለ የተፈፀመ ነው ተብል መሰረዘ ያላግባብ ነው የሚል ነው። የሰበር አቤቱታቸው ተመርምሮም በዘህ ችልት እንዱታይ የተደረገ ሲሆን ተጠሪ ቀርቦም ግራ ቀኙ በፅሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጎአል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለፀ ሲሆን ይህ ችልትም በጉዲዩ ላይ በተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት መፈፀም ያለመፈፀሙን በጭብጥነት ይዜ ጉዲዩን እንደሚከተለው መርምሮታል። እንደመረመረውም አመልካች ከተጠሪ ጋር ቅጥር የፈፀሙት ተጠሪ በአወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተወዲድረው አሸናፉነታቸው በመረጋገጡ ቢሆንም ይህ ሂደት ግን የቅጥር ስርዓት ለመግዙት የወጣው መመሪያን ያልተከተለ መሆኑን በኢንስፓክሽን የተረጋገጠ መሆኑን ተገንዛበናል።
እንዱህ በሆነ ጊዚ ደግሞ ቅጥሩ በማናቸውም ጊዚ የሚሰረዛ መሆኑን በከተማው አስተዲደር ምክር ቤት በወጣውና የመንግስት ሰራተኞችን ጉዲይ በሚገዙው አዋጅ ቁጥር 56/2010 አንቀፅ 94 ስር በግልጽ ተቀምጧል። አዋጁ የቅጥር ስርዓቱን ባልከተለ መንገድ የተፈፀመ ቅጥር ስህተቱ የቀጣሪው መንግስት መስሪያ ቤት ቢሆን እንኳን ቅጥሩ ፀንቶ የሚቆይበት አግባብ መኖሩን የሚያስገነዛብ አይደለም። በዘህ መልኩ ያለመደንገጉ ደግሞ ስራንና ሰራተኛን ከማገናኘት በተጨማሪ ከሕግ ውጪ በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጸሙ የመንግስት ሰራተኞች የቅጥር ውልች ፀንተው እንዲይቆዩ ለማድረግ የታሰበ ነው ተብል ይታመናል። በመሆኑም አመልካች መጀመሪያውን የተቀጠሩት ከህግ ውጪ በወጣው የውድድር መስፈርት መሆኑን እያመኑ ስህተቱ እርሳቸውን እንደማይመለከት በማድረግና ይኼው ተግባር ቀድሞ በነበራቸው የስራ እድል ላይ የፈጠረውን ችግር በማንሳት ለጉዲዩ አዋጅ ቁጥር 56/2010 አንቀፅ 94 ድንጋጌ ተፈፃሚነት ሉኖረው እንደማይገባ አድርገው የሚያቀርቡት ክርክር በሕግ ፉት ተቀባይነት ሉያገኝ የሚችልበት አግባብ ስለላለ የበታች ፍርድ ቤቶች በጉዲዩ ላይ የሰጡት ውሳኔ በክርክሩ ሂደት የተረጋገጡትን ፍሬ ነገሮችንና ለጉዲዩ አግባብነት ያለውን ህግ መሰረት ያደረገ ነው ከሚባል በስተቀር መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት ሁኖ አልተገኘም። በዘህም መሰረት ተከታዩን ወስነናል።
በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር የፏብሉክ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስተዲደር ፍርድ ቤት በመ/ቁጥር 985/2010 በ09/01/2011 ዓ/ም ተሰጥቶ በከተማው ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት በመ/ በ28/02/2011 ዓ/ም፣ በከተማው ይግበኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ አጣሪ ችልት በመ/ በ13/03/2011 ዓ/ም የፀናው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348(1) መሰረት ፀንቷል።
ለክርክሩ የወጣውን ወጪና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ ብለናል።
No topics extracted.