አንድ የመንግስት ሰራተኛ በተከሰሰበት የዱሲፔሉን ጥፊት ምክንያት ከስራ እንዱሰናበት ካልተወሰነበት በስተቀር ከሥራ በታገደበት ወቅት ሳይከፈለው የቀረው ደመወዛ የሚከፈለው ስለመሆኑ በፋዳራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 አንቀጽ 72 (4)
No summary available.
ታህሳስ 23 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ፈይሳ ወርቁ ጳውልስ ኦርሺሶ አመልካች፡- አቶ አብርሃም ዳአ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- ፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነ/ፈጅ አባተ ደጀኔ ቀረቡ።
መዛገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ ከስራ የማሰናበት የዱሲፔሉን ውሳኔን በመቃወም የተነሳ የመንግስት አስተዲደር ሰራተኛ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን አመልካች የሰበር አቤቱታቸውን ለዘህ ችልት ያቀረቡት በመስሪያ ቤቱ ዱሲፔሉን ኮሚቴ የቀረበላቸውን የውሰኔ ሀሳብ በመቀበል የተቋሙ የበላይ ኃላፉ በአመልካቹ ላይ ያስተላለፈትን የጥፊተኛነት እና ከስራ የማሰናበት የዱሲፔሉን ውሳኔ በማጽናት የኢ.ፋ.ዱ.ሪ. የፏብሉክ ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ሚኒስቴር አስተዲደር ፍርድ ቤት በመዛገብ ቁጥር 073/2010 በ16/08/2010 ዓ.ም የሰጠው እና በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ በ19/11/2010 ዓ.ም በትዔዖዛ የጸናው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመት በመሆኑ ሉታረም ይገባል በማለት ነው።
አመልካቹ በተጠሪው ተቋም የዱሲፔሉን ኮሚቴ ዖንድ ክስ የተመሰረተባቸው በመስሪያ ቤቱ በሙለ ሰዓት ሰራተኛነት ተቀጥረው በማገልገል ላይ እያለ ከተጠሪ ተቋም የተሰጣቸው ፈቃድ ሳይኖር በቀን ክፍለ ጊዚ ለአንድ ዓመት ተኩል አካባቢ ያህል ግማሽ ቀን በትምህርት ላይ የነበሩ መሆኑ በመረጋገጡ በፋዳራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 አንቀጽ 68 (1) ስር የተደረነገገውን ተላልፈው ሆን ብለው የአሰራር ሥነ ሥርዓት ወይም የመንግስት ፕሉሲ ባለመከተል በስራ ላይ በደል የማድረስ ጥፊት ፈጽመዋል ተብለው ሲሆን የዱሲፔሉን ኮሚቴው የአመልካቹን መልስ ከተቀበለ እና ጉዲዩን በማስረጃ ካጣራ በኃላ አመልካች ድርጊቱን መፈጸማቸው በማስረጃ የተረጋገጠባቸው መሆኑን ገልጾ በአዋጁ አንቀጽ 67(1)(ረ) በተመለከተው መሰረት ከስራ እንዱሰናበቱ በማለት የውሳኔ ሀሳብ አቅርቧል።የውሳኔ ሀሳቡ በተቋሙ የበላይ ኃላፉ ተቀባይነት በማግኘቱ አመልካቹ ከስራ እንዱሰናበቱ የተወሰነ ሲሆን አመልካች የሰበር አቤቱታቸውን ለዘህ ችልት ያቀረቡት የተጠሪ ተቋም ውሳኔ በአስተዲደር ፍርድ ቤት በፍርድ እና በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ደግሞ በትዔዙዛ በመጽናቱ ነው።
አመልካች ለዘህ ችልት ያቀረቡት በየሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ተጠሪው መስሪያ ቤት የአሁኑ አመልካች መስሪያ ቤታችንን ሳያሳውቁ በቀን ክፍለ ጊዚ ትምህርት ተከታትለዋል በሚል ከስራ ኦንዱሰናበቱ የወሰነበትን አግባብነት ከፋዳራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 አንቀጽ 67(1) ስር ከተዖረዖሩት የቅጣት ዓይነቶች አንጻር ተጠሪው ባለበት ለማጣራት ይቻል ዖንድ ጉዲዩ ለሰበር ክርክር እንዱቀርብ በመደረጉ ግራ ቀኙ የጽሁፍ ክርክር ተለዋውጠዋል።የጉዲዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዖት ከላይ የተመለከተው ሲሆን እኛም ጉዲዩ እልባት ማግኘት የሚገባቸው፡-
በአመልካቹ ላይ የተወሰደው የዱሲፔሉን የጥፊተኛነት እና የስንብት ውሳኔ ሉሻር ይገባል ወይስ አይገባም?
ለአመልካቹ ውዛፍ ደመወዛ ሉከፈል ይገባል ወይስ አይገባም?
የሚለ መሆናቸውን በመገንዖብ ጉዲዩን ከእነዘሁ ነጥቦች አንጻር መርምረናል።
የመጀመሪያውን ነጥብ በተመለከተ ተጠሪ ተቋም በዱሲፔሉን ኮሚቴ ተጣርቶ በቀረበለት የውሳኔ ሀሳብ መሰረት በአመልካቹ የዱሲፔሉን የጥፊተኛነት እና ከስራ የማሰናበት ውሳኔ ያስተላለፈው እና በአስተዲደር ፍርድ ቤትም ይኸው ውሳኔ እንደጸና ሲከራከር የነበረው አመልካቹ በተጠሪ መስሪያ ቤት በሙለ ሰዓት ሰራተኛነት ተቀጥረው በማገልገል ላይ እያለ ከተጠሪ ተቋም የተሰጣቸው ፈቃድ ሳይኖር በቀን ክፍለ ጊዚ ለአንድ ዓመት ተኩል አካባቢ ያህል ግማሽ ቀን በትምህርት ላይ የነበሩ መሆኑ በመረጋገጡ በፋዳራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 አንቀጽ 68(1) ስር የተደነገገውን ተላልፈው ሆን ብለው የአሰራር ሥነ ሥርዓት ወይም የመንግስት ፕሉሲ ባለመከተል በስራ ላይ በደል የማድረስ ጥፊት መፈጸማቸው በማስረጃ ተረጋግጧል በማለት ነው።ሁለቱ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች የተጠሪ ተቋም የተላለፈውን ውሳኔ ያጸኑትም ይህንኑ ክርክር በመቀበል ነው።ጉዲዩ ለሰበር ክርክር እንዱቀርብ በአጣሪው ችልት ጭብጥ የተያዖው የቅጣቱን ተመጣጣኝነት እና አግባብነት ለማጣራት በሚል ቢሆንም ተጠሪ ተቋም በሰጠው መልስ ላይ በየደረጃው ያለ ፍርድ ቤቶች በጉዲዩ ላይ ውሳኔ ያሳረፈ ቢሆንም አመልካች ከስራ እንዱሰናበቱ ከመወሰኑ በፉት የነበራቸውን አፈጻጸም፣ከጥፊታቸው የታረሙ መሆኑን ከግምት በማስገባት እና የቤተሰብ አስተዲዲሪ በመሆናቸው ምክንያት የደረሰባቸውን ችግር ከግምት በማስገባት ወደ ቀድሞ ምድብ ስራቸው ቢመለሱ የማይቃወም መሆኑን ገልጿል።በመሆኑም በአመልካቹ ላይ የተላለፈውን የጥፊተኛነት እና ከስራ የማሰናበት ውሳኔ አግባብነት በተመለከተ ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ ሳያስፈልግ የዱሲፔሉን ጥፊተኛነት ውሳኔውም ሆነ የማሰናበት ውሳኔው ተሽሮ አመልካቹ ወደ ቀድሞ ምድብ ስራቸው እንዱመለሱ ሉወሰን የሚገባው መሆኑን ተገንዛበናል።
ሁለተኛውን ነጥብ በተመለከተ የተጠሪውን መልስ ከተመለከቱ በኃላ ያልተከፈላቸው ደመወዛ እና ጥቅማ ጥቅም ተጠብቆ ወደ ስራቸው እንዱመለሱ እንዱወሰንላቸው አመልካቹ በመልስ መልሳቸው ጠይቀዋል።የመንግስት ሰራተኛው በተከሰሰበት የዱሲፔሉን ጥፊት ምክንያት ከስራ እንዱሰናበት ካልተወሰነበት በስተቀር በእግደ ወቅት ሳይከፈለው የቀረው ደመወዛ ያለወለድ የሚከፈለው ስለመሆኑ በፋዳራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 አንቀጽ 70 (4)ስር ተመልክቶአል።ጉዲዩ በክርክር ላይ እያለ የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 515/1999 ከ06/04/2010 ዓ.ም. ጀምሮ የተሻረ እና በአዋጅ ቁጥር 1064/2010 የተተካ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ይህ አዱሱ አዋጅም በዘህ ረገድ የያዖው ድንጋጌ ተመሳሳይ መሆኑን የአዋጁ አንቀጽ 72(4) ድንጋጌ ያመለክታል።ከላይ በመጀመሪያው ጭብጥ ላይ እንደተመለከተው በአመልካቹ ላይ ተላልፍ የነበረው የዱሲፔሉን ጥፊተኛነት እና ከስራ የማሰናበት ውሳኔ የተሻረ እስከሆነ ድረስ በአዋጁ አንቀጽ 70(4) ስር በተመለከተው መሰረት ከስራ እንዱሰናበቱ ከተወሰነበት ጥቅምት 21 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ይህ ውሳኔ እስከተሰጠበት /ወደ ስራ እስከሚመለሱበት/ ቀን ድረስ ያለው ውዛፍ ደመወዛ ያለወለድ ታስቦ ሉከፈላቸው የሚገባ ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቷል።
በመስሪያ ቤቱ የዱሲፔሉን ኮሚቴ የቀረበላቸውን የውሰኔ ሀሳብ በመቀበል የተቋሙ የበላይ ኃላፉ በአመልካቹ ላይ ያስተላለፈት የጥፊተኛነት እና ከስራ የማሰናበት የዱሲፔሉን ውሳኔ፣ይህንኑ ውሳኔ በማጽናት የኢ.ፋ.ዱ.ሪ. የፏብሉክ ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ሚኒስቴር አስተዲደር ፍርድ ቤት በመዛገብ ቁጥር 073/2010 በ16/08/2010 ዓ.ም የሰጠው እና በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዛገብ በ19/11/2010 ዓ.ም በትዔዖዛ የጸናው ውሳኔ በፍትሐብሕር ስነ ስርዓት ሕግ ቁጥር 348 (1) መሰረት ተሽሯል።
አመልካች ወደ ቀድሞ ስራቸው እንዱመለሱ እና ከስራ እንዱሰናበቱ ከተወሰነበት ጥቅምት 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ስራ እስከሚመለሱበት ቀን ድረስ ያለው ውዛፍ ደመወዛ ያለወለድ ታስቦ እንዱከፈላቸው ወስነናል።
የሰበር ክርክሩ ያስከተለውን ወጪና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ።
ውሳኔ ያገኘ ስለሆነ መዛገቡ ተዖግቷል።
No topics extracted.