በፍርድ ቤት የጸደቀ የጉዱፈቻ ውል ስምምነት በወሳኝ ኩነት ምዛገባ ፅ/ቤት ተመዛግቦ የጉዱፈቻ ሰርተፍኬት ስለሚሰጥበት አግባብ አዋጅ ቁጥር 760/2004 አንቀፅ 70(2)፣ መመሪያ ቁጥር 7/2010 እነ አቶ ወ/ጨርቆስ በጋሻው እና በየካ ክ/ከተማ አስተዲደር (3) የወረዲ 13 የወሳኝ ኩነት ምዛገባ ፅ/ቤት
No summary available.
ግንቦት 28 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ሰለሞን አረዲ አልማው ወላ ሙስጠፊ አህመድ አብርሃ መሰለ ፈይሳ ወርቁ አመልካች፡-
አቶ ወ/ጨርቆስ በጋሻው ቀረቡ።
ወ/ሮ ቅድስት በለጠ
ወ/ሮ ዖውዱቱ በቀለ - ወኪል አያላው ዋልቴ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- በየካ ክ/ከተማ አስተዲደር የወረዲ 13 የወሳኝ ኩነት ምዛገባ ፅ/ቤት - ታልፎል።
መዛገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ በፍርድ ቤት በፀደቀው የጉዱፈቻ ውል መሰረት የጉዱፈቻ ልጆች ወላጆች ስም ሳይቀር ውለ ተመዛግቦ ሰርቲፉኬት ይሰጠኝ ጥያቄ ጋር ተያይዜ የተነሳውን ክርክር የሚመለከት ጉዲይ ነው።
ክርክሩ የተጀመረው በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሲሆን በዘሀ ፍርድ ቤት ክርክሩ የጀመረውም የአሁኑ አመልካቾች ሲሆኑ በአሁኑ ተጠሪ ላይ በ11/12/2010 ዓ/ም በመሰረቱት ክስ የአሁኑ አመልካቾች በ12/12/2009 ዓ/ም ባደረጉት የጉዱፈቻ ውል ስምምነት የአሁኑ 1ኛ እና 2ኛ አመልካቾች ከአብራካቸው ያፈሯቸውን ተማሪ ብላን ወ/ጨርቆስ፣ ተማሪ ቢታንያ ወ/ጨርቆስ፣ ተማሪ ማህላት ወ/ጨርቆስ እና ተማሪ ኑሀሚን ወ/ጨርቆስ የተባለ ልጆቻቸውን ለአሁኗ 3ኛ አመልካች እንደ ልጆቻቸው አድርገው እንዱያሳድጉ በተወካያቸው በአቶ አያላው ዋልቴ አማካኝነት በጉዱፈቻ መስጠታቸውንና ይህ ውል በፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ በ30/09/2010 ዓ/ም በተሰጠ ውሳኔ መጽደቁን፣ ይህንኑ መሰረት በማድረግም ጉዱፈቻ የተደረጉት ልጆች የወላጅ አባታቸውና እናታቸው ስም ሳይለወጥ የጉዱፈቻ ውለን መዛግቦ የጉዱፈቻ የምስክር ወረቀት እንዱሰጥ የአሁኑን አመልካች ሲጠይቁ የጉዱፈቻ ተቀባይ በወካያቸው አማካኝነት የጉዱፈቻ ሰርቲፉኬት ሉቀበለ እንደማይችለ፣ የጉዱፈቻ ተደራጊዎች የአባት ስም ሳይቀር የጉዱፈቻ ሰርቲፉኬት እንደማይሰጥ በቁጥር የካ/ክ/ክ/1013/ወ/ኩ/260/10 በ12/11/2010 በተፃፈ ደብዲቤ የገለፃላቸውና ይህ የተጠሪ አድራጎት ምንም የህግ መሰረት የላለው መሆኑን ዖርዛረው የተጠሪ ክልከላ የሕግ መሰረት የላለው መሆኑ ተረጋግጦ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የጉዱፈቻ ተደራጊ ልጆቹን የአባትና የእናት ስም ሳይቀይሩ የጉዱፈቻ ውለን በመመዛገብ ሰርተፍኬቱን እንዱሰጡና ሰርተፍኬቱ ላይ የዖገዬ የሚል ሳይፃፍ እንዱሰጥ ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው። ክሱ የቀረበለት ፍርድ ቤትም የአሁኑን ተጠሪ ከመጥራቱ በፉት ውለ በፍርድ ቤት የፀደቀ መሆኑ መረጋገጡን ጠቅሶና ከጉዱፈቻ ጋር የተያያዘ ጉዲዮች ራሱን በቻለ ልዩ ችልት የሚታዩ በመሆኑ ለዘሁ ችልት ማቅረብ ወይም በውሳኔው መሰረት ይፈፀም የሚባል ከሆነም ውሳኔውን ለሰጠው ችልት ወይም ለአፈፃጸም ችልት ከሚቀርብ በስተቀር በዘህ ችልት የሚታይ አይደለም በማለት የአመልካቾችን ክስ ውድቅ አድርጎታል።
በዘህ ትዔዙዛ የአሁኑ አመልካቾች ቅር በመሰኘት ይግባኛቸውን ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርበውም ግራ ቀኙ ከተከራከሩ በኋላ ፍርድ ቤቱ ጉዲዩን መርምሮ የአሁኑ ተጠሪ በጉዱፈቻ አድራጊ ተወካይ በኩል የቀረበውን የሰርተፉኬት ይሰጠኝ ጥያቄ አልፈፅምም ማለቱ በጉዲዩ ላይ ቀድሞ ፍርድ በተሰጠበት ጊዚ በወኪል በኩል የተደረገ የጉዱፈቻ ውል መሆኑንና በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2199 ስር የተመለከተውን እንዱሁም በወሳኝ ኩነቶች አዋጅ በዘህ ረገድ ክልከላ ያለመደረጉን መሰረት ያላገናዖበ ነው በሚል ምክንያት ተገቢነት እንደላለው ገልጾ በዘህ በኩል የቀረበውን የተጠሪን ክርክር ውድቅ ያደረገው ቢሆንም የጉዱፈቻ ተደራጊ ህፃናት የአባትና አያት ስም ግን በጉዱፈቻ አድራጊ የአባት እና አያት ስም ሳይቀየር ሰርተፍኬቱ አይሰጥም መባለ በአዋጅ ቁጥር 760/2004( በአዋጅ ቁጥር 1049/2009 እንደተሻሻለ) በአንቀፅ 70(2) መሰረት በወጣው መመሪያ ቁጥር 7/2010 አንቀጽ 30 ክፍል 4 ንዐስ ክፍል 3 አንቀፅ 43 ድንጋጌ ተገቢ ነው በማለት ወስኗል። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው።
የአመልካቾች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዖትም፡- ተጠሪ የጉዱፈቻ ተደራጊ ህጻናት አባትና አያት ስም በጉዱፈቻ አድራጊዋ አባትና አያት ስም ሳይቀየር የጉዱፈቻ ሰርተፉኬት አልሰጥም በማለት የፈጸመው ክልከላ በሕጉ መሰረት ነው ተብል መወሰኑ ጉዲዩ ቀድሞ በፍርድ ቤት የፀደቀ መሆኑን፣ መመሪያው ላልች ሕጎችን መሻር የማይገባው መሆኑን ጭምር ያላገናዖበ ነው በማለት መከራከራቸውን የሚያሳይ ነው። አቤቱታቸው ተመርምሮም በዘህ ችልት እንዱታይ የተደረገ ሲሆን ተጠሪ መጥሪያ ደርሶት ባለመቅረቡ በፅሐፍ መልስ የመስጠት መብቱ ታልፎል። እንዱሁም የስር ፍርድ ቤት የሆነ መዛገብ፣ የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ደግሞ የሆነ መዛገብ እንዱመጣ ተደርጓል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለፀው ሲሆን ይህ ችልትም የአመልካቾችን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብነት ካላቸው ድንጋጌዎች ጋር በማገናዖብ ጉዲዩን ለዘህ ችልት ሲቀርብ ከተያዖው መሰረታዊ ጭብጥ አንጻር እንዱሚከተለው ተመልክተናል። ጉዲዩ ለዘህ ችልት ሲቀርብ የተያዖው ጭብጥ አመልካቾች የጉዱፈቻ ውለን አስመልክቶ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ መሰረት ተጠሪ ሰርቲፉኬት እንዱሰጣቸው ያቀረቡት ጥያቄ በተጠሪ ተቀባይነት በማጣቱ ይግባኝ የቀረበለት ፍርድ ቤት አፈጻጸሙ በአዋጅ ቁጥር 760/2004 መሰረት በወጣው መመሪያ ቁጥር 7/2010 አንጻር ነው ማለቱ ቀድም ብል ፍርድ ቤቱ በመ/ በሰጠው ውሳኔ ላይ ተፅእኖ አለው? ወይስ የለውም?
የሚል ነው።
በመሰረቱ አዋጅ ቁጥር 760/2004 የወጣበትን መሰረታዊ አላማ በአዋጁ መግቢያ ላይ የተጠቀሰ ሲሆን ይኼው አዋጅ በአዋጅ ቁጥር 1049/2009 ተሻሽል ይገኛል። በማሻሻያ አዋጁ በአንቀፅ 70(2) ስር አግባብ ያለው የፋዳራል አካል አዋጁንና በአዋጁ መሰረት የወጣውን ደንብ ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ሉያወጣ እንደሚችል ደንግጓል። በአዋጁ አንቀፅ 2(7) ስር ደግሞ አግባብ ያለው አካል ማለት ደግሞ በአዋጁ አንቀፅ መሰረት የተቋቋመ ወይም የተሰየመ የክልል አካል መሆኑ፣ በአንቀፅ 5 ስር ደግሞ የወሳኝ ኩነት ምዛገባን ተግባራትን በክልል ደረጃ የሚመራ፣ የሚያስተዲድርና የሚደግፍ እንዱሁም የምዛገባ መረጃዎችን አግባብ ባለው የፍደራል አካል የሚያስተላልፍ አካል መሆኑን በእያንዲንደ ክልል የሚቋቋም ወይም የሚሰየም መሆኑን የሚገልጽ ሲሆን በአዋጁ አንቀፅ 2(11) ክልል ማለት የአዱስ አበባን አስተዲደር እንደሚጨምር ተደንግጓል።
በዘህም መሰረት የአሁኑ ተጠሪ በአዱስ አበባ አስተዲደር ስር የወሳኝ ኩነት ምዛገባን ተግባራትን ለመምራት፣ ለማስተዲደርና ለመደገፍ እንዱሁም የምዛገባ መረጃዎችን አግባብ ባለው የፍደራል አካል ለማስተላለፍ የተሰየመ አካል መሆኑ ግልፅ ሲሆን ይህ አካል አዋጅ ቁጥር 760/2004 በአዋጅ ቁጥር 1049/2009 እንደተሻሻለ ለማስፈጸም ወይም አዋጁን ተከትል የወጣውን ደንብ ለማስፈፀም የሚያስችል መመሪያ ማውጣት የሚችል መሆኑን ሕግ አውጪው ስልጣን ሰጥቷል። በዘህ መሰረት ከወጡት መመሪያዎቸ መካከል ደግሞ መመሪያ ቁጥር 7/2010 አንደ ሲሆን ይህ መመሪያ በክፍል 4 ንዐስ ክፍል አንቀፅ 43 ንዐስ ቁጥር 3 ስር የጉዱፈቻ አድራጊዋ ሴት ከሆነች የጉዱፈቻ ልጅ ስም ከጉዱፈቻ ውል ላይ የተፃፈው ስም፣ የአባት ስም የጉዱፈቻ አድራጊዋ አባት ስም እና የጉዱፈቻ አድራጊዋ አያት ስም እንደሚመዖገብ ደንግጓል። በፍርድ ቤት የፀደቀውን የጉዱፈቻ ውል በሚመለከት ደግሞ በንዐስ ክፍል አራት አንቀጽ 50፣51፣ 52፣53 እና 54 ስር የዖረዖረ ሲሆን በእነዘህ ድንጋጌዎች የጉዱፈቻ ተደራጊ ልጆች የአባት ስምና የአያት ስም በፍርድ ቤት ከጸደቀው የጉዱፈቻ ስምምነት ግልባጭ ታይቶ የሚመዖገብ መሆኑን የሚያሳይ ግልጽ ድንጋጌ የለም። በመሆኑም በፍርድ ቤት የጸደቀ የጉዱፈቻ ውል ስምምነት በተጠሪ ተመዛግቦ የጉዱፈቻ ሰርቲፉኬት ላሰጥ የሚገባው በአዋጅ ቁጥር 760/2004 አንቀፅ 70(2) ድንጋጌ አግባብ በተጠሪ በወጣው መመሪያ ቁጥር 7/2010 ክፍል አራት ንዐስ ክፍል ሶስት አንቀፅ 43(3) ድንጋጌ መሰረት እንጂ የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ የጉዱፈቻ ውለ ስምምነት ሲያጸድቅ በውለ ላይ ስለሕጻናቱ አባትና አያት ስም በሰፈረው አግባብ ላሆን የሚችልበት ምክንያት የለም። ተጠሪ መመሪያውን ጠቅሶ የአመልካቾችን ጥያቄ ለማስተናገድ የማይችል መሆኑን ማሳወቁም በፍርድ ቤት የተሰጠን ውሳኔ ካለመፈፀም ጋር የሚያገናኘው ምክንያት የላለ መሆኑን ተገንዛበናል። ምክንያቱም ፍርድ ቤቱ በአመልካቾች መካከል የተደረገው የጉዱፈቻ ውል ሕጋዊ መሆን ያለመሆኑን በመመርመር የስምምነት ሰነደን ከማረጋገጥ(AUTHENTICATE) ውጪ በአዋጅ ቁጥር 760/2004 ድንጋጌዎች እና በመመሪያ ቁጥር 7/2010 አግባብ ስለጉዱፈቻ ውል ሰርቲፉኬት አሰጣጥ በጭብጥነት ይዜ የሰጠው ዲኝነት የለም። በመሆኑም የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ የሰጠው ውሳኔ የጉዱፈቻ ውል ስምምነት መኖሩን የሚያሳይ በመሆኑና ይህ ሰነድ ደግሞ ውለ መኖሩን የሚያሳይ ማስረጃ እንደመሆኑ መጠን በዘሁ ውል መሰረት ስልጣን ያለው አካል የጉዱፈቻ ውል ሰርቲፉኬት ሲሰጥ በመመሪያው መሰረተ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች እንዱሟለ ማድረጉ በሕጉ የተሰጠውን ኃላፉነትና ተግባር መወጣቱን ከሚያሳይ በቀር ለሕግና ለፍርድ ቤት ውሳኔ ተቃራኒ የሆነ ተግባር ፈፅሟል ልባል የሚችልበት አግባብ የለም። መመሪያው ከ1952ቱ የፍትሃ ብሓር ሕጋችን በኃላ በወጣው በአዋጅ ቁጥር 760/2004 አንቀፅ 70(2) መሰረት የወጣ ከመሆኑም በላይ በፍትሃብሓር ሕጉ 41 ስር የተመለከተውን ድንጋጌን ሉቃረን የሚችል ነው ተብል የሚደመደምበትን አግባብ ስላለገኝን አመልካቾች ከሕግ ደረጃና አፈጻጸም አንጻር ያነሱትን ክርክርም ለመቀበል የሚቻል ሁኖ አልተገኘም።
አመልካቾች ጉዱፈቻ ተደራጊ ህፃናት የሚወሰደት ወደ አሜሪካን አገር መሆኑን ጠቅሰው ከህፃናቱ መብትና ጥቅም አንጻር ያቀረቡት ክርክር ሲታይም በመሰረቱ ጉዱፈቻ ውል እንዱደረግና የሕግ ጥበቃ እንዱደረግለት ያስፈልገው በዋናነት የሕፃኑን ጥቅም ለመጠበቅ ሲባል እንደሆነ፣ የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ህገመንግስትም ሆነ ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸው አለም ዓቀፍ ስምምነቶች ህፃናትን የሚመለከቱ ጉዲዮች ለሕፃናት ጥቅም ደህንነት (best interest of the child) ቅድሚያ መስጠት አስፈላጊ መሆኑ በመርህ ደረጃ ማስቀመጣቸውን፣ በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 36/5/ ስር መንግስት ለእጓለማውታን ልዩ ጥበቃ እንደሚያደርግላቸው፣በጉዱፈቻ የሚያድጉበትን ስርአት የሚያመቻቹና የሚያስፊፈ እንዱሁም ደህንነታቸውንና ትምህርታቸውን የሚያራምደ ተቋማት እንዱመሰረቱ እንደሚያበረታታ መደንገጉን፣ከፍ ሲል የተመለከቱት ድንጋጌዎች ሁለ የጉዱፈቻ ጉዲይ በጥንቃቄ መታየት ያለበት መሆኑንና በድንጋጌ አተረጓጏም ላይ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ፣ በዘህም መሰረት የጉዱፈቻ ስምምነት ላይ የሚሰጠው ውሳኔ በልጁ አኗኗርና አያያዛ እንዱሁም ወደፉት ሕይወቱ ላይ በተጨባጭ ጉዲት እንዲይኖር ብቻ ሳይሆን ወደፉት ሉደርስ የሚችል ጉዲት እንደላለም ማረጋገጥ ሲቻል እንደሆነ ይህ ችልት በሰ/መ/ ከሰጠው አስገዲጅ የሕግ ትርጉም ይዖት የምንረዲው ጉዲይ ነው። ተጠሪ ያወጣው መመሪያ ቁጥር 7/2010 ክፍል አራት ንዐስ ክፍል ሶስት አንቀፅ 43(3) ድንጋጌም ጉዱፈቻ ተደራጊ ህፃናት በሚሄደበት አገር በተገቢው መንገድ ተገቢውን አገልግልት እንዱያገኙ ያደረጋል ተብል ከሚታሰብ በስተቀር በሕጻናቱ አኗኗርና አያያዛ እንዱሁም ወደፉት ሕይወቱ ላይ በተጨባጭ ጉዲት የሚያስከትል፤ ወደፉትም ጉዲት ሉያደርስ የሚችል ነው ሉያሰኝ የሚችል ሁኔታ መኖሩን ለመገንዖብ የሚያስችል ምክንያት አላገኘንም።
በመሆኑም በዘህ ረገድ የቀረበውን የአመልካቾችን ክርክርም አልተቀበልነውም።
ሲጠቃለልም ከላይ በተዖረዖሩት ምክንያቶች ተከታዩን ወስነናል።
የፋ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ በ26/06/2011 ዓ/ም የተሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ህ/ቁጥር 348 (1) መሰረት ፀንቷል።
በዘህ ችልት ለተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪና ኪሳራ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
መዛገቡ ተዖግቷል፤ ወደ መዛገብ ቤት ይመለስ ብለናል።