የወራሽነት የምስክር ወረቀትን በተመለከተ የሚቀርብ የተቃውሞ አቤቱታ የማስረጃውን ትክክለኛነት እና ህጋዊነት ከማረጋገጥ ያለፈ አንድምታ የላለው መሆኑ ከተረጋገጠ ማስረጃውን የሰጠው ፍርድ ቤት የማስረጃው ይሰረዛልኝ ጥያቄን ማስተናገድ የሚገባው ስለመሆኑ በሐሰት ለተገኘ የወራሽነት ማስረጃ ይሰረዛልኝ ጥያቄ ተፈጻሚነት ያለው የይርጋ ጊዚ የአስር አመት የይርጋ ጊዚ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1ዐዐዐ፣1677፣1845 እና 1846 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 358 እና 359 161650 አቶ ኃይለገብርኤል አየለ እና ወ/ሮ ፀሐይ አየለ ሚያዘያ 29 ቀን 2011 ዓ/ም 7. አንድ ተከራካሪ ወገን በፍ/ቤት ፈቃድ ክሱን የተወ እና አዱስ ክስ ባቀረበ ጊዚ በቀረበው አዱስ ክስ ላይ በግራቀኙ ተከራካሪ ወገኖች የቀረቡት እና በፍ/ቤቱ ትዔዙዛ መሰረት የቀረቡ ማስረጃዎች ተመርምረው እና ተመዛነው ውሳኔ የሚሰጥበት እንጂ አስቀድሞ በፍ/ቤት ፈቃድ በተዖጋው መዛገብ ላይ ቀርበው በነበሩ ማስረጃዎች መሰረት ውሳኔ የሚሰጥበት አግባብ ስላለመኖሩ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 278 መዛገብ ላይ በሚሰጥ ውሳኔ ላይ እያንዲንደ ተከራካሪ ወገን በተናጠል ይግባኝ ያቀረበ እንደሆነ በአንድ በይግባኝም ሆነ በሰበር ችልት በቀረበ ጉዲይ ላይ በመዛገቡ ላይ ያልቀረቡት ቀድሞ የክርክሩ አካል የነበሩት አካላት በልላ መዛገብ ላይ ቀርበው ከሆነ ተገቢ ማጣራት እና ክትትል ተደርጎ መዛገቦቹ ተጣምረው እንዱታዩ ማድረግ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 331 እነ አቶ ሣሙኤል ሱሉቶ
No summary available.
ታህሳስ22 ቀን 2ዐ12 ዓ.ም ዳኞች፡- እትመት አሰፊ ጳውልስ ኦርሺሶ ፀሐይ መንክር መላኩ ካሣዬ እስቲበል አንደዓለም አመልካች፡- አቶ ምስጋናው አሰጌ ተጠሪ፡- 1ኛ አቶ አይናዱስ አሰጌ 2ኛ አቶ በልስቲ አይናዱስ አሰጌ መዛገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር መዛገብ ተከፍቶ ላቀርብ የቻለው የአሁን አመልካች በተጠሪዎች ላይ በአማራ ክልል የደጋ ዲሞት ወረዲ ፍ/ቤት ተጠሪዎች በውርስ ያገኘሁት መሬቴን ቀምተው ቤት የሰሩበት በመሆኑ ቤቱን አፍርሰው መሬቴን እንደያስረክቡ ይወሰንልኝ ብለው ባቀረቡት ክስ በወረዲ ፍ/ቤት የተሰጠው ውሣኔ በይግባኝ ከፀና በኋላ በክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ተሽሮ በይርጋ አይታገድም የተባለውንም መሬት አስመልክቶ በ1ዐ ዓመት ይርጋ ይታገዲል በማለት የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ ሲለ አመልካች አቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
በወረዲ ፍ/ቤቱ ቀርቦ የነበረው ክስ በአጭሩ በዲሞት ጽዩን ቀበላ ውስጥ 1ኛ/ በምስራቅ ዋላ በሰሜን መዋጮ በደቡብ አለሙ ወልዱያ ጏጥ አማጋው 1 ጥማድ መሬት፣ 2ኛ በምዔራብ ዋላ በሰሜን ዋላ በደቡብ ዋላ በወልዱያ ጏጥ ዋላ 1 ጥማድ መሬት፣3ኛ በምዔራብ ሞላ በሰሜን አለሙ በደቡብ አይናዱስ በወልዱያ ጏድ ጉርድ 2 ጥማድ መሬት በሟች አባቴ አቶ አሰጌ መንግሥቱ አጥብቸ አስታምሜ ጡሬ የቀበርኩት ሥለሆነ እኔም በዘሁ ፍ/ቤት ህጋዊ የውርስ ማረጋገጫ ወራሽነቴን አረጋግጨ የያዛኩትን ተከሣሾች የቀሙኝ እና ቤት የሰሩብኝ በመሆኑ ቤቱን አፍርሰው እንዱያስረክቡኝ ይወሰንልኝ ሲለ ዲኝነት ጠይቀዋል።
ተከሣሾች በበኩላቸው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ያቀረቡ ሲሆን፣ ሟች በስሙ የተቆጠረለት መሬት ሲሆን እኛም የወረስነው ነገር የላለ በመሆኑ ልንጠየቅ አይገባም፣ መሬቱን በ1996 ዓ.ም የመሬት ማረጋገጫ ደብተር በኋላም አረንጋዳ ደብተር አስመዛግቤ የያዛኩት እንጂ የሟችን መሬት በውርስ የያዛነው ነገር የለም፣ መሬቱን ከያዛነውም 15 ዓመት በላይ ነው በመሆኑም በ1ዐ ዓመት ይርጋ ቀሪ ላሆን ይገባል፣ መቃወሚያው ከታለፈም ክስ የቀረበበት የውርስ መሬት የሟች አቶ አሰጌ መንግሥቱ መሬት ሳይሆን የኛ ይዜታ ስለሆነ እና ከያዛነውም ከ15 ዓመት በላይ በመሆኑ ከሳሽ ያወጣው ውርስ እንዱታይልን እና የውርስ መሬት ለመጠየቅ ስለማይችል መዛገቡ ይዖጋልን ሲለ መልሳቸውን አቅርበዋል።
ፍ/ቤቱም የሚያከራክረው መሬት የማን ነው? ከመቼ ጀምሮ ተከሣሾች ያዘት ክሱ በይርጋ ቀሪ ላሆን ይገባል አይገባም ?ተከሣሾች መሬቱን ሉለቁ ይገባል ወይስ አይገባም? የሚለ ሰፉ ጭብጦችን ከመሰረተ በኋላ የግራ ቀኙን ምስክሮች ሰምቷል።
የአካባቢ ገ/መ/አስ/ግንባታ/አጠ//ጽ/ቤትን ክርክር ስላስነሳው ይዜታ ጠይቆ ምላሽ ያገኘ እና የሰው ምስክሮችን ቃል በማገናዖብ መርምሮ ክርክር ያስነሳው ይዜታ ቀደም ሲል የአ/ይ አሰጌ መንግሥቱ እና እ/ይ እቴነሽ አለምነህ ሆኖ የተደለደለው በ1989ዓ.ም.መሆኑን፣ አ/ይ አሰጌ መንግሥቱ በ1994 ዓ.ም.
መሞታቸውን፣ ከሣሽ እና 1ኛ ተከሣሽ የሟችን መሬት ተካፍለው ይዖውት የነበረ እና የያዘትም በክሱ ተራ ቁጥር 3 የተጠቀሰውን 1ኛ ተከሣሽ መያዘን 2ኛ እና 3ኛ ተራ ቁጥር ላይ የተጠቀሱትን ሁለት መሬቶች ከሣሽ የያዖና በ2ዐዐ8 ዓ.ም. ከጥር ወር ወዱህ የቀሙት መሆኑን፣ 2ኛ ተከሣሽ የቤተሰብ አባል ያልነበረ ከወላጅ አባቱ ከ1ኛ ተከሣሽ ጋር ያደገ መሆኑን ተከሣሽ የያዖውን መሬት ከ1994 ዓ.ም. ጀምሮ ይዜት ቤት ሰርቶበት እስከዙሬ ድረስ ይዜት የሚገኝ መሆኑን ላልችን ግን ተከሣሾች ይዖውት የማያውቁ እና የከሣሽ ድርሻ ሆኖ እያለ በ2ዐዐ8 ከጥር ወዱህ የቀሙት መሆኑ በምስክሮች የተረጋገጠ በመሆኑ ብይን ሰጥቶ በክሱ ተራ ቁጥር 3 ስር የተጠቀሰውን መሬት በተመለከተ 1ኛ ተከሣሽ ከ1ዐ ዓመት በላይ ይዜት ስለሚገኝ በ3 ዓመት ይርጋ ይታገዲል፣ በተ.ቁ. 1ኛ እና 2ኛ ላይ የተመለከቱትን ይዜታዎች ግን ተከሣሾች በጉልበት ከከሣሽ የቀሙት መሆኑ ስለተረጋገጠ ለቅቀው እንዱያስረክቡ ሲል ወስኗል።
የስር 1ኛ ተከሣሽ የወረዲ ፍ/ቤቱን ውሣኔ በመቃወም ይግባኝ ለምዔራብ ጏጃም ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ይግባኛቸው ተቀባይነት አላገኘም።
ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት የአሁን ተጠሪ የሰበር አቤቱታ ያቀረቡ ሲሆን ሰበር ሰሚ ችልቱ ግራ ቀኙን አስቀርቦ እና ጉዲዩን መርምሮ የወረዲ ፍ/ቤቱ በይርጋ አይታገድም በማለት የስር ተከሣሾች ለቅቀው እንዱያስረክቡ ሲል የሰጠውን የውሣኔ ክፍል እና ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤትም የሰጠውን የማጽናት ውሣኔ በመሻር በአዋሣኝ የተጠቀሱት ሁለት መሬቶችም ጭምር በ1ዐ ዓመት ይርጋ ይታገዲል ሲል ወስኗል።
አመልካች ከላይ በተጠቀሰው የሰበር ውሣኔ ላይ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ ሲለ ታህሳስ 2 ቀን 2ዐ11 ዓ.ም የተፃፈ 5 ገጽ የሰበር አቤቱታ አቅርበዋል።
ይዖቱም በአጭሩ፡- በስር ፍ/ቤት ተጠሪዎች ምንም አይነት ማስረጃ ያላቀረቡ እና ምስክሮችም ያላሰሙ፣ ምስክር የተሰማውም የእኔ ሆኖ እያለ እና በፍርደም ላይ በገለፀበት ሁኔታ ተጠሪዎች በስር ወረዲ ፍ/ቤት ሁለት የመከላከያ ምስክር እንዲሰሙ አድርገው አቤቱታ ስላቀረቡ በሀሰት ተዖጋጅቶ የቀረበ ውሣኔን ተመልክቶ የሰጠው ፍርድ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ነው፣ የወረዲ ፍ/ቤቱን ውሣኔ የእጅ ጽሁፍ ኮፑ ሆኖ የሚታይ ባለመሆኑ መዛገቡን አስቀርቦ መርምሮ መወሰን ሲገባው ወይም በእጄ የሚገኘውን አስቀርቦ መመርምር ሲገባው ይህን ሳያደርግ መወሰኑ ተገቢ አለመሆኑን እና በሁለቱ ውሣኔዎች መካከል ያለው ልዩነት ናቸው ያሎቸውን 9 ነጥቦችን ለይተው በአቤቱታው ላይ በማሳየት የስር ሰበር ሰሚ ችልት ውሣኔ በሃሰተኛ ውሣኔ ላይ መሰረት ተደርጏ የተሰጠ በመሆኑ ሉሻር ይገባዋል ሲለ በጥብቅ ጠይቀዋል።
አቤቱታው በአጣሪው ተመርምሮ ተጠሪን ያስቀርባል ተብል ጭብጥ በመያዘ መነሻነት መዛገቡ ለችልቱ ላቀርብ ችሎል።
ተጠሪዎችም አቤቱታው ከማስቀረቢያ ነጥቡ ጋር እንዱደርሳቸው ተደርጏ መጋቢት 24 ቀን 2ዐ11 ዓ.ም. በአንድነት የተፃፈ መልስ አቅርበዋል። አመልካችም የመልስ መልስ አቅርቦ ከመዛገቡ ጋር ተያይዜ የግራ ቀኙ የጽሁፍ ልውውጥ በዘሁ ተጠናቋል።
የጉዲዩ አመጣጥ ከላይ የተመለከተውን ሲመስል እኛም የቀረበውን አቤቱታ ከስር ፍ/ቤቶች ውሣኔዎች እና ከመልስ እና የመልስ መልሱ እንዱሁም ከጉዲዩ ጋር አግባብነት ካላቸው የህጉ ድንጋጌዎች ጋር አገናዛበን መርምረናል።
እንደመረመርነውም አመልካች በወረዲ ፍ/ቤቱ አቅርበውት የነበረው ክስ ከላይ እንደተመለከትነው በተለያዩ ቦታዎች አዋሳኙን ጠቅሶ የተለያየ መጠን ያላቸው መሬቶችን ተጠሪዎች ቀምተውኛል፣ በመሆኑም የሰሩትን ቤት አፍርሰው መሬቴን ይልቀቁልኝ የሚል ክስ ያቀረቡ ሲሆን፣ ተጠሪዎችም ክርክሩ በይርጋ ይታገዲል በማለት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ያነሱና በፍሬ ጉዲዩም ላይ ሙለ መልሳቸውን አቅርበዋል። ፍ/ቤቱም ከውሣኔው መረዲት እንደተቻለው በአመልካች በኩል የቀረቡ ምስክሮችን የሰማ እና በተጠሪዎች በኩል ግን በመልሳቸው ላይ የማስረጃ ዛርዛር ያላቀረቡ በመሆኑ ምስክር ያለመስማቱን አትቷል።
ወረዲ ፍ/ቤቱም ጉዲዩን መርምሮ መሬቱን እንዱለቁ አዋሳኞችን ጠቅሶ የወሰነ ሲሆን ይህ ውሣኔ በይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት በይግባኝ ያልተለወጠ ቢሆንም ተጠሪዎች ለክልለ ሰበር ሰሚ ችልት የሰበር አቤቱታ በማቅረባቸው መነሻነት ውሣኔው ተሽሮ የቀረበው ጉዲይ በይርጋ የሚታገድ በመሆኑ ሉለቁና ሉያስረክቡ አይገባም ተብል ተወስኗል።
አመልካች አጥብቀው የሚከራከሩት ለክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ከአቤቱታው ጋር የቀረበለት የወረዲ ፍ/ቤት ውሣኔ የተለወጠ እና ሃሰተኛ ውሣኔ በመሆኑ መዛገቡን አስቀርቦ እና መርምሮ ሉወስን ሲገባው ይህን ሳያደርግ በመወሰኑ ስህተት ፈጽሟል በሚል ነው።
የአመልካች አቤቱታ የስር ፍ/ቤቶች መዙግብት ሳይቀርብ እና ሳይመረመር ሉወሰን የማይችል መሆኑን ችልቱ ስለተረዲው የደጋዲሞት ወረዲ ፍ/ቤት እና የይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት መዙግብትን ከሚገኙበት እንዱቀርቡ ትዔዙዛ ተሰጥቶ መዙግብቱ ቀርበው ከጉዲዩ ጋር አብሮ ተመርምሯል።
በዘህ መሰረት በፍሬ ጉዲዩ ላይ ተመርምሮ ውሣኔ ከመሰጠቱ በፉት የወረዲ ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ ትክክል ግልባጭ ለክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ቀርቦለት የውሣኔውን ትክክለኛነት አረጋግጦ ስለመወሰን አለመወሰኑ መመልከት ተገቢ ሆኖ አግኝተነው በጭብጥነት በመያዛ መርምረናል።
በመሆኑም የስር የደጋ ዲሞት ወረዲ ፍ/ቤት መ/ቁ/ 12826/ዐ9 በ7/9/2ዐዐ9 ዓ.ም.በዋለው ችልት የሰጠው ውሣኔ በችልቱ ዲኛ የእጅ ጽሁፍ የተፃፈ እና 5 ገጽ ያለው ሲሆን፣ በዘሁ መዛገብ ውስጥ በአሁን ተጠሪዎች በ12/ዐ4/2ዐዐ9 ዓ.ም. በእጅ የተፃፈ 2 ገጽ መልስ ተያይዝል። ከዘህ መልስ ጋር የተያያዖ የማስረጃ ዛርዛር መግለጫ የላለ መሆኑንም ለማረጋገጥ ተችሎል።
የወረዲ ፍ/ቤቱ የፍርድ ሃተታውን ሲጽፍ በአሁን አመልካች በኩል የቀረቡ ምስክሮችን የሰማ እና ከተጠሪዎች መልስ ጋር የተያያዖ የማስረጃ ዛርዛር የላለ በመሆኑ ምስክር ያለመስማቱን ገልጿል።
ይህ በእንዱህ እንዲለ የክልለ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ቁ/ 68465 ታህሳስ 3 ቀን 2ዐ11 ዓ.ም.
በዋለው ችልት በሰጠው ፍርድ ገጽ 2 1ዐኛ መስመስር ላይ ‛ የግራ ቀኙን ምስክሮች ሰምቶ-----‛ የሚል ሃረግ ያለ መሆኑን ከውሣኔው መረዲት ተችሎል።
እንዱሁም በገጽ 3 ላይ 8ኛ መስመር ‛------ የአመልካች ሁለቱ እንዱሁም የተጠሪው 1ኛ እና 3ኛ ምስክሮች ------‛ በማለት አትቷል።
የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት በስር ፍ/ቤት ተከሣሾች በነበሩት ግለሰቦች ማስረጃ ዛርዛር ያልቀረበ እና ምስክርም ያልተሰማ መሆኑ በውሣኔው ላይ ተገልጾ እያለ እንዳት የክልለ ሰበር ተጠሪዎች እንዳት ምስክር ሳያሰሙ ምስክር እንዲሰሙ ተደርጏ ውሣኔ ተሰጠላቸው? የሚለውን ለማጣራት የሰበሩ ክርክር ሲከናወን ለአሁን አመልካች በስር ፍ/ቤት ተወስኗል ሲለ የስር ሰበር አመልካቾች አቅርበውት የነበረው ውሣኔ ኮፑን መመልከት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ቀርቦልን ስንመለከተው የወረዲ ፍ/ቤቱ ዲኛ ጽሁፍ ያለመሆኑን፣ የገፁም ብዙት የሚለያይ፣ ከውሣኔው ውስጥ ከላይ ለመግለጽ እንደተሞከረው ምስክር አቅርበው አሰምተው የተወሰነ መሆኑን የሚያሳዩ ሃረጏች የገቡበት እና የተለያዩ ልዩነቶች ያለበት መሆኑን ተመልክተናል።
ችልቱ ይህን ተመልክቶ ብቻ ያበቃ ሳይሆን የአሁን 2ኛ ተጠሪ የአመልካች ተወካይ በተገኙበት በችልት በዳኞች ለቀረበለት ጥያቄ ሲመልስ በስር ወረዲ ፍ/ቤት ራሱ ከ1ኛ ተጠሪ አባቱ ጋር እየቀረበ እንደተከራከረ፣ የውሣኔ ግልባጭም በኮፑ ከችልቱ እንደወሰደ የፍ/ቤቱም ማህተም ያረፈበት መሆኑን፣ ባቀረቡት መልስ ላይ የማስረጃ ዛርዛር እንዲቀረቡ እና በዘሁ መሰረት 3 ምስክሮችን አቅርበው ማሰማታቸውን ፣ የምስክሮችን ስም ጭምር ጠቅሶ እንደገለፀ ለችልቱ ያስረዲ ሲሆን፣ በችልቱ በስር ፍ/ቤት መዛገብ ላይ ቀርቦ የነበረውን መልሳቸውን እንዱያይና እንዱያረጋግጥ ሲጠየቅም ይህን ያቀረብን አይመስለኝም በማለት ለችልቱ ተናግሯል።
አንድ ሙግት በተከራካሪ ወገኖች መካከል መከናወን ያለበት በቅን ልቦና እና ማስረጃን በማቅረብ መሆን ያለበት ሲሆን፣ ይግባኝ የሚባልበት በሆነ ጊዚም በስር ፍ/ቤት የተከናወነው ክርክር እውነትነቱን ይዜ መቀጠል ያለበት መሆኑ የክርክር አመራር ስነ ስርአት መሆኑ ይታወቃል።
ተከራካሪ ወገኖች የሚያቀርቡትን ክርክር በቅን ልቦና እና እውነትነት ባለው ማስረጃ የማይከራከሩ በሆነ ጊዚ ፍ/ቤቶች የቀረበላቸው ነገር እውነት መሆኑን ባልተረደ እና ፍፁም ድብቅ በሆነባቸው ጊዚ እውነት ላይ ለመድረስ የሚያደርጉት ጥረት እንደተጠበቀ ሆኖ በቀረበላቸው ማስረጃም እውነተኛውን ውሣኔ እንዲይሰጡ የሚገድባቸው ከመሆኑም በላይ እውነትን የያዘ ሰዎች በሀሰተኛ ማስረጃ እና በሃሰተኛ ተከራካሪዎች ቅን ልቦና መጉደል ምክንያት እውነትን የያዘ ሰዎች ላይ ያልተገባ ፍርድ እንዱሰጡ የሚያደርግ በመሆኑ ፍትህ እንዱዙባ፣ ማህበረሰቡም በፍ/ቤቶች ላይ እምነት እንዲይኖረው የሚያደረግ አደገኛ አካሄድን የሚፈጥር መሆኑ እሙን ነው።
ወደ ቀረበው ጉዲይ ስንመለስ የስር ወረዲ ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ እንዱለወጥ እና በክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ውሣኔው እንዱሻር መነሻ የሆነው ለሰበር ሰሚ ችልቱ ከአቤቱታው ጋር የቀረበለት በተጠሪዎች የተቀየረው እና ምስክር ሳያሰሙ ምስክር እንዲሰሙ ተደርጏ የተለወጠው ውሣኔ በመሆኑ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት እውነተኛውን ክርክር እንዲይመለከት እና ተገቢውን ውሣኔ እንዲይሰጥ ወይም በልላ አነጋገር የተዙባ ውሣኔ እንዱሰጥ የተደረገ መሆኑን ለመመልከት ችለናል።
የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት በስር ፍ/ቤት ተሰጥቶ የነበረው ትክክለኛ ውሣኔ ሳይበረዛ ሳይከለስ ቀርቦለት ቢሆን ኑሮ አሁን የደረሰበት መደምደሚያ ላይ ላይደርስ ይችል ይሆናል የሚል ግምት ያስነሳል።
የአመልካችም ክርክር ከዘህ የራቀ አይደለም።
አመልካች የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ላይ መልስ ሲያቀርቡ አሁን ያነሱትን መከራከሪያ ሉያነሱ ያልቻለት ደግሞ ይህን ያወቁት የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ውሣኔ ተገልብጦ ከተሰጣቸው በኋላ በመሆኑ ተጠሪዎች በፈፀሙት የተንኮል አሰራር አመልካችን ብቻ ሳይሆን ፍ/ቤቱንም እንዲጭበረበሩና ተገቢ ያልሆነ ፍትህ ለማግኘት ሲለ የወረዲ ፍ/ቤቱን ውሣኔ ሃረጏች ለእነሱ በሚያመች መልኩ እንደቀየሩ ባደረግነው ማጣራት ተረጋግጧል።
በመሆኑም የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ውሣኔ የሰጠው የወረዲ ፍ/ቤቱ ትክክለኛ ውሣኔ ሳይደርሰው እና የተለወጠ ውሣኔ ደርሶት መሆኑን ያረጋገጥን በመሆኑ በዘህ የተለወጠ ውሣኔ ምክንያት የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት የሰጠው ውሣኔ እውነተኛ ፍርድን መሰረት በማድረግ የተሰጠ እና እውነት ላይ ለመድረስ በሚያዲግት ውሣኔ ላይ ተመስርቶ በመሆኑ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ስላገኘነው ሉሻር የሚገባው ነው ብለን ተከታዩን ወስነናል።
ው ሣ ኔ
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ቁ/ 68465 ታህሳስ 3 ቀን 2ዐ11 ዓ.ም. በዋለው ችልት የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ /ቁ/ 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት በውሣኔ የዖጋውን መዛገብ እንደገና በማንቀሳቀስ የደጋ ዲሞት ወረዲ ፍ/ቤት መ/ቁ/ 12826 የሆነውን መዛገብ በማስቀረብ እና በዘህ መዛገብ ላይ የተሰጠውን እውነተኛ የዲኛ ውሣኔ በመመልከት ከቀረበለት አቤቱታ ጋር በማገናዖብ እና የአሁን አመልካችን በተገቢው ውሣኔ ላይ መልስ በማሰጠት ትክክለኛ ነው ያለውን ውሣኔ እንዱሰጥበት በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ/ 341/1/ መሰረት ጉዲዩን መልሰን ልከንለታል።
በዘህ ሰበር ሰሚ ችልት በግራ ቀኙ የወጣ ወጪ ካለ የየራሳቸውን ይቻለ ብለናል።
ትዔዙዛ
የአሁን ተጠሪዎች በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በደጋዲሞት ወረዲ ፍ/ቤት በመ./2009 በቀን 07/09/09 ዓ.ም የተሰጠ ነው ተብል የቀረበው ውሳኔ በፍ/ቤቱ ያልተሰጠ ለመሆኑ ይህ ችልት የስር ፍ/ቤት መዛገብን አስቀርቦ ያረጋገጠ በመሆኑ የክልለ ፕሉስ በተጠሪዎች እንዱሁም ከጉዲዩ ጋር ተያያዥነት ባላቸው አካላት ላይ ተገቢውን የወንጀል ምርምራ እንዱያከናውን ታዝል፤ ይጻፍ።
የአራዲ ፕሉስ 2ኛ ተጠሪን ለክልለ ፕሉሰ እንዱያስረክብ ታዝል፤ ይጻፍ
በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግስት የምዔራብ ጎጃም ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመ.
የሆነው መዛገብ እና የደጋ ዲሞት ወረዲ ፍ/ቤት የመ.26/2009 የሆነው መዛገብ በመጡበት አኳኋን ወደ መጡበት ይመለሱ።
No topics extracted.