በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ዉስጥ የተቋቋሙ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ከሳሽ በመሆን የሚያቀርቧቸዉን ክሶች በተመለከተ የመዲኘት የሥረ ነገር ሥልጣን የከተማ አስተዲደሩ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን ሳይሆን የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆኑ በፋዳራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11(1/ለ) እና 14(2)፤የአዱስ አበባ ከተማ ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀጽ 41(1/ረ)፤በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ደንብ ቁጥር 46/2004 /የፋ/ፍ/ቤቶችን አዋጅ እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ ቁጥር 454/1997 መሰረት በፋ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ቀደም ሲል በሰ/መ/ ተሰጥቶ የነበረው የህግ ትርጉም ውሳኔ ተለውጧል።/
No summary available.
የመ/ ህዲር 26 ቀን 2012 ዓ/ም ዳኞች፡- እትመት አሰፊ ጳውልስ ኦርሺሶ ፀሐይ መንክር መላኩ ካሳዬ እስቲበል አንደዓለም አመልካች፡- አቶ ፈለቀ ታደሰ ቀርበዋል።
ተጠሪዎች፡-
አቶ ሣሙኤል ሱሉቶ በላለበት።
ወ/ሮ አየለች አቤቦ ወኪል አቶ ተካልኝ ጴጥሮስ ቀርበዋል።
መዛገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
በዘህ መዛገብ ላይ የቀረበው ጉዲይ የከተማ የመኖሪያ ቤት መስሪያ የምሪት ቦታ ይገባኛል ክርክርን የሚመለከት ነው። የሰበር አቤቱታው የቀረበው የደቡብ ብሓሮች፣ ብሓረሰቦችና ሕዛቦች ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት በፍ/ር/ ሰበር መ/ቁ/10579 ላይ ነሐሴ 17/2010 ዓ.ም በዋለው ችልት የስር ፍርድ ቤቶችን ውሳኔ በማፅናት የሰጠው የመጨረሻ ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ነው በማለት ለማስለወጥ ነው።
ክርክሩ የተጀመረው የአሁን አንደኛ ተጠሪ በሆሳዔና ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ህዲር 06/2009 ዓም የአሁን አመልካችን 1ኛ ተከሳሽ፤ ሆሳዔና ከተማ ማዖጋጃ ቤትን እና የሻቾ ደና ክፍለ ከተማ ማዖጋጃ ቤትን እንደቅደም ተከተላቸው 2ኛ እና 3ኛ ተከሳሾች በማድረግ አሻሽለው ባቀረቡት የክስ አቤቱታ ነው። የክሱ ይዖት በአጭሩ በሆሳዔና ከተማ ከ1997-1999 በተደረገ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ሽንሸና በሻቾ ደና ክፍለ ከተማ በሻቾ ደና ቀበላ ባለወልድ ሳይት ዔጣ ቁጥር 57 የሆነ እና አዋሳኙ በክሱ ዛርዛር የተጠቀሰው ቦታ የደረሳቸው መሆኑን፤ በዘሁ ይዜታ ላይ 2ኛ እና 3ኛ ተከሳሽ የሆኑት አስተዲደር ክፍልች ለአሁን አመልካች በመወገን ቦታውን ደርበው የሰጧቸው መሆኑን በመግለፅ ይዜታው የ1ኛ ተጠሪ/ከሳሽ/ ነው ተብል በቦታው ላይ ካርታ እንዱሰጣቸው ዲኝነት የሚጠይቅ ነው።
ጉዲዩ በክርክር ላይ እያለ የአሁን 2ኛ ተጠሪ በጣልቃ ገብነት ቀርበው ግራ ቀኙ የሚከራከሩበት ይዜታ በህጋዊ መንገድ አግኝተው ቤት ሰርተውበት ይዖው የሚገኙ መሆኑን ገልፀው ተከራክረዋል። ጉዲዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ክርክር እና ማስረጃ ከሰማ በኋላ ግራ ቀኙ የሚከራከሩበት ይዜታ ከሳሽ ለነበሩት የአሁን 1ኛ ተጠሪ በህጋዊ መንገድ የተሸነሸነ ስለመሆኑ ማረጋገጡን በምክንያትነት ጠቅሶ የአሁን 2ኛ ተጠሪ በይዜታው ላይ የሰሩትን ቤት አፍርሰው ይዜታውን ለ1ኛ ተጠሪ እንዱያስረክቡ እና አስተዲደር ክፍለም በቦታው ላይ የይዜታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ሰርቶ እንዱሰጣቸው ሲል ወስኗል።
በዘሁ ውሳኔ ላይ የአሁን አመልካች እና 2ኛ ተጠሪ በተናጠል ለሀዱያ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተለያየ መዛገብ ላይ ይግባኝ አቅርበዋል። አመልካች ለዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ይግባኝ በመ/ቁ/17602 ላይ የካቲት 21/2010 ዓ.ም የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ፀንቶ ከዘያ በኋላ በየደረጃው ባለት ፍርድ ቤቶች ቅሬታቸው ተቀባይነት ባለማግኘቱ በዘህ መዛገብ ላይ ለሰበር ቀርቧል። በልላ በኩል የአሁን 2ኛ ተጠሪ ለዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ይግባኝ በመ/ቁ/17696 ላይ ተስተናግድ የካቲት 09/2010 ዓ.ም በዋለው ችልት የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ ተሽሮ ክርክር በተነሳበት ይዜታ ላይ የተሻለ መብት ያላቸው የአሁን 2ኛ ተጠሪ ናቸው በማለት ተወስኗል። በዘህ ውሳኔ ላይ የአሁን 1ኛ ተጠሪ እስከዘህ ሰበር ችልት ድረስ አቤቱታ አቅርበው በሰ/መ/ቁ/165588 ላይ ህዲር 27/2011 ዓ.ም በዋለው ችልት ቅሬታው ለሰበር ክርክር አያበቃም ተብል ውድቅ የተደረገ መሆኑን ለመገንዖብ ተችሎል። የአሁን አመልካች በዘህ መዛገብ ላይ ህዲር 12/2011 ዓ.ም ፅፈው ባቀረቡት የሰበር ቅሬታ በስር ፍርድ ቤቶች ተፈፅሟል ያለትን መሰረታዊ የህግ ስህተት ጠቅሰው በዘህ ችልት እንዱታረምላቸው ጠይቀዋል።
የቀረበው አቤቱታ ተመርምሮ ክርክር ባስነሳው ይዜታ ላይ ለአሁን አመልካች ካርኒ በቅድሚያ የተቆረጠ ለመሆኑ ተረጋግጦ እያለ ይዜታውን እንዱያስረክቡ የተወሰነበት አግባብ ከመሰረታዊ የማስረጃ ምዖና መርሆ አኳያ በዘህ ሰበር ችልት ሉመረመር የሚገባ መሆኑ በመታመኑ ተጠሪዎች መልስ እንዱሰጡበት ታዝል ግራ ቀኙ የፅሁፍ ክርክር እንዱለዋወጡ ተደርጓል። በዘሁ መሰረት አንደኛ ተጠሪ የፍርድ ቤቱ መጥሪያ ደርሷቸው መልስ ባለማቅረባቸው መብታቸው የታለፈ ሲሆን 2ኛ ተጠሪ ጥር 03/2011 ዓ.ም የተፃፈ መልስ እንዱሁም አመልካች ጥር 24/2011 ዓ.ም የተፃፈ የመልስ መልስ በማቅረብ ተከራክረዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዖት ጠቅለል ባለ መልኩ ከላይ የተመለከተውን ሲመስል ችልቱም ጉዲዩን መርምሯል። በዘሁ መሰረት በስር ፍርድ ቤቶች የነበረውን የክርክር አመራር እና ውጤቱ ክርክር በተነሳበት ይዜታ ላይ በዘሁ ሰበር ችልት በሰ/መ/ቁ/165588 ላይ በተሰጠው ውሳኔ ላይ የሚያመጣው ለውጥ በቅድሚያ ሉፈተሽ የሚገባው መሆኑ ታምኗል።
ከጉዲዩ አመጣጥ መረዲት እንደሚቻለው የሆሳዔና ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ ላይ የአሁን አመልካች እና 2ኛ ተጠሪ በተናጠል ይግባኝ ለሀዱያ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርበው ፍርድ ቤቱ በሁለት የተለያዩ መዛገቦች ላይ አከራክሮ ወስኗል። የአሁን አመልካች ይግባኝ ባቀረበበት መዛገብ ላይ በመልስ ሰጪነት የተቆጠሩት የአሁን ተጠሪዎች ሲሆኑ የአሁን 2ኛ ተጠሪ ይግባኝ ባለበት መዛገብ ላይ ደግሞ መልስ ሰጪ የነበሩት የአሁን 1ኛ ተጠሪ ናቸው።
አንድን ክርክር በመጀመሪያ ደረጃ ሲሰማ በነበረ ፍርድ ቤት በከሳሽነትም ሆነ በተከሳሽነት ቁጥራቸው ከአንድ በላይ የሆኑ ተከራካሪዎች በቀረቡበት መዛገብ ላይ በሚሰጥ ውሳኔ ላይ አንደ ተከራካሪ በጠቅላላው ውሳኔ ላይ ይግባኝ ማለት የሚችል መሆኑን እና በዘህ ዓይነት ሁኔታ በይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የሚሰጠው ውሳኔ ይግባኝ ባላቀረቡት ተከራካሪዎች ላይም የሚፀናባቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 331 ድንጋጌ ያስገነዛባል። ችግሩ እያንዲንደ ተከራካሪ ወገን በተናጠል ይግባኝ ያቀረበ እንደሆነ ነው።
እንደዘህ ዓይነት ሁኔታ ሲያጋጥም በአንድ ጉዲይ ላይ የተለያየ ውሳኔ ላሰጥ የሚችልበት እድል እንዲይፈጠር ፍርድ ቤቶች ከፍተኛ ጥንቃቄ ሉያደርጉ እንደሚገባ ይታመናል። ከዘህ ጋር ተያይዜ በአንድ በይግባኝም ሆነ በሰበር ችልት በቀረበ ጉዲይ ላይ በስር ፍርድቤቶች በርካታ ተከራካሪዎች የነበሩ መሆኑ መዛገቡ የሚያሳይ ከሆነ ላልች በመዛገቡ ላይ ያልቀረቡት ቀድሞ የክርክሩ አካል የነበሩት አካላት በልላ መዛገብ ላይ ቀርበው ከሆነ ተገቢ ማጣራት እና ክትትል ተደርጎ መዛገቦቹ ተጣምረው እንዱታዩ ማድረግ በዘህ ሰበር ችልትም ጭምር በአሰራር የዲበረ የሙግት አመራር ልምድ በመሆኑ በየደረጃው ያለ ፍርድ ቤቶች መሰል አሰራር ሉከተለ ይገባል።
አሁን በቀረበው ጉዲይ የሀዱያ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይግባኝ በቀረበለት ጉዲይ በስር ፍርድ ቤት ተከራካሪ የነበሩት ሁለት አካላት ተቀራራቢ በሆነ የመዛገብ ቁጥር ላይ በተናጠል ይግባኝ አቅርበው እያለ ፍርድ ቤቱ ሁለቱን መዛገቦች አጣምሮ መወሰን ሲገባው በቀናት ልዩነት በአንደኛው መዛገብ ላይ የስር ፍርድ ቤትን ውሳኔ በመሻር በልላኛው ላይ ደግሞ በማፅናት ውሳኔ ሰጥቷል። ይህ ከላይ ከተጠቀሰው የዲኝነት ሙግት አመራር ሥርዓት አንፃር አግባብ ያልሆነ እና የሚነቀፍ ተግባር ነው።
ያም ሆኖ ግድፈቱ ቀጥል በነበረው ክርክር በተሰጠው ውሳኔ ላይ የሚኖረው ተፅዔኖ ስለመኖሩ ለመለየት በሰር ፍርድ ቤት ክርክር ወቅት በፍሬ ነገር ደረጃ የተረጋገጠውን እና ያንን መሰረት በማድረግ የተሰጡትን ውሳኔዎች ይዖት በጥንቃቄ መፈተሹ ተገቢ ይሆናል።
በዘሁ መሰረት ይግባኝ ሰሚው የሀዱያ ዜን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የስር ፍርድ ቤት ውሳኔን በሻረበት የመ/ቁ/17602 ላይ ክርክር የተነሳበትን ይዜታ የአሁን 2ኛ ተጠሪ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ ይዖው ሁለት ክፍል ቤት ሰርተውበት እየኖሩበት ለመሆኑ በስር ፍርድ ቤት ክርክር ወቅት በፍሬ ነገር ደረጃ የተረጋገጠ መሆኑን፤ በአንፃሩ ላላው ተከራካሪ ወገን ከይዜታው ጋር በተያያዖ የምሪት ካርኒ እና እጣ የደረሳቸው ለመሆኑ አስረጂ የሚሆኑትን ሰነድች አቅርበው የሚከራከሩ መሆኑን፤ ከዘህ አኳያ በኢ.ፋ.ዳ.ሪ. ህገ መንግስት መሰረት መሬት የመንግስት እና የህዛብ ንብረት በመሆኑ በመሬት ላይ የይዜታ መብት አለን ከሚለው ይልቅ ይዜታውን በእጁ አድርጎ ንብረት ያፈራበት ሰው የተሻለ መብት ያለው ስለመሆኑ በዘህ ሰበር ችልት በሰ/መ/ቁ/105125 ላይ የተሰጠውን አስገዲጅ የህግ ትርጉም በዋቢነት ጠቅሶ ይዜታው ለአሁን 2ኛ ተጠሪ ይገባል ማለቱን እና ይኸው ውሳኔ እዘህ ሰበር ችልት ደርሶ በሰ/መ/ቁ/165588 ላይ የፀና መሆኑን ለመገንዖብ ተችሎል።
ክርክር የተነሳበትን ይዜታ በተመለከተ በዘህ መዛገብ ላይ ተከራካሪ የሆኑት ሶስቱም አካላት የይገባኛል ክርክር ባቀረቡበት ሁኔታ በፍሬ ነገር ደረጃ ይዜታውን በተጨባጭ በእጃቸው አድርገው ንብረት አፍርተዉበት ያለት 2ኛ ተጠሪ መሆናቸው ከተረጋገጠ ይኸው ሰበር ችልት በሰ/መ/ቁ/105125 ላይ ከሰጠው አስገዲጅ የህግ ትርጉም አኳያ በውጤት ደረጃ የስር ፍርድ ቤት ውሳኔን የሚያስለውጥ አይደለም። በመሆኑም ምንም እንኳን የዜኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዲዩን የመራበት ሁኔታ ከሙግት አመራር ሥነ ሥርዓት አኳያ የሚነቀፍ ቢሆንም የሥነ ሥርዓት ግድፈቱ በውሳኔው ይዖት እና ውጤት ላይ የሚያመጣው ለውጥ አለመኖሩ የተረጋገጠ በመሆኑ እና ግድፈቱ አመልካችን ያሳጣው መሰረታዊ መብት ባለመኖሩ መሰረታዊ የሚባል ስህተት ሆኖ አልተገኘም። በመሆኑም ተከታዩ ውሳኔ ተሰጥቷል።
የደቡብ ብሓሮች ብሓረሰቦችና ሕዛቦች ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችልት በፍ/ር/ ሰበር መ/ቁ/10579 ላይ
No topics extracted.