የሉዛ ዉል እንዱቋረጥ የተሰጠ አስተዲደራዊ ዉሳኔ ባልተሻረበት ሁኔታ በሉዛ ዉል የተያዖ መሬት ለማስለቀቅ የመሬት አስተዲደር አካል መሬቱን ለመረከብ እንዱቻለው የሚሰጠው ማስጠንቀቂያ የሁከት ተግባር ነዉ ልባል የማይቻል ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህግ አንቀጽ 1149/3/፤የከተማ ቦታን በሉዛ ስለመያዛ አዋጅ ቁ/721/04 አንቀጽ 25
No summary available.
የሰ.መ.
ሚያዛያ 30 ቀን 2011 ዓ.ም ዳኞች፡- ብርሃኑ አመነዉ በዔዉቀት በላይ እንዲሻዉ አዲነ ሃይለ ነጋሽ እትመት አሰፊ አመልካቾች:-
ለሰበር አቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዲይ የመሬት ይዜታን የሚመለከት ነው። በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካቾች ተከሳሾች፤ የአሁን ተጠሪ ደግሞ ከሣሽ በመሆን ተከራክረዋል።
የአሁን ተጠሪ በስር ፍ/ቤት ያቀረበው ክስ ይዖት በአጭሩ፡-አመልካቾች አዋሳኙ በክሱ ተ.ቁ 1 ላይ የተገለጸውን 2.5 ቃዲ መሬት ወረው የያዘ እና የሚጠቀሙበት መሆኑን፤ አዋሳኙ በክሱ ተ.ቁ 2 ላይ የተጠቀሰውን 10 ቃዲ መሬት ደግሞ 1.5 ቃዲ ገፍተው የሚጠቀሙበት መሆኑን በመግለጽ ይዜታውን እንዱያስረክቡ እና የምርት ዖመን አላባ ግምት እንዱከፍለ ይወሰንለት ዖንድ ዲኝነት መጠየቁን የሚያሳይ ነው።
የአሁን አመልካቾች በሰጡት መልስ ከአሁን በፉት በጉዲዩ ላይ የተከራከሩ እና ድጋሚ ክስ ላቀርብ የማይገባ መሆኑን፤ ጉዲዩ በመሬት አመቻች ያልታየ እና በእርቅ ያለቀ መሆኑን፤ ከሁለት ዓመት በላይ የሰብል ግምት ሉጠየቁ የማይገባ መሆኑን በመግለጽ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ያቀረቡ ሲሆን በፍሬነገሩ ላይ በሰጡት መልስ በተጠቀሰው የምርት ዖመን በመሬቱ ላይ የተመረተ ምርት የላለ መሆኑን፤ ከሳሽ የሕዛብ ግጦሽ ያዘ በሚል ክስ ካቀረበ በኋላ የእርሻ መሬት አስመስል ክስ ማቅረቡ እርስ በእርሱ የሚጋጭ መሆኑን፤ ክስ የቀረበበት መሬት የተከሳሽ ወላጅ አባት መሆኑን እና መሬቱ የግጦሽ መሬት ነው በሚል ጭቅጭቅ ተነስቶ የተወሰነላቸው መሆኑን በመግለጽ የተጠሪ ክስ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
ጉዲዩ የቀረበለት በአማራ ብሓራዊ ክልላዊ መንግሥት የፊርጣ ወረዲ ፍ/ቤት ተጠሪ ምስክር እንዱያሰማ ታዜ ማቅረብ ባለመቻለ መብቱን በማለፍ የአመልካቾችን ምስክሮች የሰማ መሆኑን፤ ከዘህ በኋላ የመሬቱን መጠን በሚመለከት ክሱ ተሻሽል እንዱቀርብ የታዖዖ እና ክሱ ተሻሽል የቀረበ መሆኑን፤ ፍ/ቤቱ በመቀጠል የግራቀኙ ምስክሮች እንዱሰሙ ትዔዙዛ የሰጠ መሆኑን፤ በዘሁ መሰረት ተጠሪ ምስክሮችን አቅርቦ ያሰማ መሆኑን እና አመልካቾችም አስቀድሞ አቅርበውት ከነበረው መልስ እና ምስክሮች ውጪ ላላ መልስ እና ምስክር እንደላላቸው የገለጹ መሆኑን መዛገቡ ያመለክታል።
ጉዲዩ የቀረበለት ፍ/ቤት የግራቀኙን ማስረጃ ከመረመረ በኋላ የአመልካቾች ምስክሮች የጠቀሱት መሬት ተመሳሳይ አይደለም፤ አመልካቾች መሬቱ የእነርሱ ስለመሆኑ የሚገልጽ የይዜታ ማስረጃ አላቀረቡም፤
የሚመለከተው የአስተዲደር አካል 1ኛው መሬት የወል መሬት መሆኑን፤ ሁለተኛውን መሬት ከራሳቸው ይዜታ በመነሳት በስተምዔራብ በግምት 1.5 ቃዲ የገፈ መሆኑን በመግለጽ ምላሽ የላከ በመሆኑ አመልካቾች የአከራካሪው መሬት ባለይዜታ ነን በማለት ያቀረቡት ክርክር በክልለ የገጠር መሬት ሕግ መሰረት ተቀባይነት ስለላለው መሬቱን እንዱለቁ እና የአዛመራ ግምት እንዱከፍለ ሲል ወስኗል።
አመልካች ይህን ውሳኔ በመቃወም ለደቡብ ጎንደር መስተዲድር ዜን ከፍተኛ ፍ/ቤት የይግባኝ አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም አቤቱታቸው በትዔዙዛ ውድቅ ተደርጓል። አመልካቾች በመቀጠል ለክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችልት አቤቱታ አቅርበዋል። የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ ክሱ የተስተካከለው የመሬቱን መጠን አስመልክቶ እስከሆነ ድረስ አጠቃላይ የተደረገውን ክርክር እና ስነ ስርዓት ሉለውጠው የሚችል ባለመሆኑ የተጠሪ ምስክሮች እንዱሰሙ መደረጉ ተገቢ አልነበረም፤ ሆኖም አስቀድሞ በነበረው ማስረጃ መሰረት ጉዲዩ ሲታይ መሬቶቹ የወል ናቸው መባለ ተገቢ ነው፤ ከሳሽ ክስ በማሻሻል ሑደት ምስክር ማሰማቱ ስነስርዓታዊ አይደለም ስለተባለ የሰብል ግምት ሉከፍል አይገባም በማለት የስር ፍ/ቤቶች የሰጡትን ውሳኔ በማሻሻል ወስኗል። የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህን ውሳኔ በመቃወም ነው።
የአመልካቾች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዖትም፡- ተጠሪ መሬቱን በበላይነት የሚያስተዲድረው አካል አቅርቦት የነበረውን እና የተወውን ክስ የቀበላው አስተዲደር ውክልና ሰጥቶኛል በሚል ክስ መመስረቱ አግባብ አይደለም፤ ተጠሪ በምን አግባብ ክስ እንዲቀረበ ሳይመረመር በደፈናው አመልካቾች ያቀረብነው መቃወሚያ ውድቅ መደረጉ አግባብ አይደለም፤ አስቀድሞ የተዖጋው ክስ በድጋሚ ከሚንቀሳቀስ በቀር ፍሬጉዲዩ እና ጭብጡ አንድ በሆነ ጉዲይ በድጋሚ የቀረበው ክስ አግባብ አይደለም፤
ጉዲዩ አስቀድሞ በመሬት አመቻች ኮሚቴ ሳይታይ ክስ መቅረቡ ተገቢ አይደለም፤ አመልካቾች ጉዲዩ አግባብነት ባላቸው አካላት እንዱጣራ ጠይቀን ተቀባይነት አላገኘንም፤ የተወሰነ ነዋሪ መሬቱ የሕዛብ ግጦሽ መሬት ነው በማለት ለፍትሕ ጽ/ቤት አመልክቶ ጉዲዩ እንዱጣራ በተሰጠው ትዔዙዛ መነሻነት ክስ የተነሳበት መሬት የአመልካቾች መሆኑ ተረጋግጧል፤ ዐቃቤሕግ ጉዲዩ ውሳኔ ላሰጥበት ሲል ክሱን እንዲዖጋ በገለጽንበት ሁኔታ የስር ፍ/ቤት አስቀድሞ የተዖጋውን መዛገብ እና የተጣራበትን ሪፕርት በትዔዙዛ አስቀርቦ ማየት ሲገባው ይህ ሳይደረግ ውሳኔ መሰጡቱ አግባብ አይደለም የሚል ነው።
የአመልካቾች የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ቀደም ሲል በስር ፍ/ቤት በመ. በአሁን አመልካች ላይ የቀረበው ክስ በከሳሽ ጥያቄ ከተዖጋ በኋላ በድጋሚ በመ. ክስ ቀርቦ ፍ/ቤቱ በቀን 14/02/09 በዋለው ችልት ተጣርቶ እንዱቀርብለት በሰጠው ትዔዙዛ የመሬት አስተዲደር በ18/02/09 የተጻፈ ሪፕርት ባቀረበበት ሁኔታ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት መመዖን ያለበት ማስረጃ በተዖጋው መዛገብ የቀረበውን ነው በማለት ተጣርቶ የቀረበው ሪፕርት ሳይመዖን የወሰነበትን አግባብነት ለመመርመር ሲባል ጉዲዩ በዘህ ችልት እንዱታይ ተደርጓል። ለተጠሪ ጥሪ ተደርጎም ግራቀኙ በጽሐፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል።
የተጠሪ መልስ ይዖት በአጭሩ፡- በቅድሚያ በወረዲው መሬት አስተዲደር እና አጠቃቀም ጽ/ቤት ክስ ቀርቦ መሬቱ የማነው የሚለው ሉረጋገጥ የሚገባው መሬትን ለማስተዲደር በሕግ ስልጣን ባለው የመሬት አስተዲደር መስሪያ ቤት ባለሙያ ላሆን ይገባው ነበር፤ ይህ ታልፍ ጉዲዩ በምትክ ዲኛ እንዱጣራ መደረጉ በአግባቡ ካለመሆኑም ባሻገር ምትክ ዲኛው በመሬቱ ተጠቃሚ የሆነውን ማህበረሰብ በትቸታው ባላካተተ መልኩ አጣርቶ ያቀረበው ማስረጃ የተሳሳተ መሆኑ በፍትሕ ማሻሻያ ኮሚቴ መረጋገጡ እና ክሱ ሲመሰረትም የአዋሳኝ ችግር የነበረበት መሆኑ ግምት በማስገባት ጉዲዩን እንደገና አጣርተን ክስ ማቅረብ ያግዛ ዖንድ ክስ እንድናነሳ ይፈቀድልን በማለት ዓቃቤሕግ ያቀረበውን ጥያቄ ፍ/ቤቱ ተቀብል መዛገቡን የዖጋ መሆኑን ተከትል አከራካሪው መሬት የወል መሬት መሆኑን ስልጣን ባለው አካል በሚገባ አጣርቶ ማስረጃ እንዱሰጥ ተደርጓል፤ ተጠሪ ማስረጃውን መሰረት በማድረግ የወል መሬት ተጠቃሚዎችን ወክል ክስ ማቅረብ ያለበት የቀበላው አስተዲደር መሆኑን በመረዲት በአዱስ መልክ ቀበላው ጽ/ቤቱን ከሳሽ በማድረግ ክሱ መቅረቡ አግባብ ነው፤ የተጠሪ ምስክር መሰማት በተመለከተ በክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ምላሽ የተሰጠው በመሆኑ በድጋሚ መቅረቡ አግባብ አይደለም፤
አመልካቾች አከራካሪውን መሬት በውርስ ስለማግኘታቸው ምንም ዓይነት ማስረጃ አላቀረቡም፤መሬቱ የወል ስለመሆኑ በአግባቡ ተረጋግጧል፤ጉዲዩ በቅድሚያ በገላጋይ ሽንጎ እንዱታይ በክልለ ሕግ በአስገዲጅነት ያልተቀመጠ በመሆኑ የስር ፍ/ቤት የሰጠው ውሳኔ ሉጸና ይገባል የሚል ነው።
አመልካችም የሰበር አቤቱታቸውን በማጠናከር የመልስ መልስ ሰጥተዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ በአጭሩ ከላይ የተገለጸው ነው። እኛም እንዱጣራ የተያዖውን ነጥብ ከግራቀኙ ክርክር፤ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለው መርምረነዋል።
አከራካሪውን መሬት በተመለከተ ቀደም ሲል ቀርቦ የነበረው ክስ ከሳሽ የነበረው ወገን ባቀረበው ጥያቄ በፍ/ቤት ፈቃድ የተቋረጠ መሆኑን፤ በመቀጠልም የአሁን ተጠሪ አዱስ ክስ ያቀረበ መሆኑን፤ ጉዲዩ የቀረበለት ፍ/ቤት የግራቀኙን ማስረጃ ከመረመረ በኋላ አመልካቾች ይዜታው የእነርሱ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ አለማቅረባቸውን እና ምስክሮቻቸውም የጠቀሱት መሬት ክስ ከቀረበበት መሬት ጋር ተመሳሳይ አለመሆኑን እና የሚመለከተው የአስተዲደር አካል 1ኛው መሬት የወል መሬት መሆኑን፤
ሁለተኛውን መሬት ከራሳቸው ይዜታ በመነሳት በስተምዔራብ በግምት 1.5 ቃዲ የገፈ መሆኑን በመግለጽ ምላሽ የላከ መሆኑን በመግለጽ አመልካቾች መሬቱን እንዱለቁ እና የአዛመራ ግምት እንዱከፍለ በማለት የወሰነ መሆኑን፤ የክልለ ሰበር ሰሚ ችልትም ክሱ የተስተካከለው የመሬቱን መጠን በሚመለከት ብቻ በመሆኑ አጠቃላይ የተደረገውን ክርክር እና ስነ ስርዓት ሉለውጠው የሚችል ባለመሆኑ የተጠሪ ምስክሮች እንዱሰሙ መደረጉ ተገቢ አለመሆኑን፤ ሆኖም አስቀድሞ ቀርቦ በነበረው ማስረጃ መሰረት ጉዲዩ ሲታይ መሬቶቹ የወል ናቸው መባለ ተገቢ መሆኑን በመግለጽ ከሳሽ ክስ በማሻሻል ሑደት ምስክር ማሰማቱ ስነስርዓታዊ አይደለም ስለተባለ የሰብል ግምት ሉከፍል አይገባም በማለት የስር ፍ/ቤቶች የሰጡትን ውሳኔ በማሻሻል የወሰነ መሆኑን ከክርክሩ ሑደት መገንዖብ ችለናል።
በመሰረቱ ክስ ከቀረበ በኋላ በማናቸውም ጊዚ ከሳሹ ያቀረበውን ክስ በማንሳት ከተከሳሾቹ አንደ ወይም ከአንድ በላይ የሆኑትን ከክሱ ውጪ ለማድረግ ወይም ያቀረበውን ክስ በሙለ ወይም በከፉል ለመተው እንደሚችል ፍ/ቤቱም ተከሳሹ ባቀረበው ነገር በከፉል ወይም በሙለ አዱስ ክስ ለማቅረብ ሉያስፈቅድለት የሚችል በቂ ምክንያት ያለው ሲሆን ስለጉዲዩ ተገቢ መስል የታየውን ትዔዙዛ በመስጠት ከሳሹ በሙለ ወይም በከፉል በተወው ነገር አዱስ ክስ ለማቅረብ የሚችልበትን መብቱን በመጠበቅ ያቀረበውን ክስ በሙለ ወይም በከፉል እንዱተው ሉፈቅድለት የሚችል መሆኑን፤ በዘሁ መሰረት በፍርድ ቤቱ ፈቃድ እንደገና ለሚቀርቡ ክሶች ሁለ የመጀመሪያው ክስ እንዲልቀረበ ተቆጥሮ የይርጋው ዖመን የሚታሰበው በአዱሱ ክስ መሰረት መሆኑን የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 278 ድንጋጌ ያስገነዛበናል።
ከድንጋጌው ይዖት መገንዖብ የሚቻለው አንድ ተከራካሪ ወገን በፍ/ቤት ፍቃድ ክሱን የተወ እና አዱስ ክስ ያቀረበ በሆነ ጊዚ በቀረበው አዱስ ክስ ላይ በግራቀኙ ተከራካሪ ወገኖች የቀረቡት እና በፍ/ቤቱ ትዔዙዛ መሰረት የቀረቡ ማስረጃዎች ተመርምረው እና ተመዛነው ውሳኔ የሚሰጥበት እንጂ አስቀድሞ በፍ/ቤት ፍቃድ በተዖጋው መዛገብ ላይ ቀርበው በነበሩ ማስረጃዎች መሰረት ውሳኔ የሚሰጥበት አይደለም።
አመልካቾች ለዘህ ችልት ባቀረቡት ክርክር አስቀድሞ ቀርቦ በነበረው እና ውሳኔ ላሰጥበት ሲል ዓቃቤሕግ ባዖጋው የክስ መዛገብ ክስ የቀረበበት መሬት የአመልካቾች መሆኑ ተረጋግጧል፤ የስር ፍ/ቤት አስቀድሞ የተዖጋውን መዛገብ እና የተጣራበትን ሪፕርት በትዔዙዛ አስቀርቦ ማየት ሲገባው ይህ ሳይደረግ ውሳኔ መሰጠቱ አግባብ አይደለም በማለት የሚከራከሩ ቢሆንም አስቀድሞ ቀርቦ የነበረው ክስ በፍ/ቤት ፍቃድ የተተወ በመሆኑ እና ተጠሪ ባቀረበው አዱስ ክስ መነሻነት በግራቀኝ ተከራካሪ ወገኖች እና በፍ/ቤቱ ትዔዙዛ መሰረት የቀረቡ ማስረጃዎች ተመርምረው እና ተመዛነው ውሳኔ የሚሰጥበት ከመሆኑ አኳያ አመልካቾች በዘህ አግባብ ያቀረቡት ክርክር ተቀባይነት ያለው አይደለም።
በልላ በኩል የሰበር አጣሪው ችልት ሉጣራ ይገባዋል በማለት የያዖው ነጥብ አስቀድሞ ቀርቦ የነበረው ክስ በከሳሽ ጥያቄ ከተዖጋ በኋላ በድጋሚ በቀረበው ክስ ጉዲዩ ተጣርቶ እንዱቀርብ በተሰጠው ትዔዙዛ የመሬት አስተዲደር በ18/02/09 የላከው ሪፕርት ሳይመዖን የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ሉመዖን የሚገባው ማስረጃ በተዖጋው መዛገብ የቀረበው ነው በማለት ተጣርቶ የቀረበውን ሪፕርት ሳይመዖን የማለፈን አግባብነት ለማጣራት በሚል ቢሆንም የክልለ ሰበር ሰሚ ችልት ውሳኔ የሰጠው በፍ/ቤት ፍቃድ በተተወው መዛገብ ላይ ቀርቦ የነበረውን ማስረጃ መሰረት በማድረግ ሳይሆን የመሬት መጠኑን አስመልክቶ ክሱ ተሻሽል ከመቅረቡ በፉት ቀርቦ የነበረውን ማስረጃ መሰረት በማድረግ በመሆኑ ውሳኔው በአግባቡ የተሰጠ ነው ከሚባል በቀር የተፈጸመ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት አላገኘንበትም። በዘህም ምክንያት ተከታዩን ውሳኔ ሰጥተናል።
ሰኔ 29 ቀን 2010 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 348/1 መሰረተ ጸንቷል።
በዘህ ችልት ለተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪ ግራቀኙ የየራሣቸውን ይቻለ።
ነሐሴ 03 ቀን 2010 ዓ.ም በመዛገቡ የተሰጠው የዔግድ ትዔዙዛ ተነስቷል። ይጻፍ
No specific laws extracted.
No topics extracted.