No summary available.
መጋቢት 29 ቀን 2012 ዓ/ም ዳኞች፡- ሰለሞን አረዲ ብርሃኑ አመነዉ ተሾመ ሽፈራዉ ደረጀ አያና ሀብታሙ እርቅይሁን ብርሃኑ መንግሥቱ ነጻነት ተገኝ አመልካች፡- ወ/ሮ ወሰኔ ገብረ ዮሐንስ ተጠሪ፡- የካ ክፍለ ከተማ ወረዲ 07 ቀበላ 11/12/08 የሸማቾች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ማኅበር መዛገቡ ተመርምሮ ከዘህ የሚከተለዉ የፍርድ ዉሳኔ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ የሥረ ነገር ዲኝነት ሥልጣን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረዉ በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሆኖ በዘህ ፍርድ ቤት የአሁን ተጠሪ ከሳሽ አመልካች ደግሞ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል።ተጠሪ በአሁን አመልካች ላይ በመሰረተዉ ክስ አመልካች በየካ ክፍለ ከተማ ወረዲ 16 ቀበላ 08 ክልል ዉስጥ የሚገኝ የቤት ቁጥር 915/ለ የሆነ ቤት በወር 15 ብር ኪራይ ተከራይታ ከ1998ዓ/ም ጀምሮ የቤት ኪራይ መክፈል አቋርጣለች።ቤቱን ሰርቶ የሚያከራየዉና የሚያስተዲድረዉ የሕዛብ ሱቅ መዛናኛ ክበብ ሲሆን በኋላ የቀበላዉ ባለአደራ ቦርድ ሲያስተዲድረዉ የነበረዉን በደንብ ቁጥር 46/2004 የወረዲዉ ሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበር ተረክቦ እንዱያስተዲድር የተደረገ ሲሆን ተከራይ በቤት ኪራይ ዉለ መሰረት የቤት ኪራይ ገቢ ባለመክፈል የያዘትን ቤት እንዱያስረክቡና ያለባቸዉን ዉዛፍ ኪራይ ብር 1320.00፣ የዉለን መቀጮ ብር 5000.00 እና ቤቱን እስኪያስረክቡ ድረስ በቀጣይ የሚኖረዉን ኪራይ እንድትከፍል ይወሰንልኝ በማለት ዲኝነት ጠይቋል።
አመልካች ለክሱ ባሰማችዉ ክርክር ለክርክሩ መነሻ የሆነዉን ቤት ላገኝ የቻልኩት በ1982 ዓ/ም በወቅቱ የነበሩት የቀድሞ ከፍተኛ 16 የቀበላ 08 አመራሮች የነበረዉን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት በማሰብ ባድ ቦታዎችን በመምረጥና በሂደት ባለቤቶች የምንመልሰዉን ብር 29,000.00 ከቀድሞ ከፍተኛ 16 ቀበላ 08 ሕብረት ሱቅ ወጭ ሆኖ ለላልች ሰዎች ጭምር እንዱሰጠን አድርገዉ በግምት 5 በ6 በሆነ ቦታ ላይ የነበረዉን ቤት ሙለ ለሙለ አፍርሰን የወሰድነዉን ብር በኪራይ መልክ ከፍለን ጨርሰናል።
ለዘህ ቤት ካርታ ሉሰራልኝ በመጨረሻ ሂደት ላይ ይገኛል። ተጠሪ ያቀረባቸዉ ማስረጃዎች ይህንን ቤት መረከቡን አያሳዩም። በመሀከላችን ምንም አይነት የቤት ኪራይ ዉል ሳይኖር ተጠሪ ለክሱ ምክንያት የሆነዉን መኖሪያ ቤት በባለቤትነት የሚያስተዲድር መሆኑን ማስረጃ ሳያቀርብ በደፈናዉ በአሁን ሰዓት በሥራ ላይ የላለና ለ6 ወራት ብቻ በሥራ ላይ የነበረ ደንብ ቁጥር 46/2004 በመጥቀስ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ያቀረበዉ ክስ የሕግና ማስረጃ ድጋፍ የለዉም ተብል ዉድቅ እንዱደረግ በመጠየቅ ተከራክራለች።
የሥር የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ ላይ ግራ ቀኙን አከራክሮና ማስረጃዎችን መርምሮ በቀን 20/01/2010ዓ/ም በዋለዉ ችልት በሰጠዉ ዉሳኔ ለክርክሩ መነሻ የሆነዉን ቤት የቀድሞ ሕብረት ሱቅ ሲያስተዲድረዉ የነበረና የአሁን ተጠሪ የማስተዲደር ሥልጣን ያገኘዉ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ደንብ ቁጥር 46/2004 መሰረት ሆኖ በቀን 28/01/2005ዓ/ም በተዖጋጀ መረካከቢያ ሰነድ በመረከብ እንደሆነ ተጠሪ በማስረጃ ያስረዲዉን ተጠሪ ታቃራኒ ማስረጃ በማቅረብ አለማስተባበሎን፣ አመልካች በዘህ ቤት ላይ በቀን 24/05/2003ዓ/ም ከየካ ክፍለ ከተማ ቀበላ 11/12/08 የህ/ሱ/መ/ተ/ጽ/ቤት ጋር የኪራይ ዉል ማድረጓን ከማስረጃዎቹና ከቤቱ ማኅደር ማረጋገጡን እንዱሁም አመልካች ከተጠሪ ጋር የኪራይ ዉለን አለማደሷ የቀድሞዉን የኪራይ ዉል ቀሪ የሚያደርገዉ ሳይሆን በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 2968/1 መሰረት የቀድሞዉን የኪራይ ዉል ላልተወሰነ ጊዚ እንዱራዖም የሚያደርግ እንደሆነ፤ አመልካች የኪራይ ዉለን ሳያስፈረሱ የቤቱ ባለይዜታ ነኝ በማለት ያቀረበችዉ ክርክር በሰ/መ/ ላይ በተሰጠዉ ትርጉም መሰረት ተቀባይነት እንደላለዉ፤ በአንጻሩ ተጠሪ ያቀረባቸዉ ማስረጃዎች የተጠሪ ቤቱን የማከራየት መብት ከሕግ የመነጨ እንደሆነና አመልካች ዉለን አለማደሷ ተከራይታ የነበረዉን ቤት እንስትወስድና ኪራይ ሳትከፍል እንድትገለገል የሚፈቅድ የሕግ ድጋፍ የለም፤አመልካች ቤቱ የራሷ መሆኑን ከተጠሪ የተሻለ ማስረጃ በማቅረብ አላረጋገጠችም በማለት አመልካች አከራካሪዉን በየካ ክፍለ ከተማ ወረዲ 16 ቀበላ 08 ክልል ዉስጥ የሚገኘዉን የቤት ቁጥር 915/ለ የሆነ ቤት ለተጠሪ እንድታስረክብ ወስኖ ተጠሪ ዉዛፍ ኪራይ እንዱከፈለዉ የጠየቀዉን ዲኝነት በይርጋ ታግዶል በማለት ዉድቅ በማድረግ ወስኗል።
እንዱሁም አመልካች በዘህ ዉሳኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረበች ቢሆንም ፍርድ ቤቱ በመ/ ላይ ግራ ቀኙን አከራክሮ በቀን 16/02/2011 ዓ/ም በሰጠዉ ዉሳኔ ክሱ ከቤት ኪራይ ዉል ጋር የተያያዖና አልተከፈለም የተባለዉን ኪራይ ለማስከፈልና ቤቱን ለማስለቀቅ የቀረበ በመሆኑ የስር ፍርድ ቤት ጉዲዩን የመዲኘት ስልጣን አለዉ በሚል ከዘህ አኳያ የቀረበዉን ይግባኝ ዉድቅ በማድረግ ፍሬ ነገሩን የሚመለከተዉን የይግባኝ ቅሬታ መርምሮ አመልካች የቤት ባለቤትነትን የመፊለም ክስ ማቅረብ እንደምትችል በመግለጽ አመልካች ቤቱን እንድታስረክብ በሥር ፍርድ ቤት የተወሰነዉን በማጽናት ወስኗል።በዘህ መሰረት በተሰጡ ዉሳኔዎች መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በሚል አመልካች በቀን 04/03/2011 ዓ/ም ጽፊ ያቀረበችዉ የሰበር አቤቱታ ይዖት በአጭሩ የሚከተለዉ ነዉ።
የሥር የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በላልች መዛገቦች ላይ የቀረቡትን ተመሳሳይ ጉዲዮችን በተመለከተ ጉዲዩን የመዲኘት ስልጣን የለኝም በማለት ክሱን ዉድቅ ቢያደርግም ይህንን ጉዲይ በተመለከተም የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/ በሰጠዉ አስገዲጅ ትርጉም መሰረት ጉዲዩን የመዲኘት ሥልጣን እደላለዉ በማወቅ ሥልጣን የለኝም በማለት ዉድቅ ማድረግ ሲገባዉ ሥልጣን አለዉ ቢባል እንኳን ያለዉ ስልጣን የኪራይ ጉዲይን በተመለከተ ብቻ በመሆኑ ይህም ቢሆን የተጠሪ ኪራይ የመጠየቅ መብት በይርጋ ቀሪ ሆኗል ሲል በወሰነበት ከክሱ ጋር ግንኙነት የላለዉን ነጥብ በማንሳት የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጉዲዩን ተመልክቶ አመልካች ቤቱን ለተጠሪ ታስረክብ ብል ዉሳኔ መስጠቱና ጉዲዩን በይግባኝ አይቶ እንዱያርም ይግባኝ የቀረበለት የፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስህተቱን ሳያርም ዉሳኔዉን ማጽናቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነዉ። ፍሬ ነገርን በተመለከተ በሰጠዉ ዉሳኔ በሥራ ላይ የላለዉን ደንብ ቁጥር 47/2004 በመጥቀስ ዉሳኔ መስጠቱ፤ ተጠሪ ከንግድና ኢንደስትሪ በቀን 28/01/2005ዓ/ም በተጻፈ መረካከቢያ ቅጽ 17 ክፍልችን ተረክቤያለሁ ከሚል በስተቀር የትኞቹን ቤቶች እንደሆኑ የቤት ቁጥሮች ባልተጠቀሰበት፣ማን አስረካቢና ተረካቢ እንደሆነ በአግባቡ ሳይገለጽ፤ አመልካች ከተጠሪ ጋር ምንም አይነት የቤት ኪራይ ዉል ስምምነት ባላፈጸምኩበትና ተጠሪም በቀን 06/10/2006ዓ/ም ይህንኑ ባረጋገጠበት ማስረጃ በአግባቡ ሳይመረመርና ከሚመለከተዉ አካል ማስረጃ እንዱጣራልኝ በጠየኩት መሰረት ሳይፈጸም ምስክሮቼን ሳይሰማ የሰጠዉ ዉሳኔ በመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነዉ ተብል እንዱታረምልኝና ለክሱ መነሻ የሆነዉ ቤት የአመልካች የግል ቤት ነዉ ተብል እንዱወሰን እንዱሁም አመልካች ቤቱን ለተጠሪ እንድታስረክብና ኪራይም እንድትከፍል የተሰጠዉ ዉሳኔ እንዱሻርላት በመጠየቅ አቤቱታዋን አቅርባለች።
የሰበር አጣሪ ችልት አቤቱታውን መርምሮ ተጠሪ ያቀረበዉን ክስ የፋዳራል ፍርድ ቤቶች አይተዉ የወሰኑበትን አግባብ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር በየወረዲዉ የሚገኙ የሕዛብ ሱቆችና ላልች ገቢ ማስገኛ ተቋማትን ወደ ሸማቾች የህብረት ሥራ ማኅበር ለማስተላለፍ ካወጣዉ ደንብ ቁጥር 46/2004 ድንጋጌዎች እና የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/ ከሰጠዉ አስገዲጅ የህግ ትርጉም ጋር በማገናዖብ መጣራት ያለበት በመሆኑ ጉዲዩ ለሰበር ሰሚ ችልት ያስቀርባል ብል ትዔዙዛ በመስጠቱ ተጠሪ በቀን 17/04/2011 ዓ/ም የተፃፈ በአጭሩ የሚከተለዉን መልስ አቅርቧል።
አመልካች የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጉዲዩን የመዲኘት ሥልጣን የለዉም በሚል በሥር ፍርድ ቤት በመቃወሚያነት ያላነሳችዉን ክርክር በሰበር ደረጃ እንድታነሳ የፍ/ብ/ስ/ስ/ሕግ ቁጥር 182/2 እና 329 አይፈቅድላትም።ክሱ የቤት ኪራይ ለማስከፈልና ቤቱን ለማስለቀቅ የቀረበ በመሆኑ በአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 5 መሰረት ጉዲዩን የመዲኘት ስልጣን ያላቸዉ የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ናቸዉ።በመሆኑም ክሱ በስር የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ታይቶ በመወሰኑ የተፈጸመ ስህተት የለም።
የፍሬ ነገር ክርክር በተመለከተ አመልካች ለክሱ መነሻ የሆነዉ ቤት ባለቤት መሆኗን የሚያስረዲ ምንም አይነት ማስረጃ አላቀረበችም። አመልካች በማስረጃነት ያቀረበችዉ ሰነድች አመልካች ለክሱ መነሻ በሆነዉ ቤት ላይ የባለቤትነት መብት እንዲላት የሚያስረደ አይደለም።በአንጻሩ ተጠሪ ለክሱ መነሻ የሆነዉን ቤት ከቀበላ የሕዛብ ሱቅና መዛናኛ ተቋም ጋር ስለመከራየቷ የሚያስረዲ ማስረጃ በማቅረቡና በአንጻሩ አመልካች የቤቱ ባለቤት መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ በማቅረብ ባለማስረዲቷ ክርክሯ የሕግ መሰረት የለዉም ተብል በስር ፍርድ ቤቶች በማስረጃ ምዖና ነጥሮ የተረጋገጠ ፍሬ ነገር ነዉ። ስለሆነም ከቀረበዉ የክስ ምክንያት አንጻር አመልካች ቤቱን እንድትለቅ በመወሰኑ በስር ፍርድ ቤቶች የተፈጸመ ስህተት የለም ተብል አመልካች ያቀረበችዉ የሰበር አቤቱታ ዉድቅ ይደረግልኝ በማለት ተከራክሯል።
አመልካች በተጠሪ በቀረበ መልስ ላይ በቀን 17/05/2011 ዓ/ም የተጻፈ የመልስ መልስ በማቅረብ ተከራክራለች።
ከዘህ በላይ የተመዖገበዉ የግራ ቀኝ ክርክርና በስር ፍርድ ቤቶች የተሰጡ ዉሳኔዎች ይዖት ሲሆን እኛም የሰበር አጣሪ ችልት ጉዲዩ ለሰበር ችልት ያስቀርባል ሲል ከያዖዉ ጭብጥ አንጻር እና አመልካች በኪራይ የያዖችዉን አከራካሪዉን ቤቱ ለተጠሪ ታስረክብ ተብል በስር ፍርድ ቤቶች በመወሰኑ የተፈጸመ መሰረታዊ የሕግ ስህተት መኖር አለመኖሩን አግባብነት ካለዉ ሕግ ጋር በማገናዖብ እንደሚከተለዉ መርምረናል።
በመጀመሪያም ጉዲዩን የመዲኘት የሥረ ነገር ስልጣን የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ፍርድ ቤቶች ነዉ ወይስ የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ነዉ? የሚለዉን ጭብጥ መርምረናል። ተጠሪ ክሱን ያቀረበዉ አመልካች ተከራይታ የያዖችዉን በየካ ክፍለ ከተማ ወረዲ 16 ቀበላ 08 ክልል ዉስጥ የሚገኝ የቤት ቁጥር 915/ለ የሆነ በመዛናኛ ክበብነት የሚያገለግል ቤት ኪራይ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆኗ ዉዛፍ ኪራይ ከፍላ ቤቱን እንድታስረክበኝ ይወሰንልኝ በማለት ዲኝነት በመጠየቅ ነዉ። እንዱሁም ቤቱን የማስተዲደር ስልጣን ያገኘዉ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ባወጣዉ ደንብ ቁጥር 46/2004 መሰረት ቀደም ሲል በባለአደራ ቦርድ ሲተዲደሩ የነበሩ መሰል ቤቶችን ተረክቦ እንዱያስተዲድር በተሰጠዉ መብት መሰረት እንደሆነ በመግለጽ ደንቡን ጠቅሶ መከራከሩን የስር ፍርድ ቤቶች ዉሳኔዎች ይዖት ያሳያል።
በፍ/ብ/ስ/ስ/ሕግ ቁጥር 9/1 እና 231(1/ለ) ስር በተደነገገዉ መሰረት የክስ አቤቱታ የቀረበለት ፍርድ ቤት ጉዲዩን የመዲኘት የሥረ ነገር ዲኝነት ስልጣን ያለዉ መሆን አለመሆኑን የክስ አቤቱታዉን በመመርመር የሥረ ነገር ዲኘነት ሥልጣን የላለዉ መሆኑን ሲያረጋግጥ ተከሳሹን ሳይጠራ የክስ አቤቱታዉ ተቀባይነት የለዉም በማለት መመለስ ይጠበቅበታል።የሥረ ነገር ሥልጣን ያለዉ መስልት ተከሳሹ መልስ እንዱሰጥ አድርጎ ተከሳሹ ፍርድ ቤቱ ጉዲዩን ለመዲኘት የሚያስችል የዲኝነት ሥልጣን የለዉም የሚል መቃወሚያ በፍ/ብ/ስ/ስ/ሕግ ቁጥር 244(2/ሀ) ሲያቀርብ ወይም በዘህ አግባብ በተከሳሹ መቃወሚያ ባይቀርብም እንኳ ፍርድ ቤቱ በራሱ አነሳሽነት ጉዲዩን የመዲኘት ስልጣን እንደላለዉ በተረዲበት ጊዚ ሥልጣን የለኝም በማለት መወሰን እንዲለበት በፍ/ብ/ስ/ስ/ሕግ ቁጥር 9/2 ስር በግልጽ ተደንግጓል። በዘህ አግባብ በአስገዲጅነት የተደነገገበት ምክንያት የሥረ ነገር ዲኝነት ስልጣን የላለዉ ፍርድ ቤት ትክክለኛ ፍትህ ለመስጠት የሚያስችል ብቃት የለዉም የሚል አጠቃላይ ግንዙቤ ሕግ አዉጭዉ በመያዘ ምክንያት እንደሆነ ይታመናል።
በተያዖዉ ጉዲይ አመልካች የስር የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጉዲዩን የመዲኘት ስልጣን የለዉም የሚል መቃወሚያ ካለማቅረቧም በተጨማሪ ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ ዲኝነት ሥልጣን ያየዉ የፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትም ጉዲዩን የመዲኘት የስረ ነገር ሥልጣን እንዲለዉ በመቁጠር ተጠሪ ያቀረበዉን ክስ ተቀብል ዉሳኔ መስጠቱን ከክርክሩ ተረድተናል። አመልካች ለፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባቀረበችዉ ይግባኝ የስር ፍርድ ቤት በጉዲዩ ላይ ዉሳኔ የሰጠዉ ሥልጣን ሳይኖረዉ ነዉ የሚል ቅሬታ ያቀረበች ቢሆንም ፍርድ ቤቱ ከዘህ አንጻር የተነሳዉን ቅሬታ መርምሮ የስር ፍርድ ቤት ከኪራይ ዉል ጋር በተያያዖ ኪራይ ለማስከፈልና ቤት ለማስለቀቅ የቀረበዉን ክስ የመዲኘት ስልጣን አለዉ በማለት የአመልካችን ቅሬታ ዉድቅ በማድረግ መወሰኑን ከዉሳኔዉ ተመልክተናል። አመልካች ከዘህ አኳያ ለሰበር ሰሚ ችልት ያቀረበችዉን ቅሬታ በስር ፍርድ ቤቶች ያልተነሳ አዱስ ክርክር በመሆኑ በፍ/ብ/ስ/ስ/ሕግ ቁጥር 182/2 እና ቁጥር 329 ስር በተደነገገዉ አግባብ በሰበር ደረጃ ሉነሳ የሚገባ ክርክር አይደለም በማለት ተጠሪ የተከራከረ ቢሆንም አመልካች ከዘህ አኳያ ያነሳችዉ ክርክር የስረ ነገር ዲኝነት ሥልጣንን የሚመለከት እንጂ ፍሬ ነገርን የሚመለከት አዱስ ክርክር ባለመሆኑ ከላይ እንደተገለጸዉ የፍ/ብ/ስ/ስ/ሕግ ቁጥር 9/2ን መንፈስና ዓላማ ከግምት በማስገባት እንዱህ አይነት መከራከሪያ በሰበር ደረጃም ሉነሳ የሚችል ነዉ በማለት በዘህ ረገድ ተጠሪ ያቀረበዉን ክርክር ባለመቀበል የስር የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ጉዲዩን የመዲኘት ስልጣን ያላቸዉ መሆን አለመሆኑን ከዘህ ቀደም የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/፣ በሰ/መ/ እና በሰ/መ/ ላይ ከሰጠዉ አስገዲጅ ትርጉም አንጻር መርምረናል።
የፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በሰ/መ/ እና በ
ላይ በሰጠዉ ትርጉም በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ሥር ባለት ቀበላያት የተደራጀ ባለአደራ ቦርድ ሕጋዊ ሰዉነት ያለዉ ሆኖ የቀበላ የሕዛብ ሱቆች ተብለዉ የሚታወቁ ቤቶችን እንዱያስተዲድር በከተማ አስተዲደሩ የተቋቋመ በመሆኑ ከከተማዉ የቀበላ አስተዲደር አንደ አንደ አስፈጻሚ አካል የሚቆጠር በመሆኑ በአዱስ አበባ ከተማ ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀጽ 41(1/ረ) መሰረት የከተማ አስተዲደሩ ከሚያስተዲድራቸዉ የመንግስት ቤቶች ጋር የተያያዘ ክርክሮችን የመዲኘት ስልጣን የተሰጠዉ ለከተማ ፍርድ ቤቶች በመሆኑ የሕዛብ ሱቅ የከተማ አስተዲደሩ የሚያስተዲድረዉ እንደመሆኑ ከሕዛብ ሱቁ ጋር በተያያዖ የሚነሳ ክርክር የመዲኘት ስልጣን ያለዉ የከተማ አስተዲደሩ ፍርድ ቤቶች ናቸዉ በማለት ወስኖ እንደነበር ከዉሳኔዉ ተመልክተናል።
እንዱሁም በሰ/መ/ በተሰጠዉ ትርጉም በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር በየወረዲዉ የሚገኙ የሕዛብ ሱቆችና ላልች ገቢ ማስገኛ ተቋማትን ወደ ሸማቾች የሕብረት ሥራ ማኅበራት ለማስተላለፍ በከተማ አስተዲደሩ ሐምል 05 ቀን 2004 የወጣዉ ደንብ ቁጥር 46/2004 ሥራ ላይ ከመዋለ በፉት የሕዛብ ሱቅ የሚተዲደረዉ በቀበላ የሕዛብ መዛናኛ ማእከላት ባለአደራ ቦርድ በመሆኑ ባለአደራ ቦርደ የሕዛብ ሱቆችንና ላልች መዛናኛ ማእከልችን በተመለከተ የሚያቀርበዉን ክስ ተቀብለዉ የማየት ሥልጣን ያላቸዉ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደሩ ፍርድ ቤቶች ነዉ ተብል በሰ/መ/ ላይ ትርጉም መሰጠቱን በመጥቀስ የከተማ አስተዲደሩ በየወረዲዉ የሚገኙ የሕዛብ ሱቆችንና ላልች ገቢ ማስገኛ ተቋማትን ባወጣዉ ደንብ ቁጥር 46/2004 ወደ ሸማቾች ህብረት ሥራ ማኅበራት አስተላልፎል።በዘህ ደንብ አንቀጽ 5 መሰረት ለሸማቾች ህብረት ሥራ ማኅበራት የተላለፈትን ንብረቶችና ገንዖብ ማኅበራቱ ለሕዛብ በሚጠቅም መንገድ የሚያስተዲድሩ መሆኑን የመቆጣጠርና የእርምት እርምጃ የመዉሰድ ሥልጣን ለአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ንግድና ኢንደስትሪ ቢሮ ሰጥቷል። እንዱሁም በደንብ ቁጥር 46/2004 ድንጋጌዎች መሰረታዊ ባህሪያትም ሆነ በአሰራሩ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማኅበራት በባለአደራ ቦርድ ሲተዲደሩ የነበሩትን የሕዛብ ሱቆችንና ላልች ገቢ ማስገኛ ተቋማት፣ንብረት፣ የሰራተኞችንና መብትና ግዳታ በመረከብ በሚጠቅም መንገድ የማስተዲደር ኃላፉነት ስላለበት በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ቁጥጥርና ክትትል የሚደረግበት የሕዛብ አገልግልት ሰጭ ተቋም በመሆኑ በሰ/መ/ ላይ በተሰጠዉ አስገዲጅ ትርጉም መሰረት ባለአደራ ቦርደ በከተማ አስተዲደሩ ፍርድ ቤቶች ክስ ለማቅረብ ይችላል የተባለ ጉዲዮችን በተመለከተ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማኅበር ክስ የማቅረብ መብት አለዉ። የከተማ አስተዲደሩ ፍርድ ቤቶችም በዘህ አግባብ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማኅበር የወረዲዉን የሕዛብ ሱቆችና ላልች የገቢ ማስገኛ ተቋማት የኪራይ ዉል አፈጻጸም በተመለከተ የሚቀርብ ክስ መርምሮ የመወሰን የዲኘነት ሥልጣን አለዉ በማለት መወሰኑን የዉሳኔዉ ይዖት ያሳያል።
ከላይ ከተጠቀሱት የሰበር ሰሚ ችልት ዉሳኔዎች እና በተያዖዉ ጉዲይ ተጠሪ ካቀረበዉ ክስ ላይ በግልጽ እንደተመለከተዉ ቀደም ሲል በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደሩ የቀበላ የሕዛብ መዛናኛ ማእከላት ባለአደራ ቦርድ ሲተዲደሩ የነበሩት የሕዛብ ሱቆች፣ ላልች የመዛናኛ ማእከልች እና ንብረቶች በከተማ አስተዲደሩ ሐምል 05 ቀን 2004 ዓ/ም የወጣዉን ደንብ ቁጥር 46/2004ን ተከትል በየወረዲዉ ለተቋቋሙት ለሸማቾች ሕብረት ሥራ ማኅበራት መተላለፊቸዉን ነዉ። በደንቡ አንቀጽ 11 ስር የባለአደራ ቦርድ መብትና ግዳታዎች ለሸማቾች ሕብረት ሥራ ማኅበራት እንደተላለፈ መደንገጉም የሚያሳየዉ ይህንኑ ነዉ። እንዱሁም በዘሁ ደንብ አንቀጽ 12 ስር እንደተደነገገዉ ከባለአደራ ቦርድ ጋር የተደረጉ ዉልች ደንቡ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሁለት ወር ዉስጥ ከሸማቾች ሕብረት ሥራ ማኅበር ጋር መታደስ እንዲለበት በግልጽ ተመልክቷል።
ከላይ እንደተመለከተዉ በሰ/መ/ እና በ
ላይ በተሰጠዉ አስገዲጅ ትርጉም መሰረት በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ሥር ባለት ቀበላያት ተደራጅቶ የነበረዉ የቀበላ የሕዛብ መዛናኛ ማእከላት ባለአደራ ቦርድ እንደ ከተማዉ የአስፈጻሚ አካል ሉቆጠር የሚችል መሆኑ አከራካሪ አይደለም። አከራካሪዉ ጉዲይ የቀበላ የሕዛብ መዛናኛ ማእከላት ባለአደራ ቦርድ መብትና ግዳታ በደንብ ቁጥር 46/2004 የተላለፈላቸዉ የሸማቾች የኅብረት ሥራ ማኅበራት እንደ ከተማዉ አስተዲደር አስፈጻሚ አካል ሉቆጠሩ የሚችለ መሆን አለመሆኑ ነዉ።
እንደሚታወቀዉ የኅብረት ሥራ ማኅበራት በአዋጅ ቁጥር 147/1991(ይህ አዋጅ በአዋጅ ቁጥር 985/2009 ተተክቷል) በተደነገገዉ መሰረት በነጻ ገበያ የኢኮኖሚ ሥርዓት ዉስጥ ተመሳሳይ ፍላጎት ባላቸዉ ሰዎች መካከል በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ሕብረት በመፍጠር ገንዖብን፣ዔዉቀትን፣ንብረትንና ጉልበትን በማስተባበር ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ፣ ባህላዊና ላልች ፍላጎቶቻቸዉን እርስ በእርስ በመደጋገፍ ለማሟላትና ላልች በአዋጁ የተዖረዖሩትን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ በፋዳራል ደረጃ ወይም በክልል ደረጃ ኃላፉነቱ የተወሰነ ሆነዉ የመሥራቾች ስብሰባ ቃለ ጉባኤ፣ መተዲደሪያ ደንብ፣የአባላት ስም ዛርዛርና ፊርማቸዉን፣ የማኅበሩን ሥራ አመራር ኮሚቴ አባላት ስምና ፊርማቸዉን፣ የማኅበሩን ዔቅድ፣የመነሻ ካፑታለን…ወዖተ የሚለ በአዋጁ የተዖረዖሩትን ላልች ሰነድችን በማቅረብ በመመዛገብ የሚቋቋሙ ሕጋዊ ሰዉነት ያላቸዉ ድርጅቶች እንደሆኑ በአዋጅ ቁጥር 147/1991 በአንቀጽ 9 እና 10 ወይም በአዋጅ ቁጥር 985/2009 አንቀጽ 10 እና 11 የተደነገገዉ ያሳያል። ከዘህም መረዲት የሚቻለዉ ምንም እንኳን የኅብረት ሥራ ማኅበራት የተቋቋሙበት ዓላማ የንግድ ሥራ በመስራት ለአባላቱ ጥቅም ከማስገኘት ባሻገር ለሕብረተሰቡ የሚጠቅሙ ላልች ተግባራትን በመፈጸም ማኅበራዊ ችግሮችን መፍታት ጭምር ቢሆንም የተቋቋሙት ግን እንደአስተዲደር አካል በመሆን ሳይሆን ኃላፉነቱ የተወሰነ ሕጋዊ ሰዉነት ያላቸዉ ድርጅቶች ወይም የኅበረት ሥራ ማኅበራት ሆነዉ እንደሆነ ነዉ።
እንዱሁም በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ዉስጥ የተቋቋሙ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የከተማዉን ነዋሪዎች ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮች ከመቀነስ አንጻር ያላቸዉን ፊይዲ ከግምት በማስገባት የከተማ አስተዲደሩ ደንብ ቁጥር 46/2004ን በማዉጣት ቀደም ሲል በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደሩ የቀበላ የሕዛብ መዛናኛ ማእከላት ባለአደራ ቦርድ ሲተዲደሩ የነበሩትን የሕዛብ ሱቆች፣ ላልች የመዛናኛ ማእከልች እና ንብረቶች ከሐምል 05 ቀን 2004 ዓ/ም ጀምሮ በየወረዲዉ ለተቋቋሙት ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት አስተላልፎል። በልላ አነጋገር እነዘህ ማኅበራት በዘህ ደንብ የቀበላ አስፈጻሚ አካል ሆኖ ተቋቁሞ በነበረዉ ባለአደራ ቦርድ ሲተዲደሩ የነበሩ ንብረቶችን የማስተዲደር መብት (በቦርደ ሲተዲደሩ የነበሩ ቤቶችን የማከራየትና የማስተዲደር መብት ጨምሮ) መዉረሳቸዉ(በሕግ ማግኘታቸዉ) ከላይ እንደተመለከተዉ ሕጋዊ ሰዉነት ኖሯቸዉ ኃላፉነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሆነዉ የተቋቋሙበትን ህልዉናዊ ማንነታቸዉን (identity of legal personality) የሚቀይር አይደለም። እንዱሁም ከዘህ ጉዲይ ጋር በተያያዖ የከተማ አስተዲደሩ ያወጣዉ ደንብ ቁጥር 46/2004 ዓላማም ባለአደራ ቦርደ የነበረዉ መብትና ግዳታ በከተማ አስተዲደሩ ለሚገኙ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚተላለፍበትንና በቀጣይ ማኅበራቱ ከባለአደራ ቦርደ የተረከቡትን ገንዖብና ንብረት የከተማ አስተዲደሩን ነዋሪዎች በሚጠቅሙ ተግባራት ላይ የሚያዉለበትን ሁኔታ መደንገግ እንጅ በከተማ አስተዲደሩ የሚገኙትን የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራትን የከተማ አስተዲደር አስፈጻሚ አካል የማድረግ ወይም የማኅበራቱን የባለቤትነት መብት ለከተማ አስተዲደሩ በማስተላለፍ ማኅበራቱን በከተማ አስተዲደር ባለቤትነት የሚተዲደሩ የልማት ድርጅቶች (enterprises) የማድረግ ዓላማ ደንቡ የለዉም።
በተጨማሪም በደንብ ቁጥር 46/2004 አንቀጽ 5 ሥር የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በደንቡ መሰረት የተረከቡትን ገንዖብና ንብረቶች ለሕዛብ በሚጠቅም መልኩ እያስተዲደሩ የሚገኙ መሆን አለመሆኑን የመቆጣጠርና የእርምት እርምጃ የመዉሰድ ሥልጣን ለከተማ አስተዲደሩ ንግድና ኢንደስትሪ ቢሮ ተሰጥቷል።የዘህ ድንጋጌ ዓላማም የሚያመላክተዉ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚያስተዲድሩትን ንብረትና ገንዖብ ለሕዛብ ጥቅም ማዋላቸዉን ማን ቁጥጥር እንደሚያደርግባቸዉና ማን የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወስድባቸዉ ለአንድ ተለይቶ ለሚታወቅ አስተዲደር አካል ኃላፉነትና ተግባር መስጠት እንጂ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚያስተዲድሩትን ቤቶች በተመለከተ ከተፈጸሙ ዉልች ጋር በተያያዖ ኪራይ ለማስከፈልና ቤቶችን በሕግ አግባብ ክስ መስርቶ ለማስለቀቅ በቢሮዉ በኩል ካልሆነ በራሳቸዉ ምንም መፈጸም እንዲይችለና ማኅበራቱን የቢሮዉ ተቀጽላ ተቋም የማድረግ ዓላማ ያለዉ ድንጋጌ እንዲልሆነ ተገንዛበናል። እንዱሁም በዘህ ድንጋጌ መሰረት በቢሮዉ ቁጥጥርና ክትትል እንዱደረግባቸዉ መደረጉ በቀጥታ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ኃላፉነታቸዉ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሆነዉ የተደራጁትን ማኅበራት በሕግ ያሳካለ ተብል የታቀደዉንና የተቋቋሙበትን ዛርዛር ዓላማዎች በማስቀረት እንደ ሕዛብ አገልግልት ሰጭ አስተዲደር አካል የሚያስቆጥራቸዉ አይደለም።
ከዘህ በላይ በደረስነዉ ድምዲሜ መሰረት በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ዉስጥ የሚገኙት የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት እንደ ከተማ አስተዲደሩ አስፈጻሚ አካል ወይም በከተማ አስተዲደር ባለቤትነት የሚተዲደር የልማት ድርጅቶች (enterprises) የሚቆጠሩ አይደለም። ባለአደራ ቦርደ ሲያስተዲድር የነበረዉን ንብረትና ገንዖብ የማስተዲደር ሥልጣን የተላላፈላቸዉ የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በተለይም የሕዛብ ሱቆች፣ ላልች የመዛናኛ ማእከልች እና ንብረቶች በተመለከተ በተፈጸሙ የኪራይ ዉልች የሚመነጩ መብቶችን ከመጠየቅ እና ቤቶችን ከተከራዮቹ አስለቅቆ ተረክቦ ከማስተዲደር ጋር በተያያዖ ዲኝነት በመጠየቅ የሚያቀርቧቸዉን ክሶች በተመለከተ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ፍርድ ቤቶች የመዲኘት ሥልጣን ይኖራቸዋል ተብል በተጠቃሹ ደንብ ቁጥር 46/2004 ላይ በግልጽ አልተደነገገም። እንዱሁም በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ዉስጥ የተቋቋሙ የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚያስተዲድሩትን ቤቶች እና እነዘህን ቤቶች በማከራየት ከሚፈጽሙት ዉልች ጋር በተያያዖ ወይም በጠቅላላዉ በከተማ አስተዲደሩ ዉስጥ የተቋቋሙ የኅበረት ሥራ ማኅበራት ከሳሽ በመሆን የሚያቀርቧቸዉን ክሶች በተመለከተ የመዲኘት ሥልጣን የከተማ አስተዲደሩ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን ነዉ ተብል በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995(በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 408/1996) ስር በግልጽ አልተደነገገም።
በልላ በኩል በፋዳራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11(1/ለ) እና 14(2) ስር እንደተደነገገዉ በልላ ሕግ ለላልች አካላት የተሰጠዉ የዲኝነት ሥልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ በዘህ አዋጅ አንቀጽ 3 እና 5 ሥር በፋዳራል ፍርድ ቤቶች የሚዲኙ ጉዲዮች ናቸዉ ተብለዉ ከተዖረዖሩት ጉዲዮችና ከተዖረዖሩት ሕጎች ከሚመነጩ ጉዲዮች ዉጭ ሆነዉ በአዱስ አበባ ከተማ እና በድሬዲዋ ከተሞች ዉስጥ የሚነሱ ላልች የፍትሐብሕር ጎዲዮችን የመዲኘት ሥልጣን ግምታቸዉ እስከ ብር 500,000.00 ድረስ የሆኑት በፋዳራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ግምታቸዉ ከዘህ በላይ የሆኑት ደግሞ በፋዳራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንደሚዲኙ ተገልጾ የፋዳራል ፍርድ ቤቶች የሥረ ነገር ሥልጣን ሆኖ በግልጽ ተለይቶ ተደንግጓል።
በተያዖዉ ጉዲይ ከሳሽ የሆነዉ የየካ ክፍለ ከተማ ወረዲ 07 ቀበላ 11/12/08 የሸማቾች ኃላፉነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበር (የአሁን ተጠሪ) ምንም እንኳን ለክሱ መነሻ የሆነዉን ቤት የማስተዲደር ሥልጣን ያገኘዉ የከተማዉ አስፈጻሚ አካል ከነበረዉ የቀበላ ባለአደራ ቦርድ ቢሆንም ይህ ማኅበር የከተማ አስተዲደሩ አስፈጻሚ(አስተዲደር) አካል ካለመሆኑም በተጨማሪ ይህ ማኅበር የሚያስተዲድረዉን የቀድሞ የሕዛብ ሱቆች፣ ላልች የመዛናኛ ማእከልች እና ንብረቶች ኪራይ ዉል ጋር በተያያዖ ኪራይ ለማስከፈልና በኪራይ ዉል ተይዖዋል ያላቸዉን ቤቶች ለማስለቀቅ የሚቀርበዉን ክስ የመዲኘት ስልጣን ለአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ፍርድ ቤቶች አልተሰጣቸዉም።በአዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀጽ 41(1/ረ) ስር የአዱስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች የዲኝነት ሥልጣን ሆኖ የተደነገገዉ በከተማ አስተዲደሩ መዋቅር ሥር በሚገኙ አስተዲደር አካላት የሚተዲደሩ የመንግስት ቤቶች ጋር በተያያዖ የሚነሱ ጉዲዮችን የሚመለከት እንጂ ንብረትነታቸዉ የመንግስት የሆኑ ቤቶች ሆነዉ በሕግ የማስተዲደር ሥልጣን ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የተሰጡትን ቤቶች ጋር በተያያዖ በማኅበራትና በግለሰቦች መካከል የሚነሱ ክርክሮችን የሚመለከት ድንጋጌ አይደለም።
ከዘህ በመቀጠል የተመለከትነዉ በሰበር/መ/ ላይ በተሰጠዉ ዉሳኔ ለድንጋጌዉ የተሰጠዉ ትርጉም አሁን በያዛነዉ መዛገብ ከተሰጠዉ ትርጉም እንዳት ይጣጣማል? የሚለዉን ነዉ።
ከላይ በሰፉዉ እንደተገለጸዉ የሸማቾች ኃላፉነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማኅበራት የአሁኑን ተጠሪ ጨምሮ የአስተዲደር አካል አለመሆናቸዉ፣ ከባለአደራ ቦርደ የተላለፈለትን የቀድሞ የሕዛብ ሱቆች፣ ላልች የመዛናኛ ማእከልች እና ንብረቶች ኪራይ ዉል ጋር በተያያዖ እና በኪራይ ዉል የተያዘ ቤቶችን ለማስለቀቅ የሚቀርቡ ክሶች በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ፍርድ ቤቶች ይዲኛለ በሚል በከተማ አስተዲደሩ ደንብ ቁጥር 46/2004 ላይ በግልጽ አልተደነገገም። እንዱሁም በጠቅላላዉ በከተማ አስተዲደሩ ዉስጥ የተቋቋሙ የኅበረት ሥራ ማኅበራት ከሳሽ በመሆን የሚያቀርቧቸዉን ክሶች በተመለከተ የመዲኘት ሥልጣን የከተማ አስተዲደሩ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን ነዉ ተብል በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995(በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 408/1996) ላይ በግልጽ አልተደነገገም። ይልቁንም በፋዳራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 11(1/ለ) እና 14(2) መሰረት የተያዖዉን አይነት ጉዲይ (የአከራካሪዉ ንብረት ግምት መጠን እየታየ) የመዲኘት የሥረ ነገር ስልጣን ያላቸዉ የፋዳራል ከፍተኛ እና መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች እንደሆኑ በግልጽ ተደንግጓል።
ስለሆነም አሁን ባለን ሥርዓት በተለይም የአዱስ አበባ ከተማ የፍርድ ቤቶች ሥልጣን ከሕግ የሚመነጭ በመሆኑ የተያዖዉን አይነት ጉዲይ የመዲኘት ስልጣን በሕግ ለአዱስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች አልተሰጠም።ይልቁንም ጉዲዩን የመዲኘት ሥልጣን የፋዳራል ፍርድ ቤቶች በመሆኑ በፋዳራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 25/1988 (በአዋጅ ቁጥር 454/1997 እንደገና እንደተሻሻለዉ) አንቀጽ 10/4 ስር በተደነገገዉ መሰረት ቀደም ሲል በሰበር/መ/ ላይ እንዱህ አይነት ጉዲይ የመዲኘት ሥልጣን የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ፍርድ ቤቶች ነዉ ተብል ተሰጥቶ የነበረዉን ትርጉም ለዉጠን በዘህ በያዛነዉ መዛገብ ላይ የተሰጠዉ ትርጉም ገዥ ይሆናል ብለናል።በዘህ መሰረት አመልካች በሰበር/መ/ ላይ የተሰጠዉን ትርጉም መሰረት በማድረግ ጉዲዩን የመዲኘት ሥልጣን የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር ነዉ ይባልልኝ በማለት ያቀረበችዉን ክርክር አልተቀበልንም። ክርክሩ በስር የፋዳራል ፍርድ ቤቶች በመዲኘቱ የተፈጸመ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የለም ብለናል።
በመቀጠልም አመልካች ለክርክሩ መነሻ የሆነዉን ቤት ዉዛፍ ኪራይ ከፍላ ታስረክብ ተብል መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነዉ ተብል ይታረምልኝ በማለት አመልካች ያቀረበችዉን ቅሬታ በተመለከተ እንደመረመርነዉ የአንድን ፍሬ ነገር መኖርና አለመኖር በተመለከተ የቀረቡትን ማስረጃዎች በመመርምርና በመመዖን በሕግ የተሰጣቸዉን ሥልጣን ተጠቅመዉ የማረጋገጥ ኃላፉነት የተጣለባቸዉ ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ እና በይግባኝ ባዩት የሥር ፍርድ ቤቶች ላይ ነዉ። ለክርክሩ መነሻ የሆነዉ ቤት በአመልካች ባለቤትነት የሚታወቅ ሳይሆን አመልካች በኪራይ ዉል መነሻ ይዙ የኪራይ ዉለ ጊዚ ተጠናቆ ዉለ ላልተወሰነ ጊዚ ቢራዖምም የኪራይ ክፍያ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆን ይዙ የቆየችዉ ቤት እንደሆነ የስር ፍርድ ቤቶች አረጋግጠዋል። እንዱሁም ቤቱን የማስተዲደርና በቀጣይ የኪራይ ዉለን የመዋዋል መብት ለተጠሪ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲደር በወጣዉ ደንብ ቁጥር 46/2004 እንደተሰጠዉ ከግራ ቀኝ ክርክርና ማስረጃዎች በማረጋገጥ ላልተወሰነ ጊዚ ተራዛሞ የነበረዉ የኪራይ ዉል ቀሪ ሆኖ አመልካች ዉዛፍ ኪራይ ከፍላ ቤቱን ለተጠሪ እንድታስረክብ ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ እና በይግባኝ ያዩት የሥር ፍርድ ቤቶች ማስረጃዎችን መዛነዉ ዉሳኔ ሰጥተዋል። እንዱሁም አመልካች አከራካሪዉን ቤት በኪራይ ዉል ሳይሆን የቤቱ ባለቤት በመሆን እንደያዖች የሚያሳይ ከተጠሪ የተሻለ ማስረጃ በማቅረብ ካለማስረዲቷም በተጨማሪ የፍ/ብ/ስ/ስ/ሕግ ቁጥር 223(1/ሀ) እና 145 ስር በተደነገገዉ አግባብ የቤቱ ባለቤት መሆኑን የሚያሳይ አግባብነት ያለዉ ማስረጃ ምን እንደሆነና ማስረጃዉ የሚገኝበትን ቦታ በማመላከትና በመዖርዖር ከመልሷ ጋር ባቀረበችዉ የማስረጃ መግለጫዋ ላይ ገልጻ ተከራክራ እያለች የታለፈበት መሆኑን በበታች ፍርድ ቤት ያሰማችዉና በዘኅ ችልት ያቀረበችዉ ክርክር አያሳይም።
በተጨማሪም የተጠሪ ዲኝነት ጥያቄ የኪራይ ዉለን መሰረት ያደረገ በመሆኑና የኪራይ ዉለ መኖሩ በተረጋገጠበት በሕጉ አግባብ የተቋቋመዉ የኪራይ ዉል በሕጉ አግባብ እስካልፈረሰ ድረስ በተዋዋይ ወጎኖች መካከል አስገዲጅነት ያለዉ በመሆኑ አመልካች የኪራይ ዉለን ሳታስፈርስ ተጠሪ የኪራይ ዉለን መሰረት በማድረግ ባስከፈተዉ መዛገብ ላይ የቤት ባለቤትነትን የመፊለም ክርክር ማቅረቧ ተገቢ አይደለም ተብል በሥር ፍርድ ቤቶች የተያዖዉ አቋምም የሚነቀፍ አይደለም።
ስለሆነም አመልካች የአከራካሪዉ ቤት ባለቤት ነኝ በማለት ያቀረበችዉ ክርክርም ሆነ ማስረጃዎችን በሚመለከት ያቀረበዉ የሰበር አቤቱታ የፍሬ ነገርና የማስረጃ ምዖናን የሚመለከት በመሆኑ በኢ.ፋ.ዱ.ሪ.
ሕገ መንግስት አንቀጽ 80(3/ሀ) እና በአዋጅ ቁ
No topics extracted.