No summary available.
ኀዲር 11 ቀን 2001 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብደልቃድር መሐመድ ሑሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ ፀጋዬ አሰማማው ዓሉ መሐመድ አመልካች፡- የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ - አቃቤ ሕግ አውግቸው መኮንን ተጠሪ፡- አቶ ተመስገን አዱስ - አልቀረቡም መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዲዩ የቀረበው አመልካች የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በወንጀል ይግባኝ መዝገብ ታህሳስ 14 ቀን 2000 ዓ.ም ለወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርአት ሕግ ቁጥር 63 የሰጠው ትርጓሜና ተጠሪ በዋስ እንዱለቀቅ የሰጠውን ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት አለበት በማለት የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት ስላመለከተ ነው። የክርክሩ መነሻ አመልካች ተጠሪ 1996 ያወጣውን የኢ.ፋ.ዳ.ሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 543 ንኡስ አንቀጽ 3 በመተላለፍ በቸልተኝነት ያሽከረክር በነበረው አይሱዙ መኪና እማሆይ ሙለነሽ ደላላ የተባለትን ገድሎል በሚል ክስ አቅርቦበታል። ይህ የወንጀል ክስ በሚታይበት ጊዜ ተጠሪ የዋስ መብቴ ተጠብቆ ከውጭ እየቀረብኩ እንድከራከር ይፈቀደልኝ በማለት ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ያመለከተ ሲሆን አመልካችን ወክል የሚከራከረው አቃቤ ሕግ በበኩለ በተጠሪ ላይ የተጠቀሰው አንቀጽ እስከ አስራ አምስት ዓመት በሚደረስ ጽኑ እስራት የሚያስቀጣ ስለሆነ በወንጀለም የሰው ሕይወት ለሕልፈተሞት የተዲረገ በመሆኑ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርአት ሕግ ቁጥር 63 መሰረት የዋስ መብት የሚያስፈቅድ ባለመሆኑ በእስር ሆኖ እንዱከራከር ትእዛዝ ይሰጥልኝ በማለት ተከራክሯል።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት ተጠሪ የተከሰሰበት የሕግ አንቀጽ የዋስ መብት የማያስፈቅድ መሆኑን በመግለጽ የተጠሪን የዋስትና መብት ከጥያቄ ውድቅ አድርጏታል። ተጠሪ በከፍተኛው ፍርድ ቤት የዋስትና ጥያቄውን አስመልክቶ የሰጠውን ብይን በመቃወም ይግባኝ ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረበ ሲሆን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱም የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርአት ሕግ ቁጥር 63 ሕግ አውጭው የደነገገው ከአስራ አምስት ዓመት በላይ የሚያስቀጡ ሆነ ተብል የሚፈጸሙ በሰው መግደል የተከሰሱ ሰዎችን የዋስ መብት ለመከልከል እንደሆነ የሥነ ሥርአት ሕግ ድንጋጌውን በ1949 ዓ.ም ከወጣው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ድንጋጌ ጋር በማገናዘብ ለመረዲት ይቻላል። ስለሆነም፣በአዱሱ የወንጀል ሕግ የቅጣቱ መጠን እስከ አስራ አምስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት የሚያስቀጣ ቢሆንም የሥነ ሥርአት ሕጉን ያወጀው ሕግ አውጭ በቸልተኝነት የሰው መግደል ወንጀል የፈፀሙ ሰዎችን የዋስ መብት የመከልከል ሐሳብ ያልነበረው በመሆኑ ተጠሪ የብር 2000/ሁለት ሺህ ብር/ ዋስ አቅርቦ እንዱለቅቅ በማለት ወስኗል።
አመልካች ይህ የጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕግ አተረጓጏምና የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት አለበት።
ተጠሪ የተከሰሰበት ጉዲይ እስከ አስራ አምስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት የሚያስቀጣ ሆኖ እያለና በወንጀለም የሰው ሕይወት ለሕልፈት የተዲረገ መሆኑ በክሱ ውስጥ ተገልፆ እያለ እነዚህ ሁለት ሁኔታዎች በተሟለበት ሁኔታ ተከሳሹ በዋስትና ወረቀት እንደማይለቀቅ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርአት ሕግ ቁጥር 63 ንኡስ አንቀጽ 1 በግልጽ ተደንግጏ እያለ በቸልተኝነት የሰው መግደል ወንጀል መፈፀም የዋስትና መብት አያስነፍግም የሚል ትርጓሜ በመስጠት ተጠሪ በዋስ እንዱለቀቅ መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት አለበት በሰበር ታይቶ ሉታረም ይገባዋል የሚል የሰበር አቤቱታ አቅርቧል።
ተጠሪ በበኩለ በዋናው ጉዲይ ጥፊተኛ ስለተባልኩ አቤቱታው ውድቅ ይደረግ በማለት ተከራክሯል።
ከሥር የክርክሩ አመጣጥና በሰበር ደረጃ የቀረበው ክርክር ከላይ የተገለፀው ሲሆን እኛም መዝገቡን መርምረናል።
መዝገቡን እንደመረመርነው በኢ.ፋ.ዳ.ሪ የወንጀል ሕግ የተሻሻለና የተለወጡ ሁኔታዎች በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርአት ሕግ ድንጋጌዎች ጋር ያላቸውን ተፈፃሚነትና ፍርድ ቤቶች ሉከተለት የሚገባ የሕግ አተረጓጏም ምን መሆን አለበት?
የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰጠው የሕግ ትርጓሜ ተገቢ ነው ወይስ አይደም? የሚለትን ነጥቦች መመርመር ያለባቸው ሆነው አግኝተናቸዋል።
የመጀመሪያውን ነጥብ በተመለከተ በኢ.ፋ.ዳ.ሪ የወንጀል ሕግ መሰረታዊ የይዞታና የቅጣት ለውጥና መሻሻል የተደረገባቸው የወንጀል አይነቶች ያለ መሆኑ አያከራክርም። ከወንጀል ሕጉ ጏንለጏን የወንጀል ሥነ ሥርአት ሕግ ተሻሽል አለመውጣቱ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያነሳቸውን የመከራከሪያ ሐሳቦችና ጥያቄዎች እንዱነሱ ክፍተት የሚፈጥር ስለመሆኑ ለመገንዘብ ይቻላል። ሆኖም ሕግ አውጭው በአዱስ የወንጀል ሕግ ያወጣቸውና ያሻሻላቸው ጉዲዮች ባለበት ሁኔታ በቀጥታ ከነበረው የሥነ-ሥርአት ሕግ ድንጋጌዎች ጋር ተጣምረው ተፈፃሚ እንዱሆኑና እንዱተረጏሙ ፍላጏትና ሐሳብ አለው ተብል መወሰድ ይኖርበታል። ስለሆነም በአዱሱ የወንጀል ሕግ ቅጣታቸው ከፍ ብል የተደነገጉ ወንጀልች የዋስትና ጥያቄና ተከሳሽ በላለበት እንዱታይ የሚቀርቡ የሥነ-ሥርአት ጥያቄዎች 1949 ዓ.ም በወጣው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የነበረውን ሁኔታ ግምት ውስጥ ማስገባትና ትርጓሜ መስጠት ሣያስፈልግ የሥነ-ስርአት ህጉን ከአዱሱ የወንጀል ሕግ ድንጋጌዎች ጋር በቀጥታ አጣምሮ በማየት መወሰን ይኖርባቸዋል።
ከዚህ አንፃር አዱሱ የወንጀል ሕግ ከመውጣቱ በፉት እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ እስራት ብቻ ያስቀጣ የነበረው በቸልተኝነት ሰው የመግደል ወንጀል በአዱሱ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 543 ንኡስ አንቀጽ 3 እስከ አስራ አምስት ዓመት በሚደረስ ጽኑ እስራት የሚያስቀጣ መሆኑ ተደንግጓል። ስለሆነም ይሕ ድንጋጌ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርአት ሕግ ቁጥር 63 ንኡስ አንቀጽ 1 የተቀመጡትን መስፈርቶች ያሟላል ወይስ አያሟላም የሚለውን በመመዘን ብቻ መወሰን ሲገባው የክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት 1949 በወጣው የወንጀል ሕግ የነበረውን ሁኔታ መነሻ በማድረግ የሰጠው የሕግ ትርጓሜ ተገቢነት የላለው ነው። ስለሆነም ተጠሪ የተከሰሰበት የሕግ ድንጋጌ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ስርአት ሕግ ቁጥር 63 ንኡስ አንቀጽ 1 የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟላና የዋስ መብት የማያስፈቅድ ሆኖ እያለ የክልለ ጠቅላይ ፍ/ቤት ተጠሪ በዋስ እንዱለቀቅ መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት አለበት በማለት ፍርድ ሰጥተናል።
ው ሣ ኔ
ይፃፍ።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት በመዘገብ ቁጥር 2077 ኀዲር 12 ቀን 2000 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል። ይፃፍ።
አመልካች በዚህ ፍርድ ቤት ያወጣውን ወጪ ራሱ ይቻል ብለናል ይህ ፍርድ በፋዳራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ኀዲር 11 ቀን 2001 ዓ.ም በሙለ ድምጽ ተሰጠ።
ቤ/ኃ
ታህሣሥ 23 ቀን 2001 ¯.U.
Ç•‹:- ¯wÆMnÉ SNSÉ ìÒ ›eTT¨< uL†¨< ›”ሺሶ ›MT¨< ወላ ዓሉ መሐመድ ›SM"‹፡- ÓT HÃK? -›Mk[u<U
}Ö]:- ዐቃቤ ሕግ - kvDM Ñ<Ç¿:- Ÿ}S[S[¨ u%EL ¾T>Ÿ}K¨<” õÉ }cØ„u•M&
õ É ÃI ¡¡ K=kw ¾‰K¨< ›SM"‹ NUK? 26 k” 2000 ¯.U. u}íð ›u?~ ¾ôÈ^M ÖpLà õ/u?ƒ
¾¨”ËM ‹KAƒ uS/l.37985 Ó”xƒ 29 k” 2000 ¯.U. ¾cÖ¨< wÔ Sc[© ¾IÓ eI}ƒ ¾}ðìSuƒ eKJ’
Ã[UM‡ uTK~ ’¨<::
Ñ<ዲ¿ ¾ÃÓv‡ TeðkÍ ØÁo ¾T>SKŸƒ c=J”' ä¨<U ›SM"‹ u¨/S/ቁ. 21282 uŸõ}† õÉ/u?ƒ u¨”ËM }Ÿf ØpUƒ 26 k” 2000 ¯.U. uK?Kuƒ u13 ¯Sƒ î’< e^ƒ eK}ð[Åuƒ uÑ<Ç¿ ÃÓv‡ KTp[w ðMÔ የÃÓv‡ Tp[u=Á Ñ>²? ›M÷M uSvK< u¨/S/e/e/I/l.191(1) Sc[ƒ ÃÓv‟<” Tp[w ”Ç=‹M ”Ç=ðkÉKƒ Kô/Öp/õ/u?ƒ ¨”ËM ‹KAƒ ÃÓv‡ u=ÁkwU ‹KA~ u¨/ይ/S/l. 37983 ' Ó”xƒ 28 k” 2000
¯.U. ucÖ¨< ¨<d’@ ¾ÃÓv‡ Ñ>²?¨< ÁKð¨< u›SM"ቹ Øóƒ uSJ’< ØÁo¨< u¨/S/e/e/I/l.191(3) Sc[ƒ
}kvÃ’ƒ ¾K¨<U wLDM::
ŸLà ¾cð[¨<” ¨<d’@ uSn¨U ›SM"‡ NUK? 26 k” 2000 ¯.U. u}íð ¾cu ›u?~• Ák[በ c=J” Sc[© ò~U uK?KG<uƒ ¾}cÖ¨<” õÉ ”Ç=hM‡ Ák[wŸ<ƒ ØÁo u03/07/2000 ¯.U. õÆ” ucÖ¨<
õÉ u?ƒ }kvÃ’ƒ ”Ç× እ’@U uÑ<Ç¿ ÃÓv‡ ”ÅUM u04/07/2000 ¯.U. uT[T>Á u?ƒ uŸ<M Kõ/u?~ TSMŸ‰Â” MŸ?ÁKG<&ÃG<” ”Í= Ÿõ}† õÉ u?~ ¾LŸM‡ p׃ ¾}¨c’uƒ ¾õደ ÓMvß dÃJ” õÆ
}K¨<Ù vKG<uƒ ”ÅÑ“ ”Ç=ÃM‡ ›SM¡Š õÆ ›ÃK¨ØU }wKA wÔ ¾}cÖuƒ uSJ’< ”ÅÑ“ }SMg? u29/07/2000 ¯.U. K=M¡M‡ ¾T>Ñv¨< õÉ የ}cÖuƒ ÓMvß SJ’< vSK¡}¨<U uSËS]Á u
04/07/2000 ¯.U. Ák[wŸ<ƒ TSMŸ‰ ƒ„ eI}~” ”Ç=ÁU }SMg? ¾íõŸ<ƒ” ¾29/07/2000 ¯.U. TSMŸ‰ w‰ ›ÁÃμ KÖpLà õ/u?~ uSLŸ< ÁSKŸƒŸ<uƒ” Ñ>²? u›Óvu< dÃS²”M‡ ›LÓvw TKƒU Ÿ•’@ Øóƒ ¨<ß uJ’ U¡”Áƒ Ñ>²?¨< ›MöuM }wÁKG< ' eKJ’U Sc[© ¾IÓ eI}ƒ eK}ðìSw‡ Ã[UM‡ ¾T>M ’¨<:: ¯/IÓU ul.5 - 2042. ÃÓv‡ IÇ 16 k” 2001 ¯.U. ucÖ¨< SMe ÖpLà õ/u?~ ¾›SM"‡” p_•
u›Óvu< KTe}“ÑÉ c=vM ª“¨<” ¾e S´Ñw ›ekx Ÿ}SKŸ} u%EL ¾ÃÓv‡ Ñ>²?¨< ÁKð¨< u›SM"‡
Øóƒ SJ’< "[ÒÑÖ u%EL ¾›SM"‹” ØÁo ¨<Ép ›ÉÕM:: eKJ’U ¾}ðìS eI}ƒ ¾KU wLDM:: ÃI õÉ u?ƒU ¾Ó^ k‟< ¨Ñ•‹ ¡¡ ŸLà u}kSÖ¨< SM¡ Ÿ}Ñ’²u“ u›SM"‹“ u}Ö]
S"ŸM ¡¡ ¾}"H@Åuƒ ª“¨< S´Ñw (¾¨/S/l. 21288) ŸŸõ}† õÉ u?ƒ ›ekx ŸS[S[ u%EL ›SM"‡
ÃÓv‡ ¾Tp[u=Á Ñ>²? ›MöuM ¨Ãe ›LKðuƒU; ¾T>M SW[© ßwØ uSÁ´ Ñ<Ç¿” ”ÅT>Ÿ}K¨<
SUa•M:: ŸS´Ñu< S[ǃ ”Å}‰K¨< ›SM"‡ uŸõ}† õÉ/u?ƒ (u¨/S/l. 21282) u¨”ËM }Ÿf ØpUƒ 26
k” 2000 ¯.U. uK?Kuƒ u13 ¯Sƒ î’< e^ƒ ”Ç=k× ”Å}ð[Åuƒ ’¨<& uK?Kuƒ ¾}ð[Åuƒ” õÉ }ga ”ÅÑ“ vKuƒ ”Ç="H@ÉKƒ õÆ” KcÖ¨< õÉ u?ƒ ØÁo ›px ”Å’u“ ÃIU ØÁo¨< SÒu=ƒ 03/2000 ¯.U. }kvÃ’ƒ ”ÅK?K¨< Ÿ}u¾’ u%EL KT>kØK¨< k” TKƒU SÒu=ƒ 04/2000 ¯.U uT[T>Á uŸ<M KõÉ
u?~ uLŸ¨< TSMŸ‰ uÑ<Ç¿ Là ÃÓv‡ ”ÅT>M ÓMvß ”Ç=cÖ¨< ÖÃq ¾}LŸKƒ pÏ Øፊ}† ¾}vKuƒ“
p׃ ¾}cÖuƒ ¾S´Ñw ÓMvß dÃJ” kÅU wKA uK?Kuƒ ¾}cÖ¨<” õÉ ”ÅÑ“ vKuƒ ”Ç="H@ÉKƒ ›SM¡„ ¾}cÖ¨<” wÔ ¾T>ÁSK¡}¨< ¡õM w‰ ’¨<& ÃIU eI}ƒ SJ’< ÑMï TKƒU ØpUƒ 20 k” 2000 ¯.U. uªK¨< ‹KAƒ ¨<d’@ ¾cÖuƒ” S´Ñw ተገልብጦ •”Ç=L¡Kƒ SÒu=ƒ 29 k” 2000 ¯.U. u}íð TSMŸ‰ õÆ” KcÖ¨< õÉ u?ƒ ÖÃsM:: õÉ u?~U T>Á²=Á 03/2000 ¯.U. ÑMwÙ ”ደcÖ“ ›SM"‡U
T>Á²=Á 15/2000 ¯.U. p_¨< uT²Ò˃ 'T>Á²=Á 22 k” 2000 ¯.U. KõÉ u?~ ”ÅÅ[c ’¨<:: ¾ÃÓv‡ p_¨< ›SM"‡ Á²Ò˨<“ ¾LŸ¨< u´ªÃ T[T>Á u?ƒ J„ ”ÅJ’ ŸS´Ñu< S[ǃ ÉLM:: ŸLà ¾cð\ƒ Hq‹ Ÿ¨/e/e/I/l 187 (1) (2) Ÿcð[¨< ›c^ Ò uT’íì ›SM"‡ õÆ u}cÖ u 15 k“ƒ ¨<eØ ÃÓv‡ ”ÅT>M ›Ld¨kU }wKA ¾ÃÓv‡ Ñ>²? ›MöuM ”Å}vK“ ¾ÃÓv‡ TeðkÍ ØÁo¨<U u^c< Øóƒ ¾}ðìS ’¨< }wKA u¨/S/c/e/I/l 191 (3) Sc[ƒ ÖpLà õ/u?~ ”ÇM}kuK¨< ’¨<& õÆ” ŸcÖ¨< Ÿõ}†
õ/u?ƒ KÖpLà õ/u?~ ¾¨”ËM ‹KAƒ ¾}LŸ¨< u¨/S/l 21282 u15/09/2000 ¯.U. ¾}íð¨< ¾ÃÓv‡ Sg†
ÅwÇu? ”ÅT>ÁSK¡}¨< ›SM"‡ SÒu=ƒ 29 k” 2000 ¯.U. ÃÓv‡ KTKƒ ”ÅT>ðMÓ ”Çd¨k ”Í=
uSËS]Á SÒu=ƒ 4 k” 2000 ¯.U. u}íð TSMŸ‰ ÃÓv‡ Tp[w ”ÅT>ðMÓ“ pϨ< }ÑMwÙ
”Ç=cÖ¨< ¾ÑKìuƒ G<’@ ›M}ÑKìU:: ›SM"‡ ÃÓv‡ Tp[w ”ÅT>ðMÓ u04/07 /2000 ¯.U. õÆ” KcÖ¨< õÉ u?ƒ c=ÁSK¡}¨< ¾õÆ” ÓMvß uÖpLL¨< ”ÅTe}LKõ ¾õÆ H>Ń c< vKuƒ ”ÅÑ“ ”Ç=ÃKƒ LSKŸ}¨< ØÁo ¾}cÖ¨<” wÔ ¾T>SKŸƒ w‰ ’ØKA ”Çe}LKð ’¨<& ¾e õÉ u?~ ÃI”” eI}ƒ uSðìS< U¡”Áƒ ÅÓV ›SM"‡ ue J„ ÃI”” ‹Ó` ”Ç=ðKƒ }SMf u29/07/2000 ¯.U.
u}íð TSMŸ‰ •”ÅÖ¾ቀ ’¨<:: u›ÖnLà ›SM"‡ u}LKðuƒ õÉ“ ¾õÉ H>Ń Là ÃÓv‡ Tp[w
”ÅT>ðMÓ uIÑ< ¾}kSÖ¨< ¾Ñ>²? ÑÅw dÁMõ SÒu=ƒ 04/2000 ¯.U. KõÉ u?~ ÖÃsM ' õÉ u?~U
SL¡ ÁKuƒ” ÓMvß uƒ¡¡M ÑMwÙ ”ÅSL¡ ª“¨<” ¾õደ pÏ dÃMክ ”Åk[ ’¨<' eKJ’U SÒu=ƒ 29 k” 2000 ¯.U. ¾íð¨< ÅwÇu? KG<K}† Ñ>²? ¾k[u ØÁo“ kÅU wKA ¾}ðìS¨<” ¾Td[õ õLÔ~ KT”ìv[p ¾}ÖkSuƒ ’¨< }wKA ”ÅS}ÔU KSËS]Á Ñ>²? ¾ÃÓv‡ ØÁo ”Åk[u }ÅÔ S¨cÆ }Ñu=’ƒ ¾K¨<U ' Ÿ²=ÁU u%EL ¾’u\ƒ Sííö‹ ›SM"‡ u´ªÃ e u?ƒ J„ uT[T>Á u?ƒ uŸ<M ¨Å õ/u?~ ÃÅ[Ñ< ¾’u
SLL¡” ›SM"‡ uIÑ< Sc[ƒ ÃÓv‡ KTp[w S²Ó¾~ ¾T>Ád¿ J’¨< አይተረጎሙም ' uSJ’<U ¾ôÈ^M
ÖpLà õ/u?ƒ ¾¨”ËM ‹KAƒ ÃI”” G<’@• uT>Ñv dÁÑ“´w ›SM"‡ ØpUƒ 26 k” 2000 ¯.U. K}LKðuƒ
¾p׃ ¨<d’@ ÃÓv‡ Tp[w ”ÅT>ðMÓ ¾ÑKì¨< u29/07/2000 ¯.U. ”ÇSKŸ} “ ÃIU ›SM"‡ ¾ÃÓv‡
Ñ>²?¨< ”Ç=ÁMõ ÁÅ[Ѩ< u^c< Øóƒ ’¨< uTKƒ ØÁo¨< u¨/S/e/e/I/l. 191 (3) Sc[ƒ ¨<Ép TÉ[Ñ<
Sc[© ¾IÓ eI}ƒ ¾}ðìSuƒ ¨<d’@ J„ }ч…M& eKJ’U ¾T>Ÿ}K¨<” ¨<d’@ cØ}“M::
ው d ኔ
¾ôÈ^M ÖpLà õ/u?ƒ ¾¨”ËM ‹KAƒ u¨/Ã/S/l. 37985 Ó”xƒ 28/2000 ¯.U. ¾cÖ¨< ¨<d’@ u¨/S/e/e/I/l. 195/2/ Sc[ƒ }ibM& Ãíõ::
¾›SM"ቹ ¾ÃÓv‡ Ñ>²? ÁKð¨< u›SM"‡ Øóƒ U¡”Áƒ dJ” ¾e õ/u?~ uðìS¨< eI}ƒ eKJ’ ÃÓv‟< ”Ç=Ákw }ðpÊKM& uT[T>Á u?ƒ uŸ<M ÃíõKƒ& T[T>Á u?~ ƒ°³´ vÅ[cKƒ
uHÁ k“ƒ ¨<eØ ÃÓv‟<” ”Ç=ያk`w u¨/S/e/e/I/l . 191 (4) Sc[ƒ •³DM' Ãíõ።
ÃI ¨<X’@ u³_¨< °Kƒ 15/05/2001 ¯.U. }cØ…M& S´Ñu< ¨Å S´Ñw u?ƒ ÃSKe:: S³Ów„‡ ¨Å SÖ<uƒ ÃSKc<::
No topics extracted.