No summary available.
መጋቢት 9 k” 2AAA ¯.U ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- 1. Aቶ ነጋ ደምስ 2. Aቶ ኃይሉ ደምስ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- 5A Aለቃ Aዲሱ ደምስ - ቀረቡ።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የተጀመረው በሰሜን ጎንደር መስተዳድር ዞን ነው። የAሁኖቹ Aመልካቾች ከሥር Aፈፃፀም ባለEዳ ጋር ተከራክረው ካስወሰኑ በኋላ በውሣኔው መሰረት Eንዲፈፀምላቸው የAፈፃፀም ክስ Aቅርበዋል። ፍ/ቤቱም በውሣኔው መሰረት ለማስፈፀም የውርስ ንብረት የሆነውን ቤት በሀራጅ Aሸጦ ከሽያጩ የተገኘውን ገንዘብ ለማከፋፈል በሒደት ላይ Eንዳለ የAሁኑ ተጠሪ Eሣቸውም የቀኝ Aዝማች ደምስ Aስፋው የልጅ ልጅ መሆናቸውንና Eናታቸውን ወ/ሮ ይርገዱ ደምስን ተክተው ላወርሱ Eንደሚገባ ገልፀው በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 418 መሰረት ጣልቃ ገብተው ለመከራከር ጠይቀዋል። ፍ/ቤቱም ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ Aመልካቾች የAፈፃፀም ባለEዳ የሆኑትን ወ/ሮ Eስከዳር ደምስን ከሰው ከ1994 ዓ.ም.
ጀምሮ በውርሱ ቤት Eስከ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት ሲከራከሩ ጣልቃ ገብተው ያልተከራከሩና በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 418 መሰረት ለመቃወም መብት የልላቸው መሆኑን በመግለጽ ጥያቄያቸውን ውድቅ Aድርጓል።
390 391 ተጠሪ በዚህ ውሣኔ ቅር ተሰኝተው ይግባኛቸውን ለAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቅርበዋል። ፍ/ቤቱም ግራ ቀኙን Aከራክሮ ተጠሪ የAያታቸው ፊትAውራሪ ደምስ Aስፋው የልጅ ልጅ በመሆናቸው Eናታቸውን ተክተው ላወርሱ ስለሚገባ ከተሸጠው ከፊታውራሪ ደምስ Aስፋው ቤት ድርሻ ገንዘቡን ላያገኙ ይገባል በማለት የመጀመሪያውን ውሣኔ ሽሮታል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
ይህ ችሎትም የAመልካቾች የሰበር Aቤቱታ ለሰበር ችሎት ቀርቦ የሚጣራ ነጥብ ያለው መሆኑን ስላመነ መ/ሰጪዎቹን Aስቀርቧል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል። ችሎቱም መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል።
Eኛም መዝገቡን መርምረን Eንደተረዳነው ክርክሩ የAፈፃፀም ክርክር ነው። Aመልካቾች የሥር የAፈፃፀም ባለEዳዋን የAባታቸውን የፊታውራሪ ደምስ Aስፋውን ቤት Aስመልክተው ከሰው Aስፈርደዋል።
ይህ የውርስ ቤት የAመልካቾች Eናት Eና Aባት በመሆኑ Aመልካቾቹ የሁለቱንም ወላጆችቻቸው ድርሻ የፍ/ባለEዳዋ ደግሞ የAባታቸውን ድርሻ ብቻ Eንዲያገኙ በተሰጠው ውሣኔ መሰረት ለማከፋፈል ጉዳዩ በAፈፃፀም ደረጃ ደርሶ ቤቱ በሀራጅ ተሸጦ ገንዘቡ ተይዟል። Eንግዲህ በዚህ ደረጃ ነው ተጠሪ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 418 መሰረት መቃወሚያ ያቀረቡት። በመሰረቱ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 418 መሰረት መቃወሚያ ላቀርብ የሚችለው Aንድን ውሣኔ ለማስፈፀም ንብረት ሲያዝ በንብረቱ ላይ የቀዳሚነት መብት ያለው ሰው ይህ ንብረት Eንዳይያዝ ወይም Eንዳይከበር ነው። ይህ የስነ ስርዓቱ ድንጋጌም የሚመለከተው ለፍርዱ ምክንያት የሆነን ንብረት ሣይሆን ገንዘብ Eንዲከፈል የተሰጠን ውሣኔ ለማስፈፀም የተያዘን ንብረት ነው። ንብረቱ ፍርድ ያረፈበት ከሆነ ግን መብቴ ተነክቷል የሚለው ወገን Aቤቱታውን ማቅረብ ያለበት ውሣኔው ከመፈፀሙ በፊት በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 358 መሰረት ፍርዱን ለፈረደው ፍ/ቤት ነው በመሆኑም በዋናው ክርክር ገብቶ ተከራክሮ ውሣኔ ያላገኘ ተከራካሪ ወገን በAፈፃፀም ጊዜ ውሣኔ Eንዲፈፀምለት ጥያቄ የሚያቀርብበት የሕግ መሰረት የለም።
በተያዘው ጉዳይም ቢሆን Aመልካቾች የፍ/ባለEዳዋን ከሰው Aስወስነው ውሣኔውን በማስፈፀም ላይ ይገኛሉ ተጠሪ ውሣኔው መብታቸውን የሚነካ ከሆነ ውሣኔውን በመቃወም ቀርበው Eንዲሻሻል ወይም Eንዲለወጥ ማድረግ ነበረባቸው በመሆኑም በውሣኔው ያላገኙትን መብት በAፈፃፀም Eንዲከበርላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት የለውም። በመሆኑም የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ተጠሪ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 418 መሰረት ቀዳሚነት መብት የልላቸው መሆኑን Eያረጋገጠ የውርስ ንብረት Eንዲካፈሉ ሲል የሰጠው ውሣኔ የሕግ መሰረት የለውም።
ው ሣ ኔ
የAማራ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 1005A መጋቢት 11 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
የሰሜን ጎንደር መስተዳድር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A4241 በሐምል 13 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።
No topics extracted.