No summary available.
ታህሣሥ 1 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካቾች፡- 1. ሶፊያ መሐመድ ቀረበች።
ተጠሪዎች፡-
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ መሰረቱ የውርስ ንብረት ክፍፍልን የሚመለከት ሆኖ ክርክሩም በAፈፃፀም ደረጃ ላይ ያለ ነው።
ከመዝገቡ Eንዳየነው ለAፈፃፃሙ መሰረት የሆነው ውሣኔ የተሰጠው ተጠሪዎች ወንድማቸው በሆነው Aብዱልቃድር መሐመድ ላይ ባቀረቡት ክስ መነሻነት ነው። ተጠሪዎች በAማራ ብ/ክ/መ/የOሮሞ ብሕረሰብ Aስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ ተከሣሽ ይዞት የሚገኘው ከAባታቸው የተገኘውን የውርስ ሃብት Eንዲያካፍላቸው የጠየቁ ሲሆን፣ ተከሣሹም ክሱን Aምኖ በመቀበሉ ንብረቱ ተከራካሪዎቹን ጨምሮ ለሰባት /7/ የሟች ልጆች Eኩል ይካፈል በማለት ፍ/ቤቱ ወስኖAል። በመቀጠልም ውሣኔን በስሩ የሚገኘው ባቲ ወረዳ ፍ/ቤት Eንዲያስፈጽም ትEዛዝ ሰጥቶAል። የወረዳው ፍ/ቤትም ተጠሪዎችንና Aብዱልቃድር መሐመድን /የሥር ተከሣሽን/ ብቻ በማከራከር በባቲ ከተማ የሚገኙ Aራት ቤቶች Eና Aንድ መኪና ለተጠሪዎች Eንዲሰጡ በማለት ትEዛዝ በመስጠቱ Aመልካቾች ይህን ትEዛዝ በመቃወም 386 387 Eና Eንደዋናው ውሣኔ Aባባል ይፈጸም ዘንድ Eንዲታዘዝላቸው በመጠየቅ ለወረዳው ፍ/ቤት Aቤቱታ Aቅርበዋል። ፍ/ቤቱ ግን ቀደም ሲል የሰጠውን ትEዛዝ Aልለወጠም። በልላ በኩል ደግሞ መዝገቡ በጣም የቆየ በመሆኑና ለAፈጻጸምም ስላስቸገረ ለከፍተኛው ፍ/ቤት መቅረብ Aለበት በማለት ትEዛዝ ስለሰጠ የከፍተኛው ፍ/ቤት ይህን መነሻ በማድረግ ጉዳዩን AይቶAል።
በመጨረሻም የወረዳው ፍ/ቤት የሰጠውን ትEዛዝ በማሻሻል ንብረቱ በዋናው ውሣኔ መሰረት ሰባቱም ወራሾች Eኩል ይካፈሉት በማለት ትEዛዝ ሰጥቶAል። በልላ በኩል ደግሞ ተጠሪዎች ይህን ትEዛዝ በመቃወም ለክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ በማቅረባቸው ክርክሩ በድጋሚ የታየ ሲሆን፣ በመጨረሻም ፍ/ቤቱ የከፍተኛው ፍ/ቤት የሰጠውን ውሣኔ /ትEዛዝ/ በመሻር ቀደም ሲል በባቲ ወረዳ ፍ/ቤት የተሰጠውን የንብረት ክፍፍል ትEዛዝ AጽንቶAል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበውም በዚሁ ላይ ነው።
ይህ የሰበር ችሎትም Aመልካቾች መጋቢት 5 ቀን 1999 ዓ.ም.
በፃፉት ማመልከቻ ያቀረቡትን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪዎችን Aስቀርቦ ክርክሩን ሰምቶAል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው በዋናው ፍርድ ከተሰጠው ውሣኔ በተለይ ሁኔታ የተከናወነውን Aፈፃፀም ተፈጽሞ ያለቀ ነው በሚል ብቻ Aመልካቾች ዋናውን ፍርድ መሰረት Aድርገው ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ Eንዲሆን የመወሰኑን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከሥር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
Eንደምንመለከተው Aከራካሪ ሆኖ የቀረበው Eና በዚህ ሰበር ችሎት ውሣኔ ላያገኝ የሚገባው ነጥብ Aፈፃፀሙ ተከናወነ የተባለው በዋናው ፍርድ በተሰጠው ውሣኔ መሰረት ነው ወይስ Aይደለም? የሚለውን ነው። በAማራ ብ/ክ/መ/የOሮሞ ብሕረሰብ Aስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ ግልጽ ነው። በውርስ ተገኘ የተባለው ንብረት የሟች ወራሾች የሆኑት ሰባት ሰዎች Eኩል ይካፈሉት የሚል ነው። ከሰባቱ ወራሾች መካከልም የAሁኖቹ Aመልካቾች ይገኛሉ። የባቲ ወረዳ ፍ/ቤት በከፍተኛው ፍ/ቤት የታዘዘውም /የተወከለው/ በዚህ መልክ በተሰጠው ውሣኔ መሰረት ንብረቶቹን ለወራሾች Eንዲያከፋፍል ነው። Eንዳየነው ግን ንብረቶቹን ለሁሉም ወራሾች Eንዲከፋፈሉ Aላደረገም። የተገኙት ንብረቶች Eንዳሉ በቀጥታ ለተጠሪዎች ብቻ Eንዲሰጡ ነው ያደረገው። ይህ Aካሄድ በግልጽ የሚያሳየው Aመልካቾች Eና ልሎቹ ወራሾች በውሣኔ ጭምር ያገኙትን የወራሽነት መብት Eንዲያጡ መደረጋቸውን ነው። በዚህ ምክንያትም Aመልካቾች ትEዛዝ Eንዲታረምና Eነሱም ድርሻውን Eንዲያገኙ Eንዲታዘዝላቸው ፍ/ቤቱን የጠየቁ ቢሆንም፣ ፍ/ቤቱ ተጨማሪ Eርምጃ Aልወሰደም። በEርግጥ ጉዳዩ ዋናውን ውሣኔ በሰጠው ከፍተኛ ፍ/ቤት Eልባት ማግኘት Aለበት በማለት የወረዳው ፍ/ቤት ለከፍተኛው ፍ/ቤት መልሶታል። የከፍተኛው ፍ/ቤት በወረዳው ፍ/ቤት ተሰጥቶ የነበረውን የAፈጻጸም ትEዛዝ ላያርም የቻለውም ይህን መሰረት በማድረግ ነው /የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ 374/1/ ይመለከቷል/። የAማራ ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት በከፍተኛው ፍ/ቤት የተሰጠውን ትEዛዝ የሻረው ደግሞ Aፈፃፀሙ ከመጠናቀቁም በላይ፤ የትEዛዙም Aሰጣጥ ስነ-ስርዓትን የተከተለ Aይደለም በማለት ነው።
No topics extracted.
በበኩላችን Eንደምናየው ክርክሩ Eልባት ላያገኝ የሚገባው በዚህ መልክ ሳይሆን፣ ቀደም ሲል Eንዳመለከትነው በዋናው ውሣኔ መሰረት ተፈጽሞAል ወይስ Aልተፈጸመም የሚለውን ጭብጥ ይዞ ጉዳዩን በመመርመር ነው። በዋናው ውሣኔ መሰረት የተከናወነ Aፈፃፀም Eንደልለ የAማራ ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤትም Eንደተገነዘበ በውሣኔው ላይ AመልክቶAል።
በEርግጥ Eኛም Eንደተገነዘብነው የከፍተኛው ፍ/ቤት በወረዳው ፍ/ቤት ተሰጥቶ የነበረውን የAፈፃፀም ትEዛዝ ለማረም የተከተለው Aካሄድ ትክክል Aልነበረም። የጠ/ፍ/ቤቱ ይህን Aካሄድ ትክክል Aይደለም በማለት የሰጠው ትችትም ስህተት ነው የምንለው Aይደለም። ትክክል ሆኖ ያላገኘነው ሁለቱም ፍ/ቤቶች ዋናው ውሣኔ ላፈጸም የሚችልበትን መንገድ Aለማመቻቸታቸው 388 389 ነው። ደጋግመን Eንደገለጽነው ዋናውን ውሣኔ መሰረት ተደርጎ የተከናወነ Aፈፃፀም የለም። Eውነታው ይህ ከሆነ ደግሞ ውሣኔ Eንዲፈጸም የሚቀርበው ጥያቄ በይርጋ ቀሪ ሆኖAል Eስካልተባለ ድረስ Aንድ ትEዘዝ ተሰጥቶAልና ከዋናው ውሣኔ ውጪም ቢሆን Aይነካም ብሎ ማለፍ የሚቻል /የሚገባም/ Aይደለም። ይህ ዓይነቱ Aካሄድ ሁለት መሰረታዊ ግድፈቶች Aሉት። የመጀመሪያው Eንደ ውሣኔው Eንዲፈጸም የቀረበውን ጥያቄ የሕግ ምክንያት ሳይኖር ተቀባይነት Eንዳኖረው ማድረግ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በውርስ ሃብቱ ላይ Eኩል መብት ያላቸውን ወገኖች /Aመልካቾችና ልሎች ወራሾች/ ከሕግ Aግባብ ውጪ ተካፋይ Eንዳይሆኑ ማድረግ ነው።
ስናጠቃልለው Aቤቱታ የቀረበበት ውሣኔ የAፈፃፀም ክርክር የተነሳበትን ዋናውን ውሣኔ መሰረት ያላደረገ Eና ውሣኔው የሚፈጸምበትን ሁኔታ ያላሣየ በመሆኑ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
Aቤቱታ የቀረበበት የAማራ ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት በመ/ቁ 622/98 ጥር 14 ቀን 99 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሮAል።
Aፈፃፀሙን የያዘው ፍ/ቤት ዋናውን ውሣኔ /የOሮሞ ብሕረሰብ Aስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በሰጠው/ መሰረት በማድረግ የውርሱን ሃብት Aውራሾች Eንዲያከፋፍል ወስነናል። ይፃፍ።
ወጪና ኪሣራ በተመለከተ ግራ ቀኝ ወገኖች የየራሳቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ