No summary available.
የሰ/መ/ ሚያዝያ 30 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሂሩት መለሰ መድሕን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aመልካች፡- ወ/ሮ ታድሬ Aባተ ተጠሪ፡- ወ/ሮ ዓለም ገ/የሱስ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ መዝገብ በAፈፃፀም ላይ የተነሣን ክርክር የተመለከተ ሲሆን የAፈፃፀም ክሱ የተመሰረተው በA/ብ/ክ/መ የሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በAሁን ተጠሪ ነበር። የAሁን ተጠሪ ክሣቸውን ያቀረቡት Aሁን በክርክሩ ውስጥ በልሉት በAሁን Aመልካች የቀድሞ ባለቤት በነበሩት በመሪጌታ መዘምር Eፁብ ላይ ነው። የAፈፃፀም ክሱም ይዘት ተከሣሹ መሪጌታ መዘምር Eፁብ በተጠሪዋ ላይ ላደረሱት የAካል ጉዳት የሞራል ካሣ 1000 ብር የተወሰነልኝ በመሆኑ ተከሣሹ ይህን ውሣኔ በፍርድ ተገደው ይፈጽሙ የሚል ነው። የሰሜን ጎንደር ዞን ከ/ፍ/ቤትም የAፈፃፀም ተከሣሽ ንብረት ነው በተባለው ቤት ላይ Aፈፃፀሙ Eንዲቀጥል ትEዛዝ የሰጠ ሲሆን በዚህ ወቅት Aመልካች ተቃዋሚ ሆነው በመቅረብ ይህንን ቤት ከባለቤቴ ከመሪጌታ መዘምር Eፁብ ጋር በፍቺ ተለያይተን በንብረት ክፍፍሉ ወቅት የEኔ ድርሻ የሆነ በመሆኑ ለAፈፃፀም ላውል Aይገባም ሲሉ ተከራክረዋል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ከ/ፍ/ቤትም ታህሳስ 12/98 ዓ.ም. በሰጠው ትEዛዝ “ጣልቃ ገብና የAፈፃፀም ተከሣሽ በመጋቢት 18/95 ዓ.ም ጋብቻቸውን Aፍርሰዋል፣ ይሁን Eንጂ ውሣኔው የተወሰነው በሰኔ 25/96 ዓ.ም ነው።
በዚህ መሰረት Eዳው Eንደ ጋራ Eዳ ስለሚገመት Aፈፃፀሙ ጣልቃ ገብ ንብረቴ ነው በምትለው ቤት ይቀጥል” ብሐል። በዚህ ትEዛዝ ላይ ይግባኝ የቀረበበት የA/ብ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤትም ይግባኙን ሳይቀበለው ቀርቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው የሰሜን ጎንደር ዞ/ከ/ፍ/ቤት Aፈፃፀሙ በቤቱ ላይ ይቀጥል ሲል የሰጠው ትEዛዝም ሆነ የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ይህን ትEዛዝ ማጽናቱ መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ነው በሚል ነው። Aመልካች ጥር 29/98 ዓ.ም ጽፈው ያቀረቡት የሰበር Aቤቱታ ይዘት ሲጠቃለል፣ ከውሣኔ በፊትም ይሁን በኋላ ስንለያይ በፍ/ቤት የፍቺ ውል ቀርቦ ንብረታችንን ተካፍለን ካደርን በኋላ ይህ በግሉ የተወሰነበት Eዳ በግሉ ተካፍሉ ባደረው ንብረት ላይ ውሣኔ መስጠት Eየተቻለ በግል በEኔ ንብረት ላይ ትEዛዝ መስጠቱ Aላግባብ ነው የሚል ነው። ይህ የሰበር ችሎትም የAመልካችን Aቤቱታ ተመልክቶ፣ ብር 1000 Eንዲከፍል የተፈረደበት ባልየው ልላ የግል ንብረት ወይም በክፍፍል ያገኘው ንብረት Aለ Eየተባለ ሚስት በክፍፍል በደረሣት ወይም በግል ንብረቷ ላይ Eዳው መፈፀም Aለበት በሚል የተወሰነው በህጉ Aግባብ መሆን Aለመሆኑን ለማጣራት መዝገቡን ለሰበር ላቀርብ ይገባል ሲል በየካቲት 24/98 ዓ.ም ትEዛዝ ሰጥቷል። ነገር ግን ተጠሪ መልሣቸውን በጽሁፍ ይዘው ያልቀረቡ ከመሆኑ ባሻገር የግራ ቀኙን ክርክር ለመስማት በተቀጠረበት ቀን ባለመቅረባቸው ክርክር ለማቅረብ Eንዳልፈለጉ በመቁጠር Aቤቱታው Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በዚህ መዝገብ በቀረበው ጉዳይ Aመልካች ከባለቤታቸው ጋር ፍቺ የፈፀሙት በመጋቢት ወር 1995 ዓ.ም ለመሆኑ በሰበር ማመልከቻቸው Eና ለችሎቱም በቃል ከማስረዳታቸው ባሻገር የሰሜን ጎንደር ዞን ከ/ፍ/ቤትም Aረጋግጦ የመዘገበው ስለመሆኑ ከመዝገቡ ለመረዳት ተችሐል። በልላ በኩል ደግሞ የAመልካቿ ባለቤት በሰው ላይ የAካል ጉዳት በማድረሣቸው የሞራል ካሣ ብር 1000 Eንዲከፍሉ የተወሰነባቸው ሰኔ 25/1996 ዓ.ም ለመሆኑ መዝገቡ ያመለክታል። ከዚህ Aንፃር ተጠሪዋ በሥር ፍ/ቤቶች ክደው 350 351 መከራከራቸውን የሚያመለክት ነገር የለም፣ በዚህ ችሎትም ቀርበው Aልተከራከሩም። ይህ በሆነበት ሁኔታ ፍቺ ተፈጽሞ የንብረት ክፍፍል ከተፈፀመ በኋላ Aንደኛው ተጋቢ ላመጣው Eዳ ልላኛው ተጠያቂ የሚሆንበት የህግ Aግባብ የለም። ይህ በEንዲህ Eያለ የሞራል ካሣ የተወሰነው በጋብቻ ውስጥ Aይደለም Eንጂ በጋብቻ ውስጥ በነበሩበት ጊዜ ነው ቢባል Eንኳ ጋብቻው በፍቺ ከፈረሰ በኋላ ለሚጠየቅ Eዳ፣ Eዳው የሚመለከተው Aንደኛውን ተጋቢ በሆነ ጊዜ የEዳው ክፍያ ላጠየቅ የሚችለው ባለEዳ ከሆነው ተጋቢ ብቻ Eንደሚሆን የAማራ ክልል የቤተሰብ ህግ A/ቁ/79/95 በAንቀጽ 104/2/ ላይ በግልጽ ተደንግጓል። በተያዘው ጉዳይ ደግሞ የተጠየቀው Eዳ የAመልካቹ Eና የባለቤታቸው የጋራ Eዳ ወይም ደግሞ ለጋራ ጥቅማቸው ሲባል የመጣ Eዳ ሣይሆን ከAመልካቿ ባለቤት የግል ተግባር የመነጨ Eዳ ለመሆኑ መገንዘብ Aያዳግትም። ስለሆነም ይህ Eዳ Aፈፃፀም የተጠየቀበት ከፍቺ በኋላ Eስከሆነ ድረስ የAመልካቿ ድርሻ ለዚህ Eዳ ማስፈፀሚያ የሚሆንበት ምክንያት Aልተገኘም።
ው ሣ ኔ
የA/ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት በመ/ በ8/5/98 የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል። ይፃፍ።
No topics extracted.
የሰሜን ጎንደር ዞን ከ/ፍ/ቤት በመ/ በ12/4/98 የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል። ይፃፍ።
የAመልካቿ ንብረት በቀድሞ ባለቤቷ ላይ ለተፈረደው የሞራል ካሣ ብር 1000 ክፍያ ማስፈፀሚያ ላውል Aይገባም ብለን ወስነናል።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ። መዝገቡ ተዘግቷል። ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ህዳር 24 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- 1. ሃፍቶም ገ/Aብዝጊ ቀረቡ 2. ተኪIን ገ/Aብዝጊ ተጠሪዎች፡-
በዚህ መዝገብ የቀረበው የAፈፃፀም ክርክር ነው። Aመልካቾች በወረዳ ፍ/ቤት ክርክር የተነሣበትን ቤት በውሣኔ መሰረት ለመከፋፈል የAፈፃፀም ክስ Aቀረቡ። ፍ/ቤቱም በባለሙያ በተገመተው መሰረት Aመልካቾች ድርሻቸውን Eንዲቀበሉ ሲጠየቁ ፈቃደኞች Aልሆኑም በማለት Aፈፃፀም መዝገቡን ዘግቴትል። የከፍተኛ ፍ/ቤቱም ይህ የAፈፃፀም ትEዛዝ በግባቡ የተሰጠ ነው ሲል የይግባኝ ቅሬታውን ሰርዞታል። በተመሣሣይ ሁኔታ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤትና ሰበር ችሎቱ የAመልካቾችን ቅሬታ ባለመቀበል መዝገቦቹን ዘግተዋል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
ቅሬታውም ግምቱ Aንሷል ፣ በግምቱ መሰረት Eዳ ከፍለን ቤቱን 352 353 Eንድናስቀር ጠይቀን ተቀባይነት Aላገኘንም ይህ ካልሆነ ደግሞ በጨረታ ተሸጦ Eኩል Eንካፈላለን Eንጂ መበላለጥ የለብንም የሚል ነው።
ይህ ሰበር ችሎትም የAፈፃፀም ትEዛዝ የተሰጠው በውሣኔው መሰረት መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ቀርቦ Eንዲታይ Aድርጓል። የሰበር Aቤቱታው ለተጠሪዎች ደርሶ ግራ ቀኙ የቃል ክርክር Aሰምተዋል። ችሎቱም መዝገቡን Aንደሚከተለው መርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተመለከተው ይህ ጉዳይ የፍርድ Aፈፃፀምን የሚመለከት ነው። የፍርድ Aፈፃፀምም በፍርድ የተገኘ መብት ውጤት Eንዲሰጥ Eና የፍርድ ባለመብቱ የተወሰነለትን ነገር Aንዲያገኝ የሚከናወን ስርAት ነው። በመሆኑም በፍርድ Aፈፃፀም ጊዜ ፍ/ቤቶች ላያስፈፅሙ የሚገባው በተሰጠው ፍርድ መሰረት ነው። በEርግጥ ፍርዱን በሚያስፈጽምበት ጊዜ ፍርዱ ውጤት Eንዲያገኝ Aመቺ የሆነ የAፈፃፀም ስርAት ላከተሉ ይገባል። ከዚህ ውጪ ግን በAፈፃፀም ወቅት የተሰጠው ፍርድ በተለየ መልኩ ውሣኔው Eንዲፈጸም ላያደርጉ የሚያስችላቸው የህግ መሰረት የላቸውም።
በተያዘው ጉዳይ ላይም Aመልካች የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት የAፈፃፀም ትEዛዝ ውሣኔውን መሰረት ያላደረገ መሆኑን ተከራክረዋል።
Eኛ Eንደተመለከትነው በዋናው ውሣኔ Aሁን ክርክር የተነሳበት ቤት ወራሾች Eንዲከፋፈሉት ተወስኗል። ከወረዳ ፍ/ቤቱ ትEዛዝ ለማየት Eንደሚቻለው ቤቱን መካፈል የሚችል ከሆነ Eንዲካፈሉ፣ የማይካፈል ከሆነ ግን በባለሙያ ተገምቶ ይውሰዱ የሚል ነው። በዚህ ውሣኔ Aመልካቾች ወይም ተጠሪዎች ግምቱን ከፍለው ቤቱን Eንዲያስቀሩ የተሰጠ ውሣኔ የለም። በመሆኑም ግራ ቀኙ ከተስማሙ ቤቱን Eንዲካፈሉ መካፈል የማይችሉ ከሆነ ግን Aንደኛው ወገን ግምቱን ከፍሎ Eንዲያስቀር መብቱ የተጠበቀለት ባለመሆኑ ያለው Aማራጭ ቤቱ ተገምቶ በሃራጅ ተሸጦ የሽያጩን ገንዘብ በድርሻቸው መጠን መከፋፈል ነው። የሥር ፍ/ቤቶችም ተጠሪዎች ግምቱን ከፍለው ቤቱን Eንዲያስቀሩ መብታቸው ተጠብቆ የተሰጠ ውሣኔ ሣይኖር ለAመልካቾች ግምት ተከፍሐቸው ቤቱን ተጠሪዎች Eንዲያስቀሩ የሰጡት የAፈፃፀም ትEዛዝ ስህተት መሆኑን ተገንዝበናል።
ው ሣ ኔ
የትግራይ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በመ/ በ08/06/98 የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ የህግ ስህተት የለውም በማለት የሰጠው ውሣኔ Eና የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት የAፈፃፀም ውሣኔ ተሽሯል።
ክርክር የተነሣበትን ቤት ግራ ቀኙ ከተስማሙና ከተቻለ በድርሻቸው መጠን Eንዲከፋፈሉ፣ በዚህ የማይስማሙ ወይም መካፈል የማይቻል ከሆነ ቤቱ ተገምቶ በሃራጅ ተሽጦ ከሽያጩ ገንዘብ ላይ ግራ ቀኙ በድርሻቸው መጠን Eንዲከፋፈሉ።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ