No summary available.
መጋቢት 4 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ታፈሰ ይርጋ ዓላ መሐመድ ሱልጣን Aባተማም Aመልካች፡- Aቶ ክፍል ወልድ - ቀረቡ።
ተጠሪ፡- ፔትራም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር - Aልቀረበም።
መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን፣ ውሣኔ ሰጥተናል።
መዝገቡ የተከፈተው Aመልካች በፍርድ የተወሰነብኝን የተጠሪውን Eዳ Eንዲያስፈጽም፣ በፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትEዛዝ የተሰጠው የፍርድ Aፈፃፀም መምሪያ፣ የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ድንጋጌዎችን ሳያከብር፣ የፈፀመውን የሀራጅ ሽያጭ የከፍተኛው ፍ/ቤት በማጽደቅ፣ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽሟል፣ የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወደ ይግባኙ የሚያስገባ በቂ ምክንያት የለም በማለት Aላግባብ የሥር ፍርድ ቤት ውሣኔ በማጽናቱ፣ በከፍተኛ ፍርድ ቤት የተፈፀመው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ስላልታረመ በሰበር ይታይልኝ በማለት Aቤቱታ በማቅረቡ ነው።
ክርክሩን የከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍርድ ባለመብቱን /የተጠሪውን/ Eዳ ለማስከፈል ይቻል ዘንድ በቡራዩ ልዩ ቀበል በቤት ቁጥር 1AA8 ተመዝግቦ የሚገኘው፣ የAመልካቹ የመናፈሻ ድርጅት በፍርድ Aፈፃፀም መምሪያ በኩል በሀራጅ ተሸጦ ለፍርድ ባለመብቱ Eንዲከፈል የሰጠውን ትEዛዝ የፍርድ Aፈፃፀም መምሪያ የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ድንጋጌዎችን በAግባቡ ተግባራዊ ሳያደረግ፣ ሽያጩን ፈጽሟል Eና ይሰርዝ የሚል ነው። Aመልካቹ የፍርድ Aፈፃፀም መምሪያ ንብረቴን ከዋጋው በታች በሆነ ግምት፣ የሀራጅ ጨረታ ማከናወኑ፣
የድርጅቱ ሽያጭ የተከናወነው፣ በግልጽ ጨረታ ሣይሆን፣ ሀራጅ ባይ፣ ብቸኛ ተወዳዳሪ ሆኖ ጨረታውን Aሸንፏል ከተባለው ሰው ጋር ባደረገው ድርድር Eንጂ በሀራጅ ደንብና ሥርዓት መሰረት ባለመሆኑ፣
በወቅቱ በሀራጅ ጨረታው ለመወዳደር ስድስት የሚሆኑ ሰዎች ቀርበው የነበሩ ቢሆንም Aላግባብ በተንኮል በጨረታው Eንዳይሣተፉ በመደረጉ
ብቸኛ ተጫራች ሆኖ በመቅረብ ንብረቱን ገዝቷል የተባለው ግለሰብ የፍርድ ባለመብት የሆነው የንግድ ድርጅት መሥራች Eና ባለAክስዮን የሆኑት የAንደኛው ወንድም በመሆናቸው፣ በAጠቃላይ ሀራጁ የሕግ ስርዓትን ባላሟላ ሁኔታ፣ በተንኮልና በጥድፊያ የተፈፀመ በመሆኑ የሀራጅ ሽያጩ ፈርሶ ልላ ጨረታ Eንዲካሄድ ትEዛዝ ይሰጥልኝ በማለት፣ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ያመለከቱ ሲሆን ተጠሪው በበኩላቸው የንብረቱን ግምት በተመለከተ ቀደም ብለው ያቀረቡት ተቃውሞ ስለልለ Aሁን ላከራከሩበት Aይችሉም፤
በጨረታው የተሣተፈው Aንድ ተጫራች ብቻ ቢሆንም፤ ከመነሻው ብር 5AAA /Aምስት ሺህ/ ጨምረው የገቡ በመሆኑ በዚህ በኩል የተፈፀመ የሕግ ስህተት የለም።
ጨረታውን ያሸነፉት ግለሰብ የፍርድ ባለመብት የሆነው የንግድ ድርጅት የAክሲዮን ባለድርሻ ከሆኑት የAንደኛው ወንድም ናቸው የሚለው Aቤቱታም Eውነትነት የልለውና ቢሆንም ቢሆኑም Eንኳን ጨረታውን ለማፍረስ በቂ ምክንያት ስለማይሆን የፍርድ ባለEዳው ማመልከቻ ውድቅ ሆኖ የሀራጅ ሽያጩ Eንዲፀድቅልን በማለት መልስ ሰጥቷል።
340 341 የከፍተኛው ፍርድ ቤት በግራ ቀኙ በኩል የቀረበውን ክርክር ከሰማ በኋላ በጉዳዩ ላይ የፍርድ Aፈፃፀም መምሪያን ሪፖርትና መግለጫ ከሰማ በኋላ ከመጀመሪያ በሀራጅ ሂደቱ ከሥነ ሥርዓት ውጭ የሆነ ተግባር ተፈጽሟል Aልተፈፀመም ተፈጽሞስ ከሆነ ተፈፀመ የተባለው ግድፈት ጨረታውን ለማፍረስ የሚችል መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው ወይስ Aይደለም የሚሉትን ጭብጦች በመያዝ፣
በጨረታው Aንድ ተጫራች ብቻ ቀርቦ፣ ንብረቱ ለEሱ Eንዲሸጥ መደረጉ፣ ምንም ዓይነት የሕግ ስህተት የልለበት Aሰራር በመሆኑ፤
በጨረታው Aሸናፊ ሆኖ የፍርድ ባለEዳውን ንብረት የገዛው፣ የፔትራም ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር የAክሲዮን ባለድርሻና ባለቤት ከሆኑት የAንደኛው ወንድም ነው የተባለው በፍርድ ባለEዳው የተካደና ማስረጃ ያልቀረበበት በመሆኑና፣ ወንድም ሆነው ቢገኙ Eንኳን፣ ሽያጩን ለማፍርስ በቂ ምክንያት ስለማይሆን፤
ሽያጩ የተከናወነው በድርድር ነው የሚለው፣ ምንም Eንኳን ግንቦት 3 ቀን 1997 ዓ.ም. በሀራጅ ባዩ ተዘጋጅቶ የቀረበው ሪፖርት ንብረቱ በድርድር የተሸጠ በሚመስል Aገላለጽ ተጽፎ፣ የቀረበ ቢሆንም Aገላለፁ፣ በወቅቱ የቀረበው ብቸኛ ተጫራች በመጀመሪያ ንብረቱን በመነሻ ዋጋው ለመግዛት Eንደሚፈልግ ለሀራጅ ባዩ ከገለፀ በኋላ ሀራጅ ባዩ ከመነሻ ዋጋው ላይ የተወሰነ ዋጋ ጨምሮ Eንዲገዛ ሲነግረው ብር 5AAA /Aምስት ሺህ ብር/ በመጨመር ግዢውን Eንደፈፀመ ለመግለጽ ታስቦ የተፃፈ መሆኑን ስለሚያሣይና ይኸም በፍትሐብሕር ስነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 422 ንUስ Aንቀጽ 3 መሰረት ንብረቱ በግል ውል ወይም በድርድር የተሸጠ መሆኑን ስለማያመለክት Eና በAጠቃላይ የሀራጅ ሽያጩ ላፈርስ የሚችለው፤ ጨረታው Eንዲፈርስ በጠየቀው ወገን መብት ለይ ጉዳት ማድረሱ ሲረጋገጥ በመሆኑና ሀራጅ የተባለውን ንብረት ግምት ብር 438‚946 /Aራት መቶ ሰላሣ ስምንት ሺህ ዘጠኝ መቶ Aርባ ስድስት ሆኖ Eያለ ከግምቱ በላይ በብር 443‚946 /Aራት መቶ Aርባ ሶስት ሺህ ዘጠኝ መቶ Aርባ ስድስት ብር/ የተሸጠ በመሆኑና የፍርድ ባለEዳው የንብረቱ ግምት ከሶስት ሚላዮን በላይ ነው በማለት ያቀረበው ተቃውሞ፣ ንብረቱ ሀራጅ ከመባሉ በፊት ያልቀረበና ተቀባይነት የልለው በመሆኑ የፍርድ ባለEዳው የሀራጅ ሽያጩ Eንዲፈርስ ያቀረቡት ማመልከቻ ተቀባይነት የለውም በማለት ትEዛዝ ሰጥቷል።
No topics extracted.
Aመልካች በፍርድ Aፈፃፀም መምሪያ ተፈጽሟል የሚላቸውን ስህተቶችና የከፍተኛው ፍርድ ቤት በሰጠው ትEዛዝ Aለበት የሚሉትን የሕግ ስህተት በመግለጽ ይግባኝ ለፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡ ቢሆንም ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ከፍተኛው ፍርድ ቤት የሰጠው ትEዛዝ የሚነቀፍበት ምክንያት Eና ወደ ይግባኙ የሚያስገባ ምክንያት Aለመኖሩን በመግለጽ መዝገቡን ዘግቶታል።
Aመልካች ይህንን በመቃወም ለሰበር ባቀረቡት Aቤቱታ፡-
ሰበር ሰሚው ፍርድ ቤት ጉዳዩን ለማጣራት ካስቀረበ በኋላ፣ በጭብጡ ዙሪያ Aመልካችና ተጠሪው የካቲት 29 ቀን 1998 ዓ.ም.
ያደረጉትን የቃል ክርክር ሰምቷል። በተደረገው የቃል ክርክር Aመልካቾች በAብዛኛው በሰበር Aቤቱታቸው የገለፁትን ነጥቦች በማብራራት ሀራጅ የተባለው ንብረት በዝቅተኛ ግምት ሀራጅ ጨረታ መቅረቡ፣ ንብረቱን የገዛው ሰው በሀራጅ ደንብና ሥርዓት መሰረት ሣይሆን በድርድር ንብረቱን መግዛቱ፣ በEለቱ ስድስት ሰዎች ንብረቱን ለመግዛት የቀረቡ መሆኑና በማያውቁት ምክንያት ከግቢው ወጥተው ሲሄዱ Eንዳገኟቸው በማብራራት የከፍተኛው ፍርድ ቤት Eነዚህን መሰረታዊ ስህተቶች ለመሰራታቸው በቂ ማስረጃ Eያለ የሀራጅ ሽያጩ ይፀናል በማለት የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት ነው በማለት ተከራክሯል።
የተጠሪው ጠበቃ በበኩላቸው ፔትራም ኃላፊነቱ የተወሰነ የንግድ ድርጅት Aመልካች የፍርድ ባለEዳ መሆናቸውን በ1993 ዓ.ም. በፍርድ ያስወስነ ቢሆንም ለሰባት ዓመት ያህል የፍርድ ባለEዳው በተለያየ ፍርድ ቤቶች ተንኮል ያለበት ክርክር ውስጥ በመግባትና ንብረቱን በማሣገድ ፍርዱን ማስፈፀም Eንዳልቻሉ የሀራጅ ሽያጩ በተከናወነበት ቀን Eኔ በቦታው ያልነበርኩ ሲሆን፣ ከደንበኞቼ ለመረዳት Eንደቻልኩት፣ በወቅቱ ስድስት ሰዎች በጨረታው ለማሣተፍ መጥተው የነበረ መሆኑንና ሰዎቹም መታወቂያቸውን Aስይዘው Eንደነበር ነገር ግን Aመልካቹ ይህ ቤት ልላ Eዳ Aለበት ብትገዙት ልላ ጣጣ ትገባላችሁ ብለው ስላስፈራሯቸው ከገዢው በስተቀር ልሎቹ ጥለው የሄዱ መሆኑንና የጨረታው Aሸናፊ በመነሻ ዋጋው ንብረቱን ለመግዛት Eየቻለ ሀራጅ ባዩ ዋጋ ጨምር ሲለው ብር 5AAA /Aምስት ሺህ ብር/ የጨመረ መሆኑንና ይህም የAመልካችን መብት የሚያስጠብቅ Eንጂ የሚጎዳ ባለመሆኑ፣ በAጠቃላይ የሀራጅ ሽያጩን የሚያፈርስ በቂ ምክንያት የለም በማለት ፍርድ Aስፈፃሚው ፍርድ ቤት የሰጠው ትEዛዝ የሕግ ስህተት የልለበት በመሆኑ የAመልካች Aቤቱታ ውድቅ Eንዲደርግልኝ በማለት ተከራክረዋል።
የቀረበው የመከላከያ ሀሳብ ከላይ የተገለፀው ሲሆን Eኛም መዝገቡን መርምረናል። መዝገቡን Eንደመረመርነው የፍርድ ባለEዳው /Aመልካቹ/ ንብረት ሀራጅ በሚባልበት ወቅት ስድስት ሰዎች በቦታው ተገኝተው የነበረ መሆኑንና በመጨረሻ Aንደኛው ብቻ ቀርቶ ንብረቱን የገዛ መሆኑን ሁለቱም ተከራካሪዎች Aልተካካዱም። Aመልካቹ የመጡት ገዢዎች ምክንያቱን በማላውቀው ሁኔታ ከግቢ ሲወጡ Aገኘኸቸው ያለ ሲሆን በተጠሪዎቹ በኩል የመጡት ገዢዎች የሄዱት Aመልካቹ ይህ 344 345 ቤት ልላ Eዳ Aለበት ብትገዙት ጣጣ ውስጥ ትገባላችሁ በማለቱና ሁከት በመፍጠሩ ነው በማለት ይከራከራሉ። ቀርበው የነበሩት ስድስት ሰዎች ውስጥ በጨረታ Aሸናፊ የሆነውና ብቸኛ ተጫራች ነው የተባለው ሰው ሲቀር ቀሪዎቹ ጨረታውን በAግባቡ ለመከታተል የማያመች ሁኔታ በመፈጠሩ ወይም በመኖሩ ምክንያት ጥለው Eንደሄዱ ግራ ቀኙ ተማምነዋል። Eዚህ ላይ የሚነሳው ጥያቄ Aንድን ንብረት በግለጽ ጨረታ ለመግዛት የተሰበሰቡ ሰዎች በተከራካሪዎቹ ወይም ከተጫራቾቹ Aንደኛው በፈጠረው ሁከት ወይም በልላ ሶስተኛ ሰው ተግባር ምክንያት ጨረታውን በመተው ሲበተኑ Aንደኛው ሰው ቢቀርና ሀራጅ ባዩ ለቀረው ሰው ንብረቱን ቢሸጥ ጨረታው በAግባቡ ተፈጽሟል ማለት ይቻላል ወይ? የሚለው ነው።
Aንድ ንብረት ሀራጅ በሚባልበት ጊዜ በጨረታው ለሚሳተፍ ጨረታውን ለሚያስፈጽሙና ልሎች ሰዎች የሀራጅ ሂደቱን በተረጋጋ ሁኔታ የሚከታተሉበት፣ ሰላማዊ ሁኔታ መኖሩ የግድ Aስፈላጊ ነው።
በያዝነው ጉዳይ ጥፋቱ በማንኛው ተከራካሪ በኩል Eንደተፈፀመ ለማየት ባይቻልም በሀራጅ ጨረታውን ለመሣተፍ ከመጡት ስድስት ሰዎች ውስጥ ከAንደኛው በስተቀር ልሎቹ በወቅቱ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ምቹና የተረጋጋ ሁኔታ ባለመኖሩ ጨረታውን ትተው ለመሄድ Eንደተገደዱ በመዝገቡ ግራ ቀኙ ያቀረቡት ክርክር ያሣያል።
ስለሆነም Aንድን ንብረት በሀራጅ ለመግዛት ሁለትና ከዚያ በላይ የሆነ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ከመጡና በጨረታውም ለመሣተፍ Eንደመጡ ከገለጹ በኋላ ከተከራካሪዎቹ በAንደኛው ወይም በልላ ሶስተኛ ወገን ወይም በAጋጣሚ በተፈጠረ Aደጋና ክስተት ተደናግጠው ልሎቹ ጥለው ሲሄዱ Aንደኛው ብቻ ቢቀር ፍርድ Aስፈፃሚው ንብረቱን ለመጫረት የቀረበው Aንድ ተጫራች ብቻ Eንደሆነ በመቁጠር ጨረታውን ማከናወኑ የፍርድ Aስፈፃሚው በAሻሻጡ ሥርዓት ላይ ግዙፍ የሆነ ስህተት Eንዳልፈፀመ ተደርጎ መታየት የለበትም።
ምክንያቱም የሀራጅ ሽያጭ በሂደቱ ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉም ተሣታፊዎች ለደህንነታቸው የሚያሰጋቸውና የሚያስፈራቸው ሁኔታ ሣይኖር በተረጋጋ ሁኔታ በሀራጁ ተሳትፈውና ተወዳድረው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው Aሸናፊ የሚሆንበት የሽያጭ ሥርዓት በመሆኑ ነው። ስለዚህ ሀራጅ በሚባልበት ጊዜ በተፈጠረው ሁከት ሣይደናገጥ ወደ ኋላ የቀረው ተጫራች Eንደ ብቸኛ ተጫራች በመውሰድ በፍርድ Aስፈፃሚው በኩል ሽያጩ መከናወኑ በንብረቱ Aሻሻጥ ላይ የሚታየው የመጀመሪያው ግዙፍ ጉድለት በመሆኑና ይህም በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 455 መሰረት ሽያጩን ለማፍረስ የሚያስችሉት መሰረታዊ ምክንያቶች መሆኑ “… በAሻሻጡ ሥርዓት ላይ ግዙፍ የሆነ ጉድለት ወይም ትክክለኛ ያልሆነ ተግባር ከተፈፀመና …” ይህም በAመልካች ላይ መሰረታዊ ጉዳት የሚያስከትል ከሆነ ሀራጁን ለማፍረስ የሚያስችል በቂ ምክንያት Eንደሆነ ሕጉ ካስቀመጣቸው ድንጋጌዎች ለመረዳት Eየተቻለ፣ በያዝነው ጉዳይ ንብረቱን ለመግዛት ስድስት ሰዎች ቀርበው በጨረታው ለመወዳደር Eንደሚፈልጉ ገልፀውና መታወቂያቸውን ካስያዙ በኋላ በEለቱ በተፈጠረው ምቹ ያልሆነ ሁኔታና ሁከት ልሎቹ ሲሄዱ ወደ ኋላ የቀረውን ተጫራች Eንደ ብቸኛ ተጫራች በመቁጠር የፍርድ Aስፈፃሚው ሽያጭ ማከናወኑ ምንም ዓይነት ስህተት Eንደልለበት በመቁጠር ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 428 ንUስ Aንቀጽ 1 በመጥቀስ የሰጠው ትEዛዝ የክርክሩን መሰረታዊ ጭብጥ የሳተና ከላይ የተነሱትን መሰረታዊ ነጥቦች ያላገናዘበ ሆኖ Aግኝተነዋል። በሁለተኛ ደረጃ Aመልካቹ ንብረቱ የተሸጠው በሀራጅ ሽያጭ መሰረት Aይደለም በማለት የተከራከረ በመሆኑና ከፍተኛው ፍርድ ቤትም ሆነ ተጠሪው በድርድር በሚመስል ሁኔታ ዋጋው የተወሰነ መሆኑን የሚያመላክት Aገላለጽ የተጠቀሙ 346 347 በመሆኑ ንብረቱ የተሸጠው በሀራጅ ሽያጭ ሥርዓት መሰረት ነው ወይስ በድርድር የሚለው ነጥብ መታየት ይኖርበታል።
Aንድ ንብረት በሀራጅ ሲሸጥ፣ የዋጋው ከዜሮ ላነሣ ወይም ንብረቱ የሚሸጥበት ዝቅተኛ ዋጋ ተገምቶ ላካሄድ Eንደሚችል ይታወቃል።
በያዝነው ጉዳይ ንብረቱ የሚሸጥበት ዝቅተኛ ዋጋ ተገምቶ ቀርቧል።
ንብረቱን በጨረታ Aሸናፊ ሆኗል የተባለው ሰው መጀመሪያ የሰጠው ዋጋ ንብረቱን በግምቱ ማለትም በብር 438‚946 /Aራት መቶ ሰላሣ ስምንት ሺ ዘጠኝ መቶ Aርባ ስድስት ብር/ ለመግዛት ነበር። ይህ ገዢ ያቀረቡት የመግዣ ዋጋ ፣ ልሎች ተጫራቾች ቢኖሩ የተሻለ ዋጋ በማቅረብ ለማፍረስና በመጨረሻም ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው የጨረታው Aሸናፊ ሆኖ ግቡን የሚፈጽምበት ሥርዓት ትክክለኛው የሀራጅ የሽያጭ ሥርዓት Eንደሆነ ከፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1688 ንUስ Aንቀጽ 2 ድንጋጌ ለመረዳት ይቻላል።
በያዝነው ጉዳይ ንብረቱን የገዛው ሰው ብቸኛ ተጫራች ነው። ይህ ሰው ንብረቱን በመነሻ ዋጋ ለመግዛት ዋጋ ሲያቀርብ ሀራጅ ባዩ በዚህ ዋጋ ከተስማማ ሽያጩ መፈፀሙን ማሣወቅ በተጫራቹ የቀረበው ዋጋ በቂ Aይደለም ብሎ ካሰበ ደግሞ ሂደቱን በማቆም ለፍርድ ቤቱ ሪፖርት ማድረግ ሲገባው የቀረበውን ብቸኛ ተጫራች የተባለውን ሰው ንብረቱን ለመግዛት ከቀረበው ዋጋ በላይ ሀራጅ ባዩ ይህንን ያሕል ጨምረህ ውሰድ በማለት ሽያጭ መፈፀሙ ከገዢው ጋር ንብረቱ የተሸጠበትን ዋጋ በድርድር የወሰነው መሆኑን የሚያሣይ ሆኖ Eያለ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ይህንን Eንደ ትክክለኛ የሀራጅ ሽያጭ መቀበሉ ተገቢ ባለመሆኑና ክርክር የተነሳበት ንብረት የሀራጅ ሽያጭ ሥርዓትን ተከትሎ ሣይሆን ያለ ፍርድ ቤቱ ልዩ ፈቃድ ሀራጅ ባዩ ከገዢው ጋር ባደረገው የዋጋ ድርድር የተሸጠ መሆኑን ስለሚያሣይ ይህም የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 422 ንUስ Aንቀጽ 2 የተደነገገውን የሚጥስ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት Aፈፃፀም በመሆኑ በAጠቃላይ የሀራጅ ሸያጩ በሚፈፀምበት ጊዜ ከላይ የተገለጹት ሁለት መሰረታዊ ግዙፍ ጉድለቶች በመሆናቸውና Eነዚህም ጉድለቶች በመልካቹ ላይ ከፍ ያለ ጉዳት የሚያደርሱ መሆናቸው የከፍተኛው ፍርድ ቤት በፍርድ Aስፈፃሚው የተሰራ መሰረታዊና በAመልካች ላይ ጉዳት የሚያስከትል ጉድለት የለም በማለት የሰጠው ትEዛዝና ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ወደ ይግባኙ የሚያስገባ በቂ ምክንያት የለም በማለት ይግባኙ በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 337 መሰረት Eንዲሰረዝ የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
ከዚህ በፊት የተደረገው የሀራጅ ሽያጭ መሰረታዊ ግድፈት ያለበት በመሆኑ በዚህ ፍርድ ቤት የተሰረዘ መሆኑን Aውቆ ድርጅቱ Eንደገና በሀራጅ Eንዲሸጥ በማድረግ Aፈፃፀሙን Eንዲያስቀጥል ለፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የውሣኔው ግልባጭ ከመሸኛ ጋር ይላክ።
በዚህ ፍርድ ቤት የወጡትን ወጭና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ፣