No summary available.
26/09/2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ Aሰግድ ጋሻው ታፈሰ ይርጋ መድሕን ኪሮስ Aልማው ወል Aመልካች፡- ወ/ሮ ደስታ መኮንን - ጠበቃ መሰለ ገ/ጊዮርጊስ ተጠሪ፡- ወ/ት መሰሉ ጌታሁን - ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ሲሆን ተጠሪና ልሎች 2 ሰዎች ለፍ/ቤቱ ባቀረቡት የፍርድ Aፈፃፀም Aቤቱታ የፍርድ ባለEዳ /የAሁን Aመልካች/ የAውራሻችንን ንብረት Eንድታካፍለን ክስ Aቅርበን ፍ/ቤቱ የውርስ Aጣሪ ሾሞልን ውርሱ ተጣርቶ ሪፖርቱ ለፍ/ቤቱ የቀረበ ቢሆንም በሪፖርቱ መሰረት ንብረቱን በስምምነት ለመካፈል ያልቻልን ስለሆነ መኖሪያ ቤቱንና የንግድ ቤቶቹን በፍ/ቤቱ በኩል Eንድንካፈል ይወሰንልን በማለት ጠይቀዋል።
የፍርድ ባለEዳ /Aመልካች/ ቀርበውም በሰጡት መልስ የውርስ Aጣሪ ሪፖርት ማለት የፍ/ቤቱ ውሣኔ Aይደለም። የፍ/ቤቱ ውሣኔ ካልሆነ ደግሞ Aፈጻጸም ላጠየቅበት ስለማይችል Aቤቱታው ከሥነ ሥርዓት ውጭ ስለቀረበ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤትም ጉዳዩን መርምሮ ቀደም ሲል የውርስ Aጣሪ Eንዲቋቋም በታዘዘው መሰረት Aጣሪው ሥራውን በሕጉ መሰረት ሰርቶ Aጠናቋል። ከዚህ በኋላ የሚቀረው ነገር የውርስ Aጣሪው በሰራው መሰረት ሀብቱን ማከፋፈል ነው። የንብረት ክፍፍሉን በተመለከተ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1A6A Eና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች መሰረት በወራሾች ስምምነት ወይም ይህ ካልተቻለ Aንደኛው ወገን በሚያቀርበው ጥያቄ መሰረት በፍ/ቤት ላፈጸም ስለሚችል የፍርድ ባለEዳ ክርክር ተቀባይነት የለውም ብሎ የውርስ ንብረቱ በፍርድ Aፈፃፀም መምሪያ በኩል በሐራጅ ተሸጦ ግራ ቀኙ ድርሻቸውን በሪፖርቱ መሰረት Eንዲከፋፈሉ በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
የፍርድ ባለEዳ የሆኑት በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮባቸው የይግባኝ ቅሬታቸውን ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት Aቅርበው ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ውርስ Aጣሪ ተቋቁሞ የውርስ ንብረት ከተጣራ በኋላ Aጣሪው በሚያቀርበው ሪፖርት መሰረት ንብረቱን መከፋፈል ካልተቻለ ክስ Aቅርቦ ከማስወሰን በስተቀር የAጣሪው ሪፖርት ፍርድ ወይም ውሣኔ ባለመሆኑ በቀጥታ ለAፈፃፀም የሚቀርብ Aይደለም ስለሆነም በዚህ መልኩ የቀረበውን ሪፖርት የሥር ፍ/ቤት ተቀብሎ Eንዲፈጸም በማለት የሰጠው ውሣኔ በAግባቡ Aይደለም በማለት ሽሯል።
የAሁን ተጠሪም በዚሁ የከፍተኛ ፍ/ቤት ውሣኔ ቅሬታ Aድሮባቸው የይግባኝ ቅሬታቸውን ለፍድራል ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቅርበዋል። ጠቅላይ ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ በግራ ቀኙ መካከል የነበረው የውርስ ክርክር በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ውርስ Aጣሪ ተቋቁሞ የAጣሪው ሪፖርት ለፍ/ቤት ቀርቦ ፍ/ቤቱም ሪፖርቱን ተቀብሎ መዝገቡን የዘጋ ሲሆን መ/ሰጭ የAሁን Aመልካች የሪፖርቱን ትክክለኛነት የማይቀበሉ ቢሆን መከራከር የነበረባቸው ፍ/ቤቱ ሪፖርቱን ተቀብሎ መዝገቡን ከመዝጋቱ በፊት ነበር።
በጊዜውና በAግባቡ ሪፖርቱ ላይ ተቃውሞ ካልቀረበ ደግሞ ሪፖርቱን ግራ ቀኙ Eንደተቀበሉት ስለሚጠቆጠርና ክፍፍልም የማይደረግበት ምክንያት የለም ብሎ የከፍተኛ ፍ/ቤትን ውሣኔ በመሻር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ ለማስለወጥ ሲሆን ይህም ችሎት Aቤቱታውን መርምሮ የውርስ Aጣሪው ሪፖርት በመ/ቁ. 428 330 331 በመመዝገቡ ብቻ ለAፈፃፀም መነሻ ላሆን ይችላል ተብሎ መወሰኑ ለሰበር ቀርቦ ላጣራ የሚገባው መሆኑን በማመኑ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን ምላሽ ማግኘት የሚገባው የጉዳዩ ጭብጥ በውርስ Aጣሪ ሪፖርት ላይ ተመስርቶ የፍርድ Aፈፃፀም ማመልከቻ ማቅረብ ይቻላልን? የሚለው በመሆኑ ከዚሁ ጭብጥ Aኳያ የሰበር Aቤቱታው Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በቅድሚያም የውርስ Aጣሪን ሥልጣን መመልከት ለጉዳዩ Aወሳሰን ጠቃሚ በመሆኑ በዚሁ መሰረት ለጉዳዩ Aግባብነት ያላቸውን የሕጉን ድንጋጌዎች ተመልክተናል።
የውርስ Aጣሪ ሥልጣን መብት Aለኝ ባይዎችን ወይንም ወራሾችን መወሰን፣ የሟች ኑዛዜ ካለ መፈለግና በዚህ ኑዛዜ መሰረት ተጠቃሚዎችን መወሰን፣ ውርሱን ማስተዳደር የውርሱን ተካፋይ ገንዘብ መሰብሰብና Eዳዎችን መክፈል፣ የሟችን ንብረት ማጣራትና ማፈላለግ የኑዛዜ ስጦታዎችን መክፈል Eንደሆነ ከፍ/ብ/ሕ/ቁ. 944፣ 946 Eና 956 ድንጋጌዎች መገንዘብ ይቻላል።
የውርስ Aጣሪው የማጣራቱን ተግባር ካከናወነ በኋላ ሪፖርቱን ለወራሾችና ለፍ/ቤት ማቅረብ Eንደሚጠበቅበትም በፍ/ህ ቁጥር 96A ላይ ተመልክቷል። የውርስ ማጣራቱ ተግባር ከተጠናቀቀ በኋላም በAጣሪው ሪፖርት መሰረት ወራሾች የወራሽነት የምስክር ወረቀት /certificate of Succession/ ከፍ/ቤት ማግኘት Eንደሚችሉም በቁጥር 996 ላይ ተደንግጓል።
No topics extracted.
በሕጉ ላይ የተመለከተው የውርስ Aጣሪው ሥልጣን ከላይ የተዘረዘረው ሲሆን የማጣራቱ ውጤትም Eያንዳንዱ ወራሽ ከውርሱ የሚደርሰው ድርሻ ተለይቶ የወራሽነት የምስክር ወረቀት ማግኘት ነው።
Eያንዳንዱ ወራሽ የወራሽነት የምስክር ወረቀት ካገኘና በክፍፍሉ ረገድ በወራሾች መካከል Aለመግባባት ቢፈጠር የወራሽነት የምስክር ወረቀት ክስ ለማቅረብ መብት ወይም ጥቅም /Vested interest/ ከሚሰጥ በስተቀር በEራሱ ፍርድ ስላልሆነ በቀጥታ Aፈፃፀም ላጠየቅበት የሚችል Aይሆንም።
ምክንያቱም የውርስ ማጣራቱም ሆነ የማጣሪቱ ተግባር ተፈጽሞ የወራሽነት የምስክር ወረቀት ማግኘት ዓለማው የEያንዳንዱን ወራሽ ድርሻውን በመለየት መብቱን ማረጋገጥ ስለሆነ በዚህ መልኩ መብት ከተረጋገጠ በኋላ በዚሁ መሰረት ወራሾች ድርሻቸውን በስምምነት መከፋፈል ካልቻሉ በድርሻቸው መጠን ዳኝነት ከፍለው ይኸው መብታቸው በፍርድ Eንዲረጋገጥ ዳኝነት መጠየቅ ስለሚገባቸው ነው። ነገር ግን በዚህ መልኩ ዳኝነት ሳይጠየቅ በውርስ Aጣሪው ሪፖርት መሰረት Eንዲፈጸም የAፈፃፀም Aቤቱታ ማቅረብ ፍርድ ያላረፈበትን ነገር ለማስፈጸም Eንደመጠየቅ የሚቆጠርና የሕጉን ዓላማ የሳተ ነው።
ስለሆነም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በውርስ Aጣሪው ሪፖርት ላይ ተመስርቶ የቀረበውን የAፈፃፀም Aቤቱታ ተቀብሎ ማስተናገዱ ከሕጉ Aኳያ Aግባብ Aይደለም ተብሎ በፍድራል ከ/ፍ/ቤት መሻሩ ተገቢነት የነበረው ሆኖ ሳለ ይሄው የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሣኔ በፍድራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ተሽሮ የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ውሣኔ Eንዲጸና መደረጉ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 14546 በሐምል 2 ቀን 1996 ዓ.ም. የሰጠው ትEዛዝ Eንደዚሁም የፍ/ጠ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 29686 ጥቅምት 8 ቀን 2AAA ዓ.ም. የሰጠው ፍርድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 33A21 በ