No summary available.
መጋቢት 9 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡-
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን ተጠሪ በAመልካች ላይ በጊዜው ሥራ ላይ በነበረውና በAዋጅ ቁጥር 214/74 ተሻሽሎ በወጣው የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ በቁጥር 23/1/ /ሀ/ Eና /ለ/ ላይ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች በመጥቀስ 3 /ሦስት/ የወንጀል ክሶችን Aቅርቧል።
የተጠሪ ክስ ለAመልካች ደርሶም ባቀረበው የመቃወሚያ ክርክር ተከሣሽ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት ፈጸመ ከተባለ በኋላ Aዲስ የወንጀል ሕግ የወጣ Eንደመሆኑ መጠን ይህም Aዲስ የወንጀል ሕግ ተከሣሽን የሚጠቅም ስለሆነ መከሰስ የሚገባኝ በAዲሱ የወንጀል ሕግ Eንጂ በቀድሞው ላሆን ስለማይችል ክሱ ተሻሽሎ ላቀርብ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
ተጠሪም በበኩሉ ከAዲሱ የወንጀል ሕግ Aንቀጽ 5/1/ Aኳያ ክርክሩ መቀጠል የሚገባው በተሻረው ሕግ መሰረት ስለሆነ ክሱ ላሻሻል ስለማይገባ መቃወሚያው ውድቅ ላደረገ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን መርምሮ ተከሣሽ ድርጊቱን ፈጸመ በተባለበት ጊዜ የነበረው ሕግ ተሽሮ Aዲስ የወንጀል ሕግ የወጣ ሲሆን በተሻረው ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የሙስና ወንጀል ተብሎ የተቀመጠው ድርጊት ተሽሮ በAዲሱ የወንጀል ሕግ የሙስና ወንጀል ተብሎ ከAንቀጽ 4A7 ጀምሮ የተደነገገ ከመሆኑም በላይ በAዲሱ የወንጀል ሕግ ላይ የተደነገገው ቅጣት ከተሻረው ሕግ ቅጣት ያነሰና ተከሳሽን የሚጠቅም Eንደሆነ በብይኑ ላይ Aስፍሮ Aዲሱ የወንጀል ሕግ ተከሳሽን የሚጠቅም Eስከሆነ ድረስ ወደ ኋላ ተመልሶ ላሰራ ስለሚችል ከሳሽ በAዲሱ የወንጀል ሕግ Aንቀጽ 4A7/1/ ላይ የተመለከተውን በመጥቀስ ክሱን Aሻሽሎ Eንዲያቀርብ ይህ ድንጋጌም የዋስትና መብት ስለማይከለክል ተከሣሽ የብር 5AAA /Aምስት ሺህ/ ዋስትና ሲያሟላ በዋስ ሆኖ ክርክሩን Eንዲቀጥል በማለት ብይን ሰጥቷል።
የሥር ከሣሽ የAሁን ተጠሪ በዚሁ ብይን ቅሬታ Aድሮበት የይግባኝ ቅሬታውን ለAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቅርቦ ጠቅላይ ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የወንጀል ሕግ ተከሳሹን የሚጠቅም ከሆነ ወደ ኋላ ተመልሶ የሚሰራ መሆኑ Aከራካሪ ባይሆንም ነገር ግን ተፈፃሚነት የሚኖረው በጥፋተኛነትና በቅጣት ጊዜ ስለመሆኑ በAዲሱ የወንጀል ሕግ በቁጥር 6 ላይ የተመለከተ በመሆኑ የሥር ፍ/ቤት የክርክሩ ሂደት ሳይጠናቀቅ ክሱ Eንዲሻሻል በማዘዝ ዋስትና መፍቀዱ በAግባቡ Aይደለም በማለት የሥር ፍ/ቤትን ብይን በመሻር መ/ሰጭው /የAሁን Aመልካች/ ጉዳዩን በማረሚያ ቤት ሆኖ ላቀጥል ይገባል በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ችሎት Aቤቱታውን መርምሮ የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለወንጀል ሕግ ቁጥር 6 የሰጠው ትርጉም ተጠሪ ባለበት ተጣርቶ ላወሰን የሚገባው መሆኑን በማመኑ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ Aመልካች የዋስትና መብት ላፈቀድለት ይገባል? ወይንስ Aይገባም? የሚለው በመሆኑ ይህንኑ ጭብጥ በመያዝ Aቤቱታው Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
Aመልካች ለክሱ ምክንያት የሆነውን ወንጀል ፈጽሟል የተባለው Aዲሱ የወንጀል ሕግ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት መሆኑ ግራ ቀኙን Aላከራከረም።
ወንጀሉ የተፈጸመው Aዲሱ የወንጀል ሕግ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት ከሆነ ተከሣሹ መከሰስ የሚገባው በAዲሱ የወንጀል ሕግ Aንቀጽ 5 መሰረት በAዲሱ ሕግ ሳይሆን ወንጀሉ በተፈጸመበት ጊዜ ሥራ ላይ በነበረው ሕግ መሰረት ነው።
በልላ በኩልም ተከሣሽ የሚከሰሰው በቀድሞው ሕግ መሰረት ቢሆንም የቀድሞው የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ በAዲሱ የወንጀል ሕግ ተሽሮ የሙስና ወንጀሎችንም በተመለከተ በAዲሱ የወንጀል ሕግ በቁጥር 4A7 Eና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች ሥር ተደንግጎ ይገኛል።
በተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ Aዋጅ ቁጥር 437/97 መሰረትም በተከሣሹ ላይ ላወሰን የሚችለው ቅጣት ከ1A ዓመት በታች ከሆነ የዋስትና መብት ላፈቀድለት Eንደሚችል ተደንግጓል።
No topics extracted.
Aመልካች የወንጀሉን ድርጊት ፈጽሟል በተባለ ጊዜ የነበረው ሕግ የተሻረ ቢሆንም መከሰስ የሚገባው ድርጊቱ በተፈጸመ ጊዜ ሥራ ላይ በነበረውና Aመልካችም በሚያውቀው ሕግ መሰረት መሆን Eንደሚገባው ከሕግ መርህ /Rule of legality/ Aኳያ መገንዘብ ይቻላል። በመርህ ደረጃ የተሻረ ሕግ ተፈፃሚነት ባይኖረውም ወንጀሉ ተፈጸመ በተባለ ጊዜ ተከሣሹ የሚያውቀው ይህንኑ የተሻረ ሕግ ስለሆነ ክስ መቅረብም የሚገባው ይሄው የተሻረ ሕግ ተጠቅሶ ነው። ይህም የAጠቃላይ መርሁ ልዩ ሁኔታ /exception to the general rule/ Eንደሆነ መገንዘብ ይቻላል። በAዲሱ የወንጀል ሕግ በAንቀጽ 5 ላይም የተንጸባረቀው ይህንኑ መሰረት Aድርጎ ነው።
Aመልካች መከሰስ የሚገባው በቀድሞው ሕግ መሰረት ከሆነ ጥፋተኛም የሚሆነው በዚሁ የቀድሞ ሕግ መሰረት መሆኑ የማይቀር ነው።
288 289 በልላ በኩልም የወንጀል ሕግ በመርህ ደረጃ ወደ ኋላ ተመልሶ Eንደማይሰራ ነገር ግን ተከሣሽን የሚጠቅም Eስከሆነ ድረስ ወደ ኋላ ተመልሶ ላሰራ Eንደሚችል በAዲሱ የወንጀል ሕግ Aንቀጽ 6 ላይ Eና በሕገመንግስታችን Aንቀጽ 22 ላይ ተመልክቷል።
የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በወንጀል ሕግ ቁጥር 6 ላይ የተመለከተውና የወንጀል ሕግ ተከሣሹን የሚጠቅም በሆነ ጊዜ ወደ ኋላ ተመልሶ ይሰራል ተብሎ የተደነገገው ተፈፃሚነቱ በቅጣት ጊዜ Eንጂ ክርክሩ በተጀመረበት ደረጃ ተፈፃሚነት ስለማይኖረው የዋስትናው ጉዳይ መታየት ያለበት ከተከሰሰበት ድንጋጌ Aኳያ በመሆኑ የተከሰሰበትም ድንጋጌ የዋስትና መብት ስለማይፈቅድ Aመልካቹ በEሥር ሆኖ ላከራከር ይገባል ብሐል።
በመርህ ደረጃ የተሻረ ሕግ ተፈፃሚነት የልለው ሲሆን በተሻረ ሕግ ክስ ማቅረብ ደግሞ የመርሁ ልዩ ሁኔታ ነው። የተሻረውም ሕግ ተጠቅሶ በተከሳሹ ላይ ክስ የሚቀርበው ወንጀሉ ተሰርቷል በተባለ ጊዜ ሕጉ ሥራ ላይ ስለነበርና ተከሣሹም ያውቀዋል ተብሎ ስለሚገመትና በሚያውቀው ሕግ መሰረት መከራከር Eንዳለበት የሕግ መርህ /Rule of legality/ ስለማያስገድድ ነው። ከዚህም መገንዘብ የሚቻለው የተሻረው ሕግ የሚጠቀሰው ተከሳሹ ክርክሩን በAግባቡ ለመምራት Eንዲያስችለው Eንጂ ከዚህ ያለፈ ውጤት የልለውና መጨረሻም ላይ ቅጣት የሚወሰነው ሥራ ላይ ባለ ሕግ ላይ ተመስርቶ መሆኑን ነው።
ከዚህም ልላ የዋስትና ጉዳይ በዋናነት የሚታየው ቅጣትን መሰረት Aድርጎ ነው። Aመልካች የተከሰሰው የዋስትና መብት በሚከለክል ድንጋጌ ቢሆንም ድንጋጌው የሚጠቀሰው ክርክሩን በAግባቡ ለመምራት ታስቦ Eንደሆነ ሕጉ ይዞት የተነሳውን ዓላማ መገንዘብ ከተቻለ የዋስትናው ጉዳይ መታየት የሚገባው ላወሰንበት ከሚችለው ቅጣት Aኳያ መሆን Eንዳለበት ይታመናል።
ክርክሩ Eልባት ካገኘ በኋላ Aመልካች የሚቀጣው በAዲሱ ሕግ መሰረት Eንደሆነ ከወዲሁ በግልጽ መገንዘብ Eየተቻለ ክርክሩ Eስከሚጠናቀቅ ድረስ በEሥር ይቆይ ማለት ሕግ Aውጭው የዋስትና መብት ላከለክላቸው ያልፈለገውን ተከሣሾች የዋስትና መብት Eንደመከልከል የሚቆጠርና ሕጉም የታለመለትን ዓላማና ግብ Eንዳይመታ የሚያደርግ ነው።
ስለሆነም በመልካች ላይ ቅጣት ላወሰንበት የሚችለው በAዲሱ የወንጀል ሕግ በቁጥር 4A7/1/ ሥር ስለሚሆንና በተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ - ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ Aዋጅ ቁጥር 437/97 መሰረት ከ1A ዓመት በታች በሚያስቀጡ የሙስና ወንጀሎች የዋስትና መብት የተፈቀደ ስለሆነ Aመልካችም ላቀጣ የሚችለው ከ1A ዓመት በታች ስለሆነ የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ክሱ Eንዲሻሻል ትEዛዝ መሰጠቱ Aግባብነት ባይኖረውም የዋስትና መብት መፍቀዱ ግን ተገቢነት ያለው ሆኖ ሳለ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት የዞኑን ከፍተኛ ፍ/ቤት ብይን በመሻር ለAመልካች የዋስትና መብት ላፈቀድለት Aይገባም በማለት የሰጠው ፍርድ ከላይ ከተመለከተው Aኳያ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 285/99 ጥቅምት 4 ቀን 2AAA ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 195/2/ መሰረት ተሽሯል።
የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 14168 በ9/6/99 ዓ.ም.
ለAመልካች የዋስትና መብት በመፍቀድ የሰጠው ብይን በAግባቡ ስለሆነ Aጽንተነዋል። ስለሆነም የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለAመልካች ዋስትና በፈቀደው መሰረት ዋስትናውን Eንዲያሟላ በማድረግ Aመልካች በዋስ Eንዲከራከር ታዟል።