No summary available.
ጥቅምት 15 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ መስፍን Eቁበዮናስ ወ/ት ሒሩት መለሰ Aቶ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aቶ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Aቶ Aስናቀ በቀለ - ወኪል Aንቀጸ ጌታቸው ተጠሪ፡- ዓቃቤ ሕግ - ፍቅሬ ከተማ መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች በደቡብ ብሕር ብሕረሰቦችና ሕዝቦች ብ/ክ/መንግሥት በሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በተከሰሰበት ወንጀል ዋስትና በመከልከሉና ጉዳዩን በይግባኝ በተመለከተውም በክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኙ ተቀባይነት ሳያገኝ በመቅረቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት Aመልካች በወኪሉ Aማካይነት ቅሬታ በማቅረቡ ነው።
ተጠሪ በAመልካች ላይ በልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ Aንቀጽ 13/2/፣ Aንቀጽ 14/2/ Eና Aንቀጽ 17/2/ የተመለከቱትን በመጥቀስ ሶስት የወንጀል ክሶችን በሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ያቀረበ ሲሆን Aመልካችም በዚሁ ፍ/ቤት ቀርቦ የዋስትና መብት Eንዲፈቀድለት ጠይቆ ዓቃቤ ሕግ Aመልካች የብዙ ሀገር ፓስፖርትና ቪዛ በEጁ ስለሚገኝ የዋስትና መብት ቢፈቀድለት ግድታውን Aክብሮ ላቀርብ ይችላል ተብሎ ስለማይገመት ፍ/ቤቱ የዋስትና ጥያቄውን ላቀበለው Aይገባም የሚል ክርክር በማቅረቡ ፍ/ቤቱም ይህንኑ የዓቃቤ ሕግን ተቃውሞ ተቀብሎ ተከሳሹ የዋስትና ግድታውን Aክብሮ 282 283 ላቀርብ ይችላል ተብሎ ስለማይገመት በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 67/ሀ/ መሰረት ያቀረበው የዋስትና ጥያቄ ተቀባይነት የለውም በማለት ብይን ሰጥቷል።
ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተውም የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት የተከሣሹን ይግባኝ ባለመቀበል የከፍተኛውን ፍ/ቤት ብይን Aጽንቷል።
ይህ ሰበር ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ Aመልካች የዋስትና መብት የተከለከለበት ሁኔታ Aግባብነት ከሕጉ Aኳያ ላጣራ Eንደሚገባ በማመኑ ተጠሪን /Aቃቤ ሕግን/ በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
Aመልካች ዋስትና የመከልከሉ Aግባብነትም Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በመርህ ደረጃ የተያዙ ሰዎች በዋስ የመፈታት መብት Eንዳላቸው በሕገ መንግሥታችን Aንቀጽ 19/6/ ላይ የተመለከተ ሲሆን በሕግ በተደነገጉ ልዩ ሁኔታዎች ደግሞ ፍ/ቤቱ ዋስትና ለመከልከል Aንደሚችል በዚሁ የሕገ መንግሥቱ ድንጋጌ ላይ ተጠቅሷል። ይህም የAጠቃላይ መርሁ ልዩ ሁኔታ /Exception to the General Rule/ Eንደሆነ መረዳት ይቻላል።
በተያዘው ጉዳይ Aመልካች የዋስትና መብት የተከለከለው የተከሰሰበት ወንጀል የዋስትና መብት የሚከለክል ነው በሚል ሳይሆን ከላይ Eንደተመለከተው በዋስ ቢለቀቅ ግድታውን Aክብሮ ላቀርብ Aይችልም በሚል ነው። ተከሣሹ የዋስትና ግድታውን ላፈጽም Aይችልም ተብሎ ሲገመትም በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 167/ሀ/ መሰረት ዋስትና መከልከል ይቻላል።
በልላ በኩልም በዚህ የሥነ ሥርዓት ሕጉ ድንጋጌ መሰረት ዋስትና ለመከልከል ግምት ብቻ በቂ ቢሆንም ነገር ግን ለግምቱ በቂ መንደርደሪያ ምክንያት ላኖር Eንደሚገባ ይታመናል። Aለበለዚያ “ግምት” ከሚለው ቃል Aጠቃላይነትና ስፋት Aኳያ በሰፊው ከተተረጎመ ሕግ Aውጭው የዋስ መብት ላከለክላቸው ያልፈለገውን ተከሣሾችም የዋስ መብት Eንዲከለከሉ መንገድ የሚከፍትና ሕጉም የታቀደለትን ዓላማና ግብ Eንዳይመታ በትርጉም Eንዲዘጋ ስለሚያደርግ በጠባቡ መተርጎም ይኖርበታል።
Aመልካች የዋስትና ግድታውን Aክብሮ ላቀርብ Aይችልም የሚለውን ግምት የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትም ሆነ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመውሰድ የቻሉት Aመልካቹ የበርካታ Aገር ፓስፖርትና ቪዛ ያለው ስለመሆኑ የተረጋገጠ ስለሆነ ከተከሰሰበት የወንጀል ክብደት Aኳያ ከAገር ላወጣ ይችላል በሚል ነው።
ይሁንና Aመልካች ከAንድ በላይ ፓስፖርት Aለው መባሉ በEራሱ Aከራካሪ ከመሆኑም በላይ የበርካታ Aገሮች መግቢያ ቪዛ Aለው ቢባል Eንኳን ይህ ሁኔታ የዋስትና ግድታውን Aክብሮ ላቀርብ Aይችልም የሚለውን ግምት ለመውሰድ በቂ መንደርደሪያ ምክንያት ላሆን የማይችልና ድንጋጌው ከሕጉ ዓላማ ጋር ተጣጥሞ ያልተተረጎመ መሆኑን የሚያሳይ ነው።
በልላ በኩልም የAመልካች ፓስፖርትና የበርካታ Aገሮች መግቢያ ቪዛ ይዞ መገኘት ግምቱን ለመውሰድ በቂ ምክንያት ነው ቢባልም ከAገር የማይወጣበትን ሁኔታ በመፍጠር የዋስትና ግድታውን Aክብሮ Eንዲቀርብ የሚያደርግ ትEዛዝ መስጠት Eየተቻለ የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ዋስትናውን መከልከሉና የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤትም ይህንኑ Aለማረሙ በAግባቡ ሆኖ Aልተገኘም።
No topics extracted.
ት E ዛ ዝ
የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ A9A54 በ11/1A/99 ዓ.ም. Eንደዚሁም የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ በ26/1A/99 ዓ.ም. Aመልካችን ዋስትና በመከልከል የሰጡት ብይንና ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ስለተገኘ ተሽሯል።
Aመልካች በተከሰሰበት ወንጀል የብር 1AA,AAA /Aንድ መቶ ሺህ/ ዋስ Eንዲጠራ ወይንም ገንዘቡን Aስይዞ በዋስ ሆኖ Eንዲከራከር በማለት ወስነናል።
284 285 3. የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለAመልካች ዋስትና በተፈቀደለት መሰረት በEጁ የሚገኘውን ፓስፖርት በፍ/ቤቱ Eንዲቆይ በማድረግ በዚሁ ልክ ዋስትና Aስጠርቶ ወይንም ገንዘቡን Eንዲያሲዝ Aድርጎ በዋስ ሆኖ Eንዲከራከር Eንዲያደርግ ታዟል። ይፃፍ።