No summary available.
የካቲት 18 ቀን 2AAAዓ.ም ዳኞች፡-
ተጠሪ፡- ዓቃቤ ሕግ - ሺበሺ ይግዛው ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
Aመልካች የፍድራል ጠ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 26583 ታህሣሥ 26 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ ላታረም ይገባል በማለት Aቤቱታ በማቅረቡ ጉዳዩ ለሰበር ችሎቱ ቀርቦ የግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር ተሰምቶAል። ከመዝገቡ Eንዳየነው ክርክሩ በተጀመረበት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ተከሣሽ የነበረው Aመልካች የተከሰሰው የወ/መ/ሕግ ቁ.27/1/ Eና 522/1/ሀ/ ድንጋጌን በመተላለፍ ወንጀል ፈጽሞAል ተብሎ ነው። በዚህ መሰረትም Aመልካች ቀርቦ ሲጠየቅ ጥፋተኛ Aይደለሁም ስላለ ፍ/ቤቱ በቅድሚያ የዓቃቤ ሕግን ማስረጃ ሰምቷል።
በመቀጠልም Aመልካች Eንዲከላከል ብይን በመስጠት የAመልካችን የመከለከያ ማስረጃ ሰምቶል። በመጨረሻም Aመልካች በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ስላገኘው በEድሜ ልክ ጽኑ Eስራት Eንዲቀጣ ወስኖበታል።
Aመልካች ይህን ውሣኔ በመቃወም ነው ለፍድራል ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ያቀረበው። ፍ/ቤቱ ግን የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን Aይቶ የወሰነው Aመልካቹ በልለበት ስለሆነ ይግባኝ ከማለቱ በፊት ፍርዱን ለፈረደው ፍ/ቤት 274 275 ማመልከት Aለበት የሚል ምክንያት በመስጠት ወደ ይግባኙ ስረ ነገር ሳይገባ መዝገቡን ዘግቶታል። Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ላይ ነው።
ይህ የሰበር ችሎት Aቤቱታውን Aስቀርቦ የሰማው Aመልካች በፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ለወንጀሉ ክስ የEምነት ክህደት ቃሉን ሰጥቶ Eና የመከላከያ ማስረጃውንም Aሰምቶ ተከራክሮ Eያለ የጥፋተኛነት Eና የቅጣት ውሣኔ ሲሰጥ በመገኘቱ ብቻ ጉዳዩ በልለበት Eንደታየ ተቆጥሮ ይግባኙ ሳይታይ የመታለፉን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህንን ነጥብ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ትEዛዝ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ቀደም ሲል በዝርዝር Eንደተገለፀው ክርክሩ /ጉዳዩ/ ከመሰረቱ Aመልካች በልለበት የታየ Aይደለም። ይልቁንም Aመልካች በተደረገለት ጥሪ መሰረት ቀርቦ በሰጠው መልስ ክሱን ክዶ በመከራከሩ በዓቃቤ ሕግ በኩል የተቆጠሩት ማስረጃዎች Eና በAመልካች በኩል የተቆጠሩት የመከላከያ ማስረጃዎች Aመልካቹ ባለበት ተሰምተዋል። የክርክሩ መሰማት ሂደት በዚህ መልክ ከተካሄደም ቀጥሎ የሚሆነው በተሰማው ክስ Eና ማስረጃ መሰረት የመጨረሻ ውሣኔ መስጠት ነው። ውሣኔው የሚመሰረተውም በተሰማው ክርክር Eና ማስረጃ ላይ ነው። በያዝነው ጉዳይ Eንደምናየውም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የጥፋተኛነቱንም ሆነ የቅጣት ውሣኔውን የሰጠው Aመልካች ባለበት የሰማውን ክርክር Eና ማስረጃ መሰረት በማድረግ ነው። በEርግጥ ውሣኔው በተሰጠበት ጊዜ Aመልካች ፍ/ቤት Aልቀረበም። ከዚህ የተነሣም ውሣኔው የተሰጠው Aመልካች በልለበት Eንደሆነ በውሳኔው መግቢያ ላይ ተገልጿል። በመሆኑም ለተያዘው Aቤቱታ Aወሳሰን ላታይ የሚገባው ነጥብ ክሱና ማስረጃው ለውሣኔ በተቀጠረ ጊዜ የቀረ ተከሣሽ በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.
161/1/ በተደነገገው መሰረት ጉዳዩ በልለበት Eንደተሰማ ይቆጠራል ወይ?
የሚለው ነው።
በበኩላችን Eንደምናየው በወንጀል የተከሰሰ ሰው ፍ/ቤት Eንዲቀርብ የሚጠራው የተከሰሰበትን ወንጀል Eንዲያውቅ Eና የሚከላከል ቢሆንም ሕጉ በሰጠው መብት Eንዲጠቀም ነው። ተከሣሹ ይህ የመከላከል መብቱን ላለመጠቀም በተደረገለት ጥሪ መሰረት ሳይቀርብ ቢቀር ሕጉ ባስቀመጠው ድንጋጌ መሰረት ጉዳዩ /ክሱ/ ተከሣሹ በልለበት ተሰምቶ ይወሰናል። Eዚህ ላይ Eንግዲህ ትኩረት የሚያስፈልገው ቁልፍ ነገር የተከሣሹን የመከላከል መብት ሲሆን፣ ይህም የEምነት ከህደት ቃል ከመስጠት ጀምሮ የመከላከያ ማስረጃ Eስከ መስማት ድረስ ያለውን ሂደት የሚያጠቃልል ነው። በመሆኑም ተከሣሹ ቀርቦ የEምነት ክህደት ቃሉን ሰጥቶ Eና የመከላከያ ማስረጃውን Aሰምቶ ከሆነ ክሱ Eሱ በልለበት ነው የታየው ለማለት የሚቻልበት የሕግ ምክንያት Aይኖርም። ዓቃቤ ሕግ ለሰበር Aቤቱታው የሰጠው መልስ Aመልካች የተሰጠበትን ውሣኔ በመሸሽ የተደበቀ በመሆኑ በጠበቃው Aማካይነት የቀረበው Aቤቱታ ላታይለት Aይገባም በማለት መከራከሩን ተገንዝበናል። ይሁንና ይህ ክርክር ምን ውጤት ይኖረዋል? የሚለው ይግባኙን በሚሰማው ፍ/ቤት ከሚታይ በስተቀር በዚህ ሰበር የሚስተናገድ ሆኖ Aላገኘነውም። ሲጠቃለል ጉዳዩ /ክሱ/ የታየው Aመልካች በልለበት ነው በሚል የፍድራል ጠ/ፍ/ቤት የደረሰበት መደምደሚያ የሕግ መሰረት ያለው ሆኖ Aላገኘነውም። ስለዚህ የሚከተለውን ውሣኔ ሰጥተናል።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
Aቤቱታ የቀረበበት ትEዛዝ በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 195 መሰረት ተሽሮAል።
የፍድራል ጠ/ፍ/ቤት Aመልካች የቀረበለትን ይግባኝ Eንዲቀበል፤
በመሰለው ሁኔታ ይግባኙን Aይቶ የራሱን ትEዛዝ ወይም ውሣኔ Eንዲሰጥ ብለን ወስነናል። ይፃፍ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰ/መ/ 31731 የካቲት 18 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የOሮሚያ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ - ተሾመ ግርማ ቀረበ።
ተጠሪ፡- ዘሪሁን ታደሰ ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ ተጠሪ Aስገድዶ የመድፈር ወንጀል ፈጽሞAል በሚል ቀረበውን ክስ መሰረት ያደረገ ክርክርን የሚመለከት ነወ። ክርክሩ የተጀረው በOሮሚያ ብ/ክ/መ/ በምEራብ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን፣ ዓቃቤ ሕግ በተጠሪው ላይ ክስ የመሰረተው ተከሣሽ በወ/መ/ሕግ ቁ. 59A የተመለከተውን በመተላለፍ ወ/ሪት Aስማረች መርሳ የተባለችውን Aስገድዶ በመድፈር ክብረ ንጽሕናዋን /ድንግልናዋን/ ገስሷል በማለት ነው። ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤት ተጠሪውን Aስቀርቦ የEምነት ክህደት ቃል ከሰማ በኋላ፣ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበውን የጽሑፍ Eና የሰው ማስረጃ ሰምቶAል። በመጨረሻም ዓቃቤ ሕግ Eንደ ክሱ Aላስረዳም የሚል ምክንያት በመስጠት ተጠሪ ተከላከል ላባል Aይገባም በማለት ብይን ሰጥቶAል። በዚህ ብይን ላይ ይግባኝ የቀረበላቸው የOሮሚያ ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት Eና የሰበር ችሎትም ብይኑ ጉድለት የለበትም ብለዋል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ሐምል 6 ቀን 1999 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው ተጠሪው በተከሰሰበት ወንጀል መከላከል ሳያስፈልገው በነፃ ይሰናበት የተባለበትን Aግባብ ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከግራ ቀኝ ወኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ብይን Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ክሱ የወንጀል Eንደመሆኑ ተከሣሹ /የAሁን ተጠሪ/ የEምነት ክህደት ቃሉን Eንዲሰጥ ከተጠየቀ በኋላ፣ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች /ማስረጃዎች/ ተሰምተዋል። ከመዝገቡ Eንዳየነው ዓቃቤ ሕግ ያሰማው ማስረጃ የግል ተበዳይን ጨምሮ Aምስት ምስክሮች Eና Aንድ የጽሁፍ ማስረጃን የሚጠቃልል ነው። የግል ተበዳይ በሰጠችው የምስክርነት ቃል ዓቃቤ ሕጉ በክሱ በተሰጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተጠሪ ቡና ታፈላ ከነበረችበት ክፍል ውሃ Aቀብይኝ ብሎ Eንደጠራት Eና Aስዋም ውሃ በጀሪካን ስትወስድለት በቤቱ /በራሱ ቤት/ በር ስር ቆሞ በመጠበቅ ይዞAት ወደ መኝታ ክፍሉ በመውሰድ ፖንትዋን /የውስጥ ሱሪዋን/ በግድ Aውልቆ Eንደደፈራት፣ Aስዋም ለጊዜው Eራስዋን ስታ Eንደነበር፣ ሰውነትዋ Eንደደማ፣ በመቀጠልም ጩኸት Eያሰማች 3ኛ Eና 4ኛ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮችን፣ መጥራትዋን፣ ተጠሪም ቀስ Aድርጎ በማስኬድ ወደ ቤትዋ Eንዳስገባት በማረጋገጥ Eንደመሰከረች የከፍተኛው ፍ/ቤት በሰጠው ብይን ላይ በግልጽ ተመልክቶAል። በመቀጠል የተሰማችው 2ኛዋ የዓቃቤ ሕግ ምስክርም ተጠሪ የግል ተበዳይዋን ሲደፍር Aለማየትዋን በAንድ በኩል ብትገልጽም፤ በልላ በኩል ግን በዓቃቤ ሕግ ክስ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት የግል ተበዳይ ቡና ስታፈላላቸው ቆይታ ሁለተኛውን /ከAቦል ቀጥሎ ያለውን/ Aፍልታ ለማምጣት ወደኩሽና መውጣትዋን ከ3A /ሰላሣ/ ደቂቃ በኋላ ተጠሪ ድንግልናየን ወሰደብኝ Eያለች Eየጮኸች መምጣትዋን፣ ልብስዋን ወደ ላይ Aድርጋ ስታሳያትም ደም ማየትዋን፣ የግል ተበዳይን ይዛ ወደ ተጠሪው ቤት ስትሄድ ተጠሪ Eቤቱ ውስጥ ሆኖ ቆዩ ሰው Eየመጣ ነው ሲል መስማትዋትን በማረጋገጥ መስክራለች ተብሎ በብይኑ ተገልጸAል።