No summary available.
ኀዳር 1A ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡-
ይህ ጉዳይ የጀመረው በሃዲያ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው።
የAሁን ተጠሪ በመሰረተው ክስ Aመልካች በሥራው Aጋጣሚ Eጁ የገባውን ያልተሰራበት Aንድ ጥራዝ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በመሰወር የEምነት ማጉደል ወንጀል ፈጽሟል በማለት A/ቁ. 214/74 Aንቀጽ 13/1/ን በመጥቀስ ክስ Aቅርቧል። Aቃቤ ሕግ ክሱን ያስረዳሉ ያላቸውን ማስረጃዎች Aቅርቦ Aመልካች ክሱን Eንዲከላከል በተሰጠው ብይን መሰረት መከላከያ Aቅርቧል። ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ መርምሮ Aመልካቹ በተጠቀሰበት Aንቀጽ ጥፋተኛ ነው በማለት በ6 ዓመት Eስራትና በ2AA ብር የገንዘብ መቀጮ Eንዲቀጣ ወስኖበታል።
የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ጠቅላይ ፍ/ቤትም በAመልካች የቀረበውን የይግባኝ ቅሬታ ባለመቀበል የሰረዘው ሲሆን የክልሉ ሰበር ችሎትም ውሣኔው የሕግ ስህተት የለበትም ብሐል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
ይህ ችሎትም Aመልካች ፈፀመ የተባለው ድርጊት በAዋጅ ቁ.
214/74 Aንቀጽ 13/1/ ድንጋጌ የሚሸፈን ነው ወይ? የሚለውን ለመመርመር ሲል ተጠሪ Eንዲቀርብ በማድረግ የግራ ቀኙን የቃል ክርክር Aድምጧል።
መዝገቡንም መርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተገለፀው Aቃቤ ሕግ በAመልካች ላይ ክስ የመሰረተው Aመልካች የሶሮ ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤትን ለመመርመር በሄዱበት ወቅት ንብረት ክፍሉን ሲመረምሩ በሥራቸው Aጋጣሚ በEጃቸው የገባውን የገቢ ደረሰኝ ሰውረው የEምነት ማጉደል ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ነው።
በAዋጅ ቁ. 214/74 Aንቀጽ 13/1/ መሰረት የተከሰሰ ሰው ጥፋተኛ ላሆን የሚችለው Eንዲጠብቃቸው በAደራ የተረከባቸውን ወይም በሥራው Aጋጣሚና ምክንያት በEጁ የገቡትን ንብረቶች የወሰደው ወይም የሰወረው ለራሱ ወይም ለልላ ሰው ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለማገኘት በማሰብ ከሆነ ነው። በመሆኑም በዚህ ድንጋጌ መሰረት ወንጀል ተፈጽሟል ላባል የሚችለው በሥራ Aጋጣሚ በEጅ የገባው ንብረት በመጥፋቱ ብቻ ሣይሆን ንብረቱ Eንዲጠፋ የተደረገው ያለAግባብ ለመበልፀግ ወይም ለልላ ሰው ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለማስገኘት በማሰብ ጭምር ከሆነ ብቻ ነው። በመሆኑም የAጥፊው ሃሣብ ላረጋገጥ ይገባል።
በተያዘው ጉዳይ Aመልካች የገቢ ደረሰኞቹን የሰወረ መሆኑ ቢረጋገጥም ሰነዱን የሰወረው ለራሱ ወይም ለልላ ሰው ጥቅም ለማስገኘት በማሰብ ሆነ ብሎ የፈፀመው ድርጊት መሆኑ Aልተረጋገጠም። ይህ የሃሣብ ክፍል መኖሩ ሣይረጋገጥ ሰነዱ በመጥፋቱ ብቻ Aመልካቹ በAዋጅ ቁ.
214/74 Aንቀጽ 13/1/ ሥር በተመለከተው መሰረት የEምነት ማጉደል ወንጀል ፈጽሟል በሚል የተሰጠው የጥፋተኛነትም ሆነ የቅጣት ውሣኔ የሕግ ስህተት ያለበት ነው።
ት E ዛ ዝ
የሃዲያ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. AA261 በ11/12/96 የሰጠው ውሣኔ Eና የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 74A6 በA2/A1/98 የሰጠው ውሣኔ Eንዲሁም የጠቅላይ ፍ/ቤቱ ሰበር ችሎት በመ/ቁ 116A5 በ25/A5/98 የሰጠው ትEዛዝ ተሽረዋል።
Aመልካች በተከሰሰበት የወንጀል ድርጊት ጥፋተኛ Aይደለም።
Aመልካች ልላ የታሰረበት ጉዳይ ከልለ Eንዲፈታ ለማረሚያ ቤቱ የመፈቻ ትEዛዝ ይፃፍ።
መዝገቡ ተዘግቷል፤ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ።
No topics extracted.