No summary available.
ጥቅምት 26 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ ፍስሐ ወርቅነህ Aቶ ሐጎስ ወልዱ ወ/ት ሂሩት መለሰ Aቶ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የጉምሩክ Aቃቤ ሕግ ሙሉEመቤት ውብAየሁ ተጠሪ፡- Aቶ ፀጋሁን መንግሥቱ በዚህ መዝገብ የቀረበው የሰበር Aቤቱታ ከመ.ቁ. 23523፣ 24A21፣ 24A2A፣ 2353A፣ 2371A፣ 275AA፣ E ጋር በተመሣሣይ የሕግና የፍሬ ነገር ክርክር ላይ ተመስርቶ የቀረበ ስለሆነ ሁሉም መዛግብት ጎን ለጎን ተመርምረው ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት በተለያዩ የወንጀል መዛግብት ተጠሪዎች በAዋጅ ቁጥር 6A/89 Aንቀጽ 74 የተመለከተውን በመተላለፍ ምንም ዓይነት የጉምሩክ ሥነ - ሥርዓት ሣይፈፀምበት የመንግሥት ቀረጥ ያልተከፈለበትን መኪና ይዘው የተገኙ ስለሆነ በፈፀሙት ሕገወጥ Eቃ ይዞ መገኘት ወንጀል ተከሰዋል የሚል ክስ Aቅርቦ ፍ/ቤቱም በEያንዳንዱ የወንጀል መዝገብ የከሣሽን ማስረጃ ሰምቶ ተከሣሾች በየበኩላቸው ይዘው ተገኝተዋል የተባሉትን መኪናዎች በሕጉ ላይ Aንደተመለከተው Eያወቁ ይዘው ስለመገኘታቸው በከሣሽ ማስረጃ Aልተረጋገጠም በማለት በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 141 መሰረት ተከሣሾች መከላከል ሣያስፈልጋቸው በነፃ Eንዲሰናበቱ ብይን በመስጠቱና በዚሁ ብይን ላይ የቀረበው ይግባኝ በፍድራል ከ/ፍ/ቤት ተቀባይነት ሣያገኝ በመቅረቱ 264 265 Aመልካች መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት ቅሬታ በማቅረቡ ነው።
Aመልካች ያቀረበው የሰበር Aቤቱታም ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለበት መኪና በግለሰብ Eጅ መገኘቱ ሕገወጥ በመሆኑ የተያዙት መኪናዎች ላወረሱ ወይንም ቀረጥና ታክስ ላከፈልባቸው Eንደሚገባ በጉምሩክ Aዋጅ ቁጥር 6A/89 Eንደተሻሻለው መደንገጉ Eየታወቀ የበታች ፍ/ቤቶች በዚህ ረገድ ምንም ሣይሉ ማለፋቸው ከፍተኛ የሕግ ስህተት ስለሆነ ላታረም ይገባል የሚል ነው።
ይህ ሰበር ችሎትም የቀረበውን ቅሬታ መርምሮ Aመልካች ያቀረበው ቅሬታ ከሕጉ Aኳያ ተጣርቶ ላወሰን Eንደሚገባ በማመኑ በየመዝገቡ ተጠሪዎችን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ተጠሪዎችም በየበኩላቸው ያቀረቡት ክርክር ተጠቃሎ ሲታይ Aመልካች የመኪናዎቹን መወረስም ሆነ የቀረጥ ክፍያን Aስመልክቶ የሚያቀርበው ክርክር በወቅቱ በሥራ ላይ ከነበረው Aዋጅ ቁጥር 6A/89 Aንቀጽ 74 ድንጋጌ ውጪ ነው። በዚህ Aዋጅ ተከሣሹ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ባይገኝም ንብረቱ Eንደሚወረስ ወይንም ቀረጥና ታክስ Eንደሚከፍል Aልተደነገገም። Aመልካች Aዋጅ ቁጥር 6A/89 Eንደተሻሻለ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈፀመበት መኪና ላወረስ ወይንም ቀረጥና ታክስ ላከፈልበት Eንደሚገባ የተደነገገ መሆኑን ገልጾ ቢከራከርም የAዋጁ ማሻሻያ ወደኋላ ተመልሶ ላሰራ ስለማይችል Aቤቱታው ውድቅ ላደረግ ይገባል የሚል ነው።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን የሰበር Aቤቱታው Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
Aመልካች በተጠሪዎች ላይ በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ክስ ያቀረበባቸው ከላይ Eንደተጠቀሰው በAዋጅ ቁጥር 6A/89 በAንቀጽ 74 ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈፀመባቸውን መኪናዎች ይዘው የተገኙ ስለሆነ በፈፀሙት ወንጀል ተከሰዋል በማለት ነው።
በተጠቀሰው ድንጋጌ መሰረት ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘ ተከሣሽ የEቃው መወረስ Eንደተጠበቀ ሆኖ በEቃው ላይ ላከፈል ከሚገባው ጠቅላላ የቀረጥ ሂሣብ በማያንስ የገንዘብ መቀጮና ከ3-5 ዓመት በሚደርስ Eሥራት Eንደሚቀጣ በድንጋጌው ላይ ተመልክቷል።
ሆኖም በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ክርክር ሲደረግ Aመልካች ለክሱ ምክንያት የሆኑት መኪናዎች ተገቢው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት Eንዳልተፈፀመባቸውና ቀረጥና ታክስም ያልተከፈለባቸው መሆኑን ከማስረዳት በስተቀር በሕጉ ላይ Eንደተመለከተው ተከሣሾች በይዞታቸው ሥር የሚገኙት መኪናዎች የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት Eንዳልተፈፀመባቸው Eያወቁ ይዘው ስለመገኘታቸው ባለማስረዳቱ ተከሣሾች ከቀረበባቸው የወንጀል ክስ መከላከል ሣያስፈልጋቸው በብይን በነፃ ተሰናብተዋል።
Aመልካች ክሱን ያቀረበው ከላይ በተጠቀሰው Aዋጅ ቁጥር 6A/89 Aንቀጽ 74 መሰረት Eንደመሆኑ መጠን በዚህ ድንጋጌ መሰረት የመኪናው መወረስም ሆነ የገንዘብ ቅጣትና Eሥራት ላወሰን የሚችለው ተከሣሹ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ ብቻ ነው።
በልላ በኩልም ይሄው Aዋጅ ቁጥር 6A/89 በAዋጅ ቁጥር 388/95 የተሻሻለ ሲሆን በዚህ በተሻሻለው Aዋጅ ቁጥር 385/95 Aንቀጽ 8A(3) መሰረት በወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ ከወንጀሉ ክስ በነፃ የተሰናበተ ቢሆንም Eንኳን Eቃው ወይም ማጓጓዣው የጉምሩክ ሕግን የሚፃረር ስለመሆኑ የቀረበው መረጃ Aጥጋቢ በሆነ ጊዜ ፍ/ቤቱ ንብረቱ Eንዲወረስ ትEዛዝ መስጠት Eንደሚችል ወይንም ተገቢው ቀረጥና ታክስ Eንዲከፈል ወይም ልላ Aግባብነት ያለውን ትEዛዝ በመስጠት Eቃው ወይም ማጓጓዣው ለባለቤቱ ወይም ለተያዘበት ሰው Eንዲመለስ Eንደሚያደርግ ተመልክቷል።
No topics extracted.
266 267 በዚህ ረገድ ተጠሪዎች የሚከራከሩት የAዋጁ ማሻሻያ ወደ ኋላ ተመልሶ ላሰራ Aይችልም በማለት ነው።
በEርግጥ የወንጀል ሕግ ወደ ኋላ ተመልሶ Eንደማይሰራ በሕገ መንግሥታችን Aንቀጽ 22 Eንደዚሁም በወንጀለኛ መቅጫ ሕጋችን በAንቀጽ 5 ላይ ተመልክቷል።
ይሁንና የጉምሩክ ሥነ - ሥርዓት ያልተፈፀመበት ንብረት Eንዲወረስ ወይንም ቀረጥና ታክስ Eንዲከፈልበት በተሻሻለው Aዋጅ ላይ መካተቱ የዚህ ዓይነት ግድታ መሰረት በቀጥታ ከግብር ሕግ የመነጨ ግድታ Eንጂ ከወንጀል ሕግ የመነጨ ኃላፊነት ባለመሆኑ የወንጀል ሕግ ወደኋላ ተመልሶ Aይሰራም በሚለው የወንጀል ሕግ መርህ ሥር የሚሸፈን Aይሆንም።
ከዚህም በተጨማሪ የተሻሻለው Aዋጅ የፀናው ከ