No summary available.
መጋቢት 4 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡-
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የወንጀል ጥፋተኝነትንና ቅጣትን የተመለከተ ነው። ጉዳዩ የተጀመረው ተጠሪ /ዓቃቤ ሕግ/ በAማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በAመልካቾች ላይ በመሰረተው ክስ ነው።
የክሱ ይዘት በAጭሩ የAሁን Aመልካቾች በቂም በቀል ተነሣስተው ሰው ለመግደል በማሰብ ጌጡ ተስፋው Eና ብርል ባላምባራስ የተባሉ የግል ተበዳዮችን ራስ ራሳቸውን በድንጋይና በዱላ ከደበደቧቸው በኋላ 1ኛ ተከሣሽ በያዘው Aጭር Aልቤን መሣሪያ Aንድ ጥይት ተኩሶ 2ኛ የግል ተበዳይን የግራ ፊቱን በማቁሰሉ በፈፀሙት በግብረ-Aበርነት ሰው የመግደል ሙከራ ወንጀል ተከሰዋል የሚል ነው። ፍ/ቤቱ በዓቃቤ የቀረበውን የሰውና የሕክምና ማስረጃ ሰምቶ ተከሳሾች መከላከል ሳያስፈልጋቸው በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 141 መሰረት በነፃ ያሰናበታቸው ቢሆንም የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በዓቃቤ ሕግ የቀረበለትን ይግባኝ መርምሮ ተከሣሾች በAቃቤ ሕግ ምስክሮች የተመሰከረባቸው ስለሆነ በተመሰከረባቸው መጠን ላከላከሉ ይገባል፣ በመሆኑም የስር ፍ/ቤት የተከሣሳሾችን የመከላከያ ማስረጃ በመስማት የመሰለውን ይወስን በማለት ጉዳዩን ወደ ሥር ፍ/ቤት መለሰው።
ጉዳዩ የተመለሰለት ፍ/ቤትም የመከላከያ ምስክሮቹን Aዳምጦ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ቃል በመከላከያ ምስክሮቹ ቃል ስላልተስተባበለ ተከሳሾች /የAሁን Aመልካቾች/ በተከሰሱበት የሕግ Aንቀጽ ጥፋተኛ ናቸው፣ ስለሆነም Eያንዳንዳቸው በ1A ዓመት ጽኑ Eስራት Eንዲቀጡ ሲል ወሰነ።
Aመልካቾች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት የይግባኝ ቅሬታቸውን ለክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ፍ/ቤቱ ቅሬታውን ባለመቀበል ፍርዱን Aጽንቶታል።
የሰበር Aቤታው የቀረበው ይህንን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው። ይህ ችሎት የስር ፍ/ቤቶችን ውሣኔዎች Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ በመመርመር Aመልካቾች ፈፀሙት በተባለው Aስቀድሞ በማሰብ ሰው የመግደል ሙከራ ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉት በAግባቡ መሆን Aለመሆኑ ተጣርቶ መወሰን ያለበት ነጥብ ሆኖ ስላገኘው ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ በማድረግ የግራ ቀኙን የቃል ክርክር ሰምቷል።
Aመልካቾች የተከሰሱትም ሆነ ጥፋተኛ ተብለው የተቀጡት Aስቀድሞ በማሰብ ወይም ምክንያት በማድረግ ሰው የመግደል ሙከራ ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ነው። ምንም Eንኳ በዓቃቤ ሕግ በምስክርነት የተቆጠሩት የግል ተበዳዮች ድርጊቱ የተፈፀመው በድንበር ግጭት ምክንያት የAሁኖቹ Aመልካቾች ቂም በቀል ይዘው ነው የሚል የምስክርነት ቃል ስለመስጠታቸው በስር ፍ/ቤት የውሣኔ ሐተታ ላይ የተመለከተ ቢሆንም ይህ Aባባል ከEነሱ ቃል በስተቀር በልላ ገለልተኛ ማስረጃ ተደግፎ Aለመገኘቱን ተገንዝበናል። ከዚህም በተጨማሪ በዓቃቤ ሕግ የቀረበው የሰውና የሕክምና ማስረጃ ያረጋገጠው ነገር በግል ተበዳዮች ላይ “የAጥንት ስብራት የልለበት ቀላል Eብጠትና ደም ያለው ምልክት” መሆኑ ታውቋል። በAጠቃላይ በዚህ ጉዳይ ተፈፀመ የተባለው ተግባር ተራ የሆነ የሰው መግደል ሙከራ ወንጀል 262 263 መሆኑን ይህ ችሎት Aምኖበታል። በመሆኑም በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 113/2/ መሰረት Aመልካቾች ጥፋተኛ የተባሉበትን የወ/መ/ሕ/ቁ. 27/1/ Eና 522/1/ሀ/ በመለወጥ Aመልካቾች በወ/መ/ሕ/ቁ. 27/1/ Eና 523 መሰረት ጥፋተኞች ናቸው ብለናል።
Aመልካቾች የቀድሞ የጥፋተኛነት ሪከርድ የልለባቸው መሆኑን ከሥር ፍ/ቤት ውሣኔ በመረዳት በወ/መ/ሕ/ቁ. 86 ላይ የተደነገገውን ከግምት Aስገብተን Aመልካቾች Eጃቸው ከተያዘ ጊዜ ጀምሮ በ5 ዓመት /Aምስት ዓመት/ ጽኑ Eስራት Eንዲቀጡ ወስነናል።
ት E ዛ ዝ
የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ8/11/97 በመ/ቁ. AA665 የሰጠው ውሣኔ Eና የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ3A/3/98 በመ/ቁ A7247 የፀናው ውሣኔ ተሻሽሐል።
No topics extracted.
ውሣኔው መሻሻሉን Eንዲያውቁት የውሣኔው ግልባጭ ለፍርድ ቤቶቹ ይተላለፍ፣
ውሣኔው የተሻሻለ መሆኑን Aውቆ በተሻሻለው ውሣኔ መሰረት Eንዲያስፈጽም የውሣኔው ግልባጭ Eስረኞቹ ለሚገኙበት ማረሚያ ቤት ይተላለፍ፣
መዝገቡ ያለቀለት ስለሆነ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ፣ የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ጥቅምት 26 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- Aቶ መንበረፀሐይ ታደሰ Aቶ ፍስሐ ወርቅነህ Aቶ ሐጎስ ወልዱ ወ/ት ሂሩት መለሰ Aቶ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የጉምሩክ Aቃቤ ሕግ ሙሉEመቤት ውብAየሁ ተጠሪ፡- Aቶ ፀጋሁን መንግሥቱ በዚህ መዝገብ የቀረበው የሰበር Aቤቱታ ከመ.ቁ. 23523፣ 24A21፣ 24A2A፣ 2353A፣ 2371A፣ 275AA፣ E ጋር በተመሣሣይ የሕግና የፍሬ ነገር ክርክር ላይ ተመስርቶ የቀረበ ስለሆነ ሁሉም መዛግብት ጎን ለጎን ተመርምረው ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት በተለያዩ የወንጀል መዛግብት ተጠሪዎች በAዋጅ ቁጥር 6A/89 Aንቀጽ 74 የተመለከተውን በመተላለፍ ምንም ዓይነት የጉምሩክ ሥነ - ሥርዓት ሣይፈፀምበት የመንግሥት ቀረጥ ያልተከፈለበትን መኪና ይዘው የተገኙ ስለሆነ በፈፀሙት ሕገወጥ Eቃ ይዞ መገኘት ወንጀል ተከሰዋል የሚል ክስ Aቅርቦ ፍ/ቤቱም በEያንዳንዱ የወንጀል መዝገብ የከሣሽን ማስረጃ ሰምቶ ተከሣሾች በየበኩላቸው ይዘው ተገኝተዋል የተባሉትን መኪናዎች በሕጉ ላይ Aንደተመለከተው Eያወቁ ይዘው ስለመገኘታቸው በከሣሽ ማስረጃ Aልተረጋገጠም በማለት በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 141 መሰረት ተከሣሾች መከላከል ሣያስፈልጋቸው በነፃ Eንዲሰናበቱ ብይን በመስጠቱና በዚሁ ብይን ላይ የቀረበው ይግባኝ በፍድራል ከ/ፍ/ቤት ተቀባይነት ሣያገኝ በመቅረቱ 264 265 Aመልካች መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት ቅሬታ በማቅረቡ ነው።
Aመልካች ያቀረበው የሰበር Aቤቱታም ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለበት መኪና በግለሰብ Eጅ መገኘቱ ሕገወጥ በመሆኑ የተያዙት መኪናዎች ላወረሱ ወይንም ቀረጥና ታክስ ላከፈልባቸው Eንደሚገባ በጉምሩክ Aዋጅ ቁጥር 6A/89 Eንደተሻሻለው መደንገጉ Eየታወቀ የበታች ፍ/ቤቶች በዚህ ረገድ ምንም ሣይሉ ማለፋቸው ከፍተኛ የሕግ ስህተት ስለሆነ ላታረም ይገባል የሚል ነው።
ይህ ሰበር ችሎትም የቀረበውን ቅሬታ መርምሮ Aመልካች ያቀረበው ቅሬታ ከሕጉ Aኳያ ተጣርቶ ላወሰን Eንደሚገባ በማመኑ በየመዝገቡ ተጠሪዎችን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ተጠሪዎችም በየበኩላቸው ያቀረቡት ክርክር ተጠቃሎ ሲታይ Aመልካች የመኪናዎቹን መወረስም ሆነ የቀረጥ ክፍያን Aስመልክቶ የሚያቀርበው ክርክር በወቅቱ በሥራ ላይ ከነበረው Aዋጅ ቁጥር 6A/89 Aንቀጽ 74 ድንጋጌ ውጪ ነው። በዚህ Aዋጅ ተከሣሹ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ባይገኝም ንብረቱ Eንደሚወረስ ወይንም ቀረጥና ታክስ Eንደሚከፍል Aልተደነገገም። Aመልካች Aዋጅ ቁጥር 6A/89 Eንደተሻሻለ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈፀመበት መኪና ላወረስ ወይንም ቀረጥና ታክስ ላከፈልበት Eንደሚገባ የተደነገገ መሆኑን ገልጾ ቢከራከርም የAዋጁ ማሻሻያ ወደኋላ ተመልሶ ላሰራ ስለማይችል Aቤቱታው ውድቅ ላደረግ ይገባል የሚል ነው።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን የሰበር Aቤቱታው Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
Aመልካች በተጠሪዎች ላይ በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ክስ ያቀረበባቸው ከላይ Eንደተጠቀሰው በAዋጅ ቁጥር 6A/89 በAንቀጽ 74 ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈፀመባቸውን መኪናዎች ይዘው የተገኙ ስለሆነ በፈፀሙት ወንጀል ተከሰዋል በማለት ነው።
በተጠቀሰው ድንጋጌ መሰረት ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘ ተከሣሽ የEቃው መወረስ Eንደተጠበቀ ሆኖ በEቃው ላይ ላከፈል ከሚገባው ጠቅላላ የቀረጥ ሂሣብ በማያንስ የገንዘብ መቀጮና ከ3-5 ዓመት በሚደርስ Eሥራት Eንደሚቀጣ በድንጋጌው ላይ ተመልክቷል።
ሆኖም በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ክርክር ሲደረግ Aመልካች ለክሱ ምክንያት የሆኑት መኪናዎች ተገቢው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት Eንዳልተፈፀመባቸውና ቀረጥና ታክስም ያልተከፈለባቸው መሆኑን ከማስረዳት በስተቀር በሕጉ ላይ Eንደተመለከተው ተከሣሾች በይዞታቸው ሥር የሚገኙት መኪናዎች የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት Eንዳልተፈፀመባቸው Eያወቁ ይዘው ስለመገኘታቸው ባለማስረዳቱ ተከሣሾች ከቀረበባቸው የወንጀል ክስ መከላከል ሣያስፈልጋቸው በብይን በነፃ ተሰናብተዋል።
Aመልካች ክሱን ያቀረበው ከላይ በተጠቀሰው Aዋጅ ቁጥር 6A/89 Aንቀጽ 74 መሰረት Eንደመሆኑ መጠን በዚህ ድንጋጌ መሰረት የመኪናው መወረስም ሆነ የገንዘብ ቅጣትና Eሥራት ላወሰን የሚችለው ተከሣሹ በተከሰሰበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ ብቻ ነው።
በልላ በኩልም ይሄው Aዋጅ ቁጥር 6A/89 በAዋጅ ቁጥር 388/95 የተሻሻለ ሲሆን በዚህ በተሻሻለው Aዋጅ ቁጥር 385/95 Aንቀጽ 8A(3) መሰረት በወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ ከወንጀሉ ክስ በነፃ የተሰናበተ ቢሆንም Eንኳን Eቃው ወይም ማጓጓዣው የጉምሩክ ሕግን የሚፃረር ስለመሆኑ የቀረበው መረጃ Aጥጋቢ በሆነ ጊዜ ፍ/ቤቱ ንብረቱ Eንዲወረስ ትEዛዝ መስጠት Eንደሚችል ወይንም ተገቢው ቀረጥና ታክስ Eንዲከፈል ወይም ልላ Aግባብነት ያለውን ትEዛዝ በመስጠት Eቃው ወይም ማጓጓዣው ለባለቤቱ ወይም ለተያዘበት ሰው Eንዲመለስ Eንደሚያደርግ ተመልክቷል።
266 267 በዚህ ረገድ ተጠሪዎች የሚከራከሩት የAዋጁ ማሻሻያ ወደ ኋላ ተመልሶ ላሰራ Aይችልም በማለት ነው።
በEርግጥ የወንጀል ሕግ ወደ ኋላ ተመልሶ Eንደማይሰራ በሕገ መንግሥታችን Aንቀጽ 22 Eንደዚሁም በወንጀለኛ መቅጫ ሕጋችን በAንቀጽ 5 ላይ ተመልክቷል።
ይሁንና የጉምሩክ ሥነ - ሥርዓት ያልተፈፀመበት ንብረት Eንዲወረስ ወይንም ቀረጥና ታክስ Eንዲከፈልበት በተሻሻለው Aዋጅ ላይ መካተቱ የዚህ ዓይነት ግድታ መሰረት በቀጥታ ከግብር ሕግ የመነጨ ግድታ Eንጂ ከወንጀል ሕግ የመነጨ ኃላፊነት ባለመሆኑ የወንጀል ሕግ ወደኋላ ተመልሶ Aይሰራም በሚለው የወንጀል ሕግ መርህ ሥር የሚሸፈን Aይሆንም።
ከዚህም በተጨማሪ የተሻሻለው Aዋጅ የፀናው ከጳጉሜ 1 ቀን 1995 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን Aመልካች በEያንዳዱ ተጠሪ ላይ የወንጀል ክሱን የመሰረተው Aዋጁ ከፀና በኋላ በተወሰኑት ላይ በ1996 ዓ.ም በተወሰኑት ላይ ደግሞ በ1997 ዓ.ም ነው። Aመልካች የመሰረተው በዋናነት የወንጀል ክስ Eንደመሆኑ መጠን መጥቀስ የሚጠበቅበት ወንጀል ነው የተባለው ተግባር ተፈፀመ በተባለ ጊዜ በሥራ ላይ የነበረውን ድንጋጌ Eንደሆነ ይታመናል። በልላ በኩልም የንብረቱን መወረስም ሆነ የቀረጥና የታክስ ክፍያን Aስመልክቶ ተሻሽሎ በወጣው ሕግ ላይ የተመለከተው ከወንጀል ኃላፊነት ተነጥሎ መታየት የሚገባው Eንደመሆኑ መጠን ከወንጀሉ ክስ ጋር ተያይዞ የቀረበ ቢሆንም ክሱ በቀረበ ጊዜ Aዋጁ በሥራ ላይ Eስከዋለ ድረስ በዚሁ በተሻሻለው Aዋጅ መሰረት ክርክሩ Eልባት Eንዲያገኝ ቢደረግ ሕጉ ወደ ኋላ ተመልሶ ሰርቷል የሚያሰኝ Aይሆንም። ከዚህም ከተሻሻለው ሕግ Aኳያ ክርከሩ ሲታይ በተጠሪዎች Eጅ የነበሩት ተሽከርካሪዎች ቀረጥ ያልተከፈለባቸው መሆናቸውን Aመልካች በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ያቀረባቸው ማስረጃዎች በAጥጋቢ ሁኔታ የሚያረጋግጡ Eንደመሆናቸው መጠን የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም ሆነ ከፍተኛ ፍ/ቤት በዚሁ በተሻሻለው Aዋጅ መሰረት ለጉዳዩ Eልባት Aለመስጠታቸው በAግባቡ ሆኖ Aልተገኘም።
ው ሣ ኔ
የፍደራል መ/ደ/ፍ/ቤት በመዝገብ ቁጥር 34AA3፣ 52A56፣ 34AAA፣ 34AA1፣ 34AA8 Eንደዚሁም የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ.ቁ. 31745፣ 311A4፣ 31A63፣ 31A68፣311A1፣3777፣31623፣ 311A3፣ 42A7A፣ E የሰጧቸው ውሣኔዎች መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለባቸው ስለሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 348 (1) መሰረት ተሽረዋል።
በተጠሪዎች ይዞታ ሥር የነበሩት ተሽከርካሪዎች Aስፈላጊው የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ያልተፈፀመባቸው መሆናቸው Aመልካች ባቀረበው ማስረጃ የተረጋገጠ ስለሆነ ተጠሪዎች ለመንግሥት መከፈል ያለበትን ቀረጥና ታክስ በመክፈል መኪናዎቹን Eንዲረከቡ ቀረጥና ታክስ ካልከፈሉም መኪናዎቹ Eንዲወረሱ በAዋጅ ቁ.
388/95 Aንቀጽ 8A (3)(ሀ) Eና (ለ) መሰረት ተወስኗል።
በዚህ መዝገብ የተሰጠው ውሣኔ ከላይ በተጠቀሱት መዝገቦች ላይ ተፈፃሚነት ስላለው የውሣኔው ግልባጭ በEያንዳንዱ መዝገብ ላይ Eንዲያያዝ ታዟል።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።