No summary available.
ጥቅምት 28 ቀን 2000 ዳኞች፡-
በዚህ ጉዳይ Aንደኛ ተጠሪ የሆነው AጂÝ Iትዮ.Aክሲዮን ማህበር በሥር ፍ/ቤት ባቀረበው ክስ፣የAሁኑ Aመልካች ነዳጅ ለማጓጓዝ ገንዘብ Eየተከፈለው የትራንስፖርት Aገልግሎት ሲሰጥ በAጓጓዥነት የተሰጡትን የነዳጅ ውጤቶች ልማድንና የማጓጓዝ ውልን በመጣስ፣ ብቃት የልላቸውን መኪናዎች በማሰማራትና በሾፍሮች ጥንቃቄ ጉድለት በተለያዩ ቦታዎች በደረሱ Aደጋዎች የተጫነው ነዳጅ በመፍሰሱ የብር 479,273.70 /Aራት መቶ ሰባ ዘጠኝ ሺ ሁለት መቶ ሰባ ሦስት ብር ከሰባ ሳንቲም/ ኪሣራ የደረሰበት መሆኑን ገልጾ Aንደኛ ተጠሪ የነበረው የAሁኑ Aመልካች ከወለዱ ጭምር Eንዲከፍለው ጠይቋል። የAሁኑ Aመልካች በበኩሉ፣በAዋጅ ቁጥር 107/69 Eንዲሁም በሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 105/79 Eና 49/69 መሰረት Aመልካች ከተራ ቁጥር 2--23 የተዘረዘሩት ተጠሪዎች ጭነት 220 221 Aንዲያገኙ በተራ መዝግቦ ከAስጫኝ ጋር በማገናኘት ከሁለቱም ወገኖች ማለትም ከAስጫኝና ከAጓጓዥ የተፈቀደለትን የAገልግሎት ዋጋ ከመቀበል ውጭ የEነርሱ ወኪል ያለመሆኑን፣Eንዲሁም በስማቸው የተዋዋለው ውልና የተረከበውም ነዳጅ ስለልለ በኃላፊነት ላጠየቅ የማይገባ መሆኑን፤Eያንዳንዱ መኪና ላጓጓዘው ነዳጅ ኃላፊነቱ የEርሱ መሆኑን በማስረዳት ተከራክሯል።
የራሱ በሆኑት 9 ተሽከርካሪዎች ለጫኑትና ደረሰ ለተባለው የነዳጅ ጉድለት ደግሞ በን.ሕ.ቁ. 591 መሰረት ከAቅም በላይ የደረሰ Aደጋ ስለሆነ ላጠየቅ የማይገባው መሆኑን በመግለጽ በሰፊው ተከራክሯል። ከተራ ቁጥር 2-23 የተዘረዘሩት የጭነት ማጓጓዣ ባለቤቶችም በበኩላቸው ከAሁኑ ተጠሪ ጋር የውል ግንኙነት የልላቸውና ከAቅም በላይ በደረሰ Aደጋ ላጠየቁ የማይገባቸው መሆኑን ገልፀው ተከራክረዋል። የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በጉዳዩ የቀረበውን ሰፊ ክርክር መርምሮ፣ ከፍ ብሎ በተጠቀሰው Aዋጅና የሕግ ክፍል ማስታወቂያ መሰረት በAሆኑ Aመልካችና ከተራ ቁጥር 2-23 በተጠቀሱት ባለንብረቶች መካከል የባለኮሚስዮንነት የሕግ ውክልና ግንኙነት ተፈጥሯል። በን.ሕ.ቁ. 60-62 መሰረት Aንደኛ መልስ ሰጭ ከሆነው Aስጫኝ ጋር ውል Aድርጓል። ውሉም በቀረቡት የገንዘብ መክፈያ ደረሰኞች ተረጋግጦAል። በመሆኑም በተቀሩት መልስ ሰጭዎችም ላይ ለደረሰው ጉዳት የAሁኑ Aመልካች ኃላፊ ነው። በራሱ ተሽከርካሪዎች ለጫነውና ደረሰ ለተባለው ጉድለትም ከAቅም በላይ የሆነ ምክንያት ስለልለ ከኃላፊነት ነፃ Aይደለም በማለት ወስኖ የደረሰው ጉድለት ለመተመን የቀረቡት ማስረጃዎች ክብደት የሚሰጣቸው ባለመሆናቸው ሂሳቡ በባለሙያ ተሰርቶ Eንዲቀርብ Aዟል። ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤት የሥር ፍ/ቤትን ውሳኔ Eንዳለ Aጽንቶታል።
ይህ የሰበር ቅሬታ የቀረበው በዚህ ውሳኔ ላይ ሲሆን ይህ ሰበር ችሎት የካቲት 10 ቀን 1998 በዋለው ችሎት የAሁኑ Aመልካች በተጠሪዎች (ከ2-23 በተጠቀሱት) ተጭኖ ሲጓጓዝ ብክነት ለደረሰበት ነዳጅ ኃላፊ መባሉ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ሲባል መዝገቡ ለሰበር Eንዲቀርብ በማድረግ ጉዳዩ በሚሰማበትና ከዚያ በኋላ በተያዙ ተከታታይ ቀጠሮዎች ተጠሪዎች ባለመቅረባቸው ጉዳዩ በልሉበት Eንዲታይ ታዞ መዝገቡ ተመርምሯል።
በዚህ ጉዳይ የAሁኑ Aመልካች በAዋጅ ቁጥር 107/69 መሰረት ለተሽከርካሪዎች የስምሪት ፈቃድ ይሰጥና በሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 49/69 Eና 105/79 መሰረት የተፈቀደለትን የAገልግሎት ክፍያ ይቀበል የነበረ መሆኑ ታውቋል። ከዚህ በተጨማሪ Aመልካች የራሱ በሆኑ የጭነት ተሽከርካሪዎችም የጭነት ማጓጓዝ ሥራ ይሰራ የነበረ መሆኑም Aላከራከረም። የAሁኖቹ ተጠሪዎችም በAመልካች Aማካኝነት በሚያገኙት ስምሪትና ጭነት ባለንብረት በሆኑባቸው የግል ተሽከርካሪዎቸቸው ከሳሽ የነበረውን የAሁኑን Aንደኛ ተጠሪ ነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች ከቦታ ወደ ቦታ ያጓጉዙ Aንደነበረ Aልተካደም። የሥር ፍ/ቤት የንግድ ሕግ ቁጥር 60-62 ያለውን መሰረት በማድረግ በሥር ጣልቃ ገብ በነበሩት በAሁኖቹ ከ2-23 በተመለከቱት ተጠሪዎችና በAሁኑ Aመልካች መካከል የባለ ኮሚስዮን የሕግ ውክልና ግንኙነት ተፈጥሯል በማለት የAሁኑ Aመልካች ከከሳሽ ጋር በገባው የኮሚስዮን ወኪልነት መሰረት በከሳሽ ላይ ለደረሰው ጉዳት በሙሉ ኃላፊ ነው ብሐል።
No topics extracted.
በመሰረቱ በንግድ ሕግ ቁጥር 60 ላይ የተመለከተው የባለኮሚስዮንነት ትርጓሜ ማንም Aበል ለማግኘት ባለኮሚስዮን ስላደረጋቸው ሰው በራሳቸው ስም ሸቀጦችን ወይም የሚንቀሳቀሱ Eቃዎችን ወይም ማናቸውም Eነዚህን የመሣሰሉ Eቃዎችን ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ወይም የማጓጓዝ ውል ለመዋዋል በራሳቸው ሥም ግድታ የሚገቡ ሰዎችን ወይም የንግድ ማህበሮችን Eንደሚሸፍን ይደነግጋል። በያዝነው ጉዳይ የAሁኑ Aመልካች በወቅቱ በነበረው ፖላሲ መሰረት የመንገድ ትራንስፖርት ቅንጅትን ለመጠበቅ ሲባል የግል ተሽከርካሪዎች ጭነት Eንዲያገኙ ሥራውን 222 223 በማEከላዊነት Eንዲመራና ስለAገልግሎቱ ከAስጫኝ Eና ከጫኙ ክፍያ Eንዲያገኝ መደረጉ ብቻውን Eንደ ሕጉ Aነጋገር ባለኮሚስዮን ስላደረጉት ሰዎች በራሱ ሥም የማጓጓዝ ውል ለመዋዋል ግድታ የገባ ነው መባሉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ሆኖ Aግኝተነዋል። በተመሣሣይ ሁኔታ በሥር ጣልቃ ገብ የነበሩት የAሁኖቹ ከ2—23 የተመለከቱት ተጠሪዎች ከAሁኑ Aመልካች ጋር በሕግ የታወቀ የኮሚሽን ኤጀንት ግንኙነት የልላቸው በመሆኑ ዋጋ ተከፍሐቸው በየግል ተሽከርካሪዎቻቸው ላጓጓዙትና ላደረሱት ብክነት በግል ተጠያቂ የማይሆኑበት ምክንያት Aላገኘንም።
በልላ በኩል የAሁኑ Aመልካች የራሱ የሆኑ ዘጠኝ ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ ሥራ ላይ Aሰማርቶ ለደረሰው ብክነት በሥር ፍ/ቤት ኋላፊ መባሉ በተመሣሣይ ሁኔታ ከተራ ቁ. 2—23 የተመለከቱት ተጠሪዎች በን.ሕ.ቁ. 591 መሰረት ከAቅም በላይ በሆነ ሆኔታ የደረሰ Aደጋ ስለመኖሩ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ በየግል ንብረቶቻቸው ለባከነው ነዳጅ በየድርሻቸው ኃላፊ መባላቸው በAግባቡ ሆኖ Aግኝተነዋል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ