No summary available.
መ.ቁ. 3164A የካቲት 11 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Aቶ ገረመው ግዛው ከጠበቃ ተሾመ ደምሴ ጋር ቀረቡ ተጠሪ፡- Aቶ ፈቃዱ ያደቴ ቀረቡ መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው ተጠሪ በክስ የጠየቀውን ገንዘብ Aመልካች የመክፈል ኃላፊነት Aለበት በማለት በበታች ፍ/ቤቶች በመወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት Aመልካች ቅሬታ በማቅረቡ ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ሲታይ ተጠሪ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በAመልካች ላይ ባቀረበው ክስ ተከሣሽ የሰ.ቁ.1-A7889 የሆነውን መኪና በነሐሴ 4 ቀን 1991 ዓ.ም በተፃፈ ውል በብር 34,AAA (ሰላሣ Aራት ሺህ) ሸጦልኝ መኪናውንም ያስረከበኝ ቢሆንም ስም ሣያዛውር በመቅረቱ ምክንያት ክስ Aቅርቤበት በግንቦት 9 ቀን 1996 ዓ.ም ስም Eንዲያዛውር ተወስኖበት ጉዳዩ በAፈፃፀም ላይ ይገኛል። የስም ዝውውሩን በተመለከተ በፍ/ከ/ፍ/ቤት በይግባኝ ክርክር ላይ Eያለን መኪናውን ለማንቀሳቀስ የሚያስችል ትEዛዝ ከፍ/ቤቱ በመተላለፉ Eስከ የካቲት 3A ቀን 1993 ዓ.ም መኪናውን ለማንቀሳቀስ ችዬ ነበር። ነገር ግን ከመጋቢት 1 ቀን 1993 ዓ.ም ይህ ክስ Eስከቀረበበት ጊዜ ድረስ መኪናውን ማንቀሣቀስ ያልተቻለ ስለሆነና የመኪናውም የቀን ገቢ ብር 5A በ171A ቀናት ሲባዛ በድምሩ ብር 85.5AA (ሰማንያ Aምስት ሺህ Aምስት መቶ) ከወለድ ወጭና ኪሣራ ጋር ተከሳሽ Eንዲከፍል ይወሰንልኝ በማለት ጠይቋል።
የከሣሽ ክስና ማስረጃም ለተከሣሽ ደርሶ በሰጠው መልስ በመካከላቸው የመኪና ሽያጭ ውል የተደረገ መሆኑን Aምነው በፍ/ቤት ትEዛዝ Eስከ የካቲት 3A ቀን 1993 ዓ.ም መኪናው ከተንቀሳቀሰ ከዚያ ወዲህም ቢሆንም ለፍ/ቤት Aመልክቶ ማንቀሣቀስ Eየቻለ በገዛ ፈቃዱ Aቁሞት ከሆነ ተከሣሽ ኃላፊ ላሆን Aይችልም። Eንደዚሁም ከሣሽ መኪናውን ከተረከበ 7 ዓመት ያለፈው ስለሆነ ውሉ ጉዳት Aድርሷል በውሉ Aፈፃፀም ጉዳት ደርሷል ሳይባል በውሉ መሰረት ስም Eንዳዛውር በተወሰነው መሰረት ስም ከማዛወር በስተቀር ልላ Eዳ ለመክፈል የገባሁት ግድታ ስለልለ ክሱ ከኪሣራ ጋር ላሰረዝ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት መዝገቡን መርምሮ ለክሱ ምክንያት የሆነው (ታክሲ) መኪና ባለቤትነቱን ተከሣሽ በሕግ ተገደው በከሣሽ ስም Eንዲያዛውሩ Eስከተደረገበት ግንቦት 9 ቀን 1996 ዓ.ም ድረስ የመኪናው ባለቤትነት በተከሣሽ ስም ተመዝግቦ Eንደነበር የሚታመን ሲሆን በመኪናው ላይ ቦሎ ለማስለጠፍ ደግሞ የመኪናው ባለንብረት መቅረብ Eንዳለባቸውና ተሽከርካሪውን ለምርመራ ክፍሉ በማሣየት ማስመርመር Eንደሚገባቸው የተረጋገጠ ሲሆን ተከሣሽ ግን ይህን ባለማድረጋቸው ተሽከርካሪው ላንቀሣቀስ ያልቻለ በመሆኑ በከሣሽ ላይ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ ናቸው ካለ በኋላ መኪናው ያለ ሥራ የቆመበትን የ3 ዓመት ከ2 ወር ከ9 ቀን በድምሩ ብር 57.45A (Aምሣሰባት ሺህ Aራት መቶ ሃምሣ) ክስ ከቀረበበት ቀን ጀምሮ ከሚታሰብ ወለድ ጋር Eንዲከፍል በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተውም የፍ/ከ/ፍ/ቤት በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የሥር ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
166 167 ይህ ሰበር ሰሚ ችሎትም የቀረበለትን Aቤቱታ መርምሮ Aመልካች ለተጠሪ የጉዳት ኪሣራ ላከፍል ይገባል በማለት በሥር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ ተጣርቶ ላወሰን የሚገባው መሆኑን በማመኑ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ Aመልካች ለተጠሪ የጉዳት ኪሣራ ላከፍል ይገባልን? የሚለው በመሆኑ ይህንኑ ጭብጥ ይዘን ጉዳዩን Eንደሚከተለው መርምረናል።
የጉዳት ኪሣራ ጥያቄ ከውልም ሆነ ከውል ውጭ ባለ ግንኙነት ላይ ተመሥርቶ ላቀርብ የሚችል ሲሆን ከውል ጋር በተያያዘ የሚቀርብ የጉዳት ኪሣራ ጥያቄ የሚመዘነው ውሉ በAግባቡ ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ ጥያቄ Aቅራቢው ላኖረው ከሚችለው Iኮኖሚያዊ ጥቅም ጋር ነው።
በተያዘው ጉዳይ በግራ ቀኙ መካከል በመኪና ሽያጭ ውል ላይ ተመሥርቶ የነበረ ግንኙነት ተቋቁሞ Eንደነበር የተረጋገጠ ሲሆን በዚሁ ውል መሰረትም የመኪናው ገዢ የሆኑት የAሁን ተጠሪ ሻጩ (Aመልካች) ባለቤትነቱን በስሜ ያላዛወረ ስለሆነ Eንዲያዛውር ይወሰንልኝ የሚል Aቤቱታ ለፍ/ቤት Aቅርበው ይሄው Aቤቱታም በፍ/ቤት ተቀባይነት Aግኝቶ ሻጭ የመኪናውን ባለሀብትነት በገዢው ስም ላያዛውሩ ይገባል በማለት ፍ/ቤቱ ውሣኔ ሰጥቷል።
በልላ በኩልም Aመልካች ስም ማዛወር Eንደሚገባቸው በፍርድ የተወሰነ ቢሆንም በውል ግድታ ውስጥ ባለEዳ የሆነው ወገን የጉዳት ኪሣራ ከፋይ የሚሆነው ውሉን Aሟልቶ ሣይፈጽም ሲቀር ወይም ውሉን ከስምምነቱ ውጭ Aዘግይቶ በመፈፀሙ የተነሣ በልላው ተዋዋይ ወገን ላይ በገንዘብ የሚተመን ኪሣራ የደረሰ መሆኑ ሲረጋገጥ Eንደመሆኑ መጠን Aመልካች ስም የማዛወር ኃላፊነት Aለበት ተብሎ ውሣኔ የተሰጠ ቢሆንም የሽያጭ ውሉ በተደረገ ጊዜ የመኪናው ባለቤትነት የተመዘገበው በሻጭ በAሁን Aመልካች ስም ሣይሆን በልላ ግለሰብ ስም መመዝገቡን ተጠሪ ያውቅ Eንደነበር ሻጭም መኪናውን ለመሸጥ የሚያስችል የውክልና ሥልጣን የነበረው ስለመሆኑ ገዢው (ተጠሪ) Aረጋግጦ ግዢውን Eንዳልፈፀመ መገንዘብ የተቻለ ከመሆኑም በላይ Aመልካች የመኪናውን ባለሀብትነት በተጠሪ ስም ለማዛወር የበኩሉን ጥረት Aድርጎ ነገር ግን በተጠሪ Aለመቅረብና Aለመከታተል ምክንያት የስም ዝውውሩ ተግባራዊ ላሆን Eንዳልቻለም ተረጋግጧል።
No topics extracted.
የስም ዝውውሩ ውጤታማ ላሆን የሚችለው በሻጩ ቀጥተኛ የውል ፈፃሚነት (specific performance) ብቻ የሚከናወን ሣይሆን የገዥውም ድጋፍ ታክሎበት ለውጤት የሚበቃ በመሆኑ በዚሁ መሰረት የበኩሉን Aስፈላጊ ድጋፍ ተጠሪ ለAመልካች በመስጠት ስም Eንዲዛወር ማድረግ ሲገባው ይህንን ባልፈፀመበት ሁኔታ የሥር ፍ/ቤቶች Aመልካች ለተጠሪ የጉዳት ኪሣራ ላከፍል ይገባል በማለት የሰጡት ውሣኔ በፍ/ብሕር ሕጉ ውልን Aለመፈፀምንና የጉዳት ኪሣራ Aከፋፈልን Aስመልክቶ በቁጥር 1771 Eና ተከታዮቹ Ÿ}kSÖ<ƒ ድንጋጌዎች ጋር የተገናዘበ ባለመሆኑ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ.ቁ. 11A81 በጥቅምት 2 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ Eንደዚሁም የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ.ቁ. 5A188 በሰኔ 13 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበv†¨< ስለሆነ በፍ.ብ.ሕ.ሥ.ሥ.ቁ. 348(1) መሰረት }i[ªM::
Aመልካች ለተጠሪ የጉዳት ኪሣራ ላከፍል Aይገባም በማለት ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ የየራሣቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።