No summary available.
ሚያዝያ 7 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- ወ/ሮ ለምለም መኩሪያ ቀርባለች።
ተጠሪ፡- ወ/ሮ ሙሉEመቤት ጌታሁን ጠበቃው ቀርቧል።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ከመዝገቡ Eንዳየነው ለAቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የቤት ሽያጭ ውል Aፈፃፀምን የሚመለከት ነው። ክርክሩ በተጀመረበት የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ከሣሽ የነበረችው የAሁንዋ Aመልካች ናት። በተጠሪዋ ላይ ክስ የመሰረተችውም ቀደም ሲል በተደረገው የሽያጭ ውል መሰረት በቀሪ የሚፈለግባትን የቤቱ ዋጋ Eንድትከፍላት፣ የውሉን Aፈጻጸም በማዘግየትዋም በውሉ የተመለከተውን መቀጫ Eንድትከፍል፤ Eንደውሉ የማትፈጽም ከሆነ ደግሞ ውሉ ፈርሶ ወደየነበሩበት Eንዲመለሱ Eንዲወሰን በመጠየቅ ነው።
ፍ/ቤቱ ተከሣሽን Aስቀርቦ ክርክሩን የሰማ ሲሆን፣ በመጨረሻም ገንዘቡ የሚከፈለው ሻጭ የሆነችው ከሣሽ የቤቱን ስም በተከሣሽ ስም ስታዛውር ነው የሚል ምክንያት በመስጠት ክሱን ሰርዞAል። ይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤትም ውሣኔውን AጽንቶAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ሰኔ 11 ቀን 1999 ዓ.ም. በፃፈችው ማመልከቻ ያቀረበችውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው የስር ፍ/ቤቶች የAመልካችን ክስ ውድቅ ያደረጉበትን Aግባብ ለመመርመር ነው። በዚህ158 መሰረትም ይህን ነጥብ ከስር ጀምሮ ከተካሄደው ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ከፍ ሲል Eንደተመለከተው የግራ ቀ–< ወገኖች ግንኙነት የተመሰረተው በውል ላይ ነው። ይህም ሚያዝያ 28 ቀን 1996 ዓ.ም.
የተደረገው /የተፈረመው/ የቤት ሽያጭ ውል ሲሆን፣ የሁለቱ” ወገኖች መብትና ግድታ በዝርዝር ይዞAል። Aመልካች ቤትዋን በብር 185,AAA /Aንድ መቶ ሰማንያ Aምስት ሺህ/ ለተጠሪ ለመሸጥ መስማማትዋን፣ ውሉ በተፈረመበት Eለትም ከዋጋው ላይ ብር 6A,AAA /ስድሳ ሺህ/ መቀበልዋን፣ ቀሪውን ብር 125,AAA /Aንድ መቶ ሃያ Aምስት ሺህ/ ደግሞ ቀደም ሲል በቤቱ ላይ በፍ/ቤት የተሰጠው” ውሣኔና ለፍርድ Aፈፃፀም የተላለፈውን ትEዛዝ Aስነስታ ማስረጃውን ቤቱ ለሚገኝበት የሕብረት ሥራ ማኀበር Aቅርባ በሷና በሟች ባለቤቷ ስም የተመዘገበውን ቤት በተጠሪ ስም Eንዲመዘገብ ስታደርግ ወዲያውኑ Eንዲከፈላት መስማማቷን ውሉ ያመለክታል። በልላ በኩል ደግሞ ተጠሪ በውሉ በተመለከተው መሰረት ቤቱን ለመግዛት መስማማቷ Eና ውሉ በተፈረመበት Eለት ከከፈለችው ብር 6A,AAA /ስልሳ ሺህ/ ልላ በቀሪ የሚፈለግባት” ብር 125,000 /Aንድ መቶ ሃያ Aምስት ሺህ/ Aመልካች ግድታዋን Eንደተወጣች ወዲያውኑ ለመክፈል Eንደተስማማች በውሉ በግለጽ ተመልክቷል።
Aመልካች ወደ ክስ ያመራችው ተጠሪ Eንደውሉ ለመፈጸም ፈቃደኛ Aልሆነችም በማለት Eና የበኩልዋን ግድታ ግን Eንደተወጣች በመግለጽ ነው። Ÿ`dD የሚፈለገው ግድታ ከላይ በዝርዝር የተመለከተው ሲሆን፣ በEርግጥም ይህ በሚገባ ስለመፈጸሙ በጽሑፍ Eና በቃል በተደረገው ክርክር ተረጋግጧል። ቀደም ሲል በቤቱ ላይ ተሰጥቶ የነበረውን የፍርድ ቤት ውሣኔ Eና ለፍርድ Aፈፃፀም መመምሪያ ተላልፎ የነበረው” ትEዛዝ Aስነስታ፣ ማስረጃውንም ለሕብረት ስራ ማኀበሩ Aቅርባ ተጠሪን Aንድትተካ ስለማድረግዋ በዚህ ሰበር ችሎት በተደረገው ክርክር ጭምር ግራ ቀኝ ወገኖች Aረጋግጠዋል። የስር ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ Eንደሚያመለክተው ፍ/ቤቱ በውሉ ላይ ያልተመለከተው Eና ግራ ቀኝ ወገኖች በግልጽ የስምምነታቸው Aካል ያላደረጉትን “የስም ማዛወር” የሚል Aስተሳሰብ” መሰረት በማድረግ ነው ውሣኔ የሰጠው።
በበኩላችን Eንደምናየው በAመልካች Eና በተጠሪ መካከል የተፈረመው ውል ግልጽ ነው። ጠቅላላ Aነጋገር የሚመስል Aገላለጽ በፍጹም Aይታይበትም።
ውሎች ግልጽ ሆነው በሚገኙበት ጊዜ Ç™‹ ግልጽ ሆኖ ከሚሰማው መራቅ ውሉን መተርጎም Eንደማይችሉ /Eንደማይገባቸው/ በፍ/ብ/ሕግ ቁ. 1733 ተደንግጓል። በተያዘው ጉዳይ ተጠሪ ቀሪውን ገንዘብ ለመክፈል በግልጽ የተስማማችው በቤቱ ላይ የነበረው መሰናክል ተወግዶ በማኀበሩ ዘንድ Aመልካችንና ሟች ባለቤትዋን ተክታ ስትመዘገብ ነው። ይህ ደግሞ በሚገባ ተፈጽሞAል። ለነገሩ መግባት Aያስፈልግም Eንጂ ይነሳ ከተባለም በማህበራት ይዞታ ስር ያሉትን ቤቶች በተመለከተ የሻጭን ስም በገዢው ስም ከመተካት ያለፈ ነገር ላከናወን ሰለማይችል ተጠሪ በውሉ መሰረት Aል}ፈጸመላትም ለማለት የሚያስችል የሕግ ምክንያት Aይኖርም። ሲጠቃለልም Aመልካች ግድታዋን Aልተወጣችም የሚባልበት የሕግ ምክንያት ስለልለ የስር ፍ/ቤት በውሉ የልለ Eና Aስፈላጊ ያልሆነ ተጨማሪ ግድታ Eንዳለባት በመቁጠር የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
Aቤቱታ የቀረበበት uፍ/መ/ደፍ/ቤት በመ/ቁ. 43844 ሰኔ 26 ቀን 1997 ዓ.ም. ተሰጥቶ የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 41177 መጋቢት 25 ቀን 1999 ዓ.ም. በሰጠው ፍርድ የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሮAል።
ተጠሪ በቀሪ የሚፈለግባትን የቤቱን ዋጋ ብር 125,AAA /Aንድ መቶ ሃያ Aምስት ሺህ/ ክስ ከቀረበበት ቀን ጀምሮ ተከፍሎ Aለቀ ድረስ 9% /ዘጠኝ በመቶ/ ወለድ በመጨመር ለAመልካች ትክፈል ብለናል።
ወጪና ኪሣራ የየራሳቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ