No summary available.
ግንቦት 7 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ብርሃኑ Aመነው መድኀን ኪሮስ ፀጋዬ Aስማማው Aላ መሐመድ Aመልካች፡- Aቶ ሙሂዲን ፋሪስ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- Aቶ Iያሱ በEደ ማርያም ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር Aቤቱታው የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 22359 ታህሣሥ 13 ቀን 99 ዓ.ም. በሰጠው ውሣኔ ላይ የቀረበ ሲሆን ጉዳዩ ከቤት ሽያጭ ውል ጋር የተያያዘን ክርክር የሚመለከት ነው። ጉዳዩ የተጀመረው በፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን ክርክሩ ሲጀመር ከሣሽ የነበሩት የAሁን Aመልካች በAሁኑ ተጠሪ ላይ የመሰረቱት ክስም በውል የገዛሁትን ቤት Eንዲያስረክቡኝ Eንዲሁም ዋጋውን በማካካስ በሸጥኩላቸው ጊዜ ብር 5A,AAA (ሃምሳ ሺህ) ቅድሚያ ክፍያ ተቀብለው ሲያበቁ ቤቱን ባለመረከባቸው ለዘበኛ ብር 75A.AA (ሰባት መቶ ሃምሳ ሺህ) ከፍያለሁ። የሸጡልኝ ቤት ባለማስረከባቸው በወር ብር 1A,AAA (Aስር ሺህ) በማከራየት Aገኝ የነበረውን የሶስት ወር ኪራይ ብር 3A,AAA (ሰላሳ ሺ) Aሳጥተውኛል። በመሆኑም የሸጥኩላቸውን ቤት Eንዲረከቡና የሸጡልኝን ቤት Eንዲያስረክቡኝ። ለዘበኛ ያወጣሁትን ወጪ ብር 75A.AA(ሰባት መቶ ሃምሳ) Eንዲከፍሉኝ፣ Eንደዚሁም ቤቱን Aከራይቼ Aገኝ የነበረውን ብር 3A,AAA(ሰላሳ ሺህ) Eና Eስኪያስረክቡ ድረስ በየወሩ ብር 1A,AAA (Aስር ሺ) Eንዲታሰብ Eንዲከፍሉኝ Eንዲወስንልኝ የሚል ተጠሪ ደግሞ በሰጡት መልስ ቤቶቹን ለመሻሻጥ ውል ያደረግን መሆኑ Aይካድም። ሆኖም በተፈራረምነው የውል ጽሑፍ ላይ የተቀመጡትን የቤቶቹን ሰነዶች የመለዋወጥና በAዲስ Aበባ ውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት በመቅረብ ሽያጩን የማስመዝገብና የሽያጩን የማስፈፀም ሥራዎች Aልተከናወኑም። ከሣሽ የሸጡልኝ ቤት የሚመለከት ካርታም ይሁን የቤት ባለቤትነት ደብተር የላቸውም። Aስፈላጊዎቹን የሸጡልኝ ቤት ሰነዶች Eንዲሰጡኝ፤ ውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ሄደን ሽያጩን Eንድናስመዘግብና ውሉ Eንዲፈፀም ጠይቄያቸው ፈቃደኛ Aልሆኑም።
በመቀጠልም የተጀመረውን የቤት ሽያጭ ውል ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች ተግባራዊ ላሆን Eንደማይችል ማስጠንቀቂያ ጽፍላቸዋለሁ በመሆኑም ውሉ ረቂቅ Eንጂ የተሟላና ተግባራዊ ላሆን የሚገባው ባለመሆኑ ክሱ ውድቅ ሆኖ ልሰናበት ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ በሰጠው ውሣኔ ውሉ የሚፈፀምበት ምክንያት የለም። ተከሳሽ የከሻሽን ቤት ከሣሽ ደግሞ የተከሣሽን ቤትና የቤቶቹን ሰነዶች ይረካከቡ ብሐል።
ይግባኙ የቀረበለት የፍ/ጠቅላይ ፍ/ቤት ደግሞ በAሁኑ Aመልካችና ተጠሪ መካከል የተደረገ በሕግ የሚታወቅ የቤት ሽያጭ ውል የለም በማለት ወስኗል።
Aመልካች ደግሞ ባቀረቡት የሰበር Aቤቱታ ያደረግነው የቤት ሽያጭ ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 172A/2/ መሰረት የሚፀና ውል ነው። ውK< በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
1723 መሰረት ፈራሽ ነው ወይም ደግሞ ውሉ ሥልጣን ባለው Aካል ያልተመዘገበ በመሆኑ በረቂቅነት ደረጃ የሚታይ ነው በማለት በፍ/ጠ/ፍ/ቤት የተሰጠው ውሣኔ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል በጽሑፍ ከተደረገ የፀና ይሆናል ተብሎ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2877 የተደነገገውን የሚቃረን በመሆኑ ውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበትና ላታረም የሚገባው ነው።
በመሆኑም የፍ/ጠ/ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሮ ፍ/ከ/ፍ/ቤት የሰጠው ¨<d’@ Ãî“M˜ በማለት Aመልክተዋል።
ተጠሪ ደግሞ በሰጡት መልስ በመካከላችን የተደረገው ውል ረቂቅ ነው። ውሉ የተሟላ ላሆን ይችል የነበረው በተስማማነው መሰረት Aመልካች የሸጡልኝ” ቤት ሰነዶች ሲያቀርቡና የሁለቱ”ም ቤቶች ሰነዶች ይዘን ውልና ማስረጃ ጽ/ቤት በመቅረብ የሽያጩ ውል የተመዘገበ Eንደሆነ ነው። Aመልካች በተስማማነው መሰረት ግድታቸውን Aልተወጡም።
Aመልካች ብር 5AA,AAA (Aምስት መቶ ሺህ) Aልከፈሉኝም። የሰጡኝ ቅድሚያ ክፍያ ብር 5A,AAA መሆኑን በክርክራቸው ላይ ጠቅሰዋል። ከEኔም የሽያጭ ገንዘብ Aልተቀበሉኝም። በበኩል የAመልካች ሁኔታ የተጀመረውን የቤት ሽያጭ ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ሆኖ ስLላገኘሁት በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2348 Eና 2349 መሰረት የተጀመረው” የሽያጭ ውል ስምምነት ለማቋረጥ ማስጠንቀቂÁ ሰጥቻቸዋለሁ። ውሉም በተስማማነው መሰረት በፍ/ቤትም መዝገብ ወይም ውል ለማዋዋል ሥልጣን በተሰጠው ›"M ፊት ያልተመዘገበ በመሆኑ በረቂቅነት የሚታይ Eንጂ የተሟላና ላፈፀም የሚገባው ውል Aይደለም። የፍ/ጠ/ፍ/ቤት በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1723 e` የተደነገገውን መሰረት በማድረግ በAመልካችና በተጠሪ መካከል የተደረገ በሕግ የሚታወቅ የቤት ሽያጭ ውል የለም በማለት የሰጠው ውሣኔ Eንዳችም የሕግ ስህተት የለበትም። በመሆኑም የፍ/ጠ/ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ ላፀናልኝ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
No topics extracted.
በበኩላችን ደግሞ በAመልካችና በተጠሪ መካከል የተደረገ በሕግ የሚታወቅ የቤት ሽያጭ ውል Aለ ወይስ የለም? በሕግ የሚታወቅ የተደረገ የቤት ሽያጭ ውል ከልለስ ተዋዋዮቹ ወደነበሩበት ላመለሱ ይገባል ወይስ Aይገባም? የሚሉትን ጭብጦች በመያዝ መዝገቡን መርምረናል።
መዝገቡን Eንደመረመርነውም Aመልካችና ተጠሪ የቤቱን ሽያጭ Aስመልክቶ የተዋዋሉት የቤት ሽያጭ ውል የሽያጩ ስምምነት በጽሑፍ ሰፍሮ ከተፈራረሙ በኋላ የሁለቱን ቤቶች ካርታ ይዘው በውል ክፍል ቀርበው ከተፈራረሙ በኋላ ሽያጩን Aስመዝግበው ለመጨረስ Eንደነበር ግራ ቀኙ ካቀረቡት ክርክርና የሥር ፍ/ቤት ከሰጠው ውሣኔ ለመረዳት ችለናል።
በውል ጽሑፋቸው ባሰፈሩት ስምምነት መሰረት በውል ክፍል ቀርበው ሽያጩን Eንዳያስመዘግቡ በAመልካች በኩል በስምምነት ጽሁፍ ላይ የሰፈረውን ግድታ ያለመፈፀም ሁኔታ Eንቅፋት መሆኑንም ግራ ቀኙ ካደረጉት ክርክር ለመገንዘብ ተችሐል። Eነዚህ ሁኔታዎች ተሟልተው ግራ ቀኙ ማስረጃዎቻቸውን ይዘው በመቅረብ የሽያጭ ውሉን በፍ/ቤት መዝገብ ወይም ውል ለማዋዋል ሥልጣን በተሰጠው Aካል ፊት ካላስመዘገቡት ደግሞ ውሉ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1720/1/ መሰረት በተቀዳሚ ውልነት ወይም በረቂቅነት ደረጃ ላይ የቀረበ Eንጂ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1723 መሰረት የተደረገ የተሟላ ውል ነው ለማለት የሚቻል Aይሆንም። በመሆኑም የፍ/ጠ/ፍ/ቤት በAመልካችና በተጠሪ መካከል በሕግ የሚታወቅ የቤት ሽያጭ ውል የለም በማለት የሰጠው ውሣኔ የተደረገው ውል ተቀዳሚ ውል ወይም ረቂቅ ውል Eንጂ ላፈፀም የሚገባው የተሟላ ውል Aይደለም ማለት በመሆኑ ፍ/ቤቱ የደረሰበት ድምዳሜ ተገቢ መሆኑን ተገንዝበናል።
በልላ በኩል ግን ውሉ በተቀዳሚ ውልነት ወይም በረቂቅ ውልነት ደረጃ ላይ ባለበት ጊዜ በውል ስምምነት Aድራጊዎቹ የተደረገ የገንዘብ ወይም የልላ ነገር ልውውጥ ቢኖር ውሉ ላፈፀም የሚያስችለው ደረጃ ላይ ባልደረሰበት ጊዜ የውል Aድራጊዎቹ ወደነበሩበት መመለስ ተገቢ በመሆኑና በዚህ ጉዳይም Aመልካች ለተጠሪ ከፈልኩ የሚሉት ብር 5A,AAA.00(ሃምሳ ሺህ) ስላለና ተጠሪም uስር ፍ/ቤትም ይሁን በዚሁ ሰበር ሰሚ ችሎት ይህንን ክደው የተከራከሩ ባለመሆኑ የግራ ቀኙ ወደነበሩበት መመለስ Aስፈላጊነት በግልጽ ስለሚታይ የፍ/ጠ/ፍ/ቤት በግራ ቀኙ የተደረገ የሚፈፀም የቤት ሽያጭ ውል የለም በማለት ሲወስን ግራ ቀኙ ወደነበሩበት Eንዲመለሱ በማለት በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1815 መሰረት መወሰን ሲገባው ይህን በማለፉ ውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበትና ላሻሻል የሚባው ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የፍ/ጠ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 22359 ታህሣሥ 13 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሻሽሐል።
በመልካችና በተጠሪ መካከል ተደረገ የተባለው የቤት ሽያጭ ውል ያልተሟላና በረቂቅነት ደረጃ ላይ ያለ በመሆኑ ውሉ Eንዲፈፀምልኝ በማለት በመልካች የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት የለውም። ይህን Aስመልክቶ በፍ/ጠ/ፍ/ቤት የተሰጠው ውሣኔ ፀንቷል። ግራ ቀኙ ወደ ነበሩበት Eንዲመለሱና ተጠሪ በቅድሚያ ክፍያነት የተቀበሉት” ብር 5A,AAA /ሃምሣ ሺህ / ለAመልካች Eንዲከፍሉ ተወስኗል። ይፃፍ።
ውሣኔውን ፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ያስፈጽም።
ወጪና ኪሣራን በተመለከተ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቷል